I was listening the conversation b/n moderator and a muslim man (Fikru negn)• The muslim man has some concept about divinity, but he did not get a one to ellaborate well. I do not understand why you demand source from bible. Sometimes it is better to avoid stereotype understanding. Not all can come with negative mind. It could be better to explain the verses he wanted to know. Trinity is not Esay to understand. I am sorry for uneccessary argument.
ማሜ እግዚአብሔር ይባረክ
መሐመድ
እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ማሜ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ይሁን የክርስቶስም ደም ይሸፍንህ እግዚአብሔር አዕምሮን ሁሉ ማርኮና አሳልፎ ይስጥህ! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!! አሜን!!!
egziabher kenate gar yhun
ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም
Mohamed Thank you. I got good answer from you about father GOD and son GOD JUSUS!
Yes Jesus is lord
ልክ ነህ ! እኔም ብዙ ጊዜ እንደዚህ ገጥመውኛል !!
አይ ወንድሜ :ክርስቶስ እኔንአያችሁ አታቁም አባቴንም ብታዩ አታቁም እንዳለ ብዙወች አላወቁትም ምን እልሀለው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በርታ
እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
ሙስሊሞች ያሉበት ዝሙት ግድያ ገንዘብ ለስጋቸው ተመችቷቸው መውጣት አይፈልጉም ለዛ ነው ያለ ማስረጃ የሚጮኹት
Eseleman ye wuhat hayemanot nawu
Eseleman Mindinew ? 😂😂😂
@@sweetman5249 muselem
🙏🙏🙏
ማሜ እባክህ መጀመሪያ አስጨርሳቸው
የኢየሱስ ከድግል አወላለዱ ትንሽ ጥልጽ አልሆነልኝ ሁኖ ነው ቢብራራልኝ
ስልክህ ላክልኝ በማርያም የምጠይቅህ ነገር ኣለኝ ወንድሜ
ጥያቄውን አስጨርሠዉ ማሜ
እነዚህ በቁርዓን ቃል ተጭነዉ የሚመጡ ሰዎች የወንጌል ቃል አያዉቁትም እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነዉ እላለን ። ሦስት ስንል ግን እንደ ፍጥረት ሳይሆን ልዩ ሦስትነት ማለታችን ነዉ።
እስላሞቹ የሚገቡት እውነትን ለማወቅ ሳይሆን እነርሱ በአእምሮአቸው የሳሉትን ስዕል ለማስረዳትና ክርሰቲያን ሶስት አምላክ ያመልካሉ ለማለት ነው
ተፅናኑ እንድህ እያላችሁ እልቅ እነዚህን ወጠጤዎች ትታችሁ ራሳችሁ ተማሩ
3 amlakima bihon true neber 44tu taots mindinew sirachew
yeridwanen sebena saladenq alalfm
ማሜ እዴት ቻልካቸው አድርቅናቸው
ቁርአኑ ወደግራ ሥለሆነ የተፃፈዉ ወደቀኝ ቢሜሮቸዉም አይገባቸዉም
ግን ቁራንን ለምን ወደ ግራ ፃፉት?
ቢሥምላ እረህማን እረሂም እንደምትሉት በሥማም በወል መንፈሥቅድሥ ማለት እግዛብሄርን የሚያመመሠግን ቃልነዉ ሌላ አይደለም
እስልምና አብርሀምን የት ያውቀዋል
እባካችሁ ሙስሊሞች መሀመድ በአንድ ቀን ሌሊት 9 ሴት ግንኙነት ማድረግ ምን አይነት ነብይ ነው መልሱልኝ ጥያቄ ነው?
Yebetekirstian tereteret yizachu zim bilachu tizebarikalachu yenante gud tewerto slemayalik zim bilachu atizebarku
@@AnwarashikAshikመልስ የለም
አምጣየትአለማስረጃዘጠኝሴትበአድቀንየሚል
Musilomochi siyasazinu
በትክክል መቸ ትመልሳለህ እና ነው ጥያቄ የምትጠየቀው
Enasu ba Quran yezaw aykerakerm endagbn bemaserja
ሁሉም እንዳንተ እውነቱን ለመጋፈጥ ቢሞክሩ ደስ ባለኝ ነበር አንተ ግን አርአያ የምትሆን ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
አከራካሪው በቂ እውቀት ሊኖረው ይገባል።ወክሎ የሚከራከርበትን ሃይማኖት መግለፅ አለበት።አምላክ ሞቷል ብላችሁ ታምናላችሁ?"ለሚለው በቂ መልስ አልሰጠም።
አንድ ወንድማችን የጠየከው ጥያቄ ተገቢ ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስልጣን በአገዛዝ በፈቃድ ሰውን ልጅ በመፍጠር እና በመሳሰሉት አንድ ናቸው። የአብ ፈቃድ የወልድም የመንፈስ ቅዱስም ነው። የወልድም ፈቃድ የአብም የመንፈስ ቅዱስም ነው። የመንፈስ ቅዱስም ፈቃድ የአብም የወልድም ነው። ስለዚህ አንድ አምልክ ብለን እናምናለን እንጂ ሶስት አምላክ አንልም። ለበለጠ ትምህርት ሚስጥረ ስላሴ ብለህ በዩቱብ ተመልከት፡ እግዚአብሔር ወደእውነት መንገድ ይምራህ።
muslimochi atgbu yerasun hasab bcha yaworal alhamdulilah kehulum yetera enamelkalen /manewu shitbet gebto sayitateb yemiwetaw
Mohamed sesegna wosibam enji nebiy aydelem 😂😂😂
tewu wondime eyesus kirstos hiyawunwu.tewu ke mohhamed gari atawodadir.eyesus yadinal.
