Abeba Desalegn - Gena Gud Yesemal [NEW]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • diretube.com - Ethiopian Largest Video Sharing Site - Get the Latest Ethiopian Videos - You Can Also Listen or Download any Mp3 or Videos @ diretube.com/mp3

ความคิดเห็น • 691

  • @omehikma5073
    @omehikma5073 6 ปีที่แล้ว +77

    ለካ ሰው ብሶተኛ ሲሆን ነው ሙዚቃ የሚያዳምጥ እውነትሽን ነው ያገሬጅብ ይብላኝ አለሽ አረ ስደት አይኑይጥፋ😭😭

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 ปีที่แล้ว +19

    ይህው ነው እውነቱ እህትወንድሞቸ የስደት ትርፉ ክብርን ማጣት እህህህህ

    • @user-yn8fi6xs2v
      @user-yn8fi6xs2v 7 หลายเดือนก่อน

      🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t 7 ปีที่แล้ว +98

    በሰው ሀገር ያለን እህት ወንድሞቸ ስደት በቃ ይበለን ለምየ ኢትዮጵያ ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 4 ปีที่แล้ว +17

    እውነት ነው ያገሬ ድህነት ይሻለኛል አበባ ደሳለኚ አድናቂሻ ነኚ ❤👌👏

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 ปีที่แล้ว +6

    በስደት እንደምንፈጋው አገራችን ላይ ብንፈጋ ምንም የማናድግበት ምክንያት የለም እራሳችን ጠብቀን መብታችንን ጠብቀን ።አበባየ የህቴስም ነው ውድድድድድድድ

  • @maskaramoumarada7476
    @maskaramoumarada7476 2 ปีที่แล้ว +5

    ላከ ሰው ብሶተኛ ሲሆን ነዉ ሙዚቃ የሚያዳምጥ እውነትሽን ነዉ ያገሬጅብ ይብላኝ አረ ሰደት አይን ይጠፋ

  • @user-fu8ko8tq4s
    @user-fu8ko8tq4s 9 วันที่ผ่านมา

    አሁን ስደት ነኝ ውለህ በልጅነቴ ሀገር ላይ ይህን ዘፋን አድሜጬው አልቅሻለሁ ተለቅ ኢህቴ ስደት ነበረች ያኔ 😢😢😢😢

  • @BanchergaGirum-xb2iq
    @BanchergaGirum-xb2iq 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ሀገር የሰው ነው በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-in3kp8bg6v
    @user-in3kp8bg6v 6 ปีที่แล้ว +6

    ለማንነት ለኩራት ክብሪ
    ማን እደሀገሪ እምየ ሀገሪ
    በስደት አለም የምትኖሩ እህት
    ወድሞቸ አይዞን ይሆናል አድቀን

  • @adyarega101
    @adyarega101 10 หลายเดือนก่อน +4

    I was a little teenage she released this song and never though it will become a true nightmare😢

  • @egzbihrergayinw3983
    @egzbihrergayinw3983 8 ปีที่แล้ว +2

    አበባየ መላክት ነው ይህንን ሙዚቃ ስታወጭ የገለጠልሽ ትክክል እኮነው

  • @kbiteyTabraha6927
    @kbiteyTabraha6927 7 ปีที่แล้ว +4

    ኣብየ ምርጥ እንደ ዛሬ ካልሆነ በልጅነቴ የምወዳት ዘፈን ነበረች ግዜ እጅን ኣያጣ ኣሆን ደረሰኝ
    ትክክል ኪሳችን ኣይሞላም

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @heyrealiyu3093
    @heyrealiyu3093 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አሥለቀሥሽኝ ወይሥደት በጣም ከባድ ነው አወይ ጊዜ
    አበባ ደሣለኝ ዘመን ተሻጋሪ አድናቂሽ ነኝ ከሣውዳረቢያ ሪያድ

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ይህን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ስደትን መርጥኩኝ የተርገመ ቀን😢😢😢

