ትንሿ የበአል ብፌ ዝግጅት በሜላት ኩሽና | Ethiopian food by melly spice tv |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ค. 2021
  • ትንሿ የበአል ብፌ ዝግጅት በሜላት ኩሽና የቀረቡት ምግቦች ቀይ ወጥ የምንችት ወጥ የበግ ጥብስ ቆጮ በክትፎ አገልግል ዱለት ዳቦ ጣፋጭ እና መጠጥ ነው
    Ethiopian food by melly spice tv
    • የአክፋይ የወተት ዳቦ |melly s...
    • ቀላል ሚሊፎኒ ጣፋጭ አሰራር |swe...

ความคิดเห็น • 323

  • @matty9517
    @matty9517 3 ปีที่แล้ว +20

    For sure you need to write a cook book. You’re talented which is God’s gift. You’re super creative. No one has done what you do. Everything about what you do is so original and artistic. I hope to see you using your creativity into something bigger. You deserve more!!!!!!! Wow 🤩

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 ปีที่แล้ว +64

    እምትቻይ ሰው አይደለሽም በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ። አባ ወራ ሰምተሃል ይህቺን ጎበዟን ሚስትህን ጠበቅ አድርገ ያዝ ተንከባከብ።

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

      Ruttye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

    • @ruttendale8488
      @ruttendale8488 3 ปีที่แล้ว

      @@titisekitchen7013 አሁን ቤተሰብ ሆኛለሁ።

    • @misganaabraha3618
      @misganaabraha3618 3 ปีที่แล้ว

      በስማም ሙያውን ሰቶሻል በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ አብሶ አቀራረብሽ ይማርካል እጅሽ ይባረክ ❤❤

    • @Dolly-uz4fh
      @Dolly-uz4fh 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ የሚስተካከልሽ የሌለ ፣ያሳደገችሽ እናትሽ ትባረክ፣ ያደለው ባልሽ ሞገስ ይሁንለት።ልጆችሽ ብሩካን ይሁኑ!"
    አንቺም ብሩክ ሁኚ!

    • @bcyeabsera9671
      @bcyeabsera9671 3 ปีที่แล้ว +4

      Aster Mekuria merekatesh des sil! What a blessing. Am jealous:) Geta zemeneshen yebarekelesh! Meli demo betam des yebil yemegeb aserare with a beautiful decoration. Bless u.

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 3 ปีที่แล้ว

      Amen love your blessings she deserves it🥰

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว +1

      Asteriye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว +22

    ሜሊዬ አንቺን የማደንቅበት ቃል አነሰኝ አንቺን ለወለዱ እናት ጤና እና እረጅም እድሜ እመኛለሁ በእውነት ከልብ አመሠግናለሁ ሙሉ ሴት ነሽ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @user-qd8kj6hn1n
    @user-qd8kj6hn1n 3 ปีที่แล้ว +13

    አይናችን ጠገበ ተባረኪልኝ መልካም በአል

  • @funtik70
    @funtik70 3 ปีที่แล้ว +17

    ሜሉ ትለያለሽ ቃላቶች ያጥሩኛል እጆችሽ ይባረኩልኝ!!!

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +7

    ሜሉዬ በጣም ያምራል ያስጎመጃል በርቺልኝ ላይክ ይገባዋል👌👌👍👍 ለኝ ለአዲሶቹ ሞራላችን ነሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ባለ ሙያ አይገልፅሽም በሰመአብ
    እጅሽ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @r9253
    @r9253 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ።ማርርርርር ነገር ቆንጆ ዝግጅትነው
    ጠልቅ ብየ ባላቅም።ባህላችሁን።ግን አዘገጃጀትሽ በጣምምም ቆንጆ ነው
    ማሽአላህ የኔ ማር ወላህ ትልቅ እድዴ ይሥጥሽ ከነቤተሰቦችሽ። የኔ። ልእልት ውምእወድሻለሁ
    ዴጋግሜ ዴጋግሜ ማማየ ውድድድድ

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l 3 ปีที่แล้ว +8

    አያልቅብሽ እጆችሽ ይባረኩ ሰላም ጤና ፀጋውን ያብዛልሽ ቀጣዩንም በሰላም በጤና ያድርስሽ ከነመላው ቤተሰብሽ♥♥♥♥

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +12

    I HAVE NO WORD JUST
    WACHING 👀👀👀👀❤

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +10

    ጨምረሽ ነዉ የመጣሽዉ ዛሬ ደሞ ሜሉዬ ቃላት አጠረኝ ጉብዝናሽን ለመግለጽ አብዝተሽ ተባረኪ😍😍😍

  • @genet7340
    @genet7340 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ደስ የሚል የምግብ አሰራር እና እጅግ ደስ የሚል የአቀራረብ ዘዴ ነው እናመሰግናለን‼ ሁሌም በምትሰሪያቸው ምግቦች ትምህርት እያገኘሁ ነው በጣም ጎበዝ በርቺ ከልብ አመሰግናለው።

