ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Abresh Zeget & Abeeba Desalegn , NURO

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มี.ค. 2010
  • Ethiopian music
    arrangement, ASHU KEYBOARD

ความคิดเห็น • 979

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu 5 ปีที่แล้ว +153

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ቤተሰቦቼ እንዴት እዳሳደጉኝ አስታውስ እና በጣም ነው የማለቅሰው ለካ ሰው ዝብሎ ነው የሚጨነቀው የሚያለቅሰው ሁሉም አልፎ እንደ ማንኛውም ሰው የሚያምር ህይወት ባይኖረን ከመጀመሪያው የተሻለ ህይወት አለን ተመስገን የኔ ጌታ ጣፋጩን ለመቅመስ መራራውን መቅመስ አለብን እና መጠከር አለብን ህይወትን መለወጥ ካለብን መጎበዝ አለብን አድናቂያቹ ነኝ 😭😭😭😭❤💚💚💛💛💛💛💛💛

    • @tinaibrahim3941
      @tinaibrahim3941 3 ปีที่แล้ว

      Tkkl

    • @abrhann
      @abrhann 2 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰💖💖💖💖

    • @user-nh4uv1ne4l
      @user-nh4uv1ne4l ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 28 วันที่ผ่านมา

      እኔም አለቅሳለሁ አይ ዞን እህት

    • @user-ey2ro3lt5f
      @user-ey2ro3lt5f 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም በጣም አለቅሳለው እናቴ እኛን ለማሳደግ የከፈለችእ ዎ መከራ ያስታውሰኛል

  • @hxhdhdhdhdhhs2960
    @hxhdhdhdhdhhs2960 5 ปีที่แล้ว +287

    ይህን መዝቃ ሳዳምጥ ወንድሜ ፊት ላይ ይመጣል ስንቱን አሳለፍን በእውነት ሁለም ያልፋል ግማሽ ዳቦ ተቆርሰን እናድር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ አለፈ

  • @AlyadantamAhggar-re9ft
    @AlyadantamAhggar-re9ft ปีที่แล้ว +35

    لم أفهم ماقالت له وما قال لها
    لكنه إحساس جميل يصل إلى قلبي❤
    تحيا من الجزائر 🇩🇿
    لأحبتنا في أرض أثيوبيا وأريتيريا

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 ปีที่แล้ว +1

      💕💚💛❤️💕🙏

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 หลายเดือนก่อน

      ስለዲህነትነው😂😂😂😂

    • @aumhelimatube2196
      @aumhelimatube2196 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@DahabAhmad-es2jx

    • @Zemzem1
      @Zemzem1 6 หลายเดือนก่อน +3

      واحنا ان حبك🇪🇹♥

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 ปีที่แล้ว +95

    አብዬ ሞክሽዬ እንዴት እንደምወድሽ ይህን ዘፈን ስሰማው ያስለቅስኛል። የደሀ ልጅ ሆኜ ስላደኩ በጣም ይህን ዘፈን ስስማው ሆዴ ይባባል ችግርና መከራን አይቸዋለው። ሁሌም አንደኛ ነሽ እወድሻለው የኔ ጎበዝ

    • @user-ff7vp9jf2s
      @user-ff7vp9jf2s 5 ปีที่แล้ว +7

      ኣይዞ ድህነት ከሁላችምጋር ነው የገንዘብ ድህነት ችግር የለውም የጭቅላጥ ድህነት ኩፉእ ነው ኣሁን ጠክርህ መስራት ነው

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 5 ปีที่แล้ว +1

      Ok Yene Marrrr😢😢🙏🙏👈😗😗😗😗

    • @rabiaawel1583
      @rabiaawel1583 4 ปีที่แล้ว +1

      እዳንሸንፍ ለዱኒያ ያልፍልአዲቀን 😊

    • @youssoufdiabira8421
      @youssoufdiabira8421 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ff7vp9jf2s m

    • @kibakiba7483
      @kibakiba7483 3 ปีที่แล้ว

  • @user-yp7cs4hb2e
    @user-yp7cs4hb2e 3 ปีที่แล้ว +13

    וואו איזה שיר עם התנאים שגדולי אותי ..עשתי עוול להורים מחכה שהימים הנוראים יעברו מחכה בתקווה😭😭😭

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢አይዞን ቤተሰቦቺሺ በሂወትካሉ ግዜአታቢክኝ ይቅርታጠይቂ❤

