በተሐድሶ የሚታማው አነጋጋሪው የኦርቶዶክስ መምህር ምላሽ | ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

ความคิดเห็น • 325

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  7 หลายเดือนก่อน +17

    gofundme.com/6bcg2

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 7 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር ያሬድ አደመን የማውቀው የአባ ወልደ ዮሐንስ የንስሀ ልጆች በ30 ማለት በዮሐንስ ቀን ሁሌ እየመጣ ያስተምረን ነበር በጣም ጎበዝ ሰባኪ በኮልታፋ አንደበቱ መንፈሳዊ ትምህርት ሲያስተምር ምነው ሰዓቱ ባላለቀ ብለን ነበር አፋችን ከፍተን የምናዳምጠው በጣም ጎበዝ ትሁት አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተክለሀይማኖት በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @betisha272
    @betisha272 7 หลายเดือนก่อน +33

    ወይ ያሬድ እግዚአብሔር መንፈስ በልብህ ያለውን ክፋት ነቅሎ ይጣልልህ ፤ እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ከቤትዋ እየበሉ እየጠጡ እሷን ገፍቶ ለመጣል የበረቱትን ይጣልልን።

  • @Maryg05
    @Maryg05 7 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ከቤቴ ማፅዳት እጀምራለሁ ብሎል ጀምሮል በቅርቡ ይፀዳል ወደ ድሮ ክብሮ ትመለሳለች የተከበረች የጥንት የጠዋቶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶች ይጠረጋሉ።

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 7 หลายเดือนก่อน +7

      በኦርቶዶክሰነት በፕሮሰቴንታንትነት ወይም በተሃድሶነት አይዳንም መዳን በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርሰቶሰ ነው::

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mandelayehnew4566😅😅😅ayye ante

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ማነው????? ታዲያ በ ኦርቶዶክስ መዳን የለም ካልክ ለምን ጴንጤ ነን ፕሮቴስታንት ነን ትላላችሁ??????​@@mandelayehnew4566

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 7 หลายเดือนก่อน +6

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሠረቷ ክርስቶስ በመሆኑ ቀጥተኝነቷን ከመናገር ወደሗላ አንልም ስሙን እንኖረዋለን እንጂ አንፎክርበትም

    • @ethiopiatikdem3949
      @ethiopiatikdem3949 7 หลายเดือนก่อน

      ተው ባክህ?

  • @Elijah21548
    @Elijah21548 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌ ያስተምረን ነበር ስወደው እመ አምላክ ትጠብቅህ❤😊

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 7 หลายเดือนก่อน +13

    ያሬድዬ ስላየሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስብከትህን በጣም እወደው ነበር ተመስገን አሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የድንግክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለተዋህዶ የምታስፈልጋት ወጣት ነህ በሀይማኖትህ ቤቤቱ ፀንተህ እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳህ

    • @mamo795
      @mamo795 7 หลายเดือนก่อน +2

      acheb chabi

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 หลายเดือนก่อน +49

    ፕሮቴስታንት መሆን ...አያፀድቅም አለቀ የሚያፀድቅ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ከሞት የተነሳው ያረገው የሚመለሰው አዳኙን ኢየሱስን ብቻ ያመነ ይድናል ! ያላመነ ይፈረድበታል

    • @danielameha1337
      @danielameha1337 7 หลายเดือนก่อน +2

      Protestant be Wustu ke 100,000 belay haymanotochun Yizowal ena Ers berasachewu rasu yeteleyaye Eyesusin newu yemiyamelkut

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 7 หลายเดือนก่อน

      ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ነገር. 🤣። እምነት ለራስ ነው...እምነት ምርጫ ነው:: ፕሮቴስት ሆንክ ኦርቶ ወይም ካቶ ወይም ሙሲሊም ...ሌላም ሌላ...ወዘተ ሁሉም ያው ነው ሁሉም የሰው ልጅ የፈጠረው ክፍፍል ነው ለገበያው እንዲያመች.. ለገበያተኛው በሚስማማው መልክ...አንዱ ጥሬ ይወዳል ሌላው ጥብስ እንደሚፈልግ ዓይነት።።ከዚህ ወጪ ሌላ ተዐምር የለም።

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw 6 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ያሬድዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @misrakabegaz9046
    @misrakabegaz9046 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዲ /ን ያሬድ ስላየሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን አሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በሀይማኖትህ እግዚአብሔር አምላክ ፀንተህ እንድትኖር ይርዳህ

  • @millimabayneh9464
    @millimabayneh9464 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ስለአንተ መናፍቅ አለመሆንህን ከአንደበትህ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። አዋሳ ሀይስል የተማሪዎች ጉባኤ እንዲሁም የሰፈሬ ልጅ አንድ ደብር ቅ/ገብርኤል አውደምህረት ላይ የመላከምህረት ጳውሎስ ልጆች አንተ እነ ተከስተ ፣ፍሰሀ፣ዳንኤል .....ምህላ ሰአት ላይ ስትሰብኩ ደስ የሚል ጊዜ ነበር።በቤቱ ስላለህ ተደስቻለሁ

