ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ | Seifu show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 188

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix หลายเดือนก่อน +47

    ፕሮፌሰር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ የሰፋሬ ሰው በጣም አዝኛለሁ ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናት ይሰጥ ነብሰህ በገነት ትኑር😢😢😢

  • @shibruwondafrash8729
    @shibruwondafrash8729 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን ውድ ንፁህ ወንድማችን በዩ።ለመላው ቤተሠቦችህና ወዳደጆችህ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን። ነፍስህንም በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +24

    ጨዋ ሰው ንግግራቸው የታረመ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የሰከኑ ምሁር እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv หลายเดือนก่อน +13

    የሚያስገርም ስብዕና የተለየ ኢትዮጲያዊነት ድንቅ የሕይወት ፍፃሜ። ፕ.በየነ ጴጥሮስ። ነፍሶት በሰላም ትረፍ።

  • @NekatibebKb
    @NekatibebKb หลายเดือนก่อน +16

    ነብሶትን,እግ/ር,በአፀደ,ገነት,ያኑርልን!

  • @Astereyo--Tube
    @Astereyo--Tube หลายเดือนก่อน +20

    እንዲህ ዔይነት በሥነ ምግባር የተሞሉ፣ ከራስ ወዳድነትም የፀዱ ሰዎች ለሀገርና ለትውልድ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው።....ነፍስዎት በሰላም ትረፍ!!!

  • @fanuelyeshambel
    @fanuelyeshambel หลายเดือนก่อน +15

    ከምንም ከምንም የፀዳ ንፁህ ልብ ያለዉ ትልቅ ሰዉ 💞💝💖

  • @BruckA.zerihun
    @BruckA.zerihun หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችንን በንፅህና ያገለገሉ ጀግና ፣ በጣም አዝኛለሁ

  • @selamselam366
    @selamselam366 หลายเดือนก่อน +15

    ፕሮፌሰር ትልቅ የኢትዮጵያ በረከት ነበሩ 😢😢😢😢😢😢

  • @geez2115
    @geez2115 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ ሰው ፀሀይ ጠለቀች ነፍሶ ከደጋጐቹ አጠገብ በአፅደ ገነት ትረፍ🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน +8

    ሥጋ ዘመዴን ያጣው ያህል ነው የተሠማኝ😭😭😭😭😭😭

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን መልካም ነው
    ለቤተስቦቻችው መፃናናት ይስጣችው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ሸፍኖና ጠብቆ ለ ሀገር ያብቃችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ አኮዋን ጉሉ አሚን 😘❤️🥰🤲

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage หลายเดือนก่อน +1

    He always seemed like a peaceful and genuine person. May he rest in peace.

  • @NafarraSA
    @NafarraSA หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያዊነትን ከሀዲያነት ጋር በልኩ ያስኬዱ፣ ፅንፍ ሳይዙ በሰከነ ልብ የኖሩ፣ በሙያቸው አገርን በታማኝነት ያገለገሉ እና በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ፖለቲካ የሚታወቁ ውድ ኢትዮጵያዊ ነበሩ!
    ለሀዲያ ህዝብ እና ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ሀዘን ነው! Mugginaamo!

  • @mohamedkedir1442
    @mohamedkedir1442 หลายเดือนก่อน +2

    በታሪክ አጋጣሚ ተጎራብተን ኖሬአለሁ እጅግ በጣም ትሁት ሠው አክባሪ በተለይ ከቤታቸው ፊትለፊት ከነበረው ባለ ሡቅ ጋር ሲቀልዱ ትዝ ይለኛል ያቺ ኒቫ መኪናቸው በቅርስነት ተመዝግባ መጎብኘት አለባት እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ትክክለኛ ምሁር ትሁት ሠው አክባሪ ነበሩ ።

  • @Nachew46
    @Nachew46 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትን እንደያዙ በሞት መለየት ከሞት በመለስ ያለውን የመጨረሻውን ጥሩ ህይወት ኖረዋል ማለት ነው: ነፍሰዎን ይማር: ለወ/ሮ ትሁኔና ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን:

  • @bingothedog2831
    @bingothedog2831 หลายเดือนก่อน +7

    በምርጫ 97 ጊዜ ለምን ከፓርላማ አልወጡም ብዬ ተቃውሜያቸው ነበር ፡ ከብዙ ጊዜ በኃላ ግን ሳስበው ስልጡን የፖለቲካ ሰው መሆናቸው ተረዳው ፡ የሚያሳዝነው በአሁን ሰዓት በበለው የሚያምን በ20ያዎቹ ዓመት ውስጥ ያለ ወጣት መኖሩ ነው RIP😢

