"ሰውን የማይወድ አላህን ሊወድ አይችልም"/ውሎ/ ከኡስታአዝ ኑሩ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 478

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +171

    እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ኡስታዝ ኑሩ አንዴ የተናገራት ንግግር ውስጤ ነች ስለ እናት እናትህ ቆጮ እየበላች አንተ ከሚስትህ ጋር ክትፎ ትበላለህ አያንቅህም 😭ቀላል ያንቃል እኔም አባቴ በ7 አመቴ ነው የሞተው እናቴ ካለ አባት ነው አሳደገችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንደ አንተ ጥሩ ሰው ያብዛልን ኡስታዝ ኑሩ አክባሪህ ነኝ

    • @emanbintendris6359
      @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว +3

      ተባረኪ ፀባዬ መልካም እናመሰግናለን።

    • @taibahtaibah7776
      @taibahtaibah7776 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ እኔም አባቴ የሞተብኝ 6 ባመቴነዉ እኔና እህቶቸን እናቴናት ብቻዋን ያሳደገችኝአሏህ እናቶቻችነን ሀያታቸዉን ያስረዝምልን ያረብ

    • @taibahtaibah7776
      @taibahtaibah7776 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ እኔም አባቴ የሞተብኝ 6 ባመቴነዉ እኔና እህቶቸን እናቴናት ብቻዋን ያሳደገችኝአሏህ እናቶቻችነን ሀያታቸዉን ያስረዝምልን ያረብ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +1

      እኔም አባቴን የሞተብኝ 5አመቴ ነው እናቴ ናት ውሀ በጀርባዋ ተሸክማ እና ባአህያ እየጫነች ያሳደገችኝ ከእኔ ጋር አራት ነን አላህ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤እናቴ እወድሻለሁ ሺ አመት ኑርልኝ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @sabr9053
    @sabr9053 2 ปีที่แล้ว +143

    እስልምናዬ ውዱ ሀይማኖቴ ብትገላታ ብትሰቃይ ወደ አላህ ተጠጋ ከአላህ ጋር ስትሆን መፈስህ ይታደሳል 😍😍😍

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว +106

    ምን አለ ጥቂቱ እንኳን እንደዚህ መልካም ሰው ማድረግ ብንችል የት በደረስን። ወንድሜ እ/ር ዘመንህን ይባርክ የስራ ባልደረቦችህንም እንዲሁ።

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +110

    ኡዝታዞች ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤እኛም የእናንተን ተምሳሌት ተከታይ ያድርገን
    የእናትና የህፃናት ማየት በጣም ደስ ይላል😢

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 2 ปีที่แล้ว +78

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ

  • @edesa9083
    @edesa9083 2 ปีที่แล้ว +65

    ኡሥታዞች የኛ ዉቦች እረጂም እዲሜ ይሥጥልን

  • @herobrine3245
    @herobrine3245 2 ปีที่แล้ว +53

    I am a Christian, but, I really appreciate Ustaz for all his amazing contribution to the society. God bless him!

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 ปีที่แล้ว +43

    እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባረካቹ🙏🇪🇹❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ኡሰታዝኑርቱርክ።ሁሎምእደሱቢሁኑ

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha 2 ปีที่แล้ว +15

    This made my eyes drop tears.
    ይህ ፊቴን በእምባ አጥለቀለቀው።
    አላህ ካለ እኔም በአቅሜ አንድ ቀን ይሀን ሚመስል ለህብረተቤና ለሀገሬ አበረክታለው። ለሱም ካሁኑኑ እሰራበታለው። አላህም ያሳካዋል inshaAllah.

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ይስጥህ አባታችን
    መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈለው
    ከሰው የፈጣሪ በረከት ይበልጣልና💚💛❤💒💒💒🕌🕌🕌☝☝☝

  • @bbn2326
    @bbn2326 2 ปีที่แล้ว +18

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ይሄ ፕሮግራምሽ ምርጥ ነው በየቦታው እየሄድሽ የምትደክሚው የውሎ ፕሮግራምሽ በጣም ነው የምወደው አላህ ይባርክሽ እህትሽ ከሳውዲ

  • @halimab609
    @halimab609 2 ปีที่แล้ว +17

    የአይታሞት አባት ኡስታዛችን ኑርልን
    ኢቢኤሶች በርቱ

  • @user-qr5jh6bl1o
    @user-qr5jh6bl1o 2 ปีที่แล้ว +19

    ሁሉ ጊዜም እቅዴ ይህ ነዉ አላህይስክልኝ፣ጀዛክምአላህኸይር

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ የአላህ መልዕክተኛነቢዩ (ﷺ) ይህን ብለዋል:-
    "ሐጅ ማለት አረፋ ነው”
    የዛሬዋ ቀን ልዩ እና የተባረከች ቀን ነው ሁላችንም አላህ በመጠየቅ በመልካም ተግባራት በማሳለፍ ለሀገራችንም ብሎም ለዓለም በዱኣ እንበርታ
    አላህ ከሚጠቀሙበት መልካም ባሮቹና ከእሳት ነፃ ከሚባሉት ያድርገን

