Ethiopia: በኢትዮጵያ ባይተዋር በአለም ገናና የሆኑ 5 ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 5 ปีที่แล้ว +6

    የሐገራችን ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @selenators398
    @selenators398 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ስለ መረጃዎችክ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለን

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
    @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ ምክር ትሰማህ ቀጥልበት ስለራሳችን እንወቅ ከሰው ይልቅ ስለ 4 አውቃለሁ ስለ ሀይሌ ግን አላቅም ነበረ ከልብ አመሠግናለሁ በርታ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 5 ปีที่แล้ว +7

    ደብየ ኑርልን

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
    @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 5 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Josi-r3k
    @Josi-r3k 5 ปีที่แล้ว +9

    I don't understand why dislike ..?

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 5 ปีที่แล้ว +8

    ፈታ በጣም የምወደው ብሩግራም ነው

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 5 ปีที่แล้ว +4

    "modelist" yemibal Word yelem its Model 🙏🏾 beterefe enamesegnalen slastaweskachew 🙌

    • @blueniletrading3591
      @blueniletrading3591 5 ปีที่แล้ว +2

      What about የአፍሪካ ሴቶች አናብስት የሆነችው ደራርቱ??
      My brother, journalism is a profession where you need to care about each and every single word spoken, written or expressed.
      Here is my advise to you: READ more!

  • @sofiahazen6207
    @sofiahazen6207 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow it is so good

  • @makivahallab4411
    @makivahallab4411 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam disylal

  • @nitsuhgugesa8618
    @nitsuhgugesa8618 5 ปีที่แล้ว +10

    ምንም ባይተዋር አይደሉም የምታወራው አልቆብህ ከሆነ ሌላ ነገር ፈልግ

    • @reginaregina3766
      @reginaregina3766 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል! እኔም ይህንኑ ነው የምጋራው ! እንዴት ነው ባይተዋር የሆኑት????እነ ደበበ እሸቱ; የተከበሩ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ እና ሌሎቹም የጠቀስካቸው አርቲስቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ በደምብ የሚያውቃቸው ናቸዉ!! ስለዚህ ላቀረብከው ዝግጅትህ ትክክለኛ ርዕስ አልሰጠኸውም!!

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 5 ปีที่แล้ว

      @@reginaregina3766
      በጣም ነው የምትገርሙት ግን ጭራሽ መላው ኢትዮጵያዊ ትላላችሁ እንዴ ግን !
      ሀይሌን እና ደራርቱን ብትሉ አዎ !
      የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት ከተማ ውስጥ የሚኖራው ከ10% የማይበልጠው እና በትንሹ ለእንፎርሜሽን ቅርብ የሆነው ህዝብ እኮ ብቻ አይደለም !
      ክፍለ ሀገር ህደህ ከአትሌቶቹ ዉጪ ስለ ሌሎቹ ብትጠይቅ ማንም ምንም አይልህም !
      የምን ክፍለሀገር አዲስ አበባ ስለ አፈወርቅ ተክሌ እና ስለ ሆሊውዱ ፖርፌሰር ብትጠይቅ ማን ነበር , ማን ነበር ስሙን ግን ሰምቼው አውቃለሁ የሚል ሰው ይበዛልሃል!
      እሩቅ ሳትሔድ እስቲ ሰፈር ውስጥ የያታውቃቸውን ሰዎች ስለእነዚህ ሰዎች ጠይቃቸው
      ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ የሰፈሬ ሰው ነው በአካል አውቀዋለሁ የመግናኛው ቤቱ ውስጥ አባቴ ይዞኝ ገብቶ ስራውንም አይቻለሁ ብዙ ግዜ ግን እንደዚህ በአለም ገናና መሆኑን ያወኩት እና ስሙ, ፎቶው አፍሪካ ኢትዮጵያ ተብሎ ጨረቃ ላይ መቀመጡን በረፈት ወር ላይ ታይም መጽሄት ታሪኩን በዘገበበት ወቅት ነው።
      ስለ ሞዴሉዋም አውቃለሁ ይሄን ያክል መሄዱዋን ግን በፍጹም አላውቅም
      ደበበ አንጋፋ አርቲስት መሆኑን እና መጨረሻ ላይ በፖለቲካው ነው እንጂ ከኢትዮጵያ ያለፈ በአለም ይሄን ያክል መሆኑን አሁን ገና አወኩ
      ዘፋኙን ጭራሽ አላውቀውም
      ስለ ኢትዮጵያ እና ህዝዋ አደረጉ አስተዋወቁን ብዬ ሁሌም የማደንቃቸው እና የማከብራቸው ግን በዘመኔ በአይኔ ያየሁዋቸው ያለቀስኩላቸው አትሌቶቻችንን ብቻ ነበር በመላው አልም ይታወቃሉ ብዬ አስብ የነበረው እስከ ዛሬ ድራስ ፡
      አሁን ግን በድንብ አወኩኝ በዝርዝር
      ለዚህ ቻነል ምስጋነዬ ይድረስ

