I am orthodox Christian but I like your song I am just listening everyday it gives me peace and hope God bless you hopefully I will see you at Los Angeles
I am also protestant . since I am created from my parents, i love Listing some of Orthodox Christian songs and I love Praying morning Praying of Kidase in Church.
To be honest i dont understand this language as long as is all about the Lord Jesus .I love it .it really enjoy listen to it all the the Ethiopian Christian songs
The tittle of the mezmur (song) is "Relax "so he is telling for Jesus" if you told me to be relax i will relax " He said "he (Jesus )make my life special"
ELELE ELELE ELELE HEIFER INTERNATIONAL GEBAHU TEKETRKU BECAUSE OF YOUR GRACE, WISDOM AND POWER ABBA DADDY IN JESUS'S NAME AMENNNNNN NURUYE YE TAMERAT NW Full of your Miracles, ejen beaf lay yemiyaschen tamerat! ELELE ELELE ELELE
I'm forever grateful to God for what He does in my life. Thank you, brother, for this song, which never never fails to calm me down in the midst of chaos. God bless you 🙏 ❤️
fun fact I met Autaru on may 2019. He is actually a nice gentlemen he is no imposter unlike some pastors. May God keep his promise to his faithful follower. blessings to all😘
አውታሩ በጣም እወድሀለሁ በአጠቃላይ ከ95% በላይ የኘሮቴስታንት ዘማሬዎች ተባረኩ። እኔ የኦርቶዶክስእምነት ተአታይ ብሆንም ህይወቴ ነብሴ እንቅስቃሴ ኢየሱሴ ነውውውውውው። አሜን
Amen
የሚበልጠውን ይዘሃል ። በእርሱ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ።
Bxam ihwodalh
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🤲🤲💪💪🧎♂️🧎♀️🧎♂️🧎♂️❤❤
ተባረክ ዎንድመ በፍቅሩ ጉልበት ዎደበቱ እንደሚያመጣህ አልጠራጠርም እልልልልልል
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነው እስከመጨረሻ መጨረሻ ህይወቴም እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ነገር ግን ችግር በገጠመኝ ሰአት በማልረጋጋበት ጊዜ ያንተ በተለይ ይህቺ መዝሙርህ ለኔ ሁሉንም ነገር ማስረሻዬ ነች በውስጤ መረጋጋት ይፈጠራል የጌታ መንፈስ በውስጤ ይሞላል የሚያስጨንቀኝ በሙሉ ይጠፋል ለረጂም አመታት ከዚች መዝሙር ጋር ነኝ ገና መንዳት ስጀምር ይህችን መዝሙር ነው የምከፍተው
ወንድሜ ተባረክልኝ በተለይ በስደት አገር ለምንኖር ይህ ያንተ ትልቅ ስጦታችን ነው በህይወት ዘመኔ አንድ ቀን አግኝቼህ አድናቆቴንና አክብሮቴን እንደምገልፅልህ ተስፋ አለኝ በተለይ USA DMV ከመጣህ ብዙ የሚወድህ ሰው ሊያይህ ይጓጓል
እኔም😢😢😢😢
I am Muslim. i love listening to autarus songs
keep listen to this and others mezmuers dear Jesus loves you
He is the only peace and joy on this world
@@ለታመኑትዘመንአመጣ ok inshallah and tank u or the invitation
@@ለታመኑትዘመንአመጣ አዎ ለታመኑት ዘመን አመጣ
@@mozhassen4579 Tebarek , Jesus loves you and want you, Leza nw wendeme
አውታሩ ወንድሜበ1994 ካሴትክን መግዣ አጥቼ ወገኖች ቤት ሄጄነበር ምሰማው ብዙ ትውስታ አለኝ በመዝሙሮችክ ጌታ እየሱስ ዘመንክንና ትዳርክን ቤትክን ሁሉ ይባርክ ተባረክ ወንድሜ።
Tebareki!
ይህን መዝሙር በተለቀቀ ጊዜ በሃይለኛ ነውጥ ውስጥ ነበርኩ በሰማሁት ጊዜ የሚያናውጠው እያለ እኔ ግን መረጋጋት ሆነልኝ ። አሁንም ነውጥ ሲበጣ በዚህ መዝሙር ነው የምረጋጋው ። አውታሩ ተባረክ ።
Ahun ene endalehubet malet new.....hulachininm amlak egziabher yiyen
ኑሮዬን የታምራት የበረከት አድርጎታል
እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ 😍 አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏾 እኼን ለሚሰማ ሁሉ ሰላም ይብዛላቹ 😇😇
Saron Solomon amen Amen 🙏
Amen Jesus is fore evere God Alefa&Omega Amen Haleluya
አሜንንን
Ameeenn🙏
አሜንንንን
ያለደሞዝ ለወራት እንደት መኖር ይቻላል?
በታምራት!!
ባላየዉ አላምንም ነበር! ስላየዉት መሰክራለሁ!!!!!ጌታን ታመኑት!!!አትፍሩ!!!!ተባረኩ!
ቀርቷል ፡ አትበሉኝ ፡ ተዓምርማ ፡ ድሮ
ተዓምር ፡ የፈለገ ፡ ወደዚህ ፡ ይመልከት
ዘንድሮም ፡ ይሰራል ፡ ጌታ ፡ በኛ ፡ ሕይወ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ የደሃዎች አባት። ወገኔ የሚያስፈልግህን/የሚያስፈልግሽን በላይ በላይ ይጨምርልህ/ይጨምርልልሽ።
Geta Yesus simmh yebarek!
Amen Amen Amen
ትናንትና ከእህት ኤልሲየተፃፈልኝሥለደሞዝrewardቅዱሱቃል"ደሞዙበፊቱነው"ኢሣይያስ40+10ወጀብማዕበሉቢአይልም፩ቢገፋኝቢገፋኝ፪ቢገፋኝ፫አልወድቅም።ሦሥተኛው ርሆቦት ነው ወንድሜ፦ የትላንትና ኤሤቅ ሥጥናየመገፋትና ሥፍራንየመልቀቅ ቢሆንምበ3ኛው ዙር ርሆቦት ሆነ ለይሥሐቅ ደሞዙ ፈዉስየልጆች እንጀራው ነውና።
፪ጊዜተመቶየወደቀ አንክሶም ቢሆን የተነሣ ሰው በ፫ኛው ትግል ተራው የሱነውና ከዚህ በኋላ ግን ወጋሪው ቢሰነዝር በተወጋሪው በሃይል ተመቷልና ዳግመኛአልተነሣም☠️ጨለማውም ኣላሸነፈውም ዩሐ1+5 ውሃውም እጅግ አሸነፈ ዘፍ7+18
እግዚአብሔር ያኖራል በምድረ በዳ አባት እናት ሆኖ አሳድጎኝ እዚህ ደረሻለሁ እኔ ምስክር ነኝ
ሁሉም በሂወቴ ሳዝን መዝሙር እሰማለው የእምነቱ ተከታይ አይደለውም ግን ውስጤን ነው የሚያድስልኝ ይበልጥ ብቸኝነት ሲሰማኝ ስሰማው የሆነ ስሜት ውስጤን ይሰማኛል
ጌታ እየጠራሽ ነው በ ኢየሱስ ብቻ እመኚ ህይወትሽ የ ታምራት እና የ ሰላም ይሆናል
@@Bekysho ከምር😳
@@ኮዜትዴቭ
ዋ ነብሴ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ነው የ ምተው እምነቱን መከተል ማለት ክርስቶስን መከተል ማለት ነው ስለዚህ ወስንሽ ጌታን ተከተይና ከዘላለም ሞት አምልጭ
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
እግዚአብሔር ይውድሽል
እየሱስ እየሱስ የምንለው ለዚህ ነው እንደአንች ብቸኝነት ሲሰማን ጣልቃ እየገባ ሰለሚያፅናናን
ኦርተዶክስ ነኝ በአሁኑ ሰዓት ከባድ ችግር ዉስጥ ነኝ ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ ትንሽ ብየሠረጋጋኝ ብዬ አምላኬ ተመልከተኝ አደራ 😭😭😭
Ayzon 🤍
Ayizon wondime hayimanot yametan or mekefafel yametanis engawu nen enji getachin eyesos kirsitos simeta ..kirsitina yizo meta enji hayimanot yizo alimetam.....ene bemider lay sitnor yemidiren bereket lemebilat ena wode geta menigisite semayat megibat kefelemina yezelalem erefit yehonewun eyesosun yegileh adang adirgeh tekebelew sew behiywot eyale ney nisiha megibat yalebet kemote bohala nefs yimar yembalewu wushet new ena amilt kesiole......geta yiwodahal
AYOH, EYESUS KANTE GAR NW WENDEME, DEMO PLEASE READ THE BIBLE ESHI, EYESUS GETA NW! AHUN CHEGERU ENDET NW? ESKI ASAWEKEGNE ESHI
Fikadegna kehonk/sh enawra ena mayifeta neger yelem
አውታሩ በጣም ነው የምወደው ዝማሬዎችህን በሙሉ በተለይ ኑሬዬን የታምራት የሚለው ለእኔ ይመስለኛል ነገር ግን እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም የሀና ተክሌም መዝሙሮች ልቤን ይሞሉታል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
አዎ መውደድ እግዚአብሔርን ነው !!!!!
