Ethiopian Music - Neway Debebe "Eshet Belaw"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና ปีที่แล้ว +11

    ነዋይዩ የምወድህ ዘፍኝ ነህ በዚህ ዘመን የነበረ ፍቅር መተሳሰብ ከቤተስብ እልፈን ጎረቤት እየን እላየን ፍርሀት መከባበር ደግ የፍቅር ዘመን የዚህ ዘመን ልጆች የእንድ እናት ልጆች ነን እኮ ኑሩልኝ ❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 4 ปีที่แล้ว +13

    ኪሮስ አለማየሁና ነዋይ ይመሳሰሉብኛል።
    ሁልጊዜ አዲስና የማይሰለቹ ናቸው

  • @የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
    @የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 5 ปีที่แล้ว +12

    ነዋይ የኛ ቆንጆ ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ አሁንማ ለመታየት እንጂ ለመዝፈን አይደለም የሚወጡት

  • @solona2000
    @solona2000 5 ปีที่แล้ว +43

    እው ነተኛ የፍቅር ዘመን
    እውንተኛ ትዳር የነብረበት
    እውነተኛ ክርስትና የነበረበት
    እውነተኛ ጋደኝነት የነበረበት
    አሁን ዘመን ምኑ ይወራል .....
    ..... ዘረኝነታችን
    ..... ሙሰኝነቱ
    ...... ኑሮ ዉድነቱ
    ...... ክፋት ምቀኝነቱ
    ....... ስስት መዳራቱ
    ...... ኣምልኮ ጣ ኦቱ
    ....... ኣመንዝራነቱ
    ..... ንቀት ትእቢታችን
    ....... ጌታን ኣለመፍራታችን
    ....... ስድብ ንቀታችን
    ...... ውሸት ግልሙትናችን
    ....... ግብዝነታችን
    ....... ኣስመሳይነታችን
    ........ ሸንጋይነታችን
    ምኑ ቅጡ ይወራል
    መልካም ጎዳና ጠፍቶናል
    በንሃ ካልተመለስን
    ፍርድ ይጠብከናል ::

  • @kasumamo7371
    @kasumamo7371 5 ปีที่แล้ว +5

    ንዋይ ደበበ የምንም ጊዜ ምርጣችን
    በስኣቱ የሰቀልክበት ዘመንህ ነው
    ኑርልኝ ንውዬ

  • @MoonSun-wu2tx
    @MoonSun-wu2tx ปีที่แล้ว +15

    ንዋይዬ አንተ እራስህ ፍቅር ነህ አቦ!!

  • @fghgv4684
    @fghgv4684 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነዋይዋ የምድር ጦር ጓዴ በምንወዳት ቦታ ትዝታችንን ባናገኝም እግዚአብሔር ይመሰገን በሀገር አሜሪካ አብርን አለን የጓደኛ ጥግ ምርጥ ሰው አንተም አይዳም ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏

  • @WubaAylaw
    @WubaAylaw 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወርቃማ ጊዜ መልካም አስተሳሰብ የነበረበት ወቅት ደስ የሚል ስሜት ያለበት የጥንቷ ኢትዮጵያ አይጊዜ❤❤❤❤❤❤

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 6 ปีที่แล้ว +28

    ዘመን የማይሽረው ዘፈን!
    🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 6 ปีที่แล้ว +11

    ዘመን የማይሽረው ቆንጆ ሙዚቃ ሀረግየ እውነትም ሀረግ ነሽ ፍቅርሽ እንደ ሀረግ እየተሳበ አሳስሮ መች ሊለቅ ሀረገወይን ውቤ የጎንደሯ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሀረግ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ሽቁጥቁጥ አንድ ጋዜ ታማኝ በየነ አቅርቦት ይቅርታ ይቅርታ ብሎ ሢጠይቅ እዴት እዳሣዘነኝ ሁኔታው የኔ ደርባባ ታማኝ ግን አናዶኛል በጣም