  • @alexh.k2578
    @alexh.k2578 3 ปีที่แล้ว +10

    ወደኋላ ዞር ብዬ የመጣሁበትን እንዳይ ያደረገኝ ሙዚቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እምነትና ፅናት ካለ የጨለመው በብርሃን ይተካል

  • @qweasd-jb9um
    @qweasd-jb9um 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ስወደው ይህን ሙዚቃ ብዙ መከራ አይቸ ስላደኩኚ ሁሌም ብሰማው አልጠግብም ግን የማያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አገኘሁ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 3 ปีที่แล้ว +16

    ሁሉም ያልፋል
    ሰው ከሰራ ይለወጣል
    አይ በዚች እድሜዪ ስንቱን አሳለፍኩት
    😢😢😢😢
    ያም አለፈ
    #እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 ปีที่แล้ว +43

    አበባ ደሳለኝ ዘፈነቿ ሁሉ በልጅነት አእምሮዬ ተቀርፀው ምንም አልረሳቸዉም። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቢ!!

  • @user-vs7ti4df5i
    @user-vs7ti4df5i 9 หลายเดือนก่อน +11

    أنا سعيد لأنني أستمع وأستمتع بهاته الأصوات التي تتخطى الحدود وتجمع الشعوب على هذا الكوكب الرائع أتمنى أن تزول الأحزان وأن يعم السلام بيننا جميعا

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 11 หลายเดือนก่อน +6

    ቢሰሙት ቢሰሙት ማየይሰለች ሁለት ምርጥ ጥዶች❤❤❤

  • @user-gd3xt5ob3u
    @user-gd3xt5ob3u 4 ปีที่แล้ว +9

    ማጣት ማጣት ማጣት እረ ስንት ስቃይ አሳለፈኩ
    እስኪ አልሀምዱሊላህ በሉ ሁላችሁም ምክናያቱም ሰዎች ሲጠየፉን አላህ አልተጠየፈንም ሰዎች እኮ ሲኖረኝ እንጃ
    የሚወዱኝ ከለለኝ ማንም ደህና አደርሽ አይሉኝም
    ግን ፈጣሪ ሁሌም ከጎኔ ነዉ

  • @user-gs7er7vb1r
    @user-gs7er7vb1r ปีที่แล้ว +8

    أشعر بالحنين إلى الماضي حيث لا نفاق في الحب والأبتسامة مع بعضنا البعض كل شيء جميل ورائع حقا يصدر من القلب إلى قلب صادق ♥️

  • @panyuanlim1116
    @panyuanlim1116 4 ปีที่แล้ว +41

    I can't wait to see my beloved people Ethiopian.
    Love from south Sudan
    Dr chuol panyuan

  • @awol8029
    @awol8029 5 ปีที่แล้ว +82

    አይይይ ድህነተ ከምትፈልገውና ከምትወደው ሰው ያለያያል ግን አልሀምዱሊላ እዚህ ደርሰናል ብቻ ከምንም በላይ ቃላት ያጥረኛል

  • @BinGetBin
    @BinGetBin ปีที่แล้ว +10

    Oh Abeba, your voice from 2:20 to 2:45 gives me chills.I never get enough of this song. It's in my playlist

  • @user-cw2nq6kk7r
    @user-cw2nq6kk7r 4 ปีที่แล้ว +82

    ይህንን ሂወት እኔም ቀምሸዋለሁ ከባለቤቴ ጋር ሆኜ ጃኬቱን ሽጦ ለኔ ምግብ ይዞልኝ መጣ የማያልፋ የለም አለፈ

    • @user-gn7mz4kk3f
      @user-gn7mz4kk3f 4 ปีที่แล้ว +3

      ሠዉ በህወት ካለ ሁሉም ያልፋል አችዉ እኔም ብዙ ባላጣ ለሡስል ስደትመጣሁ የኔየሚለዉ ነገር ስለለዉ ሠዉያለህ ካረዱ ችግርነዉ አዲያለሁት እኔዉነኝ ለሡስል ብዙ አደረኩ ያኑርልኝ ዉዴ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 4 ปีที่แล้ว +7