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይፐሮቴስታንት መዝሙር በጣም ነው ይምወደው እግዛብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክሀል
Hi
Tbaraki
ዬሄኔ መናፍቅ እያሉሽ ነው አንች ግን በእጥፍ ተበራክ ኑሮሽ ዬታምራት ዬምስጋና ይሆልሽ እህቴ።
Tabrke
ጌታ እየጠራሽ ነው በ ኢየሱስ ብቻ እመኚ ህይወትሽ የ ታምራት እና የ ሰላም ይሆናል
ሂድና ተረጋግተህ ኑር ይለኛል.........ኣንተ ካልክማ !!
ቃሉ ከማር በላይ ጣፋጭ ነውዉዉዉ ፡ ኣውታሩ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ !!
Znjzjsxjxj😂ndjdjdjjdd
"ጭንቅ አይለዉም ልቤን ፍርሃት ፍርሃት
ምን ቦጣኝ ልፍራ ጌታ ሆኖኝ አባት ከአባትም አባት❤
I am orthodox Christian but I like your song I am just listening everyday it gives me peace and hope God bless you hopefully I will see you at Los Angeles
I am also protestant . since I am created from my parents, i love Listing some of Orthodox Christian songs and I love Praying morning Praying of Kidase in Church.
Amen amen amen amen 🎵🎵🎵🎵🎤🎤🎤🎺🎺♩♩🎸🎶🎶🎷🎷🎻🎹🎹🕪🕩💘😍
I am somali muslim but I am very happy to listen Ethiopian songs because your music is my best selection
What LA
Geta yefelegeshal
እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ፣ ዘመንህን ይባርክ ….. በውስጥህ ያለውን ፀጋ በጣም አከብራለሁ፡፡
❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንንን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉለታክን አንረሳዉም አዉታሩ ሀዘንን በደስታ የምትፈዉስ ነክ ዘመን የማይሽረዉ ትልቅ መልእክት ያለዉ መንፈስን የሚያረጋጋ ከሀዘን ወደ ደስታና ወደ ጌታ መንገድ የሚወስድ የመንፈስ ምግብ ነዉ ያወረስከን ተባረክ ከነ ቤተሰቦችክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን አምላክ የሰጠክ ጥንካሬና እምነት ነዉ የፈጣሪ ፀጋ አብዝቶ የሰጠክ ነክ 🙏🙏🙏
ኑሮዬን የተአምራት ያደረገልኝን ጌታ እንዴት እንደማመሰግነው ግራ ሲገባኝ ነበር ይህንን መዝሙር ሰማሁት እናም አውቴ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ ለእኔ የመንፈሴ መነቃቃትና የምስጋና ቃሌ ማማር ምክንያት ሆንክልኝ ብዙዎችን ወደ ጌታ ፍቅር የሚጋብዝ መዝሙር፡፡
አሜን አሜን እውታሩ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ ሁሉም ተሰምቶ ተሰምቶ አይጣገቡም
AMEN TO THESE SONGS !!!
MAY THE TRUTH GOD IS BLESSING , PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER,, AMEN !!!
"እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ "የመዝሙር ትርጉሙ የገባኝ ገና በዚህ አመት ነው እግዚአብሔር የመስገን ሰለአስገራሚ ስራው 🙏🙏🙏🙏
ስንቴ መላለሸ እነደሰማሁት ዛሬ ብቻ thanks God this is free
አሜንንንንንንንንንንንንንንን💚💛❤🙏
ኣሜን ኣሜን ኣውታሩ ጌታ ይባርክህ። እንደዚማሬህ ኑሮህ ከጌታ ከየሱስ ክርስቶስ በሆነ ሰላም (SHALOM) እና መረጋጋት ይብዛልህ። እኛም ይህንን መዝሙር ሰምተን ጌታን እንድንወድ ወደ ጌታ እንድንጠጋ፣ እንድንደገፍ እና በጌታ መረጋጋታችን እንዲበዛልን ከሰማይ የሆነ ያልተበረዘ ሰላሙን ስለበዛልን። አሁንም ኣውታሩ ብድጋሜ ተባረክ። እንወድሃለን!
Ameneeee
የእግዚአብሔር ሰዉ አዉታሩ ቀሪህን ዘመንህ ይባርከዋል እኔ ግን የኘሬቴንስት መዝሙር በጣም እምሰማዉ ከልጅነቴ እስከ አሁን ድረስ ግን ያዉ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
Blessed
To be honest i dont understand this language as long as is all about the Lord Jesus .I love it .it really enjoy listen to it all the the Ethiopian Christian songs
The tittle of the mezmur (song) is "Relax "so he is telling for Jesus" if you told me to be relax i will relax "
He said "he (Jesus )make my life special"
ELELE ELELE ELELE HEIFER INTERNATIONAL GEBAHU TEKETRKU BECAUSE OF YOUR GRACE, WISDOM AND POWER ABBA DADDY IN JESUS'S NAME
AMENNNNNN NURUYE YE TAMERAT NW
Full of your Miracles, ejen beaf lay yemiyaschen tamerat!
ELELE ELELE ELELE
ጌታ ይባርክህ አውታሩ በጣም ነው ምወድህ
ታባራክ ፀጋ የብዛልክ
Amen, Singer Awtaru Kebde we Thank You , our Brother You are Greatly Blessed
Am from Eritrea ስበሳጭ እና ሳዝን ይሄን መዝሙር እስማለው ውስጤ ደሞ ይረጋጋል ብቻ ድስ ይለኛል , የ እምነቱ ተከታይ ኣልደለሁም ግን በኣንድ ኣምላክ ኣምናለው 🙏
ኑሮዬን የታምራት ያደርጋል ወይም አድርጎታል፡፡ ጌታ ይባርክህ!!
እግዛብሄር የአምልኮ ዘመንክን ይባርከው
ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ ኣልጠገብ ኣለኝ እሄ መዝሙር ምግብ ኣንዴ በልተህው ትጠግባለህ ቦኋላ ይርብሃል እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ቀሪው ዘመንህ ይባርክህ ዘማሪ አውታሩ👍💯🙏🙏🙏
awutaro betam mezimeroch ewedalehu egzabher ybarkh.
እኔማ ተረጋጋሁ በሱ እቅፍ ውስጥ ሆኞ 🙏ክብር ለጌታ ይሁን አረጋጋኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
ወደ ጌታ ሳልመጣ በፊት በእንባ እሰማው ነበር
Ahunim beemba new mizemirew
Exactly it's talking about my life, therefore I use to cry all the time when I heard this muzmur ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏 thanks almighty God
me too
አዉተሩ ዝመሬክ በጣም ልብ የምነከ ነው ጌታ እየሱስ ፀገዉን የብዘልክ
አውታሩ በጣም እወድሀለሁ!! ኑሮዬን የታምራት የበረከት አድርጎታል
በዚህ መዝሙር ትልቅ ምስክርነት አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
ስለ ለመድኩኝ ነው
የታምራት ንሮ
ቀርተዋል አትበሉ ታምር 'ማ ድሮ
ታምር የፈለገ ወደዚ ይመልከት
ዘንድሮ የሚሰራው ጌታ በኛ ህይወት
Amennnnn
አሜን
አሜንንንንንን የኔ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ኢየሱሴ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ኡፍፍፍፍ ዘማሪ አውቴ ዝማርዎችህ ሁል ግዜ አዲስ የሚያጽንን የሚያበረታ ድንቅ ነው ከላይ እኮ ነው ያንተ ይለያል ዘመንህ ኑሮህ አገልግሎትህ ብሩክ ይሁን ተባረከህ ቅር እንዴት እንደምንወድህ እሰይ
የማይሰለቸ ሁሌ አዲስ ነው ይህ መዝሙር የበረከት አምላክ ዘመንህን ይባርክ መልካም ሁሉ አይታጣብህ
ዘመን ህይወትህ ፈፅሞ ይለምልሚ
ኦርቶዶክስ ነኘ ለኔ የተዘመረ ሆኖ ነዉ የተሠማኘ አሪፍ ስራ ቀኘልበት🙏🙏🙏
Geta Eyesus yewedeshal yefelegeshal