  • @xhdhh5144
    @xhdhh5144 5 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ አልታደለችም
    ሙህሮቻ በውጭ ሀገር

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 5 ปีที่แล้ว +2

    Please do not miss Mamo Welds knowingly or unknowingly.

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 5 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ደበበ እነ መንግስቱን ለማገልገል ወረቀት ማንበቡ የሚያስከብር ነው። ሀሳብ ከሌላችሁ ሬዲዮ ላይ አትወጡ። ከዛ ቦሀላ ያሉትን ለማዳመጥ ከሞት ፈሰሰ።

    • @eliuteelmer8868
      @eliuteelmer8868 5 ปีที่แล้ว +1

      Gudu Kassa ya that’s shame killing the king with Derg

  • @sifrashbayssia170
    @sifrashbayssia170 5 ปีที่แล้ว

    I want to inform you there is many Ethiopian out there such as her name is Ethiopia Habtemariam this girls living Los Angeles California American music industry executives she was born on 24september in 1994 at age 14 Habtemariam began interning at laface records chairman and CEO of epic records
    Rahel Solomon corresponding for @cnbc she is also from Ethiopia but never get media attention how many Ethiopian have a good knowledge and skills . Pls try to get more information about Ethiopian ppl to follow them
    Thank You
    Best regards

  • @solomonbegashaw7057
    @solomonbegashaw7057 ปีที่แล้ว

    ኃይለ ሥላሴ ከዙፋን እንዲወርዱ የሚጠይቀውን ደብዳቤ ያነበቡት ደበላ ዲንሳ መሰሉኝ።

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 5 ปีที่แล้ว

    Tekekle

  • @habtamugetahun3174
    @habtamugetahun3174 5 ปีที่แล้ว +2

    Debebe never read that letter. It was colonel Debela Dinsa

  • @johntewabe8234
    @johntewabe8234 5 ปีที่แล้ว +1

    He never red the letter. The person who red that letter was Debela Dinisa.

  • @2late4date
    @2late4date 5 ปีที่แล้ว +1

    You forgot Vahe Tilbian!

  • @pate840
    @pate840 5 ปีที่แล้ว +6

    ያገርን ስም ማስጠራት ብቻውን ዋጋ የለውም ላገራቸው ምን ሰሩ ? ቻቺንና ጋሻበራን የማያውቅ ማነው ?

    • @fatoummohamed8549
      @fatoummohamed8549 5 ปีที่แล้ว +1

      tultula neh. ante min serah

    • @pate840
      @pate840 5 ปีที่แล้ว +1

      @@fatoummohamed8549ቱልቱላ አንተነህ የራስህ አመለካከት የሌለህ ሰው የነገረህን ተሸክመህ የምትዞር ቀፎ። ኪሳቸው እስኪያብጥ ገንዘብ ተሸክመው ብዙ ማረግ ሲችሉ አንድ ነገር ሳያረጉ ያልፍአሉ ይሄ ለኔ ምርጥና እውቅ ልላቸው አልችልም ለኔ ምርጡ ጋሻበራ ነው ባለው ባቅሙ አገሩን የረዳ ። መብቴ ነው የምፈልገውን ማድነቅ ኪኪኪ

