I'm from Morocco 🇲🇦 and I love this song so much...the girl is so beautiful, and Ethiopian music is strikingly similar to traditional Moroccan music, dance, and singing! When I show Ethio music to Moroccans they always think it's Moroccan! Love love love Ethiopia!
Guyz I can’t even sleep my phone on the charger keep listening this song even now on my way to work playing the music typing the comment as I’m listening to omg love this song 🎶
I'm from Morocco 🇲🇦 and I love this song so much...the girl is so beautiful, and Ethiopian music is strikingly similar to traditional Moroccan music, dance, and singing! When I show Ethio music to Moroccans they always think it's Moroccan! Love love love Ethiopia!
Then will start litsening to morrocan music too ❤
❤❤❤❤❤
በጣም የሚደንቅ ሙዚቃ ነው በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ማግኘት አይቻልም እናመሰግናለን💯❤️🇪🇹
ቆንጆ ነህ ትችላለህ ወንድሜ በርታ እግዚሃብሄር የአይንህን ብርሃን ይመልስልህ ሁሌ ከእንቅልፍህ ስትነሳ ጸሎት አድርግና አይንህን በጸበል አሻሸው ታጠበው አይንህ ይበራልሀል እመን ያመነ የተጠመቀ ይድናል
በትክክል
@@kedanfantahun7334 ቨ
ድክመታቸውን ደብቀው እንደዚህ የሚያሸንፉ ሰዎችን ስታይ ማማረርህን ታቆማለህ .......የምትረዱት ሰዎች እግዚአብሄር ያክብራችሁ 👏👏👏
🥰🥰🥰🥰🥰
It is not weakness, it is just pure talent gifted from God
አስተያየቱ በቅንነት የተሰጠ ቢሆንም ትክክል ግን አይደለም። ቤኪ የደበቀው ድክመት የቱ እንደሆነ አልገባኝም። አይነስውርነቱን ከሆነ ልክ እንደስሙና ጾታው ሁሉ መገለጫ ማንነቱ እንጂ ድክመቱ ሊሆን አይችልም። ማህበረሰቡ ለአይነስውርነቱ ባለው የተሳሳተ ግንዛቤ ምክንያት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፎ ይህን ድንቅ ስራ ማበርከቱን ግን ማድነቅ ተገቢ ነው።
@@tedrosgebreegziher4106 ልክ ብለሀል በዚህ ሠአት በሙዚቃ ሌሎችን ሊያግዝ የሚችል ብቁ አርቲሥት ነው እንደማንኛውም ሠው ድጋፍ እንደሚያሥፈልገው ግልፅ ነው
What dekmet are you talking about ?? He's just pure talent i don't see any dekemet on beki bro
የሙዚቃው ሀሳቡ ይገርማል የሁሉም ሰው ፀሀይ አለው💚💛❤️ እናም በኩርየ ለኛም ፀሀይ ሁነህልናል በርታልን💚💛❤️
😅
የኔ ጰሀይ ኢህው አለች
አትጠለቅማ
ቀን አና ሌት
በጋ ክረማት አሱዋ አታዉቅማ...👏👏👏
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ 💚💛❤የሚገርም የሙዚቃ ስራ ነው...ሁሉም===>ግጥም...ዜማ...ድምፅ...100% የሚውደድ ነው!!! 💚💛❤
የ90ዎቹን ሙዚቃ ነው ሚመስለው thanks man
ወንደሜ ውብና ድንቅ ድምፅ ነው ያለህ ትልቅ ደረጃና ስኬታማ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ
Amin
Amen wendme egziabher yakbrlgn
ይህን ሙዚቀኛ ያየሁት በይርዳው ጤናው ውስጥ ጭምር ነው።በርታ ወንድሜ በጣም የምወድክ የማከብር እድሜና ጤና ላንተ ወንድሜ
ምርጥ ስራ ነው ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃኝ ቤኪ ምርጥ ሰው የምትረዱት ሰዎችም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ
ከምንም በላይ ለዚህ ልጅ ብርታትና ጉልበት የሆናችሁ ሰዎች ክብር ይገባችኃል የሰው ልጅ ነገ የሚደርስብንን አናውቅም እና ምስጋና ይገባችኃል ቀጥሉበት
እውነት ነው
እውነት ብለሃል ወንድሜ
አንተ ትልቅ ሰው ነህ
@@lidetutarik9193 jghhghh
@@lidetutarik9193 23
ቤኪ በጣም👌 አሪፍ ስራ ነው👏 የ90ዎችን ሙዚቃ ነው የሚመስለው በርታ ወንድማችን❤
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏❤
andegna nw berta wendma😊
90
@@superbezeismail6998 France
❤️❤️❤️❤️❤️
I love it
ቤኪየ Viewህ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ይብዛልህ🥰🥰እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤ማነው እንደኔ ቤኪን የሚወድ like like like👍👍👍
Amennnn
💚💛❤የሚገርም የሙዚቃ ስራ ነው...ሁሉም===>ግጥም...ዜማ...ድምፅ...100% የሚውደድ ነው!!! 💚💛❤
የኔ የሱዳን ልጅ ነች ምሳ እና እራት ስትበላ ይከ ሙዚቃ ካልተከፍተ አትበላም 3 አመት ልጅ ነች
Sudano😂❤❤
ana men yaxebs🙂🙂
የኔ ጰሀይ ኢህው አለች
አትጠለቅማ
ቀን አና ሌት
በጋ ክረማት አሱዋ አታዉቅማ...👏👏👏
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ
❤️🥺🥰
በጣም የምወደው ዘፈን ነው beki በርታ ቀኑን ሙሉ ይህንን ዘፈን ሥዘፍን ነው የምውለው ልጆቹ ራሡ ሠለቻቸው
እትቱ በረደኝ እያለ ሰው ሁሉ
ደሞ እንደለመደው ሲደርብ ላመሉ
አይደርብም ልቤ ሌላ ተመኝቶ
ፀሐይ የሆነች ሴት
በፍቅር አግኝቶ
የኔ ፀሐይ ይሄው አለች የኔ ፀዳል
ዶፍ በረዶ እሷ ካለች መች ይበርዳል
የኔ ፀሐይ ይሄው አለች አትጠልቅም
ቀን ና ሌት በጋ ክረምት
እሷ አታውቅም
ቀዝቃዛው ንፋስ ብርድ እያዘለ
ፊቴን ቢገርፈው ደርብ እያለ
ቢጠቋቁርም ሰማዩ ዳምኖ
ልቤ አይበርደውም ለቃሉ ታምኖ
ፍቅር ጠምቶት ፍቅር ተራበ
ሰው በሰው ላይ ሰው ደራረበ
ከሷ ሌላ አይገደኝም ይቅር ይቅር አይበርደኝም
የኔ ፀሐይ ይሄው አለች የኔ ፀዳል
ዶፍ በረዶ እሷ ካለች መች ይበርዳል
የኔ ፀሐይ ይሄው አለች አትጠልቅም
ቀን ና ሌት በጋ ክረምት
እሷ አታውቅም..........
ዘፈኑን ከነ ግጥሙ ለማግኘት ላፍታ ቲዮብ ብላችሁ ሰርች አድርጉ!
😍😍😍😍😍😍😍😍
Yene konjo bereta betam dis yemile sera new yeserakew
ቤኪ ምርጥ ስራ ነው ድምፅሕ እኮ አይጠገብም ፈጣሪ የአይንሕን ብርሐን ይመልስልሕ 🙏
ዋውው ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ቃል እገባለሁ በሚለው ሙዚቃ ህ የሌለ ነበር ተመስጨ እስካሁን የማዳምጠው ይሄው ዘንድሮ ደግሞ በሚገርም ሙዚቃ መጣህልን የምር ትመቸኛለክ 👌💋❤አንደኛ ነክ በዚህ ዘመን ካሉ ዘፋኞች ትለያለክ በቃ ❤
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ❤️ በርታ
Yaa bro 😂
አንተ ሰውዬ ኧረ ነፍስ የሆነ ስራህን እየጠበቅን ነው......አንተ ሁሉን ትተህ የሰው ቪዲዮ ቁጭ ብለህ መኮምከም ጀመርክ ዴ ሆ......ዳይ ነጠላ ማንን ጨርስልን እንጂ ! እንዳልወጋህ !
@@ሀሁሚዲያ-የ9ቸ 😂😂😂
Bboytomy the king 🤴
Bro he can’t see it🤣🤣
የቤኪ ዘፈናች ሱስ ሆነውብኛል በጣም ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ይባርክ 💚💛❤️ 🥰🥰🥰
የፍልብስሽንጅድሽብክድችህብም
በኪ ትለያለህ እንደኔ በአልበም የሚጠብቅ እጁን ያውጣ🖐🤚🤚🤚
😂😂😂😂😂😂
ዋውው አንደኛ ነህ ለኔ እሽ ድምፅ አንደኛ አለባበስ አንደኛ እርጋታ አንደኛ ነህ በርታልን ወንድምችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤
ቤኪ በዚህ ብርድ ፀሀይ የሆነ ሙዚቃ ለቀህናል 🙏🙏እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን🙏🙏
ya man
NM!