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ንገር ግን እውታሩን መዝሙሮቹን እወዳቸዋለው
የትኛውንም መንፈሳዊ መዝሙር እንድሰሚ የሚያደርግሽ ሃይማኖት ሳይሆን ያዘለው መልካም መልእክት እና መነካትሽ ነው ይሄ ደሞ ጤናማ መንፈስ ካለው ሰው ሁሉ የሚጠበቅ ስሜት ነው።
0000
Geta Eyesus yewedeshal
እኔስ ብትይ 😥❤❤
@@hellenabeje geta ygebaw bedem hamanot gudayu haymNot sahon kalu ena est une fre kalu new Gb
Sijemer lene yetezemere new mimeslegn egzabher lezelalem yikber yimesgen awtaru thank you so much ♥️
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ክብር ለኢየሱስ ...........ይሁን
እሄን መዝሙር ሳዳምጠው ልቤ በጣም እጅጉን በተስፋ ይሞላል እግዚአብሔር ይባርክህ
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል አሜን እረጋጋለሁ
Abdu Gimie nxTihg
አሜ አሜ
አሜ አሜ
amen amen amen
amen amen amen
አሜን ኑሮየን የታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ለየት ይላል ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ
ይስማል ወፍች ጠግብው ካደሩ እውነትነው ግት ምን ተስኖት እመን እንጅ የማይሆን ምን አለ ሁሉን ይችላል የኔ እየሱስ አሚን ተባርክ ውንድሜ
ድንቅ ነው
ለመረጋጋት ወይም ችግሬን ላለማስተዋል 7ቀን ሙሉ የማሳልፈው በስራ ነበር ነገር ግን "የሚያረጋጋው እየሱስ ክረስቶስ ብቻ ነው "አውታሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
This song just doesn’t get old no matter how many times I listen to it 🙏 🙏
ውንድሜ የኔ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባርክክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
እሜንንን እውነት እረጋጋለሁ ጌታ ብቻ ክብርበት::
መጻፍ ቅዱሳዊ ያልሆነው። ፀጋዉ ከራሳቸው አንደሆነ ይመሰል። ገንዘብ ክፈሉ እያሉ ፡ የእየሱስን ስም የሜያሰዱቡ ፡ እና ፡ እንቅፋት ለሰው ልጆች መዳን የሚሆኑ። እግዚአብሔር የልብና አይናቸውን ያብራ። አሜን አሜን
እግዚአብሔር የሰጠን ውዱ ስጦታችን ነህ አውታሩ❤❤
አውታሩ ቅድስ እግዝያብህር ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ተባረክ
አውታሩ ጌታ ኢየሱስ ዜማንህን ይባራክ !! Your song is powerfull song
God bless you
Thank you lord for giving me this chance!!!
I'm forever grateful to God for what He does in my life. Thank you, brother, for this song, which never never fails to calm me down in the midst of chaos. God bless you 🙏 ❤️
ነሮዬን የታምራት ጌታ ይባርክ አውታሩ ጌታ ዘመንህ ይባርክው አሜን ።
*ኑሮዬን የምስጋና አድርጎታል God bless you brother Awutaru*
አሜን አሜን እውታሩ ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችሁሉም ተስምቶ ተስምቶ አይጣገቡም ❤❤❤❤
ኑሮያን የታምራት አድርጎታል እሰይ አሜንንን አረገገለው
ወኃ ሆይ ዎይ አይጠጠ ተሰምቶ የማይደገብ
የተስፋ ካለን እኮ በቃ ጥያቄው እዛ ላይ አበቃ ከዛ ሳናውቀው በማረጋጋት ያኖረናል አፋችንን በእጅ እሰክንጭን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
ኑሮየን የታምራት አድርጎታል
የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል
አቤት ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ
ተባረክ አውታሩ🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen tebarekbebizu siwedik yante mezmur hule sisemama ayselechi🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እረጋጋለሁ ሁሉም ያተፍቃድ ነው ጌታሆይ ስምክ ይባረክ
Ameen ameen ameen geta zemenhn yibarkh
My brother Awtaru, I love you very much! God Bless you and your beloved family!!!