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 ปีที่แล้ว +74

    አይ ዘመን ምንም ቃል የማይወጣለት ጊዜ ሁሉ ነገር እውነት የሞላበት ነበር ዛሬማ ሁሉ አርቴፍሻል አቦ የናንተን ዘመን ይመልስልን

    • @salamemare1793
      @salamemare1793 6 ปีที่แล้ว

      የን.እሽት

    • @ikramikram4633
      @ikramikram4633 5 ปีที่แล้ว

      Sara hana አሚንን

    • @Mesfinwond
      @Mesfinwond 5 ปีที่แล้ว +1

      100% doctret ygebawal dewaye

  • @efuyegela1959
    @efuyegela1959 5 ปีที่แล้ว +17

    Yep! We used to have REAL love to our girls. You can see his emotion and expression at the end of the song. He really mean it, not faking it. Lucky to be part of that generation.♥️👏♥️

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆጆ ምን ልበልህ ቤተሰብህን አተንም ጨምሮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 5 ปีที่แล้ว +5

    የንዋይን ሙዚቃ ስሰማ ሀገሬ ና ባሌ ትዝ ይሉኛል

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት,አክቲንግ,ግርማ ሞገስ,ሚያምሩ የሚያበሩ የሚያወሩ ውብ አይኖች❤ ማራኪ ድምፅ ነዋየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለዛ ውብ ዘመን የሚመጥን ሰው ኑርልኝ ረጅም የደስታና የፍቅር አመታትን ይስጥልኝ ጌታ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kulumtaie8283
    @kulumtaie8283 6 ปีที่แล้ว +38

    አቤት እውነት ከልባችሁ የዘፈናችሁ እናተ ናችሁ

    • @danielgebre1644
      @danielgebre1644 5 ปีที่แล้ว

      ብሓቂ ጽቡቕ ተዛሪብኪ

  • @desutube44
    @desutube44 3 ปีที่แล้ว +2

    ንዋይዬ የኔ ምርጥ።።

  • @weynitewel458
    @weynitewel458 2 ปีที่แล้ว +4

    ነዋዬ ወደወሃላ መለስከኜ አዳመጥኩት እባ እየተናነቀኝ

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 7 ปีที่แล้ว +27

    ዘፍኜ ያደኩባት ምርጥ ዜማ long live Neway Debebe

  • @goodthings8953
    @goodthings8953 5 ปีที่แล้ว +5

    Today's people of Ethiopia listen old musics when they love somebody!!!! still now!!!! Neway we love you !!! by the way, NICE MOVE!!!!!!

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 4 ปีที่แล้ว

      አትኝሁኝ ሆደ ባሻ አይ ግዜ በጣም ቃል የለኝም ንዋይየን የምወደው ሁሉም ዘፈኖቹ አስታራቂም የለ እውነት ነው

  • @yonas20121
    @yonas20121 6 ปีที่แล้ว +5

    I grow up with this MUSIC. Thanks.

  • @TEKLIT185
    @TEKLIT185 6 ปีที่แล้ว +16

    የድሮ ሰው እና ዘፈን ምመስል ጥራሽ የለም ንዋይ እዝጋብሄር ረጆም ዕድመ ይስጥህ

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 6 ปีที่แล้ว +4

    አድናቂህ ነኝ ንዋይ

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 ปีที่แล้ว +1

    Stylish Neway, adore all your creative skills!!!

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref ปีที่แล้ว +3

    ምንልሁን አካሌን በሙሉነውየሚነዝረኝ

  • @dumaeritrea2964
    @dumaeritrea2964 5 ปีที่แล้ว +19

    My mom she loves this music. When I was chilled she singing all the time

  • @bankbabi8580
    @bankbabi8580 6 ปีที่แล้ว +1

    ንዎይ ድሞጥህ ጠፉብኝ የሙዚቃህ ተካፉይ ነኝ ደስ ይለኛል ዘፈን አዲስ አላወጣህም በጉጉት እየጠበቀሁ ነው በርታ

  • @Mesu653
    @Mesu653 7 ปีที่แล้ว +24

    عياماحااوا........ጣፋጩ ዘመን

  • @ezratadesse3361
    @ezratadesse3361 5 ปีที่แล้ว +3

    I love this music! colorful sound ,strong lyrics and melody from our great legendary Neway Debebe

  • @KebedeWorkiye
    @KebedeWorkiye 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌኣዲሥ:ሥደሠት:ሢከፋኝየማዳምጠዉ:ጤናናእድሜይሥጥልን::

