#etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 วันที่ผ่านมา +2

    አቧራችን ተራግፎ ሁሉ ቆንጆ ሆነ 🙏
    እናመሰግናለን ❤
    እንኳን ለኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን አደረሳችሁ🎉

  • @MammeSuleman
    @MammeSuleman 6 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹መልካም አድሰ ዓመት 2017 ዓ.ም

  • @TigistAsefha-b5i
    @TigistAsefha-b5i 6 วันที่ผ่านมา +3

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን2017 የሰላም የጤና የብልፅግና ዘመን ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MammeSuleman
    @MammeSuleman 6 วันที่ผ่านมา +4

    የዛሬው ትጋት ለነጌው ቱሩፋት ነው አድሱ ዓመት ሠላም ብልፅግናና ፍቅር የተሞላበት እንመሆን ምንም አንጠራጠሪም

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 วันที่ผ่านมา +3

    ብልጽግና ሰርቶ ማሰራት የሚችል leading by example እውቅናም የሚሰጥ የሚገርም ፓርቲ ነው ❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 6 วันที่ผ่านมา +1

    እህት አዳነች ቀጣይ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዶር አብይ ሁለተኛ ዙር 4 አመት በዀላ እንመርጥሻለን
    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዊ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 6 วันที่ผ่านมา +3

    Happy Ethiopian New Year 2017!

  • @ah6121
    @ah6121 6 วันที่ผ่านมา +1

    Happy Ethiopian New Year 2017!🎉🎉

  • @DaneboGamada-z4w
    @DaneboGamada-z4w 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደሰ አለች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @JanoFentaw
    @JanoFentaw 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም እመቤት እረ እኛን ልጆቻችንን ጥለን የመጣንውን ኢቴቢያውያን መላ በሉን በቃ ስደት ተምርን እዳልተማርን በድሱ አመት 😂

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 6 วันที่ผ่านมา

    ከመድረኩ ጀርባ ያለው ተንቀሳቃሽ ምስል በጣም ይረብሻል። ንግግር ሲደረግ ቀልብን ይስባል ለውደፊት ትኩረት ቢደረግበት መልካም ይመስለኛል።

  • @l.birhan
    @l.birhan 6 วันที่ผ่านมา

    Happy new year, No more GMO in Ethiopia!!!

  • @mihretugashu9113
    @mihretugashu9113 6 วันที่ผ่านมา +2

    አለቃ ደሞዝ ደጀኔእና እኔ ቸግሮናል

    • @ah6121
      @ah6121 6 วันที่ผ่านมา

      Salary increased 330%. Abshir!!

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ምን ቸገራቹ ሰሜን ወሎ እንደፈለጉ መንቀሳቀስ የለ ዛሬ ደና ዋለ ሲባል ነገ ደና አይዉል እባካቹ መላ በሉን ወገን ሰርቶ መግባት አልቻለም😢😢😢😢 የገጠር ሰዉ በሚከፍለዉ መስዋትነት የከተማሰዉ በሰላም ይዉላል አጅብ እህኔ በከተማ ቢሆን እስከዛሬ ታስቆሙት ነበር ምድረ ሆዳም ለሆዳቹ ብቻ ምታድሩ 😢😢😢😢ይብላኝ ለሰሜን ወሎ ህዝብ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 6 วันที่ผ่านมา

    ❤ አይ ወጋኖቼ ፦
    ❤ ወንድሞቼ ፦
    🎉 አዝናለሁ ።
    🎉 የሞተ ፦ ብቻ ፦ ተጎደ ፦
    🎉 እንዴት ~ ቃልኪዳን አፍርሶ የሀገር መከለከያ ሠራዊት አባል ሆናው በክህዳት አሰቃቂ ግድያ ፈፅማው ይቅርታ ና ምህራት ?
    🎉 አይደራግም !
    ❤ ፋፅሞም አለምንም መስማትም አልፋልግም ።
    🎉 ይህ ደግማኛ ክህዳት ነው ።
    🎉 የማንኛችን “ ደም “ ከሌለው ይራክሰል ??
    ❤ ዝንታ አለሜን አዝናለሁ ።
    ❤ ለሀገሬ መንግሥት ትልቅ አክብሮት አለኝ ።
    🎉 ነገር ግን እንደዚህ የወንድሞቻችንን ፦ “ ደም “ ፦ ያራክሰሉ ብዬ አይደለም !
    “ በውኔ ፦ በህልሜ “ አለምንም ።
    🎉 ስለዚህ እኔን ያልገባኝ ያልተራደሁት ሁኔታ ይኖር ይሆን ???
    ❤ ወንድሞቼ ፦ ወጋኖቼ ፦ ወይንስ ፦ እኛን ለማከፋፋል ፦ የተሸራበ የጣለቶቻችን ፦ ሴራ ና ታንኮል ይኖር ይሆን ???።
    ❤ የሚላው የለኝም !
    ❤ “ ዕንባዬን “ ፦
    ❤ ለእግዚአብሔር ፦ ሰጠሁ ፦፦
    ❤ እርሱ ፦ ፍርዱን ፦ የልጆቹን ፦ ደም ና ዕንባ አይራሣም አምናለሁ ።

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 6 วันที่ผ่านมา

    Happy New year. It a New year. We. Ethiopian must aksept Respekt our Remarekable pragmatic Visionerey Grate Leder ship,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤, New life start for all Ethiopian, prosperety party, is merakel Game changer and ouer merakel Remarekable pragmatic Visionerey Grate Leder Dr Abye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ all the baste,
    ❤❤❤❤

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 6 วันที่ผ่านมา

    Abate mashkabte

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 6 วันที่ผ่านมา

    Kuche bdge chebhaba yablgna akwam now

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 วันที่ผ่านมา

    ማጨብጨብ ግን ግደታ ነዉደ ጎበዝ ?? መጨሴ ምድረ አጨብጫቢ ሚያጨበጭቡበትንኳ ማያቁ ድፍን ልቦች የስራችሁን ይስጣቹ።

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 6 วันที่ผ่านมา

    Era kuhe balu balls gna amlak

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ አጨብጫቢ ህዝብ 6አመትሙሉ ያጨበጭባል

  • @teodorecity
    @teodorecity 6 วันที่ผ่านมา +1

    New year dero kere

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 6 วันที่ผ่านมา

      100%👌🙏

    • @AkinawWagari
      @AkinawWagari 6 วันที่ผ่านมา

      ant rasik dero kerek

    • @teodorecity
      @teodorecity 6 วันที่ผ่านมา

      @@AkinawWagari awo dero kerew