እኔም ተረጋጋሁኝ በሱ እቅፍ ሆኜ
ጭንቅ አይለውም ልቤም ፍራት ፍራት ለምን ብዬ እሱን ብዬ አውቴ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
fun fact I met Autaru on may 2019. He is actually a nice gentlemen he is no imposter unlike some pastors. May God keep his promise to his faithful follower. blessings to all😘
አሜን፡መንፈሴንየምይሲደ
ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 📖📖📖📖📖📖📖📖📖🛐🔥🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖
Awtaru I love you very much! God Bless you and your beloved family!!!
Eregagalu ante kalikima Eyesus!!! Amen Tebark Awtaru !!
አውታሩ እግዚአብሔር ይባርክ nice
ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ ዘመን የማይሽረው መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!!!
Amen!!! man of God bless you abundantly
እኑሮዬን የተአምራት አድርጎታል አሜን ጌታ ሆይ ተባረክልኝ
* I AM GREATLY !!! I WENT TO CLINIC BUS, BUT I JUST CAME BACK NOW AND THANKFUL TO THE TRUE LORD FOREVER AND EVERYTHING IS GOING WELL RIGHT NOW !!!
እረጋጋለሁ አውቴ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አውታሩ በጣም እንወድሀለን ዘመንህ ይባረክ
Awtaru bereketun yabzalih . Zendrom bante mezmuroch eyetebarekin new ❤
ጭንቅ አይለውም ልቤን ፍራትፍራት
ምን በወጣኝ ልፍራ ጌታ ሆኖኝ አባት
Eragagalo ante kalkima
Samrawit Temesgen
እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ ልቤ ሰምቶሃል ቃልንህ ጌታ አሜን
*ኑሮዬን ታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ክብር ለኢየሱስ ይሁን* *እ ረ ጋ ጋ ለ ሁ* 👏👏👏👏
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኑሮዬን የታምራት አድርጐታል
አሜንአሜንአሜንእልልልል
Thank you Tbaerk❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Amennnnn yesss yene wendim tebarek ❤❤❤❤betam new mwedh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Oh my god whenever I listened to your song i became hopeful God bless you Awataru
Thank you so much god bless you
My Lords
ስውደው ይሄንን ሰውዬ ልጅ እያለው እሰማው ነበር ጎሮቤት 🥰
Awutaru, you are blessed! May God continue to bless you!
Amennnn ጥያቄን እሚያስረሳ መዝሙር ጌታ ይባርክህ አዉቴ እንወድሀለን
serka Yimam
Hi
ዛሬም ኑሮዬ የታምራት ነው ተባረክ
serka Yimam b nnmklppe bin ax
ameeen nuroyen yetamirat adirigotal ameen eyesus yene abati kefi belilgn🙏🙏❤
AWTARU IS A BLESSING FOR OUR GENERATIOn!!! I CANT STOP LISTENING HIS SONG, ALWAYS TOUCHING MY HEART!
አውትዬ ኧረ በጣም ዝማሬህ ልዩ ነው
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል
Amen. Wutiy. Eregagalew. Ante. Kalikhma. Nuroyen. Yetamirat. Adrigognal. Yenma. Kesw. Hulu. yileyal. Len. New. Yezemrkhw. Tebarki. Wowww. Chayin. Hayile
አሜን ኑሮዬ የተአምራት ነው
Praise the lord good job is working for the Lord ...well done
በጣም የምወደው መዝሙር ይጨመርልኽ ፀጋ ተባረክ
ትዙ የማርያም ልጅ ተባረክ አውታሩ ማን እደድሮ መዝሙር ያኔ ይህን መዝሙር እየሰማው አለቅስ ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💟
Enim enim betam betam 😰😰😰😰😰
Zemari awtaru kebede geyta ybarkh zmen hiweth ybarek
አሜንንን ጌታ ዘማንክን ይባርክ ውዴ እንውዲሀሌን