      እህህህህ እር ስንቱ አለፍ እኔ እዳንቺው ማማዬ ቤተስብ ሀብታም እዳገባ ይፍልጋሉ እኔ ደግሞ የምወደው የሚወደኝ ማግባት ፍለኩ እና ተጋባን ከዛ በቃ ፍቅር ብቻ ይዘን አመት እደምንም ኖርን ከዛ እኔ ሳውዴ ባየር መጣሁ ስባት አመቴ ቤትም ካንድም ሁለት ቤት በቃ ብዙ ነገር ተለወጠ ተመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ብቻ የምመክራችሁ ፍቅር ብቻ ይኑር

    • @user-iu5du2fy3e
      @user-iu5du2fy3e 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዟችሁ እህቶቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘ታዲላቺሁ አይዞንውለዱክበዱ❤❤

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 4 หลายเดือนก่อน

      አይይይይ አሁን ግንእንደህአይነት ወንድ አለ😢😢😢😢😢

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +9

    ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ድህነት ማለት በጣም ከባድ ፍተና ነው።

    • @abdulhamidbedru4545
      @abdulhamidbedru4545 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Eshetu-sp7wc
      @Eshetu-sp7wc 29 วันที่ผ่านมา

      አውርድ
      2:19 ​@@abdulhamidbedru4545

  • @eimanlove
    @eimanlove 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍ ድህነት አይኑ ይጥፋ ግን ፍቅር ካለ ሁሉም አለ❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል

  • @ahmedadetunjigbadamosi7580
    @ahmedadetunjigbadamosi7580 4 ปีที่แล้ว +26

    I have always wanted to visit Ethiopia because I see it as my country of origin!

  • @youssoufaboubaabba2694
    @youssoufaboubaabba2694 3 ปีที่แล้ว +9

    Je suis né au Cameroun, cependant ces voix me sont proches et réconfortantes. Longue vie à ces artistes nobles.

  • @dhahabowario4445
    @dhahabowario4445 5 ปีที่แล้ว +18

    I love Ethiopia being my motherland country and above all I love it's rich cultures,,lot's of love to all Ethiopian Musicians

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt 8 หลายเดือนก่อน +2

    አበባዬ የኔ ቆንጆና አብርሽዬ ረጅም እድሜና ጤናውን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @pravinkirolikar5012
    @pravinkirolikar5012 3 ปีที่แล้ว +9

    Can listen to this song hundred times . Wow!! Kudos to both the singers !!

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d ปีที่แล้ว +5

    ትዝታ አለብኝ እባሌጋር ሁኜ እሰማው ነበር አሁን ስደት ለያየንጅ 😢😢😢😢

    • @baelove9407
      @baelove9407 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @BilalAden-hq2fc
      @BilalAden-hq2fc 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢ግን ቆይ ስደት ከባል ይለያል እኔም እኮ ልሄድ ነበር😢😢😢😢😢

  • @rahhaouiyamina662
    @rahhaouiyamina662 ปีที่แล้ว +4

    Love from Marrocco المغرب 🇲🇦

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 7 ปีที่แล้ว +11

    the song is about poor woman's who are forced to sell their body in order to survive the expensive life cost that rises day to day.. love this singer Abeba... she is the best message deliverer with her songs for me.

    • @zmcecopro2364
      @zmcecopro2364 6 ปีที่แล้ว +1

      whassap!! dan
      Who are you. I Want as friend to permet me to understant more Song of ethiopia thx

    • @fifaafifff378
      @fifaafifff378 5 ปีที่แล้ว

      yetelash yetela dan river

    • @SavedbyJesus86
      @SavedbyJesus86 ปีที่แล้ว

      Beautiful, moving song & video even without understanding . Thank you for explaining the theme.

  • @cabdi25
    @cabdi25 13 ปีที่แล้ว +15

    her voice have touched my heart, i iam somalian man,i do not understand amharic,but i love her songs and voice and her beauty .when ever hear your voice i feel love and peace you are great. i wish she was my wife ,she deserves a lovely man who coud take her.