  • @lulufromethiopia1393
    @lulufromethiopia1393 2 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ ገና ምርጥ ሰው አቀረባችሁ ebc ዎች

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 2 ปีที่แล้ว +10

    ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ EBS እናመሰግናለነነ ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ስላሳያቹን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 ปีที่แล้ว +13

    i am christan but i love my muslim ppl u r so good

  • @ayelechadmassu894
    @ayelechadmassu894 2 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር አምላክ ለስራህ ዋጋ ይክፈልህ በተለየይ ዘር ከሀይማኖት ባለመምረጥህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว +14

    ያራቢ ሃጋራችንን ሰለም አድርግልን
    ኡስታዞቻችንንም ራጅም እድሜ ስጥልን ያራብ በራህማት አይንህ እያን

  • @rozeroze6779
    @rozeroze6779 2 ปีที่แล้ว +6

    አለሀምዱሊላ ሀምደን ከቲረን ሙባረከን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ይስጠን ያረብ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i 2 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዝ የምልህ የለኝም ጀዛከአላህ ኸይር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከነባልደረቦችህ አላህ ያስደስታችሁ

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 2 ปีที่แล้ว +9

    የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ ሀናን ውዴ የሚስኪኖች እናት አላህ ይጠብቅሽ ሌሎቻቹንም እድሜና ጤና ይስጣቹ እኛም የናንተን ፈለግ የምንከተል የድርገን

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 2 ปีที่แล้ว +12

    ውስታዝ መልካም ስራህ አላህ።ኢቀበልህ ከመላው።ቤተሰብህ እረዥም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይወፍቃችሁ አላህ ይገዛችሁ ኡስታዝ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻሀላህ ኡስታዜ እረጅም እድሜ ኑርልን አባ ከዚሂ በላይ አላህ እንድትሰራ ይርዳክ ❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +22

    ረጅም እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ❤️❤️❤️

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ፈጡም እንደማመር ማሚ

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว +6

    በናንተ ሁሌም እንደኮራን ነው የኛ መምህሮች🌹🌹🌹🌹

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክ መልካም ሰዉ ነዉ ከቤቱ ፍቅር ጀምሮ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ጤና ሰቶህ ከዚህ በላይ የበለጠ የምትሰራ ያድርግህ

  • @aliandheyatyoutube3190
    @aliandheyatyoutube3190 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰውን ያላመሰገና አላህን አያመሰግንም በሚለው ይስተካከል ። እናንተንም እናመሰግናለን

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +3

    ያ ሰላም ምንኛ መታደል ነው ያ አላህ ውስጤ ነው የረካው
    ሀናንዬንም ኡስታዞቻችንንም አየሁ ሹክረን

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዜ ኑሩ ቱርኪ የሚስኪኖች የቲሞች አባት አላህ ሀያትህ እረጅም ያድርገው አላህ ይጠብቅህ ላላህ ብዬ እወድሀለው ebsዎች እናመሰግናለን

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 2 ปีที่แล้ว +13

    እረጂም እድሜ ለኡሰታዝ ኑሩ ቱረኪ ከነባልደረቦቹ ኢቢኤሶችም እናመሰግናለን

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 ปีที่แล้ว +11

    ኦሰታዞቻችን አላህ እድሚና ጤና ይሰጣችሁ ለመላ እስልምና አምነተ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤ebs

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +3

    እጂግ በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይሥጣችሁ

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ ይለያል ማሽ አላህ እዲሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ ረበና ልጆችህ እዉሥል ይዲረሱ ይዴጉ ኢቢኤ ተባረኩ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ ይህ ነዉ ሰዉኛአ። ሀይማአኖትና ሥራህ ሲተሳአሰር

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነትንና ፍቅር ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ
    አሏህ ዋክበር እረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዝ

  • @lulumohammed9446
    @lulumohammed9446 2 ปีที่แล้ว +4

    ጃዛክአላ ኡስታዜ እኛም የቲሞችን የምንረዳ ያድርገን ኢንሻአላ ያረብ ሃገራችንን ሰላም ያድርግለን

  • @hijazuusman7949
    @hijazuusman7949 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fatiyabdi1005
    @fatiyabdi1005 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋሃ ከና ሙሉ በልዳራቦች ቤታሰቦች