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 5 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ የቅርብ ዘመዴ ነው አባቱ ሊቅ ነበሩ እዚህም በአካል አግንቼው ነበር የሚገርመው አባቱ መፅሀፍ መፆፍ ይፈልጉ ነበር እሄንም ጠይቄው ላሳትምለት ነው ብሎኝ ነበር ግን እስካሁን አላየሁም እስኪ የምታውቁ ካላቹሁ

    • @rassintayehu2526
      @rassintayehu2526 5 ปีที่แล้ว

      It's already published.... You can find it ... by the name ሀበሻ ጀብዱ.

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 5 ปีที่แล้ว

      @@rassintayehu2526 አመሰግናለሁ

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 5 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ታዲያ that's nothing for Ethiopia if they are famous or no that's good only for them and for they family

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 5 ปีที่แล้ว +2

    Liya, lise nw yetemarchew
    Eswa ke mejemeryawum kirb nebrch

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 ปีที่แล้ว

    ደበበ አይደለም ያነበበላቸዉ:: ዜና አነበበ እንጂ
    እባካቹ

  • @senimartialhazard5895
    @senimartialhazard5895 5 ปีที่แล้ว +1

    💚💛💔 😍👏👏

  • @justblessed9358
    @justblessed9358 5 ปีที่แล้ว

    Abo yimechahew feta yibelu engi hager bet kemizigu

  • @ARADA-MEDIA251
    @ARADA-MEDIA251 5 ปีที่แล้ว +3

    B mote subscribe adergugn iskiii😍😍😍😍😍

  • @ለእውነትእሞታለሁ
    @ለእውነትእሞታለሁ 5 ปีที่แล้ว +4

    ደበበ እሸቱ የወጋየሁ ንጋቱ ገዳይ እንደሆነ ነው በጣም የሚታወቀው ከሱራ ፊልም ይበልጥ ወጋየውንና እሱን በደንብ የሚያውቁ ሰዎች እንደሚናገሩት ።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 5 ปีที่แล้ว

      አሁን ምን አድርጉ ነው የምትለን ታድያ ? ለፍርድ ይቅራብ ብለን እንንጫጫ ወይንስ ለሀገሩ እና ለወገኑ ያበረከተውን አመስገነን እኛስ ብለን ራሳችንን እንመልከት?
      አየሀው ምን አይነት ቆሻሻ ጭንቅላት እንዳለህ እና የሌላውንም ሰው ጭንቅላት ለማቆሸሽ የተፍጠርክ ሸሌ ሰው እንደሆንክ ግን!
      ሁለቱንም የሚያውቁ ሰዎች አሉ ብለህ አሉባልታ አምጥተህ የሰውን ሙድ የምትቀይር ሸሌ ሴት ነገር ነህ!
      እንደ ነገረኛ የሰፈር ሴት ክፋ ነገርን ከመለቃቃም ካእነሱ ስራ እና ስኬት ተምራህ ተጽናንተህ ራስህን ከወደክበት የወደቀ አዘቅጥ ለማውጣት ስራ !

    • @ለእውነትእሞታለሁ
      @ለእውነትእሞታለሁ 5 ปีที่แล้ว

      @@user-cd9bt9bn9k ምን ማለት ፈልጌ መሰለህ ነብሰ ገደዳ ሲሞገስ ደስ ስለማይለኝ ነው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰዎች ናቸው እንደኔ አይነት ምልከታ ያላቸው በሰውዬ ላይ ።
      ሼሌ ምናምን የምትለውን እዛው እራስህ ሸሌ ነህ ወይም የሸሌ ልጅ ትሆናለህ ብዙ ግዜ ሸሌ ወይም ሌላ አጸያፊ ቃላትን ከአፋቸው የሚያወጡ ሰዎች እናታቸው ወይንም እህታቸው ወይንም እራሳቸው ሸሌ ሲሆኑ ነው ይላል ሳይንሱ።