@@fransbekan1335 7hu78mm.nm
😍✌
በጣም ደስ ይላል
ሁሉም የቤኪ ሙዚቃወች እሚመቸው ይግጨኝ👊👊👊👊👊
👊
👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊
👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊✌️👍
👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊😘😘😘🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክሊፑ ያምራል፣ ይመስጣል፣ ያስተምራል። ጸሃይ ካለማ መደረቡ ትርፉ ወበቅ ነው። ከዘመኑ በሽታችን እንድንፈወስ ስለመከርከን ቤኪ እናመሰግናለን።
ቤኪየ በዚህ የጆሮ አዝግ በሞላበት ግዜ አንተን ስለላከልን እናመሰግንህ አለን በርታልን ከዚህ በላይ እጠብቃለን
ግጥም
ዜማ
ጽምጽ
ቅንብር አንደኛ ልቅም ያለ በርታ አልበም እንጠብቃለን
ሺ ጊዜ ይሆናል ደጋግሜ የሰማዉት bekiye በርታ 💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥እናመሰግናል 🙏
ፍቅር በመፅሀፍትና በሙዚቃ ላይ ብቻ ያለ ታሪክ ሆኖ እንዳይቀር ፈጣሪ ለትውልዱ የፍቅር ልብ ይስጥልን
ቤኪዬ የኔምርጥ ሙዚቃዎችህ ተሠምተው የማይጠገቡናቸው በርታ ወንድሜ ውድድድድው ማረግህ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ስራዎቹ ሁሉ የሚመቹኝ 💕💕💕
ገራሚ ስራ ነው በርታ tnx
በጣም ቆንጆ ዘፈን ደስ የምል በጣም በጣም ኣይንህ ያብርልህ ጌታ ሆይ ኣይዞህ ኡነት ፍቅር ደሞ ምንም ኣያስፈልግም 🇪🇷🇪🇷more respect and love i send for all 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
we Love Eri ppl too ❤❤
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው እንኳን ደስ አለህ በጣም ይታይልሃል በርታ🥰👍😘😘😘😘😘😘😘🎧
ፍቅር ጠምቶ ፍቅር ተራቤ ሰው በ ሰው ላይ ሰው ደራረበ 😍 በርታ bro ✌️
ቢኪ እውነት ያአንተን ሙዚቃ ስሰማ የ90 ዎችን ነው የሚያስታውሰኝ በርታልኝ የኔ ጀግና
I'm from Japan and l like Ethiopia music
ቤኪ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ የምር ይለያል እናመሠግናለን 🥰🥰🙏🙏🙏
ቆንጆ ክሊክ ና ድምፀ ዋዉዉዉዉዉዉ በርታ አካለ ሙሉ ሆነው መሥራት ላቃታቸው ተምሣሌት ነህ 👍
ግጥም ዜማ ክሊፕ ገራሚ ስራ ነው ቤኪ❤❤ የኔ ፀዳል ዶፍ በረዶ እሷ ካለች መች ይበርዳል😥❤
ደስ ደላል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😘😘😘😘😘😘 ቀኑን ሙሉ ብሰማው ማልሰለቸው የልብ ገላጭ 1ኛ
ቤኪዬ የኔ ምርጥ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልን ወንድሜ
ቤኪ እናቴ ትሙት አንደኛ በጣም አኖድሀለን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን ወንድማችን
What a song 🎵 love it Ethiopia music from Somalia 🇸🇴
ላንተማ አድናቆት እራሱ ያንስሀል
Keep it Up 👍 perfect 💯
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተለቋል 🔥🔥🔥🔥 ይመችህ አባቴ
❤❤❤
Ewnet new
👏👏👏👏
Kaliyyy
ሁላቹንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ
I personaly think it will be best for ethiopian music to have english subtitle cos wow♥️♥️♥️♥️♥️
የኔ ፀሐይ ልዩ ስራ ነው ቤኪ That's great 👍👍👍👍👍
When I listen to this song, I feel infinite love i like this guy talent... I'm Somalia 🇸🇴 ❤❤❤
Am eritrean 🇪🇷 I love this singer 🥺❤❤❤
Eretra and Ethiopia t
The same people
Yes we are the same betam new miwedew amhric music wudecheee
እጅግ በጣምአሪፍ ዘፈን ነው። ምን እንከን አይወጣለት። ቤኪዬ በርታልን 🥰🤩😍💚💛❤️👍👏👌
የኔ ፀሀይ ይሄውአለች 👏👏👏👏👏👏 አንተን አለማድነቅ ይከብዳል
በቀጣዩ ትውልድም ሳይሰለች የሚሰማ ሙዚቃ ነው ይሄ!💚💛❤️
W0ww❤️❤️❤️❤️👌👌
አንተ ራስህ ፀሐይ እኮ ነህ 🥰🥰 beka በርታልን 🙏❤️
Yrsurag🎉
አይ እኛ ሃበሾች እግዚአብሔር ሁሉ ነገር አድሎን ፍቅር የጎደለን ህዝቦች እንደሆንን ከዚህ ሙዚቃ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችን ይመልስልን
ምርጥ ዜማ ምርጥ ቅንብር በርታ ልሥሥ ያለ ታምራትን አየሁት ልበል ባንተ ውስጥ
እረ ኡኡኡኡኡ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ በጌታ