  • @jamillamilla3478
    @jamillamilla3478 7 ปีที่แล้ว +21

    እፍፍፍፍፍ እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ
    ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p 4 ปีที่แล้ว +1

    አየየየየየ ስደት አበባ ጀዛኸል ኸይረን የኔውድ ስደት ተከድኖ ይብሰልልልልልል እእእእእእጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @abubakarabdalrhaman8542
    @abubakarabdalrhaman8542 6 ปีที่แล้ว +2

    تحية لك من السودان الى إثيوبيا

  • @sosmansal
    @sosmansal 10 ปีที่แล้ว +10

    first time i listen to best female singer abeba she is so genious

  • @sameerasameera8160
    @sameerasameera8160 8 ปีที่แล้ว +3

    ማን እደሀገር ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @berhankassaye1226
    @berhankassaye1226 ปีที่แล้ว

    ባች እይታ ነው ሙዚቃሺን እወደው አለሁ የኔ አሉ ለምድር ለሰማይ የከበድ

  • @kaahinaadan1107
    @kaahinaadan1107 11 ปีที่แล้ว +5

    good song abeba thanks my sister i m somalia from somalia

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr ปีที่แล้ว +10

    ለኢትዮጵያውያን ለሀገረቺን ያብቃን ዎገኖቼ ሰው ሀገር ክብር ዬለም ኡናት 🇪🇹😭

  • @bdbdhrhhdbdvve6765
    @bdbdhrhhdbdvve6765 7 ปีที่แล้ว +5

    ያገሬጅብ ይብላኝ ትክክል ማር ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @ibrahimhassan1748
    @ibrahimhassan1748 ปีที่แล้ว +15

    From Somalia 🙏🇸🇴

  • @hussendamise7903
    @hussendamise7903 8 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሀሪፍነው እውነትነው ስደት ይብቃ

  • @tgenanatty
    @tgenanatty 13 ปีที่แล้ว +9

    An itersting song , , , there is nothing like emama Ethiopia , , , I miss the smell of cafe bet , , , even suq , , , the people , , , God bless Ethiopia and the people , , ,

    • @alrawili4085
      @alrawili4085 8 ปีที่แล้ว

      ዋው፡ዋው፡ዋው

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 7 ปีที่แล้ว

      ስደት አይኑይጥፍየኔማር

  • @abubekermustefa5002
    @abubekermustefa5002 ปีที่แล้ว +2

    love this song too,gena "gud yisemal" powerful message.go abeba.🤩🤩

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 6 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ በትክክክል ምን ዋጋለው ደነዝ ደነዝ ሆዳም መራነው ያለን በስደት እየተሰቃየን አገታችንን ደፍተን እደ ኢትዮጵያን እሚሰራና እሚለፋ የለምነበር ምን ዋጋለው እግዚአብሔር ወደ ኢትዮጵያ ይይልን ይሰበን አሜን

  • @tegestmula6127
    @tegestmula6127 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ን ያገሬ ጅብ 4 ግዜ ይብላኝኝኝ አይቆጨኝም እረ ስደት መቼ ነው መለቂያህ አሁንስ በዛ እፍፍፍፍፍ አበባ ደሳለኝ ሙዚቃውችሽን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም ምን ግዜም አዳምጥሽ አለሁ እግዚአብሔር ዘምንሽን ይባርክ

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye หลายเดือนก่อน

    Legna sidetegna lehon bicha new yihe zefen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @estalus.m7358
    @estalus.m7358 8 ปีที่แล้ว +6

    አበባፍቅር እንወድሻለን ስደት ይብቃን♥♥♥

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye หลายเดือนก่อน

    Yagere jib yiblany ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 7 ปีที่แล้ว

    አበባ ስወድሽ ስራዎችሽ በጣም አስተማሪ ናቼው በርቺ የእኔ አንደኛ

  • @aiibrahimissak5913
    @aiibrahimissak5913 9 ปีที่แล้ว +1

    I was left my country 1995 and am back to my country now i love my country

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እኔ 5ተኛ ክፍል እያለሁ ነው ይሄ ሙዚቃ የወጣ ዛሬ እኔ ሆድ ብሶኝ ፈልጌ አዳመጥኩት ስድት ላይ ሁኜ😭😭

  • @ghjj3835
    @ghjj3835 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢ገና ጉድ ይሰማን ከሃገር ሲወጡ

    • @jonnyl9119
      @jonnyl9119 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢 ya

  • @DhukowChannel23
    @DhukowChannel23 3 ปีที่แล้ว +4

    The music is just an other level super-nice song..

  • @temesgenpetroslelegotemesg1781
    @temesgenpetroslelegotemesg1781 3 ปีที่แล้ว

    የአንች ሁሉም ዘፈኖወች የምጣል የለም I love your all musics

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 8 ปีที่แล้ว +2

    አበባዬ ጉድ ብቻ ከጉድበላይ
    ነው እግዚአብሄር ይራዳን እንጁ
    ምንይባላል

  • @BirtukanBirtukan-hg8nd
    @BirtukanBirtukan-hg8nd 2 หลายเดือนก่อน

    የትም ጥግ ልዉደቅ ያገሬ ጂብ ይብላይ💔💔💔😢😢😢

  • @hanizelalaw2146
    @hanizelalaw2146 7 ปีที่แล้ว +20

    ያገሬ ጅብ ይብላኝ ውይይይ ስደት .

    • @hayatahmed5469
      @hayatahmed5469 7 ปีที่แล้ว +2

      Hani zelalaw

    • @ajl2232
      @ajl2232 3 ปีที่แล้ว

      Some are living the life but I get you.

  • @mayatilahun8918
    @mayatilahun8918 3 ปีที่แล้ว +12

    It's 2021 and am still here love this song 🎵 ❤

  • @mesheshakebedeayechewayech4820
    @mesheshakebedeayechewayech4820 10 ปีที่แล้ว +6

    Thank you yenem hasab endachiw new mintadergiw alesh too let too munch information "melewot be ager sayihon be wuch hon"wow!woy meregem?we learned in hard ways.

  • @Almilove444
    @Almilove444 9 ปีที่แล้ว +11

    The main message behind this music is to teach/inform people to stay in their country and establish their life. what good does it do for most of the artist to acknowledge problem on their music yet do it themselves. You want young generation to understand the benefit of establishing their life in their country? Then try to do that yourself and i am hundred percent sure most people will follow your path. You don't live in Ethiopia, why bs of the same reason why most don't want to live in Ethiopia. Action speaks more than word?

  • @user-jh8mc9gg6j
    @user-jh8mc9gg6j 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ብለሻል እህቴ እንኳን ሌላ ሞት እንኳ በሀገር ላይ ያምራል እህህህ ማን እንደ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ እረ አምላኬ ስደት በቃቹህ በለን ምርር ብሎናል

  • @BanchergaGirum-xb2iq
    @BanchergaGirum-xb2iq 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አበብየ የሰው ሀገር የሰው ነው😢😢😢😢😢😢

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ጅብ ይብላኝ ኩራትነው በገር መሞት እኛ ተሰደን ኑሯቸውን ቤታቸውን አገራቸውን አሳደግንላቸው ለፍተን ህህህህህ

  • @husseinmohamedhersi8761
    @husseinmohamedhersi8761 ปีที่แล้ว +4

    I'm still listening this song in 2023 but unfortunately don't understood it 😭 from 🇸🇴 👋

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว

      roughlly translated: let's not Imigrate Out from motherland , everything IS good at motherland Not abrod outside from homeland

  • @DelightfulPoodle-wh2qh
    @DelightfulPoodle-wh2qh 7 หลายเดือนก่อน

    የውነት አስለሰኝ እኮ ወገኖቼ ባለሁበት ችግር አንፃር ፈጣሪ ለሀገራችን አብን

  • @yimerayalewjk849
    @yimerayalewjk849 6 ปีที่แล้ว +1

    አቢቲ ማር ስራዎችሺ ዉስጤ ናቸዉ

  • @lakiali5712
    @lakiali5712 5 ปีที่แล้ว +8

    Istiil 2070 Inshallah 🇸🇴🇸🇳

  • @Alebachew-lj7ec
    @Alebachew-lj7ec 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ የትዝታ ሙዚቃ ይመቸኛል

  • @martigonderewa4133
    @martigonderewa4133 6 ปีที่แล้ว +10

    ማን እንደሀገር የኔ ማር ውድድድድድድ

  • @henoktekali755
    @henoktekali755 11 ปีที่แล้ว +2

    Weyyyyy abuchi good song i love it so much may god bless u with best wishes

  • @cheicknemagassa1419
    @cheicknemagassa1419 6 ปีที่แล้ว +3

    j'adore aussi depuis au Mali

  • @asdasd-qj3gx
    @asdasd-qj3gx 5 ปีที่แล้ว +2

    ያገሬ ጂብ ይብላኝ በትክክክ የሰዉ አገር እፉፉፉፉ ዉድድ ነው የማደርግሽ

  • @wesilawesila7099
    @wesilawesila7099 9 ปีที่แล้ว

    ሁለት ጊዜ ጉድ ይሰማል ተሰማ እኮ የኢትዮጵያን ልጆች በየ አለሙ እየተሰጋዩና አንገታቸው እየተቀላ አይደል እንዴ ከዚህ በላይ የምን ጉድ አለ ውይይይይይ አሁን የምር ምርር አለኝ ያገሬ ልጆች ሲሰቃዩ መረረኝ ወይ ኢትዮ ጉድሽ ከፈላ ቆየ እኮ ያሳዝናል ሁሉም ስደት ገባ በለው በለው ውይ አገር ቤት ግን ማነው ያለው ያገሬ ልጆች በያለቹበት ሰላማቹን ያሰማኝ ሙስሊም ክርስታኑም ሰላም ሁኑልኝ በሰላም ለናት አገራቹ ያብቃቹ ሰላምቹ ብዝት ይበል ያገሬን የኢትዮ ልጆች ውድድድድድድድድድድድ ?

  • @abdoulayeharoune437
    @abdoulayeharoune437 5 ปีที่แล้ว +4

    I like all music ethiopian from Chad💕💖❤💞💝💥💢💌💫💟_!!!

  • @emanbestlijemanbestlij9948
    @emanbestlijemanbestlij9948 6 ปีที่แล้ว +4

    በተከከከከከከከከከከከል ነው የኔ ማር

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 ปีที่แล้ว

    Man endenat man endea Hager ewneteshenew Marr sewodesh ❤😍😘

  • @shawashawil5862
    @shawashawil5862 7 ปีที่แล้ว +9

    እንደው ምን ላድርግሺ ልክ ነሺ የሀገሬ ጅብ ይብላኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሰው ሀገር ግን ከማማረር ተመስገን ይሻላል ሀገሬ ማሪኝ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 2 หลายเดือนก่อน

    yen wd mee wedewu musika❤

  • @fithawimisgina1555
    @fithawimisgina1555 9 ปีที่แล้ว +1

    I love ababa all her song so much.

    • @xxxxaaa4526
      @xxxxaaa4526 6 ปีที่แล้ว +1

      Yes Really yene konjooo

  • @zeyferesuzgalbbieza4752
    @zeyferesuzgalbbieza4752 6 ปีที่แล้ว

    from eritrea last king Ethiopian abeba

  • @user-zt7hd8cp2c
    @user-zt7hd8cp2c 7 ปีที่แล้ว +3

    your so right my sweet God bless you I love so much

  • @tufa163
    @tufa163 11 ปีที่แล้ว +1

    Yes really u are right im protstant but im out of mom ethiophia idecide to wacth miss u my mother land

  • @user-tl9fz7sd8h
    @user-tl9fz7sd8h 7 ปีที่แล้ว +6

    ካገሬ ወጥቼ እንዲ ከምከፋ አገሬ እያለሁ ፓስፖርቴ በጣፋ (ስደት አንገትን ያስደፋል )

    • @mekerezegeye2857
      @mekerezegeye2857 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ በስምሽ ልጠራ አይዞሽ እህቴ ?

  • @temesgenpetroslelegotemesg1781
    @temesgenpetroslelegotemesg1781 3 ปีที่แล้ว

    Love u ልክ ነሽ የኔ ምርጥ አርትይስት አባበ

  • @onelove-ly4ob
    @onelove-ly4ob ปีที่แล้ว

    2003የወጣሁ ይሄ ስደተኛ ነኝ😢😢😢

  • @mohmmadali282
    @mohmmadali282 6 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia, sister my country Sudan,

  • @saram4507
    @saram4507 8 ปีที่แล้ว +3

    swedshi yeni mar lg eyalew yemsemaw muzikashin zari sdet wegu deresegn ufffff

  • @fithawimisgina1555
    @fithawimisgina1555 9 ปีที่แล้ว

    I love this song.bse it tells u about out of ur country.and if ur out of country u don,t feel full.so think u ababa.

  • @OZILOZIL-bq1un
    @OZILOZIL-bq1un 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 በጣም ነው እማደንቅሽ እሚገርም ስራ

  • @kidistsiyoum1761
    @kidistsiyoum1761 8 ปีที่แล้ว

    abeba yene konjo lik nesh ahun new yegebagn ayi sidet

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 หลายเดือนก่อน +1

    አበባዬ የኔ ልዩ ❤❤❤❤😢😢 2:13

  • @makilo5780
    @makilo5780 7 ปีที่แล้ว

    😍😍yene merit abeye marr weudddd
    sedat ayenu yetfa

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Esat kemert yifelal gin ayigelim

  • @saraqueen8523
    @saraqueen8523 6 ปีที่แล้ว

    Yen miriti sew batam lik neshi batam now yamkabreshi yena mare God bless you I love you so much 😍😍😍😍❤❤❤💋

  • @maajidboy
    @maajidboy 7 หลายเดือนก่อน

    I love this song

  • @MerghhiMerdfgh
    @MerghhiMerdfgh 4 ปีที่แล้ว

    አቢየ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ የልቤ ሰው ነሽ ሜሪ ነኝ ስደተኛዋ

  • @nastanitmalaakui280
    @nastanitmalaakui280 8 ปีที่แล้ว

    thanks konjo sewadesh mar

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 ปีที่แล้ว

    እውነትሽነው የሰው አገር ይብቃን ሁሉም ባገር ያምራል

  • @user-nr9tt5cu4u
    @user-nr9tt5cu4u 8 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ማር ፈጣሪ ስደት በቃችሁ ይበለን

  • @user-fu8ko8tq4s
    @user-fu8ko8tq4s 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔so my life

  • @hargeisacity7985
    @hargeisacity7985 3 ปีที่แล้ว +3

    I love these singers I don't know what she sings❤️

  • @neimasefa6745
    @neimasefa6745 6 ปีที่แล้ว

    አዳዴ የሰዉ ሀገር ብዙ ነገር ያስተምራል

  • @beainy168
    @beainy168 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናት💞👍😘😘😘😘

  • @falaniobarbouchi8165
    @falaniobarbouchi8165 6 ปีที่แล้ว

    يسلام يسلام. حلووووووو💗💗💗💗

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ያገሬ ጅብ ይብላኝ ስደት አይኔ ይጥፋ በቃ ይበለን

  • @muzedebesay1345
    @muzedebesay1345 7 หลายเดือนก่อน

    You got it Strong message ❤

  • @user-kn1iy6gy8t
    @user-kn1iy6gy8t 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍እዉነት ነዉ አይይይይይይ💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @shakirgararsg7207
    @shakirgararsg7207 5 ปีที่แล้ว

    Abebe is beautiful gril becouse I love the song of ethopia respectful🙏🙏🙏

  • @user-gp9he4em5x
    @user-gp9he4em5x 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የኔ ቆንጆ አባባዬ። እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት

  • @alialilo7228
    @alialilo7228 11 ปีที่แล้ว +2

    i like this song

  • @tigset1192
    @tigset1192 8 ปีที่แล้ว +30

    ውይ ስወድሽ !ስደት ይብቃንንንንንንን

    • @abrahamzewelday9321
      @abrahamzewelday9321 7 ปีที่แล้ว

      yes baka

    • @chmamhskk9s318
      @chmamhskk9s318 7 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ማር ስደትአይኑ ይጥፍያገሬ ጅብ ይብላኝ

    • @toybamuhamed5083
      @toybamuhamed5083 7 ปีที่แล้ว +3

      tigset 11 ትክክል ነሽ

    • @user-gd6et7bx7m
      @user-gd6et7bx7m 7 ปีที่แล้ว

      tigset 11

    • @sza7245
      @sza7245 6 ปีที่แล้ว +1

      እይይይይይይ አሁንስ አልቻልኩም

  • @simensimen3012
    @simensimen3012 7 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭 እውነት ነው አብብዬ ያገሬ ጅብ ይብላኝ ሁፍፍፍፍፍፍፍ አውንስ ሰለቸኝ

  • @cabdiwelicalidhimbilabwaan8341
    @cabdiwelicalidhimbilabwaan8341 4 ปีที่แล้ว

    በማህበረሰብ ውስጥ መዘመርን የሚዘምር ግጥም እና ዓለም
    ሐ በዓለም ውስጥ የተለያዩ ሙያዎች እና ስራዎች አሉ
    መ, የተለያዩ ባህሪዎች አሉ
    ሐ / ሰዎችን ስለሚገድሉ ወይም ስለሚጠሉት ክልሎች ለማወቅ ክልሎችን እና አርቲስቶች እና አርቲስቶች ይመልከቱ ፡፡
    እኛ አርቲስቶች እና አርቲስቶች ስንገመግም ይህ ነው
    j. አንድ አዲስ ዘፈን አለ እናም ምን ያህል እንወደዋለን
    መ, አሁንም ቢሆን አርቲስቶች በፕላኔታችን ላይ ተገኝተዋል ይላል
    j. በእኔ እይታ በኔ ዘፈን ውስጥ ጥበብ ጥበብ የምታቆማቸው እነዚህ ሁለት ቃላት ናቸው
    መ, ተጠናቅቀዋል እና የእኛ መሬት ክፍት ክርክር ነው
    j. ፍቅር በዓለም ውስጥ ሰዎች በብሄረኝነት እና በቅናት ስሜት አላቸው ፡፡
    ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት ባለቅኔዎች መግደል ወይም ዝርፊያ ምክንያት
    j. ከየት እና ከየት እንደመጣ ሊረጋገጥ የሚችል ተግባር ነው
    መ ፣ እሱ የሰው ወይም የሰው ያልሆነ አቋም ነው
    j. ደረጃውም ቢሆን ሰዎችም ሆኑ ሰዎች የሚሰጡት ደረጃ አይደለም
    1/35 ፒኤም 6/3/2020 አጫውት

  • @SCOOBLADOO
    @SCOOBLADOO 4 ปีที่แล้ว

    Your the best abeba

  • @meriwesi6114
    @meriwesi6114 6 ปีที่แล้ว

    Sidet yebkagne wogenoche 💚💛❤️for ever

  • @tanenalibachew7709
    @tanenalibachew7709 8 ปีที่แล้ว

    አወ ትክክል ነሽ ማን እንደ ሀገር ችግር ህኖ ነው እንጅ