ኮሜዲያን ፖድካስተር እና የሆሊውድ ተዋናይ....ያነሷቸው ብዙም ያልተነገረላቸው ሰዎችና መፅሐፍት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ค. 2024
  • The Joe Rogen Experience የተባለ ሾው ላይ Terrence Howard የተባለው ተዋናይ ብዙ አወዛጋቢ አከራካሪና አነጋጋሪ ሳይንሳዊ ኅልዮትና ሃሳቦችን እና ብዙ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አንዳንዶቹ እምብዛም ያልተወራላቸው ሳይንቲስቶችን የጠቀሰ ሲሆን....
    የተናገራቸው እና ያቀረባቸው ሃሳቦች አንዳንዶቹ እጅግ በጣም ወጣ ያሉ ግራቪቲ ፌክ ነው የሳተርንን ሞዴል ያለ ግራቪቲ እንደሰራ እና ብላክ ሆል የለም የመሳሰሉትን ሃሳቦች ያንሸራሸረ ሲሆን...
    እዚህ ላይ ሰፋ አድርገን የምየፈናየው ግን የጠቀሳቸውን አንዳንድ ሳይንቲስቶች እና መንፈሳዊ ሳይንቲስቶችን እና መሰል መፅሀፍትን ወደፊት በዝርዝር ለማየት እንዲያመቸን ማስተዋወቅያ የሆነ ፕሮግራም ነው።
    Use this link to watch the show..
    • Joe Rogan Experience #...
    This is our telegram Channel
    t.me/Fruit_oflife

ความคิดเห็น • 13

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @fasilabegaze8154
    @fasilabegaze8154 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነዉ። ወዳጄ በርታልኝ!

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ አመሰግናለሁ።

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሲ: loved it!

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      Glad to hear that Mastuye.....

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน

    THROUGH PYTHAGORAS'S TEACHING
    .
    .
    .
    .
    Plotinus was a pythagorean illuminist (Neo-Platonist) during the middle ages. After him Leibniz comes.

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน +1

    D.Bohm

    • @yonashabte1639
      @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน

      ከመናገርህ በፊት ነው የፃፍኩት 😂። ደቂቃውን እየው። እንደምትወደው የሆነ ጊዜ ነግረኸኝ ነበር on facebook

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน

    Music is aural mathematics. That is why....

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน

    በሂሳብ
    Pythagoras
    Leibniz
    Plato
    Euler
    The Grand unified theory of everything!!!ን ሰርተውታል።
    በሌላ ሰብጀክት.....

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 2 หลายเดือนก่อน

    Pdf forever!!!!