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዬሴፍ ቤተክርስትያን የነበረው የእናንተ ጉባኤ ስንት ነፍሳት አድኗል በጣም ጥሩ ጉባኤ ነበረ መምህር ያሬድ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @yohanakiros8666
    @yohanakiros8666 7 หลายเดือนก่อน +13

    ውይይይ ያራድ ህፃን ሃኜ አውቅሀለው ዲላ ቅ.ሚካኤል ቤ/ት አሁንም ያው ነህ እኔ እናትህ መስላለው ክክክክ ስላየውህ ከበረቱ ስላልወጣህ ደስስስስ ብሎኛል

  • @petrosworku3436
    @petrosworku3436 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ unity university ethics lecture ሰቶኛል ምርጥ ሰው ነው

  • @AlganeshMebrata
    @AlganeshMebrata 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ: ተክለሐይማኖት: በጣም: የምንኮራብሕ: ጠንካራ:ወንድማችን;
    መምህር: ያሬድን: እግዚሐብሔር: ብእንተአድሮ:ያለውን: ፍላጎት: እግዚሕብሔር: ያድርገለት::
    እግዚሐብሔር: ሐገራችንን::ይጠብቅልን::

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን ፥ መምህር ያያ እባክህ የኦርቶዶክስ ምእመናን ከአንተ ብዙ ይማርልን የስብከት አገልግሎትህን ጀምር

  • @sabaAbebe-lq8fp
    @sabaAbebe-lq8fp 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ በልጅነቴ የማውቅ ከብዙ አመት ቦኋላ ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @ad1187
    @ad1187 7 หลายเดือนก่อน +68

    በተሀድሶ የሚታማው ! ወይስ የነበጋሻው ግብራበር የነበረ ዱባይ ላይ ምን ሲሰሩ ነበረ ብቻ መምህራን ብለው እናተን እየተከተሉ ከቤቱ ወተው ለቀሩ የእግዚአብሔር ልጆች ማን ይሆን የሚጠይቃችሁ ። ሁሌም የሚገርመኝ ተመለሰች ተመለሰ በእነርሱ ምክንያት የጠፍ ማን ይመልሳቸው እግዚአብሔር መልስ አለው አይቀርም እግረኛ ሚዲያ ጀምረህ ጨርስ እብጂ ሰዎችን ምስክር አታድርግ ።

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 7 หลายเดือนก่อน +8

      ሰው ልጅ ይሳሳታል የመጣውን አሜን ብሎ በቀበል ምን ችግር አለው

    • @Hash_malmedia-zw4sb
      @Hash_malmedia-zw4sb 7 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር እንደው መጨረሻቹን ያሳምር እንጂ እድሜ ልካቹን ሰው እንዳሳደዳቹ እንደከሰሳቹ ውይይይይይ

    • @FanoMichaelKassa-zu7xp
      @FanoMichaelKassa-zu7xp 7 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይጠበስልህ ሁሌ ትችት ብቻ ዝቃጭነት ማለት ይኼ ነው። ያሬድ አደመ ምርጥ ሰው ነው።
      ትልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው። ስለምናውቀው ነገር እናውራ።

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 7 หลายเดือนก่อน

      ለዚህ ተጠያቄ ወሮ መንበረን ናትኚ በሀብቷ የለወጠቻችሁ ለዛ ነው የተበተነው

    • @Hash_malmedia-zw4sb
      @Hash_malmedia-zw4sb 7 หลายเดือนก่อน

      @@hargewoinamare3810 ልጁኮ አገልግሎት አቁሟል ለinterview በግድ ተጠይቆ ነው የመጣው። እርግጠኛ ነኝ ይኼ ስለ ቤተክርስቲያን ብለህ አይደለም የቂመኝነትህን መጠን ያሳያል እንጂ። ባይሆን ኖሮ ለተወው አገልግሎት እንዲ እሪሪሪሪ ባላልክ

  • @Rozy908
    @Rozy908 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ያሬድ ትዝ ይለኛል የትዝታውና የበጋሽልው ሀገረስብከት ዲላ ስለነበረ እነሱ ነበር ዲላ አቡነ ገ/ መ ቅዱስ ቤ/ን ጎባኤ ሚያዘጋጁት እናም ዲላ መትህ ትንሽ ስለነበርኩ ከፊትለፊት ቁጭ ብዬ ቃለወንጌልን ተምሬያለሁ😊

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እብረን እንሰራ ነበር አዋሳ ፖሊ ክልኒክ ላብራቶሪ በጣም አስበው ነበር ይህንክርስትናህን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ⛪️

  • @BirukMihret-or1mv
    @BirukMihret-or1mv 7 หลายเดือนก่อน

    እነዋት እናትህ በሚል ስብከት አስታውሰዋለሁ ወንጌል ካበሩልኝ ወንድ ሞች አንዱ ነው ተባረክ በዮሴፋ በተክርስትያን

  • @Amhara1st
    @Amhara1st 5 หลายเดือนก่อน

    በ1995&1996 ውቅት በቅድስት ማርያም ዕሮብ ቀን ደስ የሚል ና ጥሩ ያስተምር ነበር ወደ ቀደመው ይመልስህ!!

  • @tewodrostefera3132
    @tewodrostefera3132 7 หลายเดือนก่อน +1

    I vividly remember my childhood in Dilla, where I witnessed Yard's profound wisdom during his powerful sermons. The words of God that flowed from his mouth truly blessed me. I am confident that God will continue to use Yard's wisdom to advance His kingdom, and I hope that you too will join in the fight for the kingdom of God.
    I hope you will return to impart your wisdom.
    I wish you the best, Yard.

    • @mikeworku7498
      @mikeworku7498 7 หลายเดือนก่อน

      Where in Dilla?

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሴቶችን ያረከሰች ሀገር ኢትዮጵያ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TheophilusMekonnen
    @TheophilusMekonnen 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን የስው ልጅን ጻድቅ የሚደረግበት በፍትሀዊነት መንገድ ስሆን ይህም የኢየሱስ ክርስቶስ ምት እና ትንሣኤውን ማመን ብቻ ነው።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing discussion.
    Lovely person with deep knowledge.

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ውይይት ነው
    መምህር ያዬድ መምህር በጋሻው መምህር በሪሁን መምህር ተረፈ ቀሲስ አሸናፊ መምህር አሰግድ መምህር ፍጹም መምህር ጋሻዬ መላኩ ብዙ መምህራኖች ቤተሰቦቼ በጣም መልካም ዘመን እና ያግዜ መልካም እደነበር ይነጉሩኝ ነበር አሁንም እደቀድሞው በቤቱ በአውደምህረቱ ይሰብስባቹ

  • @zed8788
    @zed8788 7 หลายเดือนก่อน +12

    የውጭ ዜና አይቼ ስጨረስ ነበር የህንን ፖሮግራም ያየሁት ካስተዋልነው ከአለም በጣም ሩቅ ነን ::ሀገራችን በመከራ እየታመሰች እኛ እከሌ ሳተ እከሌ ወጣ ???
    ኸረ ለህዝቡ መፅሀፍቅዱሱን ስበኩትና ይህን ክፉ ዘመን የሚሻገርበት አቅም ያግኝ:
    የኢትዩጽያ ህዝብ መፅሀፍቅዱሳችንን በየግላችን እናምብበው ::ሰባኪ ከጠፋ በአሞላካችን ቃል ውስጥ ራሳችንን እነሰውር ::🙏🙏🙏🙏

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 7 หลายเดือนก่อน

      ከአለምና ከሰማያዊ ህይወት የሚበልጠውን አታቂም???አለማዊ

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወንጌል በተዋህዶ በየቀኑ ይፈሳል መቶመማር ይቻላል እረኞቻችን ይኑርል ለአስመሳዮቹ ልቦና ይስጥልን

    • @zed8788
      @zed8788 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@ashenafinega2001 እግዚአብሔርን አለምን ጠልቻታለሁ ::ስለዚህም ልቤን እንድመልስ ያገዘኝን እግዛብሄርን አመሰግነዋለሁ ምን ማለት አአነደፈለኩ ተረድተውና አውቀህ ብትናገረኝ ይቆጨኝ ነበር::
      ይመችህ ለኔጌቲብ ንግግር ግዜ የለኝም
      👉👉እግዚአብሔር ይባርክህ ::

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 7 หลายเดือนก่อน +1

      በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ወንጌል እና ወንጀልን ደባልቀው እንሰብካለን ከሚሉት ነጣቂዎች በፊት ሰላም ነበረች ኢሄንን ሁላችንም እናውቃለን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማፍረስና ሀገርን ለማወክ በወንጌል ስም የገቡት ነጣቂዎች ናቸው እያመሱን ያሉት እነሱ ሲነቀሉ ወደ ቀደመ ሰላማችን እንመለሳለን።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 7 หลายเดือนก่อน

      ድሮኮ ሀገራችን ህዝቡ የዋህ ነበረ ምክንያቱም መጽሀፍ ቅዱስን አንብበው ስለተረዱ ብቻ ሳይሆን የእውነት እምነት ነበራቸው የፈጣሪን ቃል በተግባር ይፈጽሙ ነበር ስለዚህ ሀገራችን በረከት ነበረው ዛሬ የፈረንጅ አዲስ ሀይማኖት መቶ ስንት ጉድ አየን ጭካቤ ይሀው ከጠቅላዩ ጀምሮ ሞከተሉት ሀይማኖት ይሀው ሀገራችንን የደም መሬት አደረጉት እግዚያብሄር ማስተዋል ይስጠን

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 7 หลายเดือนก่อน +5

    ተክሌ እንኳን ደህና መጣህ

  • @HabtamuAyele-m3t
    @HabtamuAyele-m3t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንክር ወንድሜ በርታ እግዚአብሄርም ይረዳሃል

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሴቶች አይገቡም የተባለበት ገዳም ለምን ተከለከለ ሳይሆን ሴቶች እየገቡ ያሉበት ገዳም ምን ሆነ እንበል አንዳንዴ ትክክል የሆነን ነገር ባናሽማጥጥ

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ በጣም ደስ ይለኛል ትምህርቶቹ

  • @Biniam_Hailu
    @Biniam_Hailu 7 หลายเดือนก่อน +3

    የጠፋውን ሰው አፈላልገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @meseretebekele9206
    @meseretebekele9206 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጠ ብ አይልም ስብከቱ

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 7 หลายเดือนก่อน +17

    አቶ ተክሌ ለተኩላዎች የገጽታ ግንባታ ስራ እየሰራህ ነው ስኳር ላስክ እንዴ?

  • @netsanet4all
    @netsanet4all 7 หลายเดือนก่อน

    Nice to see you, Yaredu. Missed those oldies but good times

  • @zewdenat
    @zewdenat 7 หลายเดือนก่อน +4

    Yared still looks young . He is blessed .We look older than him now 😮😮

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ታደርገዋለህ መታደል ነው

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክ እግረኛ ዲአቆን አሸናፊ መኮንን please 🙏🏾
    አቅርብልን

  • @rahelgirma443
    @rahelgirma443 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እንኳን አየሁ ንፁህ የኦርቶዶክስ መምህር

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏🏽

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ የጎልጎታ ሁኔታ አገላለፅህ ጥሩ ነው ትንሽ የሚቀር ነገር ቢናርም በአብዛኛው ጥሩ ነው

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yes Catholic church is Universal church she always pray and work for the unity of ✝️Christians እግዚአብሔር ሚጠላው መለያየትን ነው Catholic church is a church of compassion ❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 7 หลายเดือนก่อน +3

    የድንግል ልጅ ከቤቱ አያዉጣህ ዉንድሜ🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 หลายเดือนก่อน +11

    መልክት አለኝ ለተዋህዶና እንዲሁም ለካቶሊክ ለፕሮታስትም ጭምር ኢትዮጵያ የራሷ ካላንደር ባህል አለባበስ ያለት ሀገር ናት ለስንት አመት የኖርች አርብ ወይም አውሮፖ መስላ አኖርችም ክርስትና ከእየርሳሌም ቢጀመርም ሀይማኖቱ እንቀበል እንጂ እስራይሎች መስለን አኖርንም ምን ለማለት ፈልጌ እንደሆነ ይገባቹዋል ወሀብዬ ሙስሊሞች በዘምንም በካላደር አንጠቀምም የሳኡዲ ህግ ይፀደቅልን ብለው መንግስት እየጠየቁ ነው ንቁ እንንቃ የጣሊያን ያልተበርከከች ሀገር ለሳኡዲ ክርስቲያን ማትቀበል ሀገር ህግ በፍፁም ኢትዮጵያ አትቀበልም እኛ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ነን እንጂ የአርብ ዲቃላ አይደለንም አሁንም ሀበሻ እያሰቃየ ያለው አርብ ነው እኛ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብቻ ነው ነፃነት ያለን ተዋህዶዬ ንቃ እጅ እዳሰጥ ብዙ ወሀብዬ ሙስሊሞች በግሩፕ ክፉ ክፉ ነገር ነው ሚወያዩ ልብ እንበል የስልጤ ሙስሊሞች ለክርስቲያን ተዋህዶዎቹ ምን እንዳሉ እንኳን ከስልጤ ከኢትዮጵያ እናስወጣቹዋለን ብለው በድፍርት ተናገሩ መስቀል አደባባይ ኢድ አደባባይ ማለትም ተዋህዶ ትፍርስ ክርስቲያን ትፍርስ ማለት አንዘጋ እነሱ ቁጥራቸው በትዳር በጥቅም አድርገው እያስፋፉ ሀገሪቷ የአህዛብ ሀገር ለማድርግ እየጣሩ ነው የሙስሊም አገሮች እሳት ሙቀት እያቃጠላቸው እየኖሩ መሆኑ አንዘጋ

  • @targettube4968
    @targettube4968 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ በአለም ንግድ ለመስራት እጅግ አስቸጋሪ አገር ከሚባሉት አገር ነች። አሳዛኝ ነው።

  • @fasika9507
    @fasika9507 7 หลายเดือนก่อน +4

    የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አለ የአገሬሰው🤔። ታዖሎጎስ እማ ድብን ያለ የተሃድሶ ጣቢያ ነበር🛑🛑🛑

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የስጥልን እግርኝዉ የት ሔደህ ነዉ ❤እንኳን በደህና መጣህ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤

  • @tiru3413
    @tiru3413 7 หลายเดือนก่อน +6

    ተክሌ፣ ያሬድን ስለ ሚከተሉት ነጥቦች ጠይቀው....
    1ኛ. በዲላ ስለፈጠረው ህብረት
    2. ከነ ተከስተ ጋር(ከኢትዮዽያ ከወጣ በኋላ) የፈጠርከው ህብረት
    3. ከነ አለምነህ ጋር በአዋሳ የፈጠርከው የአመጽ ስርዓት (ከቤተክርስትያን ውጪ ስላቋቋማችሁት አዳራሽ) ትንሽ ቢያወራ ጥሩ ነው።
    4. ከገብርኤል ዲያቆናት ጋር የፈጠረውን እሰጥ አገባ በተመለከተ እንዲያወራ ጠይቀው?

  • @kassahunbelay7561
    @kassahunbelay7561 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም የምወደው ሰባኪ ነበር ያሬድ ስላየሁህ በጣም ደስተኛ ነኝ የናንተ ጊዜ ምን ዓይነት ጥሩ መምህራን ነበሩ

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 7 หลายเดือนก่อน

    You are so perfect on advertisement proud on you Teklyeee

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 7 หลายเดือนก่อน +15

    ቤተክርስቲያን አትታደስም መናፍቃንን ታድሳለች

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 7 หลายเดือนก่อน +16

    ተሀድሶዎችን ወይም እንዳለው ጓደኞቹ የሔዱበትን መንገድ ስህተት እንደሆነ እንኳን በድፍረት ለመተቸት ፍላጎት የለውም ተሀድሶ ካልሆነ ይህን ማረግ ለምን ከበደው?

  • @alem7474
    @alem7474 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቀራረብህ የቃላት አሰካክህ በጣም ደስ ይላል፣

  • @alemgobeze
    @alemgobeze 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mahber keduesanen geta yetebkelen tebarekwe

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 หลายเดือนก่อน

    It's nice hearing your voice, we didn't see you for sometime, Hope you have good spritual visit and you addressed the all Ethiopian agenny, burden to the Holy place !?

  • @Demamyeshambel
    @Demamyeshambel 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮቴስታንት መሆን ...አያፀድቅም አለቀ የሚያፀድቅ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ከሞት የተነሳው ያረገው የሚመለሰው አዳኙን ኢየሱስን ብቻ ያመነ ይድና::

  • @SarahAle-bi4sm
    @SarahAle-bi4sm 7 หลายเดือนก่อน

    Ere tew Wendme!!! 3t megbya ber alew!!!!! Thanks

  • @ashenafiwolde
    @ashenafiwolde 7 หลายเดือนก่อน

    ትዝታው ያሬድ በጋሻው የአንድ ዘመን ልጆች የሀገሬ ልጆች ሀዋሳ ❤❤❤

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน

      በእግዚአብሔር ስም የአንድ አካባቢ ልጆች ናቸው ለዛ ነው በተልእኮ ነው ኦርቶዶክስ ለማፍረስ የተነሱት

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬድ ብዙም አላውቅህም ስለአንተም ብዙ አልሰማሁም። ስለዚህ ስለ ራስህ መመስከር መብትህ ነው። ነገር ግን በጋሻው በድብቅ እቤት ውስጥ ትንንሽ አዳራሾች ውስጥ የምንፍቅና ትምህርት ሲያስተምር ያለ ቪዲዮዎች እያሉ ስለ እርሱ ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለ ተሀድሶ አልነበረም ማለት ተገቢ አይመስለኝም። ምን እያልከን ነው??

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 5 หลายเดือนก่อน

    Tadlek teklye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @walensa-q5s
    @walensa-q5s 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግኛው ምነው የእማሆይ አመልማል ጉዳይ እንዴት ሆነ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 6 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ በረከቱ ምድነው ለምድነው ሚጠቅመን በደንብ አብራራልን እደቃሉ እንዲው ድንግዝግዝ የሆነህ እውቀት አትስጠን

  • @ደስታወሎየ
    @ደስታወሎየ 7 หลายเดือนก่อน +10

    የዲኤንኤው ውጤት የት ደረሰ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይይ እግዚአብሔር ብቻ መንሹን አንስቶ እክርዳድ እና ስንዴው ይለይ እንጅ ተሀድሶ የሚባሉት ያው ጴንጤ ሆነው ግን በጣም በጣም እባቦች ናቸው ይቅርታ ብለው መተው ግን ሌላ ጥፋት ያጠፋሉ 🤔ይሄው አቶ ጸጋዬ ዝባዝኬ ይዟል ግን ሲጠየቅ መልስ የለዉም ብቻ ቤተክርስትያን በተኩላዎች እጅ ናት እርሱ ብቻ ነው ተስፋዬ 🥹

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከራሳቸው ከፕሮቴስታንቶች ነው የሰማሁት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር የሆኑ ዘማሪ ሆነው የፕሮቴንታንትን ተልዕኮ የያዙ ብዙ ሰዎች አሉ እናም ጠቅላይ ቤተክህነት እና ምእመን በአይነ ቁራኛ ክትትል ማድረግ አለበት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน

      አይ በ ጳጳስ ደረጃ ጴንጤ አለ እኮ በወር ሰማንያ ሽብር ደሞዝተኛ ናቸው በገጠር ግን ቤተክርስትያን መቀደሻ ጧፍ እጣን የላቸዉም 😢😢😢

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 7 หลายเดือนก่อน

      ፕሮቴስታንቶችን እንዴት ይህንን ጉዳይ ሊያውቁ ቻሉ ብሎ መጠየቅ ግድ ነው እውነቱን ከአወቁ ? ንጉሡ ምን አሉ ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው :: የቤተ ክህነት ስራ አይደለም ምርጫቸው ነው Jesus loves you !

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ተክሌ በጣም ጠፋህ 🤗እንኳን አየሀት ኢየሩሳሌምን 🤗❤️እንኳን ተመለስክ ❤️🙏 አማማ ጂጂ thanks 🙏🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ አለሕ በሕይወት እንካን ደናመጣሕ ለማንኛውም ገፋተው ስምሰጥተው ከቤተክርስቲያን አሶጦሕ እነዚ ነቀዝ እና ተኩላ

  • @Yordi2443
    @Yordi2443 7 หลายเดือนก่อน

    glad to see you Yared after long time

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለቤተ ልሔም ቤተክርስቲያን የተባለው ሀሰት ነው።ራሰ ካሣ ለልጆቻቸው ነው ያወረሱት፣ የወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስን ጠይቅ ዕውነቱንአቅርብ።

    • @Hash_malmedia-zw4sb
      @Hash_malmedia-zw4sb 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለቤተክርስቲያን ቢሰጡ ምንድነው ክፋቱ ወይስ ጥቅም አለህ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔም የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር በተለይ በቅዳሴ ሰአት በሩ ሲዘጋ የሚካኤል ቤተክርስቲያን ፖሊሶች እያስከፈቱ ሰው እንዲያልፍ ሲአደርጉ በጣም ነበር የምናደደው እና የሚካኤል ቤተክርስቲያን ጥበት ቆራቢ ብቻ ነበር እኔ የነበርኩ ሰአት የሚገባው
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ያንንም እንዲኖረን ያደረገ አምላክ ለአባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ ታድለክ ቦታው ድረስ☝🙏

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 หลายเดือนก่อน

    ተክለ ሀይማኖት የግል ቁጥርህን እንፈልጋለን ከድባይ

  • @AbaHenok-t4z
    @AbaHenok-t4z 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ደግሞ የአቡነ መርቆሬዎስን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ እና በቆሎ ተማሪዎች ላይ ከደርግ ጋር ተባብረው ያደረሱትን ግድያ ብትነግረን ጥሩ ነበር

  • @ቃፅላፅዬንማርያምቲዩ
    @ቃፅላፅዬንማርያምቲዩ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል ምድረ መናፍቅ ቤተክርስትያንን ማመስ አይቻልም ቤቱን ያፅዳ እግዚአብሔር

  • @fathersawiros9247
    @fathersawiros9247 7 หลายเดือนก่อน

    "ኀበ ሀለወት ብዝህት ሓጢአት በኅየ ትበዝህ ጸጋ እግዚአብሔር": ተፈሥሂ ኦ ቤተ ልሔም እንዲሁም ጳውሎስ

  • @EjegayehuBeyene
    @EjegayehuBeyene 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ያሬድ አደመ በጣም የምወድህ የምኮራብህ ልጀ፣ አርቲስት ማህሙድ አህመድን አስተምሮ ለክርስትና ያበቃ ጀግና። ውሸት የሚል ካለ ማህሙድ ይጠየቅ።።።።።

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 7 หลายเดือนก่อน

      Aye mother senitochen bensu mikinyat khayemanotachwe wetu ersonim chemiro teratare yadergote wekasa alihon weye keze

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน

      ጀግናዋ እናቴ እጅጋየሁ በኮሜንት ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል የምያውቁት መመስከር ትክክል ነው

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน

      አንድ ነገር ልጠይቅሽ አንቺ ጀግና ዲፕሎማት ነሽ እስከ አሁን አላገባም እንዲህ ጣእመ ለዛ ያለው ሰው የስጋ ፍሬ ሳይተው እንዳይቀር ዳሪው በማርያም

  • @hareg373
    @hareg373 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ አደመ በጣም የምወደው መምህር🥰🥰🥰

