በእንጀራ ምጣድ የበሰለ ቆንጆ የአትክልት ፒዛ እስከነ ፒዛ ሶስ አሰራሩ || Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2022
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
    ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
    ለፒዛውን ሊጥ
    * 3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    * 1 ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
    * 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    * 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    * 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    * 1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ነጭሽንኩርት ፐርስሊና ጨው ያለበት
    * 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    የፒዛ ሶሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * ሽንኩርት
    * ነጭሽንኩርት
    * ቲማቲም
    * ዘይት
    * ጨው
    * በርበሬ
    * ደረቅ የበሶብላ ቅጠል
    * ኦረጋኖ
    * ቁንዶ በርበሬ
    ለፒዛው ቶፒንግ
    * ሽንኩርት
    * ቃርያ
    * መሽሩም
    * ኦሊቭ
    #EthioTastyFood #ፒዛ #በእንጀራምጣድየበሰለፒዛ #EthiopianFood #EthiopianFoodRecipe #EasyEthiopianFoodRecipe #Ethiopia #homemadefood
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 21

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +6

    ለፒዛውን ሊጥ
    * 3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    * 1 ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
    * 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    * 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    * 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    * 1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ነጭሽንኩርት ፐርስሊና ጨው ያለበት
    * 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    የፒዛ ሶሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * ሽንኩርት
    * ነጭሽንኩርት
    * ቲማቲም
    * ዘይት
    * ጨው
    * በርበሬ
    * ደረቅ የበሶብላ ቅጠል
    * ኦረጋኖ
    * ቁንዶ በርበሬ
    ለፒዛው ቶፒንግ
    * ሽንኩርት
    * ቃርያ
    * መሽሩም
    * ኦሊቭ

  • @user-ye4vm1gt4s
    @user-ye4vm1gt4s ปีที่แล้ว +1

    ቀጣም ቆጆነው❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው እህቴ እናመሰግናለን ላይክ ጉራ በየ እህቴ👌👍🥰

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚያምር ፒዛ ነው
    ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
    ላይክ ሼር

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!

  • @sadinatube9625
    @sadinatube9625 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ቺዝ ቢኖረዉ ደሞ ይበልጥ ያምራል በርች

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የቺዙን ደግሞ በቅርቡ አቀርባለው

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 23 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው በርቺልኝ ግን ማማዬ እኔ ኦሊቭ እና መሽሩም አሎድም ባይጨመርበት ችግር የለውም አይደል

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ውዴ! ችግር የለውም በነሱ ፋንታ አንቺ የመረጥሽውን የአትክልት አይነት ጨምረሽም ማብሰል ትችያለሽ ባዶውን በቲማቲሙ ሶስ ብቻ ራሱ ቆንጆ ነው ለልጄ ሰርቼላታለው ውዳዋለች

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing recipe from the scratch to end. Looks very delicious my dear, 💜👍and shared

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው እስኩዬ!

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +1

    This is art of work beautiful thank you for sharing 💕💕💕 like share

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው አለምዬ

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo sra berchi ehite🥰👌👌👍👍👍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለ የኔውድ!

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    looks so yummy😋

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ
    ግን ቅመሞቹን ሰትናገሪ በአማሪኛ ተነገሪ እሺ እህቴ 🙏🏽

  • @ekramabdo715
    @ekramabdo715 2 ปีที่แล้ว

    Anchi gagama