በስራህ ሁሉ የእግዚአብሔር እርዳታ አይለይህ በርታ ወንድሜ ጎበዝ❤❤❤
Arif nw dimetsih yamiral 👌👌 berta 💕💕💕🥰🥰
ቤኪ ግን ባንተ ሙዚቃዎች ስንቴ በፍቅር እንደ ወደኩ፣ ኧረ ተዉ እዘንልኝ። በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
በጣም አሪፉ ዘፈን ነዉ
ደግሞ በሌላ ሰራ እንጠብቅሀለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ 😘😘😘 ማራኪ ድምፅ ነው ያለህም 💚💛❤️
ቤኪ ዋዉ ከሁሉም ትለያለህ አደኛ ነህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ድምፅህ በጣም ያምራል በርታልን ቤኪ
Guyz I can’t even sleep my phone on the charger keep listening this song even now on my way to work playing the music typing the comment as I’m listening to omg love this song 🎶
ቆንጆ ግጥም ቆንጆ ዜማ ቆንጆ ድምፅ ሁሉም አንድ ላይ የሚያምር ስራ ቤኪ ደስስይላል በጣም ስራው
I come from tik tok wow 👌 dasi yilal
Beautiful beautiful music 🎶
Lots of love from New Zealand 💗
ዋው የበዳነው የምወድህ🥰
አይንክንም አላህ ወዳ ብራሃን ይመልስ ምን ይሰነወል😘
የበዳነው??????????
ያበደ ነዉ ሀሪፋ ነዉ ለማለትነዉ
በጣም ሚመስጥ ድምፅ😥❤❤❤ ፈጣሪ ያግዛቹ ለዝህ ልጅ ላገዛቹ ሰዎች❤
Betam yemigerm bkat behagerachn endnkora areken beki thank you so match💚💛❤️👌👌hagerachnn fetari ytebkln🙏🙏🙏💗♥️
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ
በጣም ቆጆ ሙዚቃ ደጋግሜ ነው የሰማሁት ቤኪ እናመሰግናለን
Beki musika wo ch kn betam amezing 100/100000000000
Ay fetari 1 nesto bizu yisetal 🥰🥰
ለመጀመሪያ ጊዜ ላይ tiktok ላይ ነበር የሰማሁት በጣም መሳጭ የሆነ ሙዚቃ ነው
ሀሪፍ ሙዚቃ የእውነት ማስመሰል ግን ይቀረዋል
Sound like the legend Tamrat Desta. It is a beautiful music 🎶
arf new berta beki konjo new music
ፍቅር የሚያሲዝ ሙዚቃ ነው በጣም ጎበዝ ቤኪ
አዋ ያሲዛል❤❤❤❤
I’m Eritrean I love Amharic Music it all Love 🇪🇷♥️🇪🇹PEACE AND LOVE FOREVER
Can you understand the language?
yes i i love it des yilalbeki des yilal
@@seblewongeltima3101 not really
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉❤
በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏👏 አሪፍ ሙዚቃ በርታ
Beautiful sound በርታ ብሮ
ቤኪ ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው በርታ
ድንቅ ብቃትና ነጎድጓድ ምረጥ ድምጽ አለህ በርታ ብዙ ይጠበቃል ካንተ ጎበዝ👏👏👏👏👏👏👏
I love this guys singles. All of them have unique melody 🎵Album please 🙏🏾
ማሬ
Yes👍👍👍👍
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የኔ ፀሐይ❤❤😍😍i saw 10 times after video posted
በጣም ቆንጆ ስራ ንው እናመሰግናለን ቤኪ ከዚህም በላይ እጥብቃለው በርታ
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው 🔥🔥🔥🔥🔥ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ👍👍👍
Yene abat egziabher yrdah
ቤኪ እንወድሃለን.. እስኪ ቤኪን ምትወዱት ❤❤
Yene abate beretalege Fetari kaneta ga yehune
😎i am from usa because this music Ethiopia songs bast of bast music (good fans /beki your music bast/☺️🗣🗣👏👏👏👏👏
Beky Yene Wude Berta
የኔ ፀሐይ እናቴ ናት እማዬ ሁሌም ኑሪልኝ
Seva
Yabede new
Wow good jop i form 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸❤️
❤
❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጰሀይ ኢህው አለች
አትጠለቅማ
ቀን አና ሌት
በጋ ክረማት አሱዋ አታዉቅማ.
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ
Wendme.fetari.yetebekeh.amizineg.music.bereta