    • @Alpha_Kabinè
      @Alpha_Kabinè 4 ปีที่แล้ว

      Me too i love abebaaa sooooo muchhhhh 😍😍😘❤❤💓🙏🏽👸🏽 since my 6 years (2006) i came from MALI🇲🇱( OUMOU SANGARÉ and SALIF KEÏTA's country) so i know the french langague no english😁

  • @user-bn4ll7sb5o
    @user-bn4ll7sb5o ปีที่แล้ว +3

    صوت جميل وشعب أصيل ماشاء الله
    وكمية من المشاعر تحملها هاته الأغنية

  • @pravinkirolikar5012
    @pravinkirolikar5012 4 ปีที่แล้ว +14

    Mesmerizing. Her voice is just touching the heart. Love her

  • @bokarykonta5353
    @bokarykonta5353 4 ปีที่แล้ว +9

    Je suis Malien, je kif uniquement la musique éthiopienne... ❤❤❤👋🙌

  • @pravinkirolikar5012
    @pravinkirolikar5012 2 ปีที่แล้ว +12

    Again and again. They are divine . God bless them

  • @asmahoori2840
    @asmahoori2840 6 ปีที่แล้ว +26

    አበባየ ስወድሽ እኮ አችንም ባልሽንም ልጅሽንም እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @cabdi25
    @cabdi25 13 ปีที่แล้ว +6

    her voice have touched my heart, i iam somalian man,i do not understand amharic,but i love her songs and voice and her beauty .when ever hear your voice i feel love and peace you are great. i wish she was my wife ,she deserves a lovely man who coud take her.if she was my wife she would never cry for love and man

    • @jddhe931
      @jddhe931 6 ปีที่แล้ว

      cabdi25 wawu

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว +2

    😭😭💕👍👍የኔን እየተገለፀለኝ መሠለኝ አይይ ስደት አመንንኖ አስቀረኝ ግን እስከመቸ አምላኬ ሆይ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu 17 วันที่ผ่านมา

    ይኼ ሙዚቃ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ነው መሰማት ያለበት 😫
    ኑሮ 🎶
    2016ዓ.ም

  • @monhui5405
    @monhui5405 4 ปีที่แล้ว +112

    I am from Yemen My Mam is from Ethiopia I LOVE YOU ETHIOPIA

  • @user-ui2sb6ij5y
    @user-ui2sb6ij5y 10 หลายเดือนก่อน +4

    Iam from Ethiopia I love amharik song

  • @medhanebeyin6783
    @medhanebeyin6783 ปีที่แล้ว +2

    Abrish ena Abeba betam emwedachu zefanwesh nachew. I am from Eritrea I hope see u again with another song together. U r my hobbies singer. Love 💓.

  • @selwagetachew8694
    @selwagetachew8694 8 ปีที่แล้ว +76

    ሁሌ እሰማዋለው ሁሌም
    አለቅሳለሁ ለኔ ሁሌም አዲስ ነው

  • @eliaslove2193
    @eliaslove2193 7 ปีที่แล้ว +120

    I am from eritrea and I love etiopian music this music made me cry why I don't know love love love u etiopian

    • @Sada-mn2dq
      @Sada-mn2dq 7 ปีที่แล้ว +4

      Elias Habtom በጣም ትክክል የሆነ ሙዚቃ

    • @ahmedibrahim3606
      @ahmedibrahim3606 6 ปีที่แล้ว +5

      Me to 😭

    • @awokebhu2002
      @awokebhu2002 6 ปีที่แล้ว +1

      Elias Love

    • @sidibedjibril4829
      @sidibedjibril4829 5 ปีที่แล้ว

      je veux tu me traduit en français si tu comprend français svp

    • @merryflow7814
      @merryflow7814 5 ปีที่แล้ว +4

      Elias love because we are same blood! We love u back bro..🇪🇷🇪🇹

  • @umkingkante4975
    @umkingkante4975 ปีที่แล้ว +3

    I'm from Gambela but I like Ethiopia song 🥰🥰

  • @emmer235
    @emmer235 13 ปีที่แล้ว +24

    i cant stop cry over this music i love it

  • @seadi6958
    @seadi6958 4 ปีที่แล้ว +9

    አይ ትምርቴን ያቆምኩት የሚሥተምረኝ አጥቸ ሥደት መጣሁኝ

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 3 ปีที่แล้ว

      አሁን ከፈለግሽ ተማሪ እኔ ላስተምርሽ?

    • @seadi6958
      @seadi6958 3 ปีที่แล้ว

      @@tamerintube6313 እንዴት 🥺🥺🥺

  • @siddigadam9763
    @siddigadam9763 2 ปีที่แล้ว +4

    l am Sudanese this is nice song and video also i am very happily from them thank you so much 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💓🤭🤭🤭🤭

  • @cabdi25
    @cabdi25 13 ปีที่แล้ว +41

    her voice have touched my heart, i iam somalian man,i do not understand amharic,but i love her songs and voice and her beauty

    • @skusmanmni8117
      @skusmanmni8117 4 ปีที่แล้ว +4

      Good Music is universal.