  • @sogoodaschalewdebebe7933
    @sogoodaschalewdebebe7933 6 ปีที่แล้ว +32

    ይመች ነዋዬ ምን ልበልክ እኔየገጠር ልጅ ነኝ ግን ፍቅር በገጠርይከብዳል ፍቅርን ለመጀመሪያ ያጣጣምኩበት ዘፈን

  • @Tizalegnyetntu-7
    @Tizalegnyetntu-7 4 หลายเดือนก่อน +9

    Anyone hire 2024? 👍

    • @BeteEstifanose
      @BeteEstifanose 3 หลายเดือนก่อน

      Me

    • @Ermi545
      @Ermi545 14 วันที่ผ่านมา

      Not hire ❌
      Say Here✅

  • @emperor4316
    @emperor4316 6 ปีที่แล้ว +3

    Ayy neway. Love the meaning of this song. Eshet belawigni. especially his moves when he said," kemiweduat gar, silu guada deji" at. 5:32. Yarada lij. Yimewchih

  • @memoalfarsi6844
    @memoalfarsi6844 7 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ደስ የሚል ሙዚቃ ዋው ነው እናመሰግናለን።

  • @weynitewel458
    @weynitewel458 2 ปีที่แล้ว

    ቡዛግዜየነበሩቱ ሰዎች አብዛኛቸው አልፎዋል የቀረውን አሪጅቶ ትዝታ ግን ኖረ እድመውን አብዝቶ ንዋዬ እድመና ጠና ፈጣሪ ይስህ

  • @jawarhusen
    @jawarhusen 4 หลายเดือนก่อน +1

    My father is love ❤️ this music every where ❤❤❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I remembered my childhood. I am tigraway

    • @mikyasawoke3651
      @mikyasawoke3651 2 หลายเดือนก่อน

      This is music, at least. You don't need to mention this or that

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 6 ปีที่แล้ว +2

    MY mother love this song she was singing when i was child hoood

  • @sogoodaschalewdebebe7933
    @sogoodaschalewdebebe7933 6 ปีที่แล้ว +17

    የሚገርመኝ ቀን አድቀን ሰፈራቸው አገዳ ነበር አይኖን ለመየት እዛውስጥ ነበረ እየተደበኩ አይኖን የማየው

  • @luwambirhane6520
    @luwambirhane6520 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ. ዘመን. ምን አለ የድሮን ነገር. መመልስ. ቢቻል. ይበርከት. የፍቀር የምተሳሰብ የመ ፈቃቀር. የመከባበር. የፈርሃ እግዛቤር. አረ. ምኑ. ቅእቱ. ነገር ግን. በምስማት. ነው. የድሮ. ሰውች. ምን. ያሀል. የትባርካችሁ. ናችሁ. በናተ. ቀናን. ፅልዩልን. የሄ. ትውልድ እንዲባረክ. የውንት. የከፋ. ትውልድ. የማንታዘዝ. ፈታርይን. ማንፈራ. አርስበርስ. ምንባላ. ብቻ. አንድዬ. አስበን. የቅእር. በልን. ያሁን. ትውልድ. ላንተም. አልተምችንም. እና. እንኩአን. እርስ. በርስ. ለንሰማማ. አቤቱ. ጌታሆይ. አስበን. በቃ. በልን. 🙏🙏🙏😥😥

  • @fishbarracuda7132
    @fishbarracuda7132 7 ปีที่แล้ว +2

    I grow up with this music. Thank you Neway. i wish you long life.

  • @benibeniman3386
    @benibeniman3386 6 ปีที่แล้ว +4

    እንደፀጋዬ ድጋሚ ብትሰራው አሪፍ ነበር

  • @tesnott
    @tesnott 29 วันที่ผ่านมา

    My favourite music during my childhood

  • @haluyeenatwa53
    @haluyeenatwa53 6 ปีที่แล้ว +4

    ሺ አመት ኑርልኝ የኔቆጆ

    • @tibebualelig9236
      @tibebualelig9236 6 ปีที่แล้ว

      qonjye.

    • @Mesfinwond
      @Mesfinwond 5 ปีที่แล้ว

      Keza yebelete le newaye tena ena edina ystew

  • @segensam5052
    @segensam5052 4 ปีที่แล้ว +1

    To be honest I wasn’t born and rise on his time, but my broth u dose and still he is crazy of this guy, and Efrem tamru, so do I, but I don’t what he is saying, bcz I don’t know Amharic but the melody kills me

  • @blml7524
    @blml7524 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሰዉ

  • @yonas20121
    @yonas20121 3 ปีที่แล้ว

    GOD, IST MIT DIR GOD SEGNE DICH UND DEIN SEELE. Du bist der Best, VIELEN DANK.

  • @hadiyajebril4613
    @hadiyajebril4613 ปีที่แล้ว

    Akiste ke 30 amet bohala meta benatsh na bela yemilewn yeneway zefen feligelegn Belagn zare new bedenibe yesemahut ❤️🥰❤️🥰❤️🥰

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว

    Niwayeye I happy to hear that song after 18 years ago.
    Love you and really I love thisonge. You are a great person if I mey sey. Good luck Niwayeye debebe.

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 5 ปีที่แล้ว +5

    Living Legend!!

  • @desutube44
    @desutube44 3 ปีที่แล้ว

    ወርቃማው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘመን 1970ዎቹ ካፈራቸው ወርቃማ ከዋክብት መሀል ግንባር ቀደሙ ፈርጥ። ንዋይ ደበበ። ግጥም ፅፎ ዜማ ደርሶ በድምፁ ያንጎራጎረ ፈር ቀዳጅ አርቲስት።!! 1ኛ ።

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ መዋዕለ ህፃናት የህፃንነቴ ትዝታ ዉልብ ኣለብኝ ለመሆኑ ይሄዘፈን ከወጣ ስንት ኣመታት ሆነዉ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 5 ปีที่แล้ว +2

    Aye zefen mela beign esti mela I love this part long life neway

  • @bakavelirizla8015
    @bakavelirizla8015 6 ปีที่แล้ว +3

    I love you neway as musician just like I love bob marley and 2pac

  • @MimiMimi-bt4ex
    @MimiMimi-bt4ex 5 ปีที่แล้ว

    Wow mert zemn neber egzabher betam amesgnalu yenat zemn sew bemeun newy edemina tena yestk

  • @nardosdemissie2711
    @nardosdemissie2711 8 ปีที่แล้ว +12

    I love you bro!!

  • @getuberha3466
    @getuberha3466 6 ปีที่แล้ว +2

    You an interesting artist love you for ever

  • @betgsetatnafu5572
    @betgsetatnafu5572 7 ปีที่แล้ว +16

    ተቀጠፍ ሎሚ ተበላ ትርጎ አይ ሰወድህ😘😘😘

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 6 ปีที่แล้ว

    ሆዴ መላ መላ👌🏼👌🏼
    መላ መላ

    • @kidistchala3228
      @kidistchala3228 6 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @gebriemelkamu7822
    @gebriemelkamu7822 ปีที่แล้ว

    Non stop ,amaizing music.

  • @shirtyshirty9814
    @shirtyshirty9814 5 ปีที่แล้ว +4

    Hulum ngr benant gize ker♥♥♥♥♥

  • @ZahraDiinIslam
    @ZahraDiinIslam ปีที่แล้ว +1

    Allah good news thanks I love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nmarkose
    @nmarkose 6 ปีที่แล้ว +2

    He is a legend

  • @rahelelove8812
    @rahelelove8812 7 ปีที่แล้ว +1

    waye zema zafane dero kara yahun zafane kotatam becha dan zema yalaw ekane yalam Newyeye yamer ejige naw yamewdeh ❤

  • @najatmohamed8514
    @najatmohamed8514 6 ปีที่แล้ว +3

    Neway sewodek eko
    mucik turgumun buzuwm balqem dess yelegnal betam

  • @sam12345768
    @sam12345768 ปีที่แล้ว

    i have never seen these or i may be forgot.

  • @robertdixon7856
    @robertdixon7856 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ልጅነት።

  • @yohannesassefa1354
    @yohannesassefa1354 5 ปีที่แล้ว +1

    A WONDERFUL MUSICIAN

  • @sababekele40
    @sababekele40 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንዋይዬ 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @galloditerachina2092
    @galloditerachina2092 6 ปีที่แล้ว +1

    I missed my Mom wen I listened to this

  • @almudmuletagetu5739
    @almudmuletagetu5739 6 ปีที่แล้ว +1

    Dero degu geza yefeker ategefa konjo Newaye

  • @hayatabdie7912
    @hayatabdie7912 6 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታየ ነህ ንዋይ እርጅም እድሜ

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro หลายเดือนก่อน

    የያምር ዘመን❤❤❤😂😂😂

  • @goodthings8953
    @goodthings8953 6 ปีที่แล้ว

    best music people in Ethiopia!!!!

  • @melmsis1760
    @melmsis1760 6 ปีที่แล้ว +1

    beza gize bnor newayn neber magebaw😍😍😍😣

    • @608756
      @608756 6 ปีที่แล้ว +2

      enen agbigna ahun newayin new mimeslew kkkkkkk

    • @melmsis1760
      @melmsis1760 6 ปีที่แล้ว

      even he's son .... aymeslewm sorry😜😜

    • @santacruse6655
      @santacruse6655 6 ปีที่แล้ว

      Ehete lik nesh hulu negeru natural new melku degmo he is the most Handsome celebrity ever in Ethiopia

    • @maraiamchanal4366
      @maraiamchanal4366 6 ปีที่แล้ว

      Erebakesh Ene wesedkut

  • @assefagebremariam67
    @assefagebremariam67 11 หลายเดือนก่อน

    መልካሙ ተበጀ

  • @haluyeenatwa53
    @haluyeenatwa53 6 ปีที่แล้ว +1

    ስወድክ እኮ

  • @benybey8966
    @benybey8966 6 ปีที่แล้ว +2

    ንዋይ የሚያክልክ አለ ግን ?

  • @solomonmelaku9583
    @solomonmelaku9583 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘፈን አፋችንን የፈታንበት

  • @bakavelirizla8015
    @bakavelirizla8015 6 ปีที่แล้ว +1

    The legendary neway

  • @moab5417
    @moab5417 4 ปีที่แล้ว

    mechem bisemaw ende addis madamtew zefen. who loves the beat? beteley the drum,,,,?

  • @sileshiesimeneh5054
    @sileshiesimeneh5054 6 ปีที่แล้ว

    ohhhh zimmm beye ladamitew eski

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 ปีที่แล้ว +4

    ያሁኖቹ ዘፋኝ አሉ እንጅ በሰከንድ ነው የሚሰለቹት እነዚህ እኮ አይጠገቡም ሴቱም ወንዱ

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 7 หลายเดือนก่อน

    ነዋይ😘😘😘

  • @biniyammarew2987
    @biniyammarew2987 7 ปีที่แล้ว +2

    I Love You Neway

  • @NatiMan-hf9mp
    @NatiMan-hf9mp 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ አባቢ

  • @tsehaykebede1981
    @tsehaykebede1981 5 ปีที่แล้ว

    original classic work

  • @shukriborde1051
    @shukriborde1051 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for all Ethiopian musician.

  • @kdbandwagon8500
    @kdbandwagon8500 7 ปีที่แล้ว +1

    this guy is a Amazing singer

  • @zanbaahamed4256
    @zanbaahamed4256 7 ปีที่แล้ว +6

    I love you so much 😍😍😍💓

    • @memeyoutube5576
      @memeyoutube5576 7 ปีที่แล้ว

      kabar ladaro artistoh awdhulw wow maliha

  • @haftomabay7337
    @haftomabay7337 8 ปีที่แล้ว +1

    I Love you Niway debebe

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤት ዘፈን ድሮ ቅረ ኣይይይይይ ልጅነት የ

  • @habtedmamu
    @habtedmamu ปีที่แล้ว +1

    Newaye nurlene

  • @wondiyeseid9314
    @wondiyeseid9314 7 ปีที่แล้ว +1

    the owner of uniqe sound .................neway neway.....................thank you.

  • @hagtilahun
    @hagtilahun 6 ปีที่แล้ว

    The Golden Age!!

  • @selenators398
    @selenators398 5 ปีที่แล้ว

    Ay newayiye kelibu konjo melku dimtsu siwedew ye iwunet

  • @rehimamohd8624
    @rehimamohd8624 7 ปีที่แล้ว

    wow dese yelale betam ewodehe Neway konejo i lave you

  • @mikulove8173
    @mikulove8173 5 ปีที่แล้ว +1

    Neway abet zefan

  • @simontekle4444
    @simontekle4444 6 ปีที่แล้ว

    I am eritrean lavely song

  • @ሓሲብክሉዶፌሩዘይ
    @ሓሲብክሉዶፌሩዘይ 6 ปีที่แล้ว +2

    The king

  • @enayko5471
    @enayko5471 6 ปีที่แล้ว +2

    Uuuufffff 🙄😘