@@tesfasibatu-bj5mm Tebarek wondime
ማሜ የየት ሐገር ልጅ ነህ እማውቅህ ይመስለኛል
አረ ተው ኢትዮጵያዊ ነዋ በyoutube ነው የምተውቀው ስለ ኢየሱስ ስሰብክ ተውቀወለክ
የሙስሊሞች ባህሪ አንድ ነው የሁሉም ማኖ ለማስነካት የሚሮጡት ! በኮምፒተር ነው መሰል አምሮአቸው የታተመው !!
I was listening the conversation b/n moderator and a muslim man (Fikru negn)• The muslim man has some concept about divinity, but he did not get a one to ellaborate well. I do not understand why you demand source from bible. Sometimes it is better to avoid stereotype understanding. Not all can come with negative mind. It could be better to explain the verses he wanted to know. Trinity is not Esay to understand. I am sorry for uneccessary argument.
የኞ አዋቂ. በአ. አንተ. ብቻአዋቂ
ሀሳብ የማታስጨርሱት ቆራርጣችሁ የምታመጡት ለምንድነው
kkkk ante adelehde 3/1akal yalkewu mels stata taswetalehde
የእውነት የእስልምና ሀይማኖትን ማወቅ ከፈለጋችሁ ከነ አቡ ሀይደር ጋ ሂዱ ተፋለሙ ጀግና ማለት እነሱ ጋ ሂዶ እነሱን ያጨናነቀ ነው እዚህ እውቀት የሌላቸው እየመጡ እነሡም ሀሳባቸውን ሳታስጨርሱ ሚውት ማድረግ ከዛ ትፈላሠፋላችሁ
Yerasachewin sewnew miyaweyayuot
ቅማል የሚለቀምለት ነቢይ ይዘሽ ! ሌካም ነገር ከልብሱ ላይ የሚለቀምለት
የትነበርክአተቅማላም
😂😂😂😂
ቆሸሻ
ወላሂ. ሰራልህ. የሞተ አምላክ. ማምለክ. በጣም. ያሳዝናል. የእምነት. ካርታ. የጠፋቹ. አንዴ ፍቅር ኢዝም. አንዴ. እየሲ. ወዘተ. ደረሰ. ባላቹ. መንገድ. ብር. አለ. ሰትባሉ. ትሂዳላቹ. ሐይማኖቱን. እቃቃ. መጫወቻ. አረጋቹት. በጣም. በጣም. ገራሚ ነውአኔን. ብቻ. ሰሙነኝ. አወናባጂ.
ደንዝና ይገለጣል መጀመሪያ ጥያቄውን መስማት ከዚያም ታሪክ ማወቕ ከዚያም ማሥተዋልና ማገናዘብ ጥሩ ነበር ግን የለም ። የናንተን ሃሳብ ሳይሆን መፅሃፍ ቅዱስ የሚለውን ተረዱ ሞቶ የቀረ አምላክ የለም ከሞት የተነሳ የሰው ልጅምን የሞት ጣር ያስወገደ አሁን በአብ ቀኝ ያለ ደግሞም ለፍርድ የሚመጣ እውነተኛ አምላክ ብለን እናምናለን ብሮ
መጀመሪያ. ለምን. አታዳምጥም. ሰውሲአወራ. የሰው. አፉ. ወሰጥ. አየገባህ. አላሶራ. አልክ
ባክህን ከቻልክ ቀጥታ አስረዳው።ስለነርሱ ባትጨቃጨቅ ጥሩ ነው።መልስ ብቻ ስጥ።አስወጣሃለሁ ብለህ ደግሞ አታስፈራራ።
እስልምና ቢከፍቱት ባዳ በሀይል በሰይፍእ ደሴጣን አስገድዳ ነውእዚ የደረሰው ለምን የነሱን ተረተረት መጸሀፍ ውሱጡዝሙት ሆረር ፊልም ይምሰል ግደል ምታ ቀማ ብቻ
እኔ. አለቃ ነኝ. ብሎል. አደል. አደል. እራሱ. ዪመልሰ. ይህ. የዱርዬ. መንጋ. ሸንትህን. ሸንተህ. የማትታጠብ. ደሞ. ሰለእልም. ተናገራለህ. አንተ. መሐመድ
ፈራህ እንዴ ተሸነፍሽ መልሺ አሁን እያሉ የሚያጣድፍት ነገር የሁሉም ሙስሊም key word ነው !! እና ደግሞ የማይገናኛ ቃል ማገናኛት ! የእግዚአብሄርን ቃል ማጣመም ቃሉን ከማይገናኛ የቃል ጥቅስ ጋር በማገናኛት በማፈራረስ ነው ስራችሁ !!
ቁርአናቸው እንደተበረዘ ይክዳሉ ግን ቁርአናቸው ተበርዧል !!
እናንተም ተበርዟል እኛም የናንተን ተበርዟል እያልን እንኖራለን መጨረሻ ላይ ትክክለኛው ማን ይሆን እናንተም በራሳችሁ ትክክል ናችሁ እኛም በራሣችን ትክክል ነን
በቃ ትልቁጉልበትህማውረድነው ሚስክ