    • @aymanismail7426
      @aymanismail7426 2 ปีที่แล้ว

      Afa amara magaranesa

    • @fowzi9
      @fowzi9 ปีที่แล้ว

      @@aymanismail7426 sheeko Meshaa kuhaysaaa 😂😂😂

  • @ethio-man1760
    @ethio-man1760 6 ปีที่แล้ว +15

    I appricat so much and I really love this music. I couldn't explain how I love.

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 ปีที่แล้ว +2

    Zefen benante gize qere Ay gize 😊😊😘😘bicha selam hunu!!

  • @sarahamada6904
    @sarahamada6904 5 ปีที่แล้ว +14

    I love u abeba from philippines 🇵🇭 i adore all ur songs ❤️

  • @user-yg8iu6ny8k
    @user-yg8iu6ny8k 7 ปีที่แล้ว +43

    ሁሌ እንድሰማው የምገደድ ሙዚቃ!!!!!

  • @user-ub8uo6px8x
    @user-ub8uo6px8x 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሙዚቃ ያስለቅሰኛል እዳው ፈጣሪ የምወደውን ልጂ እዳታሳታኝ መቸም በሄወት እያለ እዳማይለየኝ ።።።።። አቃቀለሁ

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 ปีที่แล้ว +2

    your voice, Abeba is like flowing water. God bless you🤗

  • @user-hi4bq3dr7s
    @user-hi4bq3dr7s 5 ปีที่แล้ว +21

    ባንቺ ብቻ ማንፈረደ ቤታችንን እንድትሰሪ😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @ashrafmetwally2446
    @ashrafmetwally2446 3 ปีที่แล้ว +7

    Me and my family befor 😭😓
    Now Alhamdulillah 😍🤲🤲🤲🤲

  • @user-py3fv7ex3p
    @user-py3fv7ex3p 7 หลายเดือนก่อน +3

    Am a Nigeria i loved Ethiopians their music n everything about them

  • @jamesazumah5095
    @jamesazumah5095 2 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopian musicians communicate with the gods and we mortals can only eavesdrop. What voices and I guess what lyrics though I don't understand the words.

  • @user-vd8zt8fi6m
    @user-vd8zt8fi6m 7 ปีที่แล้ว +146

    😭😭😭አምላኬ ሆይ ክፉን ቀን እድናልፍ ረዳን
    አይ ማጣት

    • @zenihailu8202
      @zenihailu8202 6 ปีที่แล้ว

      Nice

    • @ndndjjsndmsj5187
      @ndndjjsndmsj5187 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ነገር ለብጎ ነዉ አምላክ ያዉቃል

    • @user-lz5wt5tq4u
      @user-lz5wt5tq4u 5 ปีที่แล้ว +5

      😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ግን እስከመቼ?
      በእንባ ታጥቤ
      እባክህን ታሪኬን ቀይረው
      ልኑር እኔኑ ወክየ እስከመቼ በስው ቤት ደከመኝ😭😭😭

    • @meseretbarakat2490
      @meseretbarakat2490 5 ปีที่แล้ว +2

      አቡየ አማላጄ ነው አቡየ አማለጄ ነው፡፡ 😭😭😭

    • @alemtadelekegonder2160
      @alemtadelekegonder2160 5 ปีที่แล้ว

      @@user-lz5wt5tq4u ayzoshi yeni mar

  • @yonasbirhane7121
    @yonasbirhane7121 ปีที่แล้ว +5

    Wow yehe zefen becha ayedelem demexachew seyamer energy meaning fulll

  • @TigetAdugna
    @TigetAdugna 19 วันที่ผ่านมา

    ልጅነቴን እማስታዉስበት ሙዚቃ አበባ ከዛም የአብረሽን በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሆድ ባሠኝ አበባይ አብርሽ ልክናቹህ ጠንክሮ ከሠራ ይለወጣል እውነት ትምህርት ነው እድሜና

  • @Love-xd5do
    @Love-xd5do ปีที่แล้ว +5

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አባቴ ለኔ ብዙነገር አይቷል እኔም ልጅ ነበርኩኝ ግን እኔ ሳድግ እርሱ ወደ ማይቀየርበት አለም ሄዴ 😭😭😭አባዬ ያለናት አሳድጎኝ እኔ ሳላሳልፍለት ትቶኝ ሞተ አይ ሞት 😭😭😭