  • @user-qx9wn9su1g
    @user-qx9wn9su1g 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርች

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሜሉ ሲያምር 🌹🌹🌹 በትዝታ ወደ ሁዋላ ወሰድሺኝ , እጅሽ ይባረክ, እናመሰግናለን

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow Melly, impressive! Yene balemuya. Keep rocking.

  • @user-jt3ql6mr5q
    @user-jt3ql6mr5q 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow....... amaizing.... I have no words you are gifted

  • @mennagararo997
    @mennagararo997 3 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ተባረኪ

  • @omalkhair7696
    @omalkhair7696 2 ปีที่แล้ว

    በሙያሽ በጣም ስለምደሰት ከፍጥነትም ጋር አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም ስጦታ ክስ ነው ማሻአ አላህ ብያለሁ ለነገሩ ህልም ላይክ ሰብስክራብ ሼር ለጋስ ነኝ ይበልጥ ባውቅሽ ደስ ይለኛል

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ሰዎች የሰውን ስራ እየሰረቁ አንዳንዶቹም የሌላውን ሰራ ኮፒ በማድረግ የራሳቸው በማስመሰል ሲየቀርቡ አንቺ ግን የራስሽን አሰራር በመጠቀም ከራስሽ አልፈሽ ለሌላውም ማስተማር ችለሻል በጣም ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 3 ปีที่แล้ว +1

    በስም አብ ሳምር እጅሽ ይባረክ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በእውነት የጎበዝ ጎበዝ የምግብ ባለ ሙያ አስተማሪ ነሽ ጀግና

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉ ነው ስራሽ!!!!!

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ፍጥኖ ደራሽ ነሽ ተባርኪ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 ปีที่แล้ว

    ፈጠራሽ የሚደነቅ ነዉ በርቺ እንዲበላ አርገሽዋል

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሙያሽ እጅሽን ይባርክ መልካም ደግማ ትንሣኤ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሚሊዬ... ከነ ቤተስብሽ .. እንኩዋን ... ለዳግማ ትንሳኤው
    አደረስሽ... ዋው አልተቻልሽም
    ከ ምትስሪያችው ምግቦች.. ባሻገር
    ክሪየት @ ዲኮር የምታረጊያችው
    ነገሮችን ... ሳላደንቅ እና ሳላመስግን
    አላልፍም.. ይሄን የስሩ.. እጆችሽ ይባረኩ ... ፕሊስ... ላይክ .. ስብስክራይብ
    ... ሼር ሼር.. ሼር... መልካም ኮመንት
    🙏🙏🙏❤️😍🥰

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow balemuya. Good job

  • @user-xi4jn3ix7u
    @user-xi4jn3ix7u 4 หลายเดือนก่อน

    እጂሽ ይባርክ በጣም ያምራል ከክፉ አይን ይጠብቅሽ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 3 ปีที่แล้ว

    Wowe Decoration wowe

  • @OmarAli-we9bh
    @OmarAli-we9bh 3 ปีที่แล้ว +4

    Milo ለምን አስራሮን በጸሆፍ አታድርጌውም?

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ሜልዬ ተባረኪ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ።ከአሰራርሽ አቀሬረብሽ ቡጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ።

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ👌❤️

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሜሊ!!! እኔ ለዚህ ቃል የለኝም ብቻ እጅሽ ይባረክ!!!

  • @rafaelefrem9116
    @rafaelefrem9116 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful melu

  • @elizabethgirma3780
    @elizabethgirma3780 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጎበዝና ክሬቲቭ ሴት ነሽ በርቺ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው። ተባረኪ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👏

  • @elshadaymulattsionmulat5426
    @elshadaymulattsionmulat5426 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @tadesseabate4809
    @tadesseabate4809 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

    good Jobs! Thank you for sharing..,,

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ።

  • @rahel7597
    @rahel7597 2 ปีที่แล้ว

    Wow ejesh yebarek

  • @mekdesalula6942
    @mekdesalula6942 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ደስ ሲል

  • @mesimuluyoutube905
    @mesimuluyoutube905 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ሲበዛ ጎበዝ ይገልፅሻል ውይ የኔናት እጅሽ ይባረክ

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተመችቶኛል

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ንