Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Mamar - የኔ ማማር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ค. 2022
  • Beki X Aman - Yene Mamar - የኔ ማማር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Music from Beki X Aman...........Yene Mamar: Beki X Aman New Ethiopian Music Video 2022: Yene Mamar New Ethiopian Amharic Song: Don't Miss It!
    #Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Bekixaman #Yenemamar #የኔማማር #የኔ ማማር #በኩረአማኑኤልየማነ #ቤኪ #በኩረአማኑኤልየማነ #Newethiopianmusic #Ethiopianmovie #Ethiopiandrama #Ethiopiandance #Ethiopiancomedy #Ethiopiannewmusicvideo #Bekixamannewmusicvideo #Amharicmusic #Amharicsong #Nahomfavorites #Nahomfavoritesmusic #Nahomcinema #Ethiopiancloth #Ethiopiannews #Ethiopiancloth #Ethiopianfashion #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethiopianews #Ethiopianculturalmusic #Ethiopianhistory #Ethiopianmodernmusic #Etv #Ebs #Ebstv #Kanatv #Seyifufantahunshow #Seyifuonebs #Tamagnebeyene #Abiyahmed
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
  • เพลง

ความคิดเห็น • 537

  • @abtwentytwo7825
    @abtwentytwo7825 2 ปีที่แล้ว +58

    You had a sultry delivery and a real strong commitment to the song and performance throughout.”

    • @yayatube8131
      @yayatube8131 2 ปีที่แล้ว +3

      ግን ለምን ክልፑ ለይ አሮጌ መኪና ያደረገችሁት በጣም ነዉ ያተሰማኝ

    • @yemugseberihun4598
      @yemugseberihun4598 ปีที่แล้ว +2

      @@yayatube8131 አዉርጺልና

    • @yemugseberihun4598
      @yemugseberihun4598 ปีที่แล้ว +1

      አጺሢሙዝቃአዉርጺልና

    • @weynishettefera7120
      @weynishettefera7120 ปีที่แล้ว +1

      😍🥰 I love it

    • @girumnigatu7029
      @girumnigatu7029 ปีที่แล้ว

      ,

  • @wasihunmengste4969
    @wasihunmengste4969 2 ปีที่แล้ว +165

    ታምራት ደስታን የሚስታውስ ቅላፄ ያለው ምርጥ ድምፃዊ ይወጣኣል በርታ በጣት ከሚቆጠሩ አገራችን ካፈራቻቸው ማየት ከተሳናቸ ጀግና ድምፃውያን አንተ አንዱ እንደምትሆን አልጠራጠርም መልካም እድል ።

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 ปีที่แล้ว +61

    "ሚሊየን ከዋክብት ቢኖሩ ሰማይ ላይ
    አያንጸባርቁም እንዳንች ልቤላይ"
    💚💛❤

  • @mershalulye5814
    @mershalulye5814 2 ปีที่แล้ว +56

    እንኳን በ2ኛው ስራክ መጣህ። ድንቅ የሆነ የታምራትን ለዛ ያለው ምርጥ ድምጽ አለህ። ከዚህ የበለጠ ውብ ውብ ስራዎችን ሰርተህ ታሳየናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው። ቤኪዬ በርታልኝ

  • @bhaseerlove4268
    @bhaseerlove4268 2 ปีที่แล้ว +75

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አገራችን ሰላም ያውርድልን ብላቹሁ ፀልዩ😢

  • @dagitube766
    @dagitube766 2 ปีที่แล้ว +20

    አረ ትለያለህ የምርጦች ምርጥ ዘፈን ነው
    ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቤኪዬ
    በርታ አንደኛ ነው 🙏💖💖💖💖

  • @chgg1485
    @chgg1485 ปีที่แล้ว +13

    ቤኪዬሁሉም ሥራዎችህ ምርጥ ናቸው ተወዳጅም ነው በርታ ወድማችን

  • @gfcgg1036
    @gfcgg1036 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው ያለህ ቤኪ በርታልን የኔ ማማር አንደኛ ነው👌

    • @belintefera340
      @belintefera340 2 ปีที่แล้ว +1

      የት ነሽ 😛😛😛😛😛ተይዘሻል

    • @user-co4jl6zw6c
      @user-co4jl6zw6c 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤​@@belintefera340

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 2 ปีที่แล้ว +25

    ድምፅ ከክሊብ ጋር አንደኛ
    የኔ አባት እመብረሀን ብርሀንን ትግለፅልህ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💚💛❤💖

  • @meriqueen782
    @meriqueen782 2 ปีที่แล้ว +13

    ሚሊየን ከዋክብት ቢኖሩ ሰማይ ላይ
    አያንፀባርቁም እንዳንቺ ልቤ ላይ 😍😍

  • @linaroyal4595
    @linaroyal4595 ปีที่แล้ว +5

    የፍቅር ሀብታም መሆን እንዴት መታደል ነው❤🙏በክ🙏thanks

  • @chira6101
    @chira6101 2 ปีที่แล้ว +43

    Wow! የእኔ ማማር፣ ኦ!ኦ! በሚያምር ክሊፕ የታጀበ ንጹህ ፍቅር የሚታይበት የተሳካ ፕሮዳክሽን ነው። ቤኪ እንኳን ነገርከን በዚህ የኑሮ ውድነት አንድ ጁስ በሁለት እስትሮው እንደ አንድ ሆነን በፍቅር ከጠጣን ፍቅር ድሮ ቀረ ሳይሆን የሚባለው ፍቅር ታደሰ ነው። ዜማውን፣ ድምጹን፣ ቅንብሩን፣ ሙዚቃውን በማጣጣም ያገኘውትን እርካታ ለመግለጽ ቃላት ያንሱኛል።

    • @isubalewdagne2736
      @isubalewdagne2736 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ካለ ኣንድጁስ ለሁለት ይበቃል

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ👏🇪🇹

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 2 ปีที่แล้ว +16

    አሪፍ ስራ ነው 👏 ❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያኣይነህ ብርሃን ያብራለህ የኔ ወንደም የሄ ደስ የሚል ድምፅህ ደሞ እግዚአብሔር ለማመሰገን ያድርግልህ👏🥰

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 ปีที่แล้ว +4

    የግጥሞችሽ ጥንካሬ ይገርመኛል በርታ ቤክየ

  • @user-rw9mt7nb3t
    @user-rw9mt7nb3t 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ማማር
    በጣም አሪፍ ስራ ነው ብርታልን
    😍😍😍😍😍

  • @besttiktokvideos7290
    @besttiktokvideos7290 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሙዚቃ በጣም ደስ የሚል ድምፅ በመመናችን ካሉ ምርጥ ሙዚቃወች ደረጃ ላይ መመደብ ያለበት ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን።እናመሰግናለን

  • @hahutube
    @hahutube 2 ปีที่แล้ว +35

    ፈጣሪ ደህናውን ጊዜ ያምጣልን
    ክፉውን ከጆሮዋችን ያርቅልን
    ፍቅር ሰላም አንድነት ለወዲቷ
    ሀገራችን እናት ኢትዮጵያ
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +12

    አሪፍ ሙዚቃ ነው ቤኪ!
    ማሲንቆና ኬሮግራፊውን ደግሞ በጣም ወድጄዋለሁ!

  • @nachidagnachew2728
    @nachidagnachew2728 ปีที่แล้ว +5

    ቀ ቃላት በላይ ነው በርታ ቤኪ።💜👍💙💚☺️👩

  • @bisratworkenh7669
    @bisratworkenh7669 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ነክ የምር በርታ ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው

  • @biniyenatu734
    @biniyenatu734 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለ 2ለተኛው ስራክ አበቃህ ወድሜ ደስ ብሎኛል

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 2 ปีที่แล้ว +7

    Beka ጉአደኛዬ በቃ አንተ ተፈጥረሃል!!

  • @teditig-mebachaTv
    @teditig-mebachaTv 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ... ከዘመኑ ሙዚቃ መሳይ ብሽሽቅ ገላግለህን ምርጥ ለጆሮና ለመንፈስ የሚጥም አንደኛ ስራ አስደመጥከን።

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ድምፅ ልዩ ችሎታ ነው ያለህ ልበ ብራሃን ነህ በረታ እንኳን ለዚህ አበቃህ ሲይፉ ሾው ላይ ቀርበህ ሰትናገር አይቼህ ነበር በድንቅ ጫወታ ተመልሰሃል 👍👍👍🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ትለያለህ በርታልኝ በጣም ቆንጆ ድምፅ ምርጥ ክሊፕ ክበርልኝ አባቴ 🥰🥰🥰ታምራት ደስታን ተክተኋዋል 👏👏👏👏🔥🔥🔥

  • @tsinattame183
    @tsinattame183 ปีที่แล้ว +1

    ሳድግ አይኔን እሰጥሀለው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betkinget
    @betkinget ปีที่แล้ว +9

    Good.music.wendeme

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤኬ ሀበሻ አንበሳ ትችላለህ
    በርታም ጠንክርም የሰው ስም ነው ብዙ ጠብቃለን እንደኛው 👏👏👏
    #የኔ_ማማር
    🎼🎼🎼🎯🎯🎯🎼🎼🎼

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ስራ ወድሜ በርታ ብዙ እጠብቃለን

  • @abdisataarabdulahi
    @abdisataarabdulahi ปีที่แล้ว +3

    Beki we proud of you pro from Somalia
    መልካም እድል ወንድሜ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወንድም በርታልን❤️❤️🥰🥰

  • @kidestat8764
    @kidestat8764 ปีที่แล้ว +4

    Ur voice oh oh plz more

  • @Brukabatetemi
    @Brukabatetemi ปีที่แล้ว +1

    ቤኪ ቀጥልበት ያምራል ደስ ይላል፡፡

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሙዚቃነው አንተ ልብርሀነህ በርታ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +1

    ገራም ድምጽ ነው የኔ ጀግና ፈጣሪ አይኖችህን ያብራልህ

  • @hhhddcjfjjz1980
    @hhhddcjfjjz1980 2 ปีที่แล้ว +3

    Are tileyalek mekeleja behonibet gize ante dersklin berta bro amzing

  • @kaleabkebede4704
    @kaleabkebede4704 ปีที่แล้ว +3

    ያበደ ነው ሚገርም ሙዚቃ ነው

  • @galashegalashe7011
    @galashegalashe7011 ปีที่แล้ว +5

    WOOW BRAVO....

  • @yaali5933
    @yaali5933 2 ปีที่แล้ว +6

    የዘመኑ አንደኛ ስራ ነው ❤❤❤

  • @shaginigus4105
    @shaginigus4105 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህን ያብዛልኝ ብርሀኑን ያሳይህ

  • @elizabethzewde1309
    @elizabethzewde1309 ปีที่แล้ว +7

    ድምፀ መረዋ ነህ : በጣም ደስስ የሚል ዜማ

  • @Sk_sami2
    @Sk_sami2 2 ปีที่แล้ว +25

    1st viewers 👌👌

  • @gebreselassiesifer7062
    @gebreselassiesifer7062 ปีที่แล้ว +5

    Bek,...I'm so proud of you. The whole combination was perfect. Keep going. Let GOD be with you!!

  • @abebegetachew8434
    @abebegetachew8434 2 ปีที่แล้ว +9

    I am from Somali I love Ethiopian music

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃ ስወድ ባንተ ነው ውደ❤❤❤❤

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሥራ ነው የኔ ውድ ቤኪዬ በርታልን

  • @siyamthandamtshali3495
    @siyamthandamtshali3495 ปีที่แล้ว +3

    Big love from Swaziland

  • @worldtoday1331
    @worldtoday1331 ปีที่แล้ว +2

    Is this the best of 2022,
    Vibe and viral
    Loved it alot🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @milkiwubshat
    @milkiwubshat ปีที่แล้ว +2

    ምርት ንው its amazing music👍🙏

  • @MyLove-wg5ui
    @MyLove-wg5ui 2 ปีที่แล้ว +8

    Am eritrean I heard this so many times 👑👑

  • @heymiheym1209
    @heymiheym1209 ปีที่แล้ว +1

    ሁሎቹም ስራወችህ በጣም ያምራሉ ቤኪየ በርታልን ወንድሜ

  • @user-rs6hu6vv1k
    @user-rs6hu6vv1k 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow what the amazing music 😍😍😍😍😍😍

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq 2 ปีที่แล้ว +4

    የ2022 ግማሽ አመት ምርጥ ሙዚቃ!!!

  • @user-qn6qz7kj6w
    @user-qn6qz7kj6w ปีที่แล้ว +1

    Yena Leyu❤

  • @museteshome4549
    @museteshome4549 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ዘፈን ነው 😍😍 እናመሰግናለን 🙏
    በርታልን 😍😍

  • @kirusam8580
    @kirusam8580 ปีที่แล้ว +4

    beki very good 👍👍

  • @dmlyrics4516
    @dmlyrics4516 2 ปีที่แล้ว +2

    Ewnt bota eytku kalu mert artistosh West gebtkal mert kana yalew sera hule serash betam enamesgnaln fetari kezi belay yerdash yabed sera kortnbeshal bro🥰🥰

  • @justandrew6229
    @justandrew6229 2 ปีที่แล้ว +1

    Feels good to watch first

    • @user-ov9xu7dh5r
      @user-ov9xu7dh5r 2 ปีที่แล้ว

      It’s not new. it has been out there more than a month….😀

  • @medhaniekibrom1068
    @medhaniekibrom1068 2 ปีที่แล้ว +3

    You know you are very great boy with great voice may God bless u .... oo yenie mamar.......

  • @alikeliving2103
    @alikeliving2103 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚልና የሚያምር ሙዚቃ አደኛ

  • @mavigoshu9170
    @mavigoshu9170 2 ปีที่แล้ว +3

    waww dmsth andegna new btami ey zednkeka I am frome eretria🇪🇷🇪🇷

  • @taddytaddy3226
    @taddytaddy3226 ปีที่แล้ว +1

    Wow I love

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ የሆነ ሙዚቅ ነው በርታ ውድማችን

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ ወወዎ ጀግና 🇪🇹💯🅰️😍🥰

  • @mudtube-8675
    @mudtube-8675 2 ปีที่แล้ว +1

    ልቤ ብሩህ ነህ bekisha
    ልዩ ስራ ነዉ ያስደመጥከን እናመሰግናለን🙏

  • @embutinfo632
    @embutinfo632 2 ปีที่แล้ว +4

    I am from Yemen በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 2 ปีที่แล้ว +2

    deserve ittt btamm, tamrat deseta too much❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frezermengste9106
    @frezermengste9106 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawuuuuuu yene mamar yabede sra ymechiki bro 😍😍😍😍😍😍

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg4747 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ትችላለህ ለሙዚቃ ህይወት የተፈጠርክ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @asmaittesfay9265
    @asmaittesfay9265 2 ปีที่แล้ว +4

    I love this song 🇪🇷🇪🇷

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ስራ ሁሉ እንወድሀለን 😇😇😇😇

  • @zewditubekele2748
    @zewditubekele2748 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያምር ድምፅ ከነክሊፑ የተዋጣለት በጣም ልዪ ነው

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በርታ 💚💛❤️💚💛❤️✅✅✅

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ደግሞ ታሜን ይመስላል ድምፅክ😥🔥🔥

  • @yoaskefale6593
    @yoaskefale6593 2 ปีที่แล้ว +32

    ከአሁኑ ግራ ከገባው ህዝብ እና ዘፋኝ ወደ 90ዎቹ ዘፈኖች ስታይል የመለስከን እናመሰግናለን

  • @tshaydm3930
    @tshaydm3930 ปีที่แล้ว +1

    May any one whom read this comment be always happy 😊😊😊

  • @saintjonas8241
    @saintjonas8241 2 ปีที่แล้ว +2

    አስለቅሰኸኛል😑😑😑😑😑😑

  • @addisalmtadese2533
    @addisalmtadese2533 ปีที่แล้ว +4

    wandarfulmen😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @endalkhewan5444
    @endalkhewan5444 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ልበ ብርሃን ስለሆንክ ይሳካልሃል። god bless

  • @ashutech9916
    @ashutech9916 ปีที่แล้ว +3

    Beki yeleyale wow misic

  • @mesfinteklemariyam6605
    @mesfinteklemariyam6605 2 ปีที่แล้ว +1

    wow yimecheh bro arf sra newu

  • @abushg3108
    @abushg3108 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow👌 amazing music with amazing voice🔥

  • @mandefirotefera5710
    @mandefirotefera5710 ปีที่แล้ว

    tileyaleh beki ayinhn egziabher yabiralih mignote new.............
    pome100%
    sound100%
    so on

  • @lencho_1995
    @lencho_1995 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow first ethiopian music 🎶 amazing 👏

  • @zomagetachew4500
    @zomagetachew4500 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነዉ

  • @awlachwturga8528
    @awlachwturga8528 ปีที่แล้ว +1

    Waw Ver Nic Amzing Song

  • @alemumekonen7887
    @alemumekonen7887 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥየ ስራ ነው በርታ ቤኪ ❤❤❤🙏

  • @abebetesfaye6867
    @abebetesfaye6867 2 ปีที่แล้ว +1

    yene mamar ! mirt sira.

  • @mekdiadane4557
    @mekdiadane4557 2 ปีที่แล้ว +3

    I love this song from 🇯🇲🇯🇲

  • @firehiwotabebe3076
    @firehiwotabebe3076 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @masetewalcoffee7302
    @masetewalcoffee7302 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቆንጆ ነህ ትችላለህ በርታ❤❤❤

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 2 ปีที่แล้ว +1

    I can not stop listening 2 him...this is raw talent 👏👏👏❤❤❤❤👑👑🔥🔥🔥

  • @yoniandyisuyoutubechannel7096
    @yoniandyisuyoutubechannel7096 ปีที่แล้ว +1

    Best music 🎶 in white world

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ስራ👍👍👍👍

  • @user-xz7lc9cu9g
    @user-xz7lc9cu9g 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም በጣም ምርጥ ሙዚቃ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @waftsega822
    @waftsega822 2 ปีที่แล้ว +1

    First Bekiye❤❤🥰🥰

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤኪ በጣም አሪፍ ስራ ነው ።

  • @alextesfa9147
    @alextesfa9147 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ይህን ሙዚቃ የወደድኩት