    • @hayatgebeye8491
      @hayatgebeye8491 ปีที่แล้ว

      😥😥😥😥

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

      እይዞችሑ በጥሩ እሳድገው ላለፉት ቤተስቦቻችን ነብስ ይማርልን በፀሎት ካስብናቸው ብድራቸውን እንደ መክፈል ትልቅ ነገር የለም ስለዚ በፀሎተ ፍትሐት ምስብ ብቻ በቂ ነው እይዞን

    • @user-kg6sz7kb5o
      @user-kg6sz7kb5o 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @mohammedtadesse3845
    @mohammedtadesse3845 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አጀት የሚበላ አሳዛኝ መልክት አዘልና ትምህት የሚሆን መልካም ቃና ያለው ስራ ነው ቸሰራቹት በርግጥ ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም በድገት ሰምቻቹ ነው ሁለታችሁም በሂዮታቹ ውስጥ ጥሩ ማስታወሻን በናተም በኛም አሰቀምጣቹሀል በደብ ውስጣችንን በተቻላቹ መጠን ኮርኩራቹሁናል ።🙏🙏🙏

  • @magentcink2858
    @magentcink2858 ปีที่แล้ว +2

    Abeeba is one of the best Artist ❤❤❤🇪🇷 i like you abchi shikor

  • @GrumTeketel
    @GrumTeketel หลายเดือนก่อน +1

    ለጅነቴን ያስታውሰኛል በመዳህኒዓለም ሰንቱን አለፍኩት

  • @abdulkarimofficial1873
    @abdulkarimofficial1873 5 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ዘፈን ስሰማ 2006 ነበር ልብ የሚነካ ዘፈን ፡፡

  • @weygudeweyadiynafckemasyzi8555
    @weygudeweyadiynafckemasyzi8555 5 ปีที่แล้ว +6

    😘✌✌✌✌✌✌✌✌✌ Nice derfl i am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷

  • @cabdi25
    @cabdi25 13 ปีที่แล้ว +2

    her voice have touched my heart, i iam somalian man,i do not understand amharic,but i love her songs and voice and her beauty .when ever hear your voice i feel love and peace you are great

    • @abirhamdanxe1750
      @abirhamdanxe1750 5 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃ.ህይወት..ያበላሻል.ይገፋፋል.ህይወታችንን.ይገልጳል.እኔም.5አመት.በጏደኛየ.አፍቅሬ.አብጀነበር.አልሀምዱሊላ.ከጎኔም.ሆኖአለቅሣለሁ.ኤጭ.መውደድ.አያድርሥ

  • @zenawitekalign8529
    @zenawitekalign8529 5 ปีที่แล้ว +13

    Love this music. Abeba you are one the best talented female artist.

  • @user-gd3xt5ob3u
    @user-gd3xt5ob3u 4 ปีที่แล้ว +21

    ወላሂ ይህን ሙዚቃ ሳዳምጠዉ ህይወቴ ሁሉ ጨለማ ይሆንብኛል ሁሌም ችግር ነበር እኔ ያሳለፋኩት ስንቱ አለፈ እስካሁንም አለሁ ሰዉ በችግር ቢሞት ቢሆን እኔ ነበርኩ የአፈር ማሞሻ የምሆነዉ ለካስ የሠዉን ልጅ ችግር አይገድለዉ
    ወላሂ ስንት ነገር አሳለፋኩ እኔ ያሳለፋኩት ማንንኛዋም ሤት ልጅ አላሳለፈችም ስንት ስቃይ መከራ አሳለፈኩ እስካሁንም አለሁ ምንም አልሆኩም ጎደኞቸም የሚወዱኝ ገንዘብ ሲኖረኝ ነዉ ቤተሠብ ስራ ስሰራ ነዉ የሚወዱኝ ግን ሳጣ ምንም ደህና ዋልሽ የሚለኝ ሠዉ አነበርም ሲኖረኝ እቤት አድራለሁ ሳይኖረኝ ግን መስመር አድራለሁ ግን ስለሁሉም ነገር አለፈ ማዉራት የማልፈልገዉ ነገር አወራሁ 😭😭😭😭😭 ዉስጤን ስላመመኝ ነዉ

    • @AsdAsd-gf9oq
      @AsdAsd-gf9oq 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔማርአብሽሪልኝ

    • @user-gd3xt5ob3u
      @user-gd3xt5ob3u 4 ปีที่แล้ว +1

      @@AsdAsd-gf9oq እሺ አመሠግናለሁ

    • @yaallahsebir7874
      @yaallahsebir7874 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-gd3xt5ob3u አብሽሪ አይዞሽ ለኸይር ነው

    • @user-gd3xt5ob3u
      @user-gd3xt5ob3u 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yaallahsebir7874 እረ ምን ለኸይር ሆነ ስቃይ ሆነብኝ እንጂ የቀረበኝ ሁሉ ዘመድ እመሰለኝ መሰነክል በዛብኝ😭😭😭😭😭

    • @yaallahsebir7874
      @yaallahsebir7874 4 ปีที่แล้ว +3

      ሙስሊም ከሆንሽ እስቲግፋር አድርጊ የረሱልን ታሪክ ተማሪ

  • @josephbith6548
    @josephbith6548 3 ปีที่แล้ว +3

    lovely Song ,,one love From South Sudan

  • @wubalebelay1110
    @wubalebelay1110 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ሁሌም የማደምጠው

  • @bahihussentofa5971
    @bahihussentofa5971 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ድምጽ ነው ያላት ዋው😍😍😍😍😍😍

  • @zuiyash3412
    @zuiyash3412 8 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሙዚቃ ጣቅም ያለው በጣም አስተማሬ ጠንክሮ ተሰራ ማንም የማይለወጥበት ምክንያት የለም እውነት ብላቹሀል

  • @gamo37
    @gamo37 13 ปีที่แล้ว +24

    OMG .........I WAS CRYING THIS MUCH I FELL IT JUST WHEN THE CLEP IS FENISHED

  • @vincienzoo7980
    @vincienzoo7980 2 ปีที่แล้ว +4

    The best singer 😍 love it 👌🏽
    So romantico💓

  • @sidicisse7306
    @sidicisse7306 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከማሊ ነኝ በአሁኑ ጊዜ የምኖረው አውሮፓ ውስጥ ነው የምኖረው በፈረንሳይ ውስጥ በፓሪስ ከተማ ውስጥ ነው, እኔ የአንተ እውነተኛ አድናቂ ነኝ ሙዚቃህን በጣም አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ከፈለገ አንድ ቀን ላገኝህ እመኛለሁ.

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +73

    ባልና ሚስት ሁለት ምርጦች 💖👈👌

    • @user-nt5tj6rm3e
      @user-nt5tj6rm3e 5 ปีที่แล้ว +5

      ባል እና ሚስት ናቸዉ እዴ? ?????

    • @user-xx4qq2vf2v
      @user-xx4qq2vf2v 5 ปีที่แล้ว +4

      @@user-nt5tj6rm3e አዎ ማር

    • @mube8885
      @mube8885 3 ปีที่แล้ว +1

      Tedelwe ❤️💖💞

  • @fikrtegetachew1984
    @fikrtegetachew1984 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ስጦታ ነው እግዜር ይጠብቃችሁ

  • @user-eq2cl1ee9g
    @user-eq2cl1ee9g 6 ปีที่แล้ว +23

    ሁሌም ማለቅስለት ሙዚቃ ነው አይ ድህነት እኮ ማይሰራው ስራ የለም ምንም ነገር ውስጥ ይከታል። አይይይይይይይይ ድህነት አይኑ ይጥፍ ኡፍፍፍ

    • @bembetkonjo2255
      @bembetkonjo2255 5 ปีที่แล้ว

      betkikle yene mert abebayw swedhse

    • @janakhatoun9209
      @janakhatoun9209 4 ปีที่แล้ว

      Tey gadegnaye dehneten atewekeshew meknyatum yesetesh fetare newuna hulum begezew yalfale. Endene enetseley becha new

    • @fitsumtsgayasgodom204
      @fitsumtsgayasgodom204 2 ปีที่แล้ว

      Hii

  • @jamesazumah5095
    @jamesazumah5095 2 ปีที่แล้ว +16

    Unique music by unique people.

    • @Absh32
      @Absh32 ปีที่แล้ว +1

      You are right and you are very smart

  • @moctarsylla9907
    @moctarsylla9907 2 ปีที่แล้ว +5

    C’est vraiment magnifique ❤️❤️🇲🇱

  • @fatoumatagackou8130
    @fatoumatagackou8130 3 ปีที่แล้ว +2

    Je suis malien j'aime beaucoup musique éthiopien

  • @iiddaroor9426
    @iiddaroor9426 4 ปีที่แล้ว +8

    I am from somaliland ilove ethopian music

    • @AshuStudio
      @AshuStudio  4 ปีที่แล้ว +5

      Thank you so much!
      We love Somali songs too we all are the same East African families!!