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 หลายเดือนก่อน

    ነፍሳቸውን በኤደን ገነት ያኖርልን ሁለም በልባችን ውስጥ ይኖራለ😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ጀግናዉ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ ❤ ሁሌም እንወድዎታለን

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 หลายเดือนก่อน

    ሀገር ወዳድ አውነተኛ ለሀቅ የቆሙ ሀገራቸውን ህዝብን የሚወድ በጣም ታላቅ ሰው ነበሩ ነፍሳቸው በገነት ፈጣሪ ያኑራት

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነዉ መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል ስምዎ በመልካም ሲነሳ ይኖራል መልካም እረፍት😭😭😭😭😭😭

  • @Tom-c6y9g
    @Tom-c6y9g หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትልቅና የተክበሩ ምሁር ነበሩየነበራቸውን ምግባር አደንቃለሁ የጀግና ወንድ ም ቤተሠብ ነበሩ
    RIP

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 หลายเดือนก่อน +1

    ፖሮፌሰር አንደበተ እርቱ ፣ ከአፋቸው ክፉ የማይወጣ ፣ መልካም ሰው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰው።😢😢😢😢😢

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ በፅም እንዴት አበቱ ነው ምያምረው❤❤❤

  • @amina.0011
    @amina.0011 หลายเดือนก่อน +9

    የዘመን ጀግናው አዝናለሁ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @bezayebekahankore
    @bezayebekahankore หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አዝናለሁ ለብዙ ኢትዮጵያ ከመሃይምነት እንዳንወጣ ከፈተኛ ስራ የሰሩ ናቸው Addise Abeba University 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ያሉ ትልቅ ሰው በ5ዐዐ ብር ነው የተዳሩት አሁን ግን ሽማግሌ ለመቀበል በሁለት ሰው ዳና ሰርግ የሚሆን ወጪ አውጥተው ነው የሚደግሱት ከህግ የወጣን አልመሰላችሁም ስንት በልቶ ማደር ባቃተው ሀገር ላይ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል

  • @ditaayda541
    @ditaayda541 หลายเดือนก่อน +2

    የ ተማረ እና ለህዝብ እቆረቆራለሁ የሚል ሰው ፡ ጫካ እንደማይገባ እና ህብረተሰቡን እንደማያውክ ያሳየ ፣ እጅግ ጥበበኛ ፣ እዩኝ እዩኝ የማይል ድንቅ ስብዕና ያለው ጨዋ ሰው!! በ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጫካ ላይ እንደ ጉሬዛ መኖር ትክክል አይደለም! በ ንግግር ማመን እና ማሳመን እንጂ!
    Rest in Peace Beyu!❤❤

  • @TemesgenHebebo-od6kd
    @TemesgenHebebo-od6kd หลายเดือนก่อน

    ዎይኔ ያ ኢትዮጵያ ትልቅ ስዎ ናፍስ ይምረ አብትችን 😢😢😢😢😢

  • @Mery-f9m
    @Mery-f9m หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር አባቴ😢

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew หลายเดือนก่อน

    ውድ የኢትዬጲያ ሙህር ሰው ነው ያጣን የፉስይማርልን

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 หลายเดือนก่อน

    ንጹህ ሆኖ የሥራ ሂዎትን ያሳለፈ ክብሩና ኩራቱ ለልጂም ይተርፋል ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር

  • @mesfinabdukehassen4538
    @mesfinabdukehassen4538 หลายเดือนก่อน

    Great personality

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 หลายเดือนก่อน +1

    Rip great Ethiopian pro Beyene Petros Ethiopia all ways remembers you forever !!

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa หลายเดือนก่อน

    Rip God bless u and your entire family wishing you health peace and blessings 🙏🙏🙏

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 หลายเดือนก่อน

    በአፀደ ገነት ይኑርልን❤

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፌሰር በጣም የማከብሮት ነፍስ ይማር

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam หลายเดือนก่อน

    ሞት ለሁሉ እንደምትሠጥ አስቀድመን የምናውቅ ስንቶች ነን የምናውቀው በሕይወት እያለን በራስ ሊደረግ የማትፈልገው በሌሎች እዲደረግ አለመፈለግ ነው ግን ፕሮፌሰር ግን መሄድዎ ካልቀረ ጥሩ ንግግር መናገርም ገነት ያስገባ ነበር😊

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 หลายเดือนก่อน

    Oho professor beyene i am so sad abate ewunet mehonun alamenkum aznalhu baba ejig aznalhu digami sanigenagn egziabher nefsotin begenet yanurew

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 หลายเดือนก่อน +1

    ሚያሳዝነው እኛ ሰው ስናጣ ነው ከንፈር ምንመጠው😢

  • @geta3672
    @geta3672 หลายเดือนก่อน

    Professor Beyene Phetiros😢My Mom Political leader, Friends and Nieghbour. I really saddened when I heard his death 😢may God put his body in the Heaven 😢😢😢

