ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባልተወለድኩበት ዘመንና በማላዉቀዉ የዛ ዘመን ሙዚቃወችን ስሰማ በትዝታ ወደሗላ የምመለሰዉ ነገር ይገርመኛል። ሀይል አለዉ በጣም። 😍 ሳንቾና መሰሎቹን በፊሊት 😂
Me too
Weyyyy, enem. Lek bezi zemen zefenoch bezu tezta yasalefku newko yememeslew
😂😂😂😂❤ውድድ እውነት ነው።
hhhh I like "be filit" part.
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ::yes
ዘምብለን አይደለም የድሮ የምንለው
🗨️ቃላት የለኝም በዚህ ዘመን ያሉ ዘፈኖች 💚💛❤️
የጆሮ መድሀኒት❤
የአጎቴየ ማስታወሻ ነው በጣም ነው የሚሰማው ይሄን ሙዚቃ ምነው ዛሬ ቢሆን ብየ ተመኜሁ አሁን በስደት ላይ እኖራለሁ
ዘመንና ሙዚቃ በናንተ ግዜ ያምር ነበር
ልጅ እያለው ከአባቴ እና ከናቴ ጋ ወደ ጎጃም ደጀን ስንሄድ ያዳመጥኩት ትዝታ አለብኝ
በጥንዶች ከተዘፈኑ ዘፈኖች ዘመን የማይሻረው ምርጥ ስራ ነው
ፍቅር ፍቅር ፍቅርቅርርርርርርር ስወዳችሁ በአስራወቹ እድሜ ሆኜ ከዘጌ ባህር ዳር ከበአል መልስ በጣናነሽ ጀልባ እየሄድኩ በሬዲዮ የሰማሗችሁ አጋጣሚ ፊቴ ለይ ድቅን ይልብኛል በግምት ከ ሀያ አመት በፊት። ወይ ትዝታ😍😍😍😍😘😘😘😘Love You Both!!
ትዝታ😘
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ::
የድሮ አርቲስቶች ልዩ ናችሁ!!!
Definitely brother
@❤markosmark8910
ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል። አባቴ ይህን ሙዚቃ በጣም ይወደው ነበር ።
Reminds me of my Protestant aunt who doesn't want to listen music, but she also does. This one was among she can't skip😊
I like you for this 🤣🤣🤣 I like your aunty too
❤
የእኛ ሹፌር የነበረው ክንዴ የማርቆሱ ታወሰኝ ( አይ ሞት ባይኖር!!)
ሁሉ ነገር የድሮው ያምር ነበር አሁንም መልካም ቢሆንም ነገር ግን አሁን ያለው ምስቅልቅል ልባችንን አደማው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን
Iam from Ethiopia l loved it too
እኔ የሚገርመኝ በዚያ ዘመን እንዲህ አይነት ሙዚቃ የሚገርም ነዉ
የድሮ ሙዚቃ!ደስ ሲል!!
Wonderful Gojjam and Gondar!!!
ethiopiawi nachew....tebab
ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ የማያልፍበ የማይሰለች
Very nice and sweet time please God back Ethiopia 🇪🇹 🙏 Pace
እንደው የዛሬ ዘፋኞች ግን እነዚህ ቪዲዮዎች አይተዋቸው ያውቁ ይሆን? ምንስ ይሉ?ሙዚቃ ከስሜትና ስሌት ጋር ሲገጣጠም ምንኛ ደስ ይላል! ወው ትችላላችሁ!! ካሁኖቹ ‹‹ናታሞ ካሻሞ›› ስላዳናችሁን እናመሰግናለን!
የዚህ ዘመን ብርን እጅ ጥራቱን የት ያቃሉ ማን እደዚህ ዘመን እማይሰለችና እማይጠገብ
🤩🤩🤩
ወርቁ የኔ ዘመን።
Biytiful❤❤❤❤❤❤
Amazing! Unforgettable sweet olden memories ❣️
"አንቺ አለላ ሙዳይ" ትርጉሙን የሚነግረኝ
ለስላሳ አብለቅላቂ የሚያምር ማለት ነው (አለላ)
The best time ever
Just beautiful, awesome voices, I love it a lot a lot ah! 😌🎤🎧🎵💞💖💞💖
ዘይነብ
2024 let’s gather here ❤
We're here yehager sew
🥰🧡
😢💔❤
Am here ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ
I'm from oromya i like it
I am from Eritrea ❤❤❤❤
ምርጥ ሙዚቃ መቸም ቢሆን አረሳችሁም
lovely song it remind me my childhood..........!!!
