16 September 2024የፍቅር ፈተና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @hanichotube
    @hanichotube 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን መለኛዋ እንኳን ወደ ፍትፍታው ስፍር በሰላም ተቀላቀለሽ 😂❤❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun วันที่ผ่านมา

    good time💚💛❤👍👍👍

  • @Betehem
    @Betehem 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በእውነቱ ሰላምና መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ይሁንልን

  • @ነፃነትሐይልዬ
    @ነፃነትሐይልዬ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን መልካምና ጥሩ ቆይታ ነው እንግዲህ የፍቅር ፈተናዎች ጉዞ ናቸው ምክንያቱም አንድ በማስመሰል አንድ በእውነት በኖር አሉና

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው በየወታችን እፈተናዎችን ይኖራሉ ግን እነኛን ነገር በትዕግስት ማለት መቻል አለብን

  • @ETHIOPIAWi4366
    @ETHIOPIAWi4366 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    SELAME LA ANCHE YEHEUN YA FEKER FETENAWECHE BEZU NACHAWE BATELEYAYU NAGERUCHE LAY MEFTEN ALE

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen hiwisha yefkire fetena bzu newu betam

  • @samritube1844
    @samritube1844 วันที่ผ่านมา

    EGZEABHERE YEEKEBERE YEMSEGN YA FEKKER BEZU NAGERUCHI ALE BEZU NAGEREM YASETEMERALE BETSEBBE

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ መለኛው በትክክል በዚህ ሂዎት ስንኖር ፈተና ያለ ነው ግን ፈተናው የመጣው በምን መገድ መጣ ከመጣስ እንዴት ማለፍ እንዳለብን ማውቀ ያለብኝ ይመስለኛል

  • @user-js8ce6nq9d
    @user-js8ce6nq9d วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልን እንደትነሽ ውዷ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እወነት ነው ፈተና ይገጥመን ይችላል የወደደው ይፈትናል ሰው ሆኖ ፈተና ያላዬ የለምና ፀንተን ማለፍ አለብን❤❤❤❤🎉🎉

  • @AMELEGesit-r8x
    @AMELEGesit-r8x 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርች እህቴ

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go วันที่ผ่านมา

    berchi🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 วันที่ผ่านมา

    Peace be with you. Peace be upon you. There are many trials in love. There are joys in love, but the sadness is more than the happiness.

  • @Youngsammmoffice
    @Youngsammmoffice วันที่ผ่านมา

    እህቴ በርቺ❤❤❤

  • @TgfamilyTube-h8n
    @TgfamilyTube-h8n วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ❤❤🎉🎉