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 7 หลายเดือนก่อน +16

    መነኩሴዋን የደፈሩ አባት መጨረሻን ሳትነግረን? እግረኛው አንተም ፈራክ እንዴ? ጉዳቸውን ማጋለፕ🤭

    • @lio1Lio
      @lio1Lio 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሥለ እግዚአብሔር ብለህ የመነኩሴ ዋን ጉዳይ እምን አደረስከዉ እባክህ ጀምረህ አትተዉ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@lio1Lio @ አስፈራርተውት ትቶታል ነው የስማነው😊በቃ አንጨቅጭክው ! ይህ ግልፅ ነው የሚገርመው ሴስኛው ስው አሁንም የቤ/ክ መሪ ነው::

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 7 หลายเดือนก่อน +2

      Fird letedeferechiw sait

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 7 หลายเดือนก่อน

      የት አየሕ ሲደፋሩ ወረኛ ወሬ ብርቁ

    • @tamiradmasu9464
      @tamiradmasu9464 7 หลายเดือนก่อน

      ያሬድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። አዋሳ ገብርኤል በመምህር ኃለሥላሴ (በአቡነ ሉቃስ )ቤተክርስቲያንን እንድናውቅ አድርገውናል ። የእሁዱ 4ሰዓት ትምህርት የሚረሱ አይደለም ። በረከታቸው ይደርብን ።

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 7 หลายเดือนก่อน +5

    የሚታማው or መሪ ሆኖ ለብዙዎች ከቤተክርስቲያን ሞኮብለል ግንባር ቀደም ተጠያቂው ማነው?

  • @habtatesfaye5983
    @habtatesfaye5983 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር እውነት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጓታል !! ስንት ግን እየገፋን አስወጥተን ጨረስን ያለፈው ዘመን ይብቃን አሁንም አቅጣጫ ይዘን እናስተካክለው

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭ስላየውክ ደስ አለኝ 😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 ልጅነቴን ከእናንተ ጋ ስንከራተት ነበረ ዲ /ን ያሬድ ተማሪ ነበርኩ የቤተሰብ ድጎማ ሳይሰጠኝ ጉባዬ በጠራቹ በተጠራቹ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን እንፃ ከምስራቅ እስከ ደቡብ ከሰሜን ምዕራብ ሲታነፅ በአቅሜ እሳተፍ ነበረ ..
    እእእ ወገኖቼ አውደ ምረቱን ለምን ሸሻቹ ብለክ አልጠየክም እነ በጋሻውን ???ለምን ተለያያቹ የልጅነት የእውቀት ወንድሞቼ ???

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 7 หลายเดือนก่อน

    ታሬኩ በመጠኑም ቢሆን አይከፋም። ተቀብለው አሰፈፍተው ፣ጠብቀው መልካሚቱን ቤተ ክርሰቲያን፣ክርሰቶስ በደሙ ያደሳት ን መደስ ይገባል ወይ ብለህ ጠይቅልን አመሰግናለሁ።

  • @edenmesfin9745
    @edenmesfin9745 7 หลายเดือนก่อน

    ተክልዬ በጣም አደንቅሃለው

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያያ ፣ያሬድ አደመ በጣም የተከበረ ሰው ነው።የፀና እምነት ያለው

  • @abdi9388
    @abdi9388 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪም አዉቆ ነዉ ምላስህን ያሠረዉ።

  • @kiflem5056
    @kiflem5056 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ልጅ አይን ያወጣ ቀጣፊ ነው:: እስቲ ዱባይ መጥቶ የሰራውን ስራ ጠይቀው:: ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ :: ዋና የአመፅ አባት ማለት ያሬድ ነው

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน

      ውሸታም አንተ ነህ ቤቱ ሆኖ ተዋህዶ መሆን ይችላል ምን አስዋሸው ኦርቶዶክስ መሆን ማንም አይሰጠውም ማንም አይከለክለውም

  • @BirkeMesfin
    @BirkeMesfin 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ሲቀጥፍ ያማል ።እባብም እንዲህ ለስለስ ብሎ አዳም ና ሄዋንን ያሳተው።እባብ።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሰው ትውልድን በእምነት ለማዳን ሳይሆን ሁሉም ለጥቅም ስለሆነ ይህ የፈጣሪ ስራ መልካም ስላልሆነ ፈራረሰ እውን ቤተክርስቲያንን ለመደገፍ እንዲሁም ህዝቡን ከተኩላ ለመጠበቅ ለአለም ሳይሆን ለነብስ ቢሰራ ኖሮ ይህ ሁሉ አይሆንም ታኦሎጉስ በወቅቱ የሚገርም ስራ እንቅስቃሴ የነበረ ማህበር ነበር ግን አሁንም ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ የተሄደበት ስራ ፈርሳል ቢያሳዝንም ግን አሁንም ልባችሁን ቅን አድርጋችሁ ለዝና ለብር ሳይሆን ትውልዱን ከተኩላዎች ለመጠበቅ ብትሰሩ መልካም ነበር ለምን ሁሉም ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል የሚገርመኝ ቄሱም ዲያቆኑም ዘማሪውም ብቻ ብር ላይ ያተኩራሉ በርግጥ የኦርቶዶክስ ህዝብ እና ቤተክርስቲያን ለነዚህ ሰዎች የማይነጥፉ ላሞች ናቸው ህዝቡ ግን ወይ ከብሩ አልሆነ ወይ ከነብሱ ያሳዝናል ያስለቅሳል 😢😢😢ዝም ብዩ ሳዳምጠው እንኳን አሁን እውን ስለሃይማኖት፡ወይም ስለነብስ ሲወራ እሱ እኔ የምነዳው መኪና እና እነሱ የሚነዱት ብሎ ማውራቱ ያሳዝናል ያሳፍራል አሁንም ባብዛኛዎቹ ገንዘብ ነዋይ ብቻ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน +3