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ነብስ ይማር የሀድያ ኩራት የደቡብ ጀግና ስሞት ከመቀብር በላይ ነው አይይ ሞት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @elsagebreslase3000
    @elsagebreslase3000 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ ጥለናት ለምንሄድ ጊዜያዊ ምድር እርስ በራስ መባላት, መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው

  • @زهراحبشي-ش2ف
    @زهراحبشي-ش2ف หลายเดือนก่อน

    ነብሰ ይማረ

  • @worknehayalew3603
    @worknehayalew3603 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ሰዉ አጣን አዝናለሁ ነብስ ይማር

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @helios8dossegnaw17
    @helios8dossegnaw17 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር።

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 หลายเดือนก่อน

    prof. Beyene ! RIP !! your legacy is eternal !!

  • @solomonwolu6194
    @solomonwolu6194 หลายเดือนก่อน

    ነፍስዎ:በሰላም:ትረፍ:

  • @ZainevAbdurehaman
    @ZainevAbdurehaman หลายเดือนก่อน

    Haqegna Ethiopian. RSP. I hope your children continue your legacy.

  • @bikesbezabh6627
    @bikesbezabh6627 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፈሰር እግዚአብሔር ነብሰዎን ይማር

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 หลายเดือนก่อน

    መለሥ ዝናዊ በጣም ይወዶታል የምወዶትም ቀሥዕብናዎቶና እውነት ተናጋር ሥለሆኑ ነው

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy หลายเดือนก่อน +3

    ታላቅ ምሁር .......ታላቅ መምህር.......ታላቅ ሽማግሌ ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን::

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 หลายเดือนก่อน

    Rest in peace great Ethiopian

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o หลายเดือนก่อน

    enkuwan wesedehe thanks to god ❤❤❤❤❤

  • @brookfilm601
    @brookfilm601 หลายเดือนก่อน +1

    በልባችን ትኖራለህ😢

  • @melunishabara6620
    @melunishabara6620 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. หลายเดือนก่อน

    Rest in peace, Prof Beyene Petros. Eritrea must answer the wherabouts abouts of Col. Bezabeh Petros. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @HashSTEM-dh3gt
    @HashSTEM-dh3gt หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የሆነ ሰው

  • @betselotmichael8137
    @betselotmichael8137 หลายเดือนก่อน +1

    RIP😢😢

  • @PetrosAdinew-t3j
    @PetrosAdinew-t3j หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አክብሮት እና ክብር የምገበ ነው

  • @habtid
    @habtid หลายเดือนก่อน

    Professor, yemigerm ergata ena siknet. Betam ewedotalew. Nefsotn begenet yanurew

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma หลายเดือนก่อน

    We will miss you our hero we will never forget you your soul rest in peace 😢😢😭😭

  • @MengistuAssefa-sw5wz
    @MengistuAssefa-sw5wz หลายเดือนก่อน

    ነፊስ ይማር ።

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 หลายเดือนก่อน +1

    Gashe ye hulachinm አባት የጥቁር ህዝብ ኩራት

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 หลายเดือนก่อน

    Veteran Ethiopian Politician, RIP

  • @enatedegelmariyam54
    @enatedegelmariyam54 หลายเดือนก่อน

    Nefsechewn be Atsede genet yenurln❤😭🙏

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 หลายเดือนก่อน

    Akatarew sefu yetebaleke ashekabache bemokebete yemetefela kefafe sew

  • @MesfinMesfin-dl6xr
    @MesfinMesfin-dl6xr หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት ሞቶ አያውቅም ነበር ምነው ብርቅ አደረግነው በህይወት እያሉ ብዙ የሞቱ ሰዋቸ ያሉበት አገር ይደንቃል እንዴ እነ ሙታን ቀሰቃሸ

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 หลายเดือนก่อน

    RIP our dear father Prof. Beyene 😭

  • @AMER0521
    @AMER0521 หลายเดือนก่อน

    We lost the most important person RIP professor

  • @TSEHAY-em3nv
    @TSEHAY-em3nv หลายเดือนก่อน +4

    ተገላገሉ አሁን ደሞ ብርሃኑ ነጋ ቢቀጥል

  • @tadietsegie6747
    @tadietsegie6747 หลายเดือนก่อน

    R.I.P

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭Rip

  • @woinshetkersi
    @woinshetkersi หลายเดือนก่อน

    ነብስ ዬማር

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 หลายเดือนก่อน +2

    መሞት የሚገባው ባንዳ ነበር።Rest in Hell

  • @abab-cg8ym
    @abab-cg8ym หลายเดือนก่อน

    እኔ ብቻ ነኝ?

  • @christiantube9033
    @christiantube9033 หลายเดือนก่อน

    Rip gashe😭😭

  • @WholAfrica
    @WholAfrica หลายเดือนก่อน +15

    ብርሃኑ ነጋን ስጠብቅ የአንተን ሞት ሰማሁ አዝናለሁ ግን ቦታውን ቢነፍጉኸም ለሃገርሕ ግን ነጥብ ጥለሃል እናመሰግናለን ። ነፍስ ይማር

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet หลายเดือนก่อน +4

      ፕሮፌሰር በየነ ነብስ ይማር።አንተ የገለጽክበት መንገድ ትክክል አይደለም።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน +1

      የማነህ መኃይም ደነዝ እረ ለካ አትሞት አንተ የተፈጠርከው የሚሞቱትን ሰዎች እድሜ ልክህን ቁጭ ብለህም ቆመህ ለማየት ነው ለካ የተፈጠርከው ደነዙ እንደዚህ አይነት መኃይምነት የነገሠበት ትውልድ ላይ ልድረስ ማፈሪያ

    • @tsiontsion3938
      @tsiontsion3938 หลายเดือนก่อน +2

      አፍህን ለሰይጣን መገልገያ አታድርገው!
      ሠው ሁሉ ይኑር እግዚአብሔር እንደፈቀደ ለክፋው ለንስሀ ጊዜ ይስጠው ለመልካሙ መክሉትን ማከመቻ ይሁን።
      ብርሀኑም ለሀገሩ ሚደክም ሠው ነው ምን አገኝ ብሎ መከራ ያያል ችግር የሌለበት ሰው ብቻ ወንጌል ኢትዮጵያን እንዲወርስ ፀልያለው !! ሰው ጌታን ካላወቀ የአስተሳሰብ ውሀ ልኩ ይዛባል!!

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 หลายเดือนก่อน +2

      የሰውን ሞት የሚጠብቅ ድያብሎስ ብቻ ነው ስለዝህ አንተ ድያብሎስ ዝም በል! ፕሮ በየነ ጰጥሮስ ድንቅ ሰው መልካም እረፍት

    • @Hiru2019
      @Hiru2019 หลายเดือนก่อน

      ሰነፍ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ሙህር ሠው አጣን😢😢😢

  • @AminEthi
    @AminEthi หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @siltube2735
    @siltube2735 หลายเดือนก่อน

    እሳቸው ሞቱ ነብስ ይማር ያአንተ ድጋሜ መፖሰት ምን ይሉታል በህይወት እያሉ የሸቀልክባቸው አንሶህ ነው አሁንም ከሞቱ
    በሆላ ድጋሜ የምትለጥፈው አንት የyoutube ጥገኛ ማፈሪያ ሰው ነህ

  • @tageseadore7057
    @tageseadore7057 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vw883
    @user-vw883 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 หลายเดือนก่อน

    Rest in peace😢

  • @beyeneshanka8817
    @beyeneshanka8817 หลายเดือนก่อน +2

    አገር ወዳዱ ሰዉ ፣ በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑ ለኢትዮጵያ አንድነት እስከ ፍጻሜ የታገሉ ጀግና ሰዉ ነበሩ ።

    • @WoldeWeld
      @WoldeWeld หลายเดือนก่อน

      አገር ወዳድ አሉ፣ወገኔ የሆናችሁ ከወገናችሁ ውጭ አትጋቡ አትሽጡ አትግዙ!የቅርብ ቃላቸው ነሰር፣፣

    • @hssana8939
      @hssana8939 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@WoldeWeldያንን ያለው በቀለ ገራባ ነዉ እንኳን ይህንን ሊሉ ቀርቶ ኤርትራ ለቀረው ወንድማቸው ያልጮሁ ናቸው ኮነሬል በዛብህ ጼጥሮስ

  • @TesfayGegziabher
    @TesfayGegziabher หลายเดือนก่อน

    ቀላል ይቀልዳል በአገር።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 หลายเดือนก่อน

    RIP professor.

  • @eyoelmulatu3502
    @eyoelmulatu3502 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 หลายเดือนก่อน

    Rip😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @fatmafatoom2626
    @fatmafatoom2626 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭 Rip Rip Rip Rip

  • @SamsungPhonetastic-c9c
    @SamsungPhonetastic-c9c หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @demedado1141
    @demedado1141 หลายเดือนก่อน

    Rip 😭😭😭

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @evoneshete4208
    @evoneshete4208 หลายเดือนก่อน

    R. I. P

  • @hailehayil514
    @hailehayil514 หลายเดือนก่อน

    Ahun yyihe min sera eche

  • @SalameGj
    @SalameGj หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