    • @iiddaroor9426
      @iiddaroor9426 4 ปีที่แล้ว +2

      @@AshuStudio thank you so much

  • @user-ho8hh6zp7n
    @user-ho8hh6zp7n 4 ปีที่แล้ว +10

    ስደት አይኑ ይጥፋ የምትሉ ኧረ አይባልም አስከፊም ቢሆን ብዙ ነገር አግተንበታል

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 ปีที่แล้ว

      Eko

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ግን ከብሶታችንአፃር ነዉየምንለዉ እጂ ሠዉ ያረገን እሱነዉ ብንሰቃይም 😢

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 ปีที่แล้ว +6

    በሄወቴ ብዙ ውጣ ውረድ አይቼ ነው ያደኩት
    😭😭😭😭😭😭
    ክብረምስጋና ለድንግል ማሬያም ልጅ
    አሁን ለደረስኩበት ደረጃ ላደረሰኝ
    ይህ ሙዚቃ ስሰማ የኔ ሂወት አስታወስኩት
    አብረሽየ ሙዚቃው ሁሉ መሳጭ ነው
    ግን የት ጠፍ ???
    የምታቁ ንገሩኝ አለ ግን በሂወት??

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 ปีที่แล้ว +2

    Abeba, great voice, thank you so much.

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o 2 ปีที่แล้ว +2

    እደሱ አበይ ሰዉ ለመብላት ብቻ አይኖርም አይይ ድህነት ነብሱ አይማርም ስቱን ለያየ በሱ የተነሳ 😢

  • @saabsaab2471
    @saabsaab2471 5 ปีที่แล้ว +43

    በርቺ በለኝ አንተ ቃልህ ያበረታኛል በመኖር ላይ መኖር ይጨምርልኛል♥♥♥♥♥♥

  • @etgirl1984
    @etgirl1984 13 ปีที่แล้ว +4

    Cnt stop crying .....luv it..... it is so much true

  • @johndilwa5268
    @johndilwa5268 7 หลายเดือนก่อน +2

    Good follow-up! I am from cameroon.

  • @noorissack4723
    @noorissack4723 ปีที่แล้ว +2

    I from somali
    I love Ethiopian song

  • @shibreabebeneo1858
    @shibreabebeneo1858 7 ปีที่แล้ว +9

    ሁሌም ብሰማው አይሰለች ትምህርት አለው

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 ปีที่แล้ว +9

    ባልና ሚስቶች ስታምሩ አብርሽዬ ስወዳቹ

    • @RA-xk4lv
      @RA-xk4lv 3 ปีที่แล้ว

      የእውነት. ናቸው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m ปีที่แล้ว

      ​@@RA-xk4lvአወ

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድምቸን በጣም ነው እምወደው ይህን ስሰማ አለቅሳለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት

  • @salihyousaf7008
    @salihyousaf7008 ปีที่แล้ว +2

    I am from S
    udan and I love music ethiopian

  • @zezes2995
    @zezes2995 7 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

    • @tinasayis5844
      @tinasayis5844 6 ปีที่แล้ว

      ZEZE S bexam iwodalewu iheenen zefen

    • @tinasayis5844
      @tinasayis5844 6 ปีที่แล้ว

      ZEZE S kebaale gara sixaala yihi zefen tizileynhal

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የሠው እጅ አያሳየን

  • @madougladia94
    @madougladia94 2 ปีที่แล้ว +1

    Qui est la en se moment? Et encore il n’es comprends pas comme moi donc like nous sommes mois décembre le /2/12/2021en tout cas la vie ne rien soyez fier ce qu’on fait ❤️❤️❤️

  • @beirutmohammed7539
    @beirutmohammed7539 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh, my god super nice voice and amazing music I love it

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 ปีที่แล้ว +4

    ይችልጅ የምዘፍነው የዘፈን በብዛት በጣም አስተማሪ ግጥም ነው።

    • @tonkeebest9145
      @tonkeebest9145 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopia ffffffff 😭😭😭😭😭☝️🤲🤲

    • @tonkeebest9145
      @tonkeebest9145 5 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲😭😭