    የመጣችሁበት ይሄ ነው??? ሄንንማ እናውቀዋለን 50 አመት ማንነቱን ጠይቀው!!

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ የመጣውት ለእስራኤል በጎች ነው የሚለውን ምን ልትመልስልን ነው?

  • @abebekebede1264
    @abebekebede1264 7 หลายเดือนก่อน

    “ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
    - 2ኛ ነገሥት 13፥21

  • @yemisida
    @yemisida 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም አላምነው እተለሳለሱ ነው እነሱ የሚገቡት ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያውያኖች እይታሙም በየሀገሩ ቤተክርስትያን ለመስራት!!! ሀሽ ሀሽ ሀሽ

  • @tamiratayehu84
    @tamiratayehu84 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተክለ ከሌሎች ዩትዩብ የምትለየውኮ ፕሮግራምህን ስትጀምር መግቢሃን ንግግር ከበድታደርገዋለህ ያምርብሃል ቀጥልበት

  • @Embete-
    @Embete- 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱስ እጃችን ባለመግባቱ እና አዋልድት መፅሀፍ ባለማንበባችን ወይም እኛ ባለማግኘታችን ወይም ስላልተገለፀልን ብቻ በድፍረት እናትና ልጁ ተያዩ የሚለውን አንስቶ ለህዝበ ክርስትያን ላይ በድፍረት በአደባባይ በአስጎበኘህ ቁጥር ማንሳት እና ማሳሰብ በልብ ጥርጣሬ ማስጫር ነውና ለተዋህዶ አማኘች በተለይ ስትናገር ብትጠነቀቅ መልካም ነው በሰማይ ትጠየቅበታለህ ንግግር ላይ ብዙ ማለት ብዙ ጥንስሶችን መዝራት ነውና

  • @Birhanu-s5b
    @Birhanu-s5b 7 หลายเดือนก่อน +8

    ያሬድ አደመ:ጌታቸው ዶኒ .... እንዘርዝር እንዴ?

    • @firewfeleke7686
      @firewfeleke7686 7 หลายเดือนก่อน +2

      Yizerezer

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@firewfeleke7686 ኪስ ይቀዳል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 7 หลายเดือนก่อน

      Eniweq

    • @abdi9388
      @abdi9388 7 หลายเดือนก่อน

      በሀዋሳ ቤተ ክርስቲያናትና በምዕመኑ ላይ ያደረሱትን ሠቆቃ ነዉ?

  • @fasiltefera6439
    @fasiltefera6439 4 หลายเดือนก่อน

    አዳምጬክ ያለክን እውቀት ። ተመቸከኝ

  • @ManeWo
    @ManeWo 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ ጥሩ እያወራችሁ በመሀል የዘላበዳችሁት ገረመኝ ። አስረኤልን ሄዶ መጎብኘት በረከቱን ያሳድርብሀል ያላችሁት ነው ። እስራኤልን መጎብኘት ትልቅ እድል ቢሆንም ገነዘብ መክፈል የቻለ ሁሉ ይጎበኘዋል ፥ ጌታ ኢየሱስን የሚጠላ አእና የማያምንም ጭምር ። ፍጹም በረከት ((ያዕቆብ 1:17) ከላይ ከእግዚአብሔር ነው ። ማንም ሰው ወደ ዘላለማዊ በረከት ለመግባት የሚችለው ጌታ ኢየሱስን በማመን እና በመቀበል (ዮሐንስ 1:12) የእግዚአብሔር ልጅ በመሆን ወራሽ ሲኮን ነው (ገላትያ 5:7) ። አንገጂ ስፍራን በመጎብኘት በረከትን መሻት ሞኝነት ነው ።

  • @fathersawiros9247
    @fathersawiros9247 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ፍቅሩ ነው የወሰዳው:: Math the poor explains more about it

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሴቶች የተነሳው በኣባቶች ብሒል እንጂ እንደ ግለሰብ ሀሳብ መሆን የለበትም

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 7 หลายเดือนก่อน

      Down with Partiachy

  • @abuyitbarek1167
    @abuyitbarek1167 5 หลายเดือนก่อน

    አውራና አደራጅ ነበር። ከተመለሰ ከተፀፀተ መልካም ግን ረጋ ቢል ጥሩ ነው።