  • @memeg3293
    @memeg3293 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰውን መርዳት መታደል ነው አምላክ እንደዚህ አይነቱን ያብዛልንንንንንሊያዬ የምወድሽ ቆንጅዬ የኢቢኤስ ድምቀት ግን ግን. ግን. ግን. ግን. ዛሬ ሱሪሽሽሽሽሽሽሽሽ እርጉዝ አስመስሎሻልልልልልልል

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 ปีที่แล้ว +7

    በመልካም ስራ ላይ ተሰማርታችሁ የሚስኪንን እንባ እምታብሱ አላህ ጄዛችሁን ይክፈለው መታዴል ነው ❤❤❤❤

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረበና በጣም ደስ ይላል ስንተዛዘን አላህም ያዝንልናል መልካሞች ይኑሩ በነሱ ነው እኛም ያለነው መልካሞች ነመካከላችን ስላሉ ነው አላህ ረህመቱን ያለቋረጠብን እንጂ ብዙ ክፋቶችም በመካከላችን አሉ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሞቹን ያብዛልን

  • @ranu2992
    @ranu2992 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንዴት ደስስየሚል ነዉ ኡስታዝና አላህ ረጅም እድሜይስጥልን

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ መታደልነው መስጠት ያስደስታል ምኞቴነው አላህያሳካልኝ ያረብ

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ኡስታዝ ኑር ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስልኝ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +5

    ያረቢ ምናለ ህልሜን እውን ብታረግልኝ ምኞቴ ይሄ ነው ግን. ተስፋአልቆርጥም ኢሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው

    • @user-ky6rx8sp2f
      @user-ky6rx8sp2f 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም በጣም ምኞት አለን አላህ ያሳካልን

    • @faridamohammad1952
      @faridamohammad1952 2 ปีที่แล้ว +1

      Allah yasakalish inem wly mingote new insha Allah

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የዘንድሮ ኢደል አደሀ ከምንጊዜም በላይ በደስታ የዋልኩበት በደስታ ያለቀስኩበት ነው የተቸገሩትን መርዳት አይታሞችን ማስደሠት እዴት ደስ እደሚል

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስል ኡስታዝ አላህ ኢድሞትን ያሪዝምልን 👏👏👏

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ምርጥ የኢትዮጵያ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍፍፍ አቦ አላህ ይጨምረልህ ኡዝታዜ ❤️❤️🌹😭

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว

    የጥንካሬና የስፋ ምሳሌአችን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ።ጀግና የስራ፤የተግባር ሰው።ለእምነቱ ሲል በወያኔ እስር ቤት የተሰቃየ የፅናት ምልክት።መቼም ህወሀት ንፁህ ስትሆን ያመዋል።ስትጨማለቅ፤ሙሰኛ ሱሰኛ ስትሆን ግን አይነካህም።ጌታየን ካልክ እንደፈርዖን "ጌታህ እኔ ነኝ"ሊልህ ይፈልጋልና።

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 ปีที่แล้ว +13

    may Allah give you the best reward 🤲🤲🤲🤲

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝና ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያረብ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታህ ትህትናህ አነጋገርህ መልካምነትህ ብቻ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-eg9hj9or5y
    @user-eg9hj9or5y 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዜ ኑሩ ቱርኪ በጣም ነው የምወድክ

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኡስታዙና

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 2 ปีที่แล้ว +8

    እድሜና ጤና ይስጥህ ኢቢኤሶች ጎበዞች

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችንም ኢትዮጵያዊ እንዲህ ብንረዳዳ የት በደረስን ሁሉም ሰው እንዲህ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ወላሂ

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 2 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻአላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ውሰታዝ

  • @hertube2960
    @hertube2960 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችሁንም በጣም ደስ የሚል ኸይር ስራ ነው።

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ማሻ አላህ የሚስኪን አባት ነህ በርታ በናተስር ያሎት በሙሎ አላህ ጀዛችሀ፪ን ይክፈልችሁ አላህ ከናተጋር ይሁን

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህይጠብቅህ ዉስታዝ በክፉየሚያይህ አይንን ይያዝልህ ወላሂ በምትሰራዉኸይርስራህ በደስታአለቀስኩ እኔበሆኩ ነዉየሚስብለዉ ኸይር ስራበሚሰሩሰዋች እቀናለሁ እኔበሆኩ ነዉየሚለዉ ሌላነገርአያስቀናኝም በሀያያቴ እኔንም አስገቡኝ ቀጥታ የማገኘ አችሁን የዉስታዝን ብታገናኙኝ 🙏🙏🙏

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአለህ ማሸአለህ ኡስተዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች የምስኪኖች አበት ረጅም ሀያት ከአፊየ ገ አለህ ይስጥህ ቤተሰቦችህን አለህ የቆይልህ ጀዘክአለህ ኸይር

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አቢቢ አላህ ያቆይህ ወላሂ ላንተ ቃል የለኝም ያተ በመሆኔ እድለኛነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜህ ይባረክ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በርታ ኢቢኤስ አንደኛ ናችሁ እናንተም በርቱ

  • @user-kk2zp5he3x
    @user-kk2zp5he3x 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ በዱኒያ በመከራ መሠሎቻችሁን ያብዛልን ያርብ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎችህን ያብዛልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኩራን

  • @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
    @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ እደት ደስ ይላል የእናትን እንባ ማበዝ ደስታ በፊቷ መፈፋጠር እጅግ ደስ ይላል
    ረጅም እጅም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ኡስታዜ ያረብ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ ለራስ ነው መታድልም ነው ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @ansha7809
    @ansha7809 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይሰጥህ ኡሰታዜ ማሻአላህ 😭😭😭😭😭

  • @user-dt7fg4pb3e
    @user-dt7fg4pb3e 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜ እና ጤናይስጥህ

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አላህ ማአኩም ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ 😍😍😍💕💕

  • @hayatmohammed9139
    @hayatmohammed9139 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ እደት ደስይላላ ኡስታዜ የኛ ጀግና

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝና

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ቀልባችን አርጥብልን ቀልብ ስጠን ያረብ

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 2 ปีที่แล้ว +4

    እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ኡስታዙና

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ያረብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ አሚንጋር ይስጣችሁ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ያረብ

  • @shekrayshekry9758
    @shekrayshekry9758 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ከይር ስራህን ይቀበልህ ዉድ ኡስታዛችን አላህ ሀያትህን ያርዝመዉ 😍😍😍አፍያጋር ከነ ቤተሰብህ ኡስታዝ

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-zs2oj9mm7l
    @user-zs2oj9mm7l 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የጠብቅህ አስታዜ ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻአላህህህህህህ ኑርልኝ እድሜህ እረጂም የሁን

  • @starsta4091
    @starsta4091 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ፡አላህ፡ያክብርልን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡዝታዜ ሸ አመት ኑር አላህ ይጥብቀህ ያረብ ❤️❤️🌹

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +3

    በጠም ደስ ይለል ስውን መርደት ስው መሆን በቂ ነው
    ኡስተዞች አለህ ሙሉ ጤነ ርጅም እድሜ ገ ይስጥልን
    ebs ነንቴንም በጠም ነው ያምነመስግነው በኡኩልነት ስለ ምትስሩ ያተቸገርን ያለ ልዩነት ስለምትስሩ ስለመስግነቹ አለ መለፍ ንፍግነት ነው

  • @momestube
    @momestube 2 ปีที่แล้ว +5

    ماشاءالله تبارك الله ربنا يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب العالمين واياكم اجمعين يارب 😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +2

    #ማሻ አላህ ውስታዜ አላህ #ይቀበልህ ምን ያማረ ስራ ነው ያረቢ እኛንም ወፍቀን

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 ปีที่แล้ว

    እረጅምእድሜ ከጤናጋር ኡስታዝ

  • @maryamosman1299
    @maryamosman1299 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በእውነት ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል የሰማዮን ቤት መግቢያ እየሰራችሁ ነው እንደ ሀሳብ ግን አንድ አይነት ልብስ ባታለብሷቸው መልካም ነው የሆነ ትፅእኖ አለው

  • @foziamohammad2681
    @foziamohammad2681 2 ปีที่แล้ว

    Mash Allah ustaz Allah edemna tena yestachu

  • @user-ox6ms8ow3d
    @user-ox6ms8ow3d 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አላህ ምክንዳክን በዱንያም በአኼራም ይክፈልክ የቲሞች አባት ኡፍ እድሜና ጤና ከምትወዳቸው ቤተስቦችክ ጋር ጀሊሉ ይወፍቅክ ቃል የለኝም ኡስታዝ አብዱልፈታና &ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የቲምን ጉዳይ ሳታነሱ አታልፋም

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አላህ ራጂም እድሜ ይስጣቹ

  • @user-pe2ms9oo5f
    @user-pe2ms9oo5f 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ(የየቲሞች አባት) በቅጽል ስሙ እድሜህን ይስጥህ

  • @temkinbintebrahim7502
    @temkinbintebrahim7502 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እድሜህን ያርዝመው ያረብ እኛንም ቀልባችንን እንደናተ ያድርግልን እንዴት ያስደስታል ሰእንደሰው ደስታ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    ያረህማንንን ማሻ አሏህ