You both performed admirably, but the orthodox viewpoint was somewhat sidelined during your discussion. Next time , it would be beneficial to delve deeper into your preparation, especially since you are navigating within the realm of orthodox tradition and patristic theology, where they hold expertise. Additionally, I noticed a tendency for the discussion's focus to shift frequently. It would be wise to establish a clear agenda and adhere to it consistently. Throughout the discussion, there was a noticeable overlay of your reformed theological presuppositions onto the patristic teachings, which appeared somewhat anachronistic. Nevertheless, it was an engaging conversation overall.
Meshaf kedus sew kaltetemeke ye Egziabher mengest aywersem yemil temehert yelewem degmo le semaetat bicha sil yesemahut yemeslenal endye? Lemehonu be Egziabher leyunet ale eyalen new wendemachen.yamene ena yetetemeke yedenal yalamene gen yeferedebetal new milew meshaf kedus.
ደሞ እንደ አዋቂ የምትስቀውስ ነገር😅😂😂 እጥብ አርጎ ነው ያሰጣህ 😅 ጋዴ ዘመንህ ይባረክ❤
ወንድም አማን ፈጣሪ ወደ እውነተኛዋ ፤ ጥንታዊትዋ እና ሐዋርያዊትዋ ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ይመልስህ። የኣባቶችን ትምህርት ኣለመቀበልህ ትክክለኛነትህን ኣይደለም የሚያሳየው ፤ ስህተትህን እንጂ። ልብህ ሰብሮ ወደ ቤቱ ይመልስህ ፈጣሪ።
ተባረክ አማንዬ❤❤❤❤❤
God bless you, Amanu it was a good discussion ❤
አማኒዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤ድንቅ ወንድሞችን ነህ😮😮😮😮❤❤💪💪💪
😂
ደስ የምል ውይይት ነው ጥሩ ነገር ተምረናል።
❤❤
ዋው አማኑ ተባርካሃል።❤
አማኒዬ ሰላም ላንተ ይሁን
ለምንድነው ጋዲሳ ግን እንስ ያለዉ😂ለማንኛዉም ተባረክ አማኒ❤
የእውቀት መለኪያ ይልሃል😂😂😂 tgye ኑሪልኝ
እንደናንተ ለሆዱ ስለማይኖር ነው ግልፅ እኮ ነው አፍህ ስከፈት ጭንቅላትህ ታየ ባዶ የእፉኝት ልጅ ከጨለማ ውጡ
@@birukabera5077 ብሩኬ አረ ለአብይ ፆም ቆርጠው ተነስተዋል .... ክፉ አትናገር
@@birukabera5077 የፉኝት ልጅማ አባቶቹንም አዳኙንም የሚገፋ ነዉ ልክ አሁን እናንተ እንደምታረጉት ክርስቶስን በፍጡራ በስራቹ ልትሸፍኑት እንደምትጥሩት በሐይማኖት መልክ ጌታን ታሳድዱታላቹ ኢየሱስ ዋና እንጂ አማራጭ አደለም ok
Mrt strategy yizeh new yemetahew... Asaktehewal... Lju objectivu hula algebagnim
Amanisha our blessing ❤❤❤❤❤❤
You both performed admirably, but the orthodox viewpoint was somewhat sidelined during your discussion. Next time , it would be beneficial to delve deeper into your preparation, especially since you are navigating within the realm of orthodox tradition and patristic theology, where they hold expertise. Additionally, I noticed a tendency for the discussion's focus to shift frequently. It would be wise to establish a clear agenda and adhere to it consistently. Throughout the discussion, there was a noticeable overlay of your reformed theological presuppositions onto the patristic teachings, which appeared somewhat anachronistic. Nevertheless, it was an engaging conversation overall.
አሜ ድፍረትህ አድንቄልሃለው። በነገረጥምቀት ዙርያ ጥንቅቅ ያለ ትምህርት ካላት ከ ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ልጆች ጋር ውይይት መግባትህ ምን ያህል ደፋር እንደሆንክ ያሳያል። ያው ውይይቱ እንደተጠበቀው ነው። ጋዲሳ ጨምቆ ጨምቆ አዋርዶ ሸኝቶሃል😂 በጣም የገረመኝ ሁሉንም አባቶች አለመቀበልህ ብቻ ሳይሆን ካልቪኒስት ህጻናትን እንደሚያጠምቁ ዛሬ ገና መስማቴ ነው😮። የአባቶች ሲገርመን ጭራሽ እነሱንም አልቀበልም ብለህ አረፍከው😂። ይግረማችሁ ብለህ የተዋረድክበትን ቪዲዮ upload አደረከው😅። ይመችሽ ብሮ😂
ጋዲ ትመቸኛለች ብዙ እውቀት የላትም
Meshaf kedus sew kaltetemeke ye Egziabher mengest aywersem yemil temehert yelewem degmo le semaetat bicha sil yesemahut yemeslenal endye? Lemehonu be Egziabher leyunet ale eyalen new wendemachen.yamene ena yetetemeke yedenal yalamene gen yeferedebetal new milew meshaf kedus.
እኔ የገረመኛ የእፀናት ጥምቀት አፀይት አለባቸው ይለው ነው እነሱ ምን አውቀው ነው 🤔
ህጻናት ከአዳም የወረሱት ኃጢአት እንዳለ እኮ ሁሉም የሚያምነው ነው “እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።”
- መዝሙር 51፥5
Tikebelewale tikebelewale tikebelewale bicha nw tiyakes
ውርደታም ነህ እንዴት ነው ሰው ግን የተጋረደበት ጨለማውስጥ ነህ ማነህ አንተ ሰው የቆምክበት መሬት ጥሩ አደለም የተሸረሸረ ነው የነገሰብህን ሀይል በፆም በፀሎት አሸንፈው ካልሆነ መጨረሻህ አያምርም ግን የምር በሰላም ትተኛለህ እባክህ ወደ እውነቱ ቅረብ ለምን ትሸሻለህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ገደል ገብተህ ብዙ ተከታዮችህን ገደል አትክተታቸው
Manen nw yalkew
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