አዲሱ እረኛዬ ሙሉ የመዝሙር አልበም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶች ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆናት እንዲሁም ምዕመናን አዲሱ አልበም ላይ ተወዳጅ የሆኑ አስራሦስት መዝሙሮች ያሉ ሲሆን አስራሶስቱም ታሪክን ድርጊትን መጪን ምስጋናን የሚዳስሱ ትምህርት አዘል መልዕክት አላቸው። በዜማ ረገድም የታላቁን ሊቅ የቅዱስ ያሬድን ዜማ መሠረት በማድረግ ለምዕመናን ተደራሽ እንዲሆን ተደክሞበታል አዳምጣችሁ አስተያየት እንድትሰጡኝ በትህትና እጋብዛችኋለሁ ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይህን መዝሙር ወዶታል በህልሜ አየው እርሱ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ይልማ አሜን አሜን 💖አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destayirsie2317
    @destayirsie2317 ปีที่แล้ว +181

    ለጊዜውም ቢሆን በዚህ መዝሙር ተጠምጀ ሙዚቃን አቁሚያለሁ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙወችን የመለሰ ይክበር ይመስገን አንተ ልዩ ነህ እመቤቴ በምልጀዋ ህይወትህን ትሙላለህ። ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ አብሳሪው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ነገር ያብስርህ ሩህሩሁ መላዕክ ቅዱስ ሩፋኤል ......

    • @Mekilit-l7i
      @Mekilit-l7i 11 หลายเดือนก่อน +8

      አይዞህ መውጣት ከፈለክ ትወጣለህ ና ወጌል ተማር ህይወትህ ይቀየራል እግዚያብሄር ታሪክ ያደርግልሀል ያለፈውን የፈን ጊዜህን Tiktok ላይ ዲያቆን አማኑኤል ጋር 11ስአት ላይ አለ ወድሜ

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 11 หลายเดือนก่อน +12

      አይዞህ ዋሳፕ ካለህ ናቶሎ የማይቆረጥ ተከታታይ ፀሎትና ትምህርት አብረን የሕይዎትን ምግብ እየተመገብን እንዘልቃለን😢😢

    • @AbabaGirmaa
      @AbabaGirmaa 10 หลายเดือนก่อน +6

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @-batemeaza4911
      @-batemeaza4911 7 หลายเดือนก่อน +8

      እኔ እራሱ ዘፈን አልሰማም ብዬ አቆማለሁ መልሽ እሰማለው መልሼ ይከፋኛል ሰሞኑ በገባሁ ቁጥር ይሄን መዝሙር አገኛለው ከዛ ዘፈኑን እረሳለው🙏🙏🙏በዚው ያስጠላሽ ብላቹ ፀልዩልኝ ወለተ ሚካኤል

  • @tehitnademessie821
    @tehitnademessie821 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እምንወድህ ዘማሪ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 11 หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያንትን ስራ ያንትን ስራ ያንትን ፍጥርት ቅዱስ አባቴ ቅዱስ ጌታይ አባቴ ሁሌም ተመስግን ጌታይ ሁሌም ንፌሴ ባንትነው ጌታይ ተመስግን ሁሌም አመላኬ ተመስግን 🙏🌹🌹🌹🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን ተመስግን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን 🙏🌹📚🌹💞🌹📚🤲💞🤲🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️📚🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +14

    አዎ የማይቆጠር የማይሰፈር በእኛ ላይ የታወቀ ቸርነቱ✝️ እንናገር አምላክ ጌታ✝️🙏💖 እደኃጣትችን እማ ቢሆን✝️ የማይቆጠር የማይሰፈር በእኛ ላይ እርጉም በሆነ ብንባረርም ከገነት እደበደልነው ቢሆን ኖሮ ጠፍተን ነበር በፍቅሩ✝️ ሳበን ንጹህ አደረገን በደሙ ለቸር አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ✝️ ለዘለዓለም አሜን አሜን 🙏አሜን ወላዲተ አምላክ ✝️ ድንግል ማርያም እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት 💖🙏ይገባታል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖☀️☀️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖☀️☀️💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +13

    እረኛዬ እረኛዬ ክርስቶስ✝️ እረኛዬ መተማመኛዬ እረኛዬ ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ✝️ ክርስቶስ መቼምየማይተወን አዎ እስከሞት ነውና ፍርቅ ነህ የክርስቶስ ፍቅሩ 💖✝️🙏አፈቅርሃለው እኮራብሃለው እመካለው ባአንተ ተስፋዬ ነህ መስቀልህ መታወቃዬ ✝️🙏ምልክቴ ከነኃጣቴ ያፈቀርከኝ ቸር ደግ የዋህ ርህሩህ ✝️🙏ቅፍርታላቅ ባለጸጋ ስለ ሁሉም ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረስህ ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 5 หลายเดือนก่อน +10

    የእውነት መና
    ናትናኤል
    ቸርነቱ
    ሊቀ መላዕክት
    ከሴቶች መካከል
    በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቃቹህ ከኔ የበረታ ክርስቶስ ይመጣል የሁላቸው ደስታ
    እያለ ሰበከ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ድምፁን ከፍ አድርጎ ቆሞ ዮርዳኖስ
    ድምፁን ከፍ አድርጎ በዮርዳኖስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv ปีที่แล้ว +3

    ሰማሁት ሰማሁት አልጠግብ አልኩት ነፍሴ ደስስስስ አላት

  • @wubshetdemissie2933
    @wubshetdemissie2933 ปีที่แล้ว +91

    00:00 - ቅዱስ
    06:05 - ናትናኤል
    14:21 - የእውነት መና
    22:44 - እረኛዬ
    29:09 - እናምናለን
    36:28 - በቁስሌ ላይ
    42:06 - ቸርነቱ
    46:50 - ማርያም ድንግል
    54:20 - በመንፈስ ቅዱስ
    01:00:52 - በስደት ሀገር
    01:05:58 - ሊቀ መላእክት
    01:13:32 - ከሴቶች መካከል
    01:20:44 - ያስነሳናል ከሙታን

    • @SenayitKemal-c5x
      @SenayitKemal-c5x ปีที่แล้ว +1

      😢

    • @AlemtsehayHaile-ec2vv
      @AlemtsehayHaile-ec2vv 11 หลายเดือนก่อน

      PCa we w we eeddddtttttttttttttttrt

    • @EtalemWoldehana
      @EtalemWoldehana 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 11 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ነው ሰይጣን ሲቃጠል ሸተተኝ😂😂😂😂😂

    • @warkywaky6824
      @warkywaky6824 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መልአክትንን ያሰማልን እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪️⛪️⛪️🙌🏿🙌🏿🙌🏿🤲🏽🤲🏽🤲🏽 አገራችንንና ህዝቦችህን ጠብቀን🙏🏽🙏🏽

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 7 หลายเดือนก่อน +9

    ድይቆን ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🇪🇷🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏💒👏 አሜን 👏💒🙏

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 ปีที่แล้ว +21

    ግሩም ዝማሬ ዘማሬ ብቻ አይደለም ስበከት ነው ወንጌል ነው ከጥሩ ድምፅ ጋር እግዚአብሔር ይባርክ ህ!

  • @abeba1
    @abeba1 ปีที่แล้ว +259

    ውይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ትንሹ ይልማ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🥺❤❤

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +14

      በጣም ቁርጥ እሱን ይገርማል

    • @meseretadmasu6397
      @meseretadmasu6397 ปีที่แล้ว +4

      Thanks

    • @yeshibelete4941
      @yeshibelete4941 ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊😊😊

    • @asteregouale9288
      @asteregouale9288 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretadmasu6397 is good Morning the😊

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kidistbeyenne1892
    @kidistbeyenne1892 10 หลายเดือนก่อน +25

    ስለድግል ማርያም የንስሀውን ለብቻው ልቅቅልን እባክህን
    ማርያም ድንግል እንደኤልሳቤት
    እንደገብርኤል

  • @awlachewdebebe-r1w
    @awlachewdebebe-r1w ปีที่แล้ว +23

    ወንድማችን ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ በእውነት ይህንን ድንቅ ስራ እንድትሰራ ፈጣሪህን እድታመሰግንእና እናታችንን ድንግል ማርያምን እንድታመሰግን ስለፈቀደልህ እግዜአብሄርን እያመስገንህ ቀጥል ለሁሉም ነገር መመረጥ አለ እና ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር ተሰጥቶታል ነገር ግን የ አንተን አይነት እድል ግን የደርሰው ሰው በጣም የተመረጠ ነው ፍፃሜህ ያመር ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እግዜአብሄር የተመስገነ ይሁን ።

  • @zerihunsisay07
    @zerihunsisay07 ปีที่แล้ว +21

    ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀን በቀደመዉ የመዝሙር አልበሙ ነዉ የማቀዉ፣ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎቹ፣የድምፁ እርጋታ ከሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ ጋር ይመሳሰልብኛል። ትዝ ይለኛል የሆነ ወቅት በስልኬ ሚሞሪ ያሉ አንዳንድ መዝሙሮች የተሐድሶ መልእክት ያዘሉ መሆናቸዉን ስገነዘብ የዉስን ዘማሪያንን መዝሙሮች ብቻ ነበር የማዳምጠዉ። ከእነዚህም ስርዓት የጠበቁ መዘምራን ዉስጥ አንዱ ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ነበርና በተጨማሪ የመዝሙር አገልገሎት እንዳገኘዉ ስጠብቀዉ ነበር፣ ዛሬ በዚህ ድንቅ የመንፈሳዊ መዝሙር አልበም ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ! ሰዉ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና የኛንም የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን።
    መዝሙሮቻቸዉ መፅናኛ፣ፀሎት፣ምስጋና፣ትምህርት ይሆነን ዘንድ እግዚአብሔር የሰጠን አገልጋዮች ብዙ ናቸዉ። ከነዚህ እንቁዎቻችን;
    ፩. ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ
    ፪. ሊ/መ ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
    ፫. ሊ/መ ይልማ ሐይሉ
    ፬. ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
    ፭. ሊ/መ ቴዉድሮስ ዮሴፍ
    ፮. ዘማሪ ምንዳዬ ብርኃኑ
    ፯.ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ
    ይለዩብኛል።

  • @sababata3631
    @sababata3631 ปีที่แล้ว +69

    እረኛዬ የሚገርመ አልበም ሁሉም ነገር የሚሳካው በእግዚአብሔር ሀይል ነውና የተሳካለት መዝሙር በመሆኑ እውነትም ትንሹ ይልማ የበፊቶቹን መዝሙር የተከተለ በመሆኑ በዚሁ ቀጥልበት በወጣትነት እድሜ ክርስቶስን ማሰብ ታላቅነትና የነፍስ ዋጋም ጭምር ነው እና ፍጻሜህን ያሳምርልህ የክርስትና ህይወት ፍጻሜአችን ካላማረ የበፊቱ የክርስት ህይወት ለፍጻሜው ካለሆነ ከንቱነት ነውና ፍጻሜህ ይመርልህ ወድሜዋ በተለይ እረኛዬ የሚገርም የአልበም መጠሪያም ሊሆን የሚገባ ነውና ተወዳጅ መዝሙር ሆኗል፡፡

    • @alembeti8955
      @alembeti8955 ปีที่แล้ว +2

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን

    • @seblesebel814
      @seblesebel814 ปีที่แล้ว

      ​@@alembeti8955 😢

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 7 หลายเดือนก่อน +14

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sase-mz7mi
    @sase-mz7mi ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አፅናን😢

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 7 หลายเดือนก่อน +9

    እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቁህ ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +10

    አዎ አሸናፊ እግዚአብሔር✝️ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ልዑል 🙏እግዚአብሔር ያለ የምትኖር ኦ ያአንተ ስራ ኦ የአንት ክብር ፍጥረት ይመስክር ቅዱስ 💖ቅዱስ ቅዱስ ✝️🙏ልዑል 💖እግዚአብሔር ኦ የአንተ ስራ ኦ የአንተ ክብር ፍጥረት ✝️💖ይመስክር አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ✝️ 🙏ትጋርድህ ትቁምልህ 💖✝️ እናታችን ነፍስን ያለምልማል እግዚአብሔር ባርኮሃል 🙏ይልማ ልማ ከፍ ከፍ ያድርግህ የማይጠገብ የሚጥም እደ ☀️ማር ይጣፍጣል ተባረክ🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 ปีที่แล้ว +11

    በደመና ተወስደን ልንቀበል ጌታችንን ተስፋችንን ሊፈፅም ያስነሳናል ከሙታን። ይሁንልን አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @birtukanabera-x3x
    @birtukanabera-x3x ปีที่แล้ว +17

    ተደምጦ የማይጠገብ እመብርሃን ሞገሥ ትሁንህዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @DagmeBahiru
    @DagmeBahiru 8 หลายเดือนก่อน +15

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ዝማሬ በቤቱ ያፅናህ

  • @nikotube5080
    @nikotube5080 11 หลายเดือนก่อน +13

    ምንም ቃል የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BuzeBirhanu
    @BuzeBirhanu 11 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @mekdesnigusse870
    @mekdesnigusse870 11 หลายเดือนก่อน +11

    ትንሹ ዘማሪ ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @Rgebray
    @Rgebray 6 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ድንግል ሆይ ድንግል ሆይ ✝️ ለምኚልንእናታችን ህይወት ያገኘንባት ፀአይን አየንባት💖 በቤቱ ያጽናን መጨረሻችንን ያሳምርልን በህልሜ እመቤቴ እንዲህ ብላ ተናገረች✝️😭 ኢየሱስን የማያምን ይሞታል ኢየሱስን የማያምን ይታረፋል ኢየሱስን የማያምን ደሙ😭 ይፈሳል ኢየሱስን የማያምን ይሞታል ይሞታል አለች ሁሉ ቦታ ተናገረች እየተዘዋወረች አቤቱ ባለማወቅ የራቁህን✝️ ወዳንተ መልሳቸው ✝️🙏💖አምላክነትህ ይገለጥላቸው ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ ✝️ በጸሎት እንበርታ ምን ሊመጣ ይሆን እመብርሃን እናታችንን እንማጸናት ቃላ አይወድቅም ማርያም ማርያም ማርያም💖 እናታችን ከክክፉ ሁሉ ሽፍኚን አንቺም ይቅር በይን ተመስገኝ ይገባሻል እናቴ ውበቴ ቤቴን የምታደምቂ አልማዝ ውብ ቆንጆ ፀአይ የምታበሪ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ምስጋና ለልጅሽ ጌታ ✝️💖ለዘለዓለም አሜን አሜን ✝️ አሜን ✝️ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray หลายเดือนก่อน +3

    ማርያም ማርያም አምላክን✝️ የወለድሽ ንጽህት አምላክ 💖ተወልዶ ታየ ረቂቅ ከሴቶች መካከል ማርያምን ለየ ✝️👏አምላካም እደሰው ተወልዶ ታየ ለጠፋው ዓለም ጌታ 💖 ሲገለጥ ምክነያት ሆነችው✝️ የእኛ እመቤትህ አፈቅርሻለው እድለኞች ነን አንቺን ጸጋ 💖ያደለን ችር ልጅሽ ድንግል✝️ ሆይ ለምኚልን ኢትዮጵያን👏 እደ ቃልሽ እግዚአብሔር✝️ ይጠብቃት የእርሱ አገር ናት💖 ብለሻል ሁላችንንም ✝️👏☀️በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ፍቅር አንድነት ትህትና ያድለን አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️💖✝️💖✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነና የተወደሠ ይሁን ፈጣሪያችንም በጸጋው ይጠብቅ ያጽናህ !!! ❤❤❤

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዲያቆን ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ፡ብትለያያቸዉ ደስ ይለንነበር ከተመቸህ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 7 หลายเดือนก่อน +10

    ግሩም ድምፅ እና ደግሞ ረጋ ያሉ መዝሙሮች ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲ/ን

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ድንቅ ነው

  • @D.A.G.I-EDITZ
    @D.A.G.I-EDITZ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክሳዊያን እግዝአብሄር ምህረቱን ይላክልን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃላት አጠረኝ 😍😍ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘማሪዎች እና ለጉባኤ አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይገባል ከእግዚአብሔር ጋር ከብዙ ነገሮች መሰብሰቤ በናንተ ተገድፌ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙርና ዜማ ነው አምላክ የሠጠህ በጣም ነው የወደድኩት በርታ ድምጽህ ላይ ግን አንተ ይልማ አይደለህምና የራስህን ቀለምና ውበት አሳየን መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ዘንድ እመኛለሁ

  • @neamenayalew6455
    @neamenayalew6455 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ዝማሬ ነው : ደጋግሜ ብሰማው አይሰለችም። ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AynalmeAyalew
    @AynalmeAyalew 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናልን

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን የኛ እቁ ኑርልን የኛ ውድ

  • @tmesganamelaka3660
    @tmesganamelaka3660 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemara malekity yasemalen wandema tabrik xagawen yabezalik❤🙏🙏🙏

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fasikag1547
    @fasikag1547 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍሴ ነው የምትደሰተው ሁልጊዜ ሳዳምጠው ቃላት አይገልፀውም
    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድማችን ❤️❤️

  • @ekidgirma6008
    @ekidgirma6008 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ አብሳሪው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ነገር ያብስርህ

  • @solomonmulaw9140
    @solomonmulaw9140 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናትን ያርዝምልን እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት መና ያለብሽ የወርቅ መሶብ ፍሬሽን በላን ድንግል ፍሬሽን በላን ማርያም የሕይወትን ምግብ 🙏

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያአገለሰግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቸሩ መዳህኒ አለም💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @davido2457
    @davido2457 ปีที่แล้ว +8

    ናትናኤል ኡፉ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +7

    እልልል እልልል እልልል አሜን አሜን አሜን አናምናለን እናምናልን አዎ ጠላት ያፍራል፣

  • @AddisKidan-f8r
    @AddisKidan-f8r 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!

  • @davem760
    @davem760 ปีที่แล้ว +11

    ዲ/ን በኀይሉ እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው እንድናመሠግንበት ስላደረግህ ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታ።

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Zmariemelaktn Yasemaln Amen

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi ปีที่แล้ว +11

    አራት ዙርነው የሰማሁት ላይክ አድርጌ አለሁ ዛሬ ደሞ ስሰማው ላይክብቻ ሰብስክራይብ ሳላረግ ውይ ይቅርታ አሁን አድርጌአለሁ።እየነዳሁ ስለማየው ነው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Ermiyas-m8b
    @Ermiyas-m8b 9 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ለአገግጋዬቹም በሙሉ እወዳቹሀለው

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ብዙ መዝሙሮችን ሰምቻለው እንደመጨአሻው ትራክ ወይም መዝሙር በትንሹ ከሰላሳ ጊዜ በላይ አድምጨዋለው እያነባው አድምጨዋለው እጅግ ይማርካል ደስም ይላል በቃ ከዚህ በላይ ቃል የለኝም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬየ መላክት ያሥማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤

  • @esayaskidane
    @esayaskidane 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

    • @EliassamuelElasam
      @EliassamuelElasam 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Chrysostom23
    @Chrysostom23 ปีที่แล้ว +15

    ስሜ ናትናኤል ነው እና ሁለተኛውን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት:: ሌሎቹም መዝሙሮች ልብን ይነካሉ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: እመብርሀን ከጎንህ አትለይህ ፍቅሯንም ታብዛልህ:: እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ነፍሳት እንደሚያድን እትጠራጠር!

  • @masrataeiuo1707
    @masrataeiuo1707 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
    ዳግማዊ ይልማ❤🎉

  • @birhaneguadie1394
    @birhaneguadie1394 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ያለህ የምትኖር ተመስገን።አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @zachplaysroblox5272
    @zachplaysroblox5272 ปีที่แล้ว +30

    መፀሐፍ ቅዱስን በመዝሙር መልክ አቅርበህ በህሊናችን ታሪኩን እየሳልን እንድናዳምጥ በደንብ አቀናብረህ ያቀረብከው የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው:: በኦርቶዶክስ እምነትህ ፀንተህ በዚህ በሚንቆረቆር ድምፅህ ብዙ የተሳኩ መዝሙሮችን ታሰማን ዘንድ እግዚአብሔር ፀጋና ጥበቡን ያጎናፅፍህ!!!

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 10 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም የማደምጠው ሁሉንም ውስጤ በምስጋና እንዲሞላና እንድፀናና ያረገኝ መዝሙር ነው በእውነት ዘማሪ በሃይሉ ተበጀ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤💞❤💞👏👏👏

  • @መቅደስጥጋቡ
    @መቅደስጥጋቡ ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @beliye1227.
    @beliye1227. ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላኬ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @sewitezena5907
    @sewitezena5907 ปีที่แล้ว +48

    በቃል የማይገለጸ ድንቅ ዝማሬ ነው። ልጄ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ። በቤቱ ይኑርህ ፣ በቤቱ ይጸናህ።

  • @zedogoonelife6560
    @zedogoonelife6560 ปีที่แล้ว +12

    ትንሹ ይልማ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eishi503
    @eishi503 ปีที่แล้ว +16

    ቀኝህ ትምራኝ ጠዋት ማታ
    እጅህ ለኔ ተዘርግታ ✝️😘😘😍 ዋው ስማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ወ3ረ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ወ3ረ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኦ አምላኬ ልቦና ስጠኝ😢😢😢😢

  • @MesertMekei
    @MesertMekei 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምሮን የሚያድሱ መዝሙሮች በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬመላእት ያሠማልን አሜንአሜን❤ በእድሜፀጋያኑርልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebtYilak
    @EmebtYilak 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስርዓቱን የጠበቀ የተዋህዶ መዝሙር

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Zemra Malekten Yasmalene!!!

  • @bezayoutube
    @bezayoutube 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላክህት ያሰማልን ደስስ ሚሉ መዝሙር

  • @endalebirhanu3316
    @endalebirhanu3316 ปีที่แล้ว +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር

  • @lmlmmoha1407
    @lmlmmoha1407 ปีที่แล้ว +75

    እንዴት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የዝህች ቀጥተኛ ሃይማኖት ተከታይ ያደረግሀኝ
    ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @MazaAmtataw
    @MazaAmtataw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤ይክብር ይመስገን የድንግ ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተስላሴ-ጐ9የ
    @ወለተስላሴ-ጐ9የ ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 7 หลายเดือนก่อน +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ❤

  • @ቃልዬ
    @ቃልዬ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +36

    የመዝሙሩ ገጥም የወንድማችን ፀጋውን
    አንጀትን ያርሳል አጥንትን የሚአለመልም
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ኦ ጌታ ሆይ ምንም አጥያተኝ እንኳን ቢሆን ተመስገን
    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ስለ ሆንኩ😥✝️

  • @sabelamareyesabelamareye6586
    @sabelamareyesabelamareye6586 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን በእድሜ በ ጤና ይጠብቅልን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @senefikeshdejene342
    @senefikeshdejene342 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ

  • @solomongetahun6124
    @solomongetahun6124 ปีที่แล้ว +2

    እህ...ልቤን አረሰረስከዉ። ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ በአገልግሎትህም ያጽናህ ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታዬ እንዴት መታደል መመርጥ ንው ዝማሪ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልእመቤቴ ፀጋዋን ታልብስህ አሁንም👏🏽🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @GizachwWoretaw
    @GizachwWoretaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ewunet Egziyabher kale hiwet yasemaln yemgerm mezmur newu yaradawuy zmaray newu bezih ketlln Edma zemenh ybarek!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hulgza newu mstenanabet besdet hager!!!!!!

  • @birhanii1599
    @birhanii1599 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @bizuayehugossatadesse3506
    @bizuayehugossatadesse3506 ปีที่แล้ว +11

    ትንሹ ይልማ...... ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይብጠብቅልን

    • @selamawitgetaneh4068
      @selamawitgetaneh4068 ปีที่แล้ว

      ትንሹ ይልማ......ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

    • @birukgirma2651
      @birukgirma2651 ปีที่แล้ว

      ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እግዚያብሄር በእድሜ በጤና እንደሁም በሀይማኖት አፅንቶ ይጠብቅልን 😁😍❤❤ እልልልልል በጣም ደስስስስስ ይላል እግዜያብሄር ይመስገን።

  • @YeshitlaAbesha
    @YeshitlaAbesha ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ሃየማኖታችነ እግዜአብሔር ይጠብቅልን

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamkebede4832
    @selamkebede4832 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥነትን የሚያለመልም ዝማሬ

  • @ObaidNono
    @ObaidNono ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪመለኮት ያሠማልን❤❤❤

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመለአክ። ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን እድሜይስጥልንኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