Old days of my country Ethiopia 💚💛❤️👏
ሀርግዬ የት ነው ያለሽው በጣም ቆጭቶኛል ገፍቸሻለሁ አሁን ነው እየተሰማኝ ያለው
ጎጃሜ ነህ እና መቼም አይጠፋህም ይሁኔ
የሽመቤት ዱባለ ይሁኔ በላይ ዘመን ኣይሽሬ ሙዚቃ 👌
Yemayselech
ልጅነቴ ትዝ ትዝ አለኝ ይህነነ ሙዚቃ ስሰማ እረበሻለሁ
I AM ALWAY TOUCHED BY THIS UNFORGETABLE MUSIC
mama Gojam ena dada Arbamentch 💚💛❤
I'm from eritrea i like it
ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
እውነት በጣም
ከጎረቤቴ ጎጃሜ ፍቅር ይዞኝ ብታይ 😂
ሂወት እንዲ ነች
elementary adel ?
Very great full and heart touching music!!!
እደኔ አሚወዳችሁ አለ አይ ትዝታ 😭😭😭
ምርጦች ወርቃማው ግዜ 👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
tebareku❤❤❤❤
ኡፍ የ ኣቤ ዜማዎች ይለያሉ
Oldies goldies.
ፍቅርና ጭውውት ግን በጨለማ ነው ከነጋማ ወዲያ ያገር ልጅ ወድም ነው
Wonderful 4 late night parties, ooh lah, love it, enough said ah! 🌃⛼🌉🌠🌟🌙🎙🎤🎧🎵🎶🙌💖
Zim newu min yibalali wayine lijineteeeee😢😢😢😢😢
Love u both 💓
ትዝታ አለብኝ ከሲዳሞ ደጀን ጎጃም አባቴን ይዞኝ ሲሄድ ነዉ የሰማዉት ወይ ጊዜ
ለ አድናቆቴ ስለ የሺመቤት ቃላት ያጥረኛል
ዋው ምርጥ ዘፈን የድሮ
እንደኔ የዱባለ ቤተሰቦችን የሚወዳቸው ❤❤❤❤
ድገሚው ተብዬ ነው እዳትሰለቹ ❤❤❤❤
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
10 years ago, I was 20 years old
Imagine the Gildo Kassa generation being compared to those Ethiopian icons.
Natural and awesome!!!
ይገርማል የድሮ ሙዚቃ ዋው
Reminds my childhood ❤❤❤
Wow...took me back long! interesting
ተዋበ
የምርታምራላቹሁየድሮሙዚቃውሥጤነው
የኔ ልዮ ምግዜሜ
በጣምነዉየምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
original voices. God bless u to
መቼምቢሆንእማትረሱናቺሁ
አይ ዘመን !
wooow zare gena nw yesemahut btm des yilal ❤
እናቴን የሚያስታውሰኝ😭😭😭😭😭
best music forever
woo what a lovely music
የሙዚቃ ብርንዶ
Thank you
ስወዳችሁ ኢትዮጵያን ኑሩ
አይ ክንዴ ጎጄ ነብስህን ይማር፣ አንተን ነው የማስታውሰው በዚህ ሙዚቃ በፋሪድ 110 የአባይን፣ የጀማን በረሃ ስንቆርጠው። ያውም ጭር ፀጥ ባለው በረሃና በጠረው ጨረቃ ። ጃኖ ዘመሬ
I Love it!
ይሁኔ በላይ ድምፅ አንደኛ
Hi baxam
ስወዳቸው ❤
lovely music
Epic !!!
የልጅነት ትዝታችን።
whose here on 2021? weeey lejente ...........
የሬድዮ ትምህርት ትዝ አለኝ።
Nice all the time....
ኦርጂናል የፍቅር ዘመን ማለት ይቻላል ማስመሰል የሌለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wow very nice music
i reminds me the golden time of my life
ይሁኔ በላይ የኔ 1ኛ
I like her voice 😘
❤❤
ዋው ምርጥ ሙዚቃ
Amazing
የጎጃምልጅበራቱ
Lemn be addis melku degamay lelam album atserum betam tamralachu
ግጥሙ ቡኖር lyrics?
ያሁኑ ዘፋኞች ተማሩ ከነዚህ
All about my childhood memory
Me too😭😭😭
የደራሲያን ስም ቢገለፅ እንዴት መልካም ነው።
ባልተወለድኩበት ዘመንና በማላዉቀዉ የዛ ዘመን ሙዚቃወችን ስሰማ በትዝታ ወደሗላ የምመለሰዉ ነገር ይገርመኛል። ሀይል አለዉ በጣም። 😍 ሳንቾና መሰሎቹን በፊሊት 😂
Me too
Weyyyy, enem. Lek bezi zemen zefenoch bezu tezta yasalefku newko yememeslew
Me too
😂😂😂😂❤ውድድ እውነት ነው።
hhhh I like "be filit" part.
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ::
yes
ዘምብለን አይደለም የድሮ የምንለው
🗨️ቃላት የለኝም በዚህ ዘመን ያሉ ዘፈኖች 💚💛❤️
የጆሮ መድሀኒት❤
የአጎቴየ ማስታወሻ ነው በጣም ነው የሚሰማው ይሄን ሙዚቃ ምነው ዛሬ ቢሆን ብየ ተመኜሁ አሁን በስደት ላይ እኖራለሁ
ዘመንና ሙዚቃ በናንተ ግዜ ያምር ነበር
ልጅ እያለው ከአባቴ እና ከናቴ ጋ ወደ ጎጃም ደጀን ስንሄድ ያዳመጥኩት ትዝታ አለብኝ
በጥንዶች ከተዘፈኑ ዘፈኖች ዘመን የማይሻረው ምርጥ ስራ ነው
ፍቅር ፍቅር ፍቅርቅርርርርርርር ስወዳችሁ በአስራወቹ እድሜ ሆኜ ከዘጌ ባህር ዳር ከበአል መልስ በጣናነሽ ጀልባ እየሄድኩ በሬዲዮ የሰማሗችሁ አጋጣሚ ፊቴ ለይ ድቅን ይልብኛል በግምት ከ ሀያ አመት በፊት። ወይ ትዝታ😍😍😍😍😘😘😘😘Love You Both!!
ትዝታ😘
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ::
የድሮ አርቲስቶች ልዩ ናችሁ!!!
Definitely brother
@❤markosmark8910
ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል። አባቴ ይህን ሙዚቃ በጣም ይወደው ነበር ።
Reminds me of my Protestant aunt who doesn't want to listen music, but she also does. This one was among she can't skip😊
I like you for this 🤣🤣🤣 I like your aunty too
❤
❤
የእኛ ሹፌር የነበረው ክንዴ የማርቆሱ ታወሰኝ ( አይ ሞት ባይኖር!!)
ሁሉ ነገር የድሮው ያምር ነበር አሁንም መልካም ቢሆንም ነገር ግን አሁን ያለው ምስቅልቅል ልባችንን አደማው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን
Iam from Ethiopia l loved it too
እኔ የሚገርመኝ በዚያ ዘመን እንዲህ አይነት ሙዚቃ የሚገርም ነዉ
የድሮ ሙዚቃ!ደስ ሲል!!
Wonderful Gojjam and Gondar!!!
ethiopiawi nachew....tebab
ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ የማያልፍበ የማይሰለች
Very nice and sweet time please God back Ethiopia 🇪🇹 🙏 Pace
እንደው የዛሬ ዘፋኞች ግን እነዚህ ቪዲዮዎች አይተዋቸው ያውቁ ይሆን? ምንስ ይሉ?
ሙዚቃ ከስሜትና ስሌት ጋር ሲገጣጠም ምንኛ ደስ ይላል! ወው ትችላላችሁ!! ካሁኖቹ ‹‹ናታሞ ካሻሞ›› ስላዳናችሁን እናመሰግናለን!
የዚህ ዘመን ብርን እጅ ጥራቱን የት ያቃሉ ማን እደዚህ ዘመን እማይሰለችና እማይጠገብ
🤩🤩🤩
ወርቁ የኔ ዘመን።
Biytiful❤❤❤❤❤❤
Amazing! Unforgettable sweet olden memories ❣️
"አንቺ አለላ ሙዳይ" ትርጉሙን የሚነግረኝ
ለስላሳ አብለቅላቂ የሚያምር ማለት ነው (አለላ)
The best time ever
Just beautiful, awesome voices, I love it a lot a lot ah! 😌🎤🎧🎵💞💖💞💖
ዘይነብ
2024 let’s gather here ❤
We're here yehager sew
🥰🧡
😢💔❤
Am here ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ
❤
I'm from oromya i like it
I am from Eritrea ❤❤❤❤
ምርጥ ሙዚቃ መቸም ቢሆን አረሳችሁም
lovely song it remind me my childhood..........!!!
Old days of my country Ethiopia 💚💛❤️👏
ሀርግዬ የት ነው ያለሽው በጣም ቆጭቶኛል ገፍቸሻለሁ አሁን ነው እየተሰማኝ ያለው
ጎጃሜ ነህ እና መቼም አይጠፋህም
ይሁኔ
የሽመቤት ዱባለ ይሁኔ በላይ ዘመን ኣይሽሬ ሙዚቃ 👌
Yemayselech
ልጅነቴ ትዝ ትዝ አለኝ ይህነነ ሙዚቃ ስሰማ እረበሻለሁ
I AM ALWAY TOUCHED BY THIS UNFORGETABLE MUSIC
mama Gojam ena dada Arbamentch 💚💛❤
I'm from eritrea i like it
❤
ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
እውነት በጣም
ከጎረቤቴ ጎጃሜ ፍቅር ይዞኝ ብታይ 😂
ሂወት እንዲ ነች
elementary adel ?
Very great full and heart touching music!!!
እደኔ አሚወዳችሁ አለ አይ ትዝታ 😭😭😭
ምርጦች ወርቃማው ግዜ 👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
tebareku❤❤❤❤
ኡፍ የ ኣቤ ዜማዎች ይለያሉ
Oldies goldies.
ፍቅርና ጭውውት ግን በጨለማ ነው
ከነጋማ ወዲያ ያገር ልጅ ወድም ነው