  • @godskids3886
    @godskids3886 5 ปีที่แล้ว +2

    በኔ ግምት ደበበ CIA የሆነ spy ምናምን ነገር ነው ኢሄ ሠው 😎

  • @simonalemu1433
    @simonalemu1433 5 ปีที่แล้ว

    Abel didn’t went to college. He didn’t even finish high school. Come on do some research

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ውሸት። ለጃንሆይ ያነበበው ደበበ ሳይሆን ደበላ ዲንሳ ይባላል። በተረፈ በዓለም ደረጃ 5ቱም ምንም አይደሉም፤ምንም።

    • @johnyjoe1291
      @johnyjoe1291 5 ปีที่แล้ว

      Aye gabena complexame neke lee Alem meneme aydelume aleke denkoro gezeba lee negeruu semeke rassu seyastella fara mehonek bedenbe tastawekaleke denbegha kurebette mehayeme mehonekene google eshi enesesaee keza enemane endehunuw tawekaleke jezeba,,oromo neke endee aleferedebekheme Oromo kehieneke enesu nachewe besewe mekeghna ena yezemenu complexame hulla

    • @kedijamanora8034
      @kedijamanora8034 5 ปีที่แล้ว +1

      @@johnyjoe1291 Tenado new gala mehalachew selelele

    • @مريمالحبشيمريمالحبشي
      @مريمالحبشيمريمالحبشي 5 ปีที่แล้ว

      ሃሃ ማነው ደበላ ዲዲንሳቹ አረ የት ሄጄ ልሳቅ

    • @ያገባናልፔጅ
      @ያገባናልፔጅ 5 ปีที่แล้ว

      አንቺ ደነዝ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ያነበበው ደበላ ነው ደበበ ግን ጋዜጠኛ ሆኖ ተገኝቷል

  • @tgtigstkingdom21
    @tgtigstkingdom21 5 ปีที่แล้ว +1

    Sitelaw

  • @garzaalem2301
    @garzaalem2301 5 ปีที่แล้ว +9

    ምነው ሻምበል ምሩጽ ዘሺፍተር ተብሎ ኣለምን ያስደነቀ ኣልጠራህም ምናለበት የዘር ጥላቻ ቢቀር።

  • @tgtigstkingdom21
    @tgtigstkingdom21 5 ปีที่แล้ว +1

    Wey weshet debeb eshetu alanebebem gazetega huno gebto new

  • @mohammednsir6492
    @mohammednsir6492 5 ปีที่แล้ว +2

    የ ኢትዮጵያ ባንዲራ በጨረቃ እንዲውለበለብ ያረገ. ምን አይነት ውሸት ነው

  • @tgtigstkingdom21
    @tgtigstkingdom21 5 ปีที่แล้ว

    Eichhh debebe eshetu wesha

  • @ጎፈር
    @ጎፈር 5 ปีที่แล้ว

    weyne chereqa lay yetewulebelebe bandira bishoftu tekelekele siasazin

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 5 ปีที่แล้ว

      😈😈😈😈

    • @asmeraasmer4214
      @asmeraasmer4214 5 ปีที่แล้ว +1

      በቁጥር አንድ የሚመደበው ጀግናው ያለ ጫማ አገሩን ያስጠራው ሻለቃ አበበ ቢቂላ ነው ሎሬንት አፈወርቅ ተክሌ በሁለተኛ ደረጃ በሶስተኞ ደረጃ ደራርቱ በአራተኞ ጀረጃ ወጣቷ ቻቺ ናቸው እውነተኞ ያሐጥቅም ሀገራቸውን ያስጠሩት ።።

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 5 ปีที่แล้ว

      @@asmeraasmer4214 ENESUM YEGNA NACHEW

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 5 ปีที่แล้ว

      @@meseretseifu3810 meaning?

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 5 ปีที่แล้ว +3

      ቢሸፍቱ ያለው የባህሩ ሳጥናኤል የሰማዩን አይቀበልም ያቃጥለዋል አርባ ክንድ ይሸሻል ከላይ አታወርደው !!!!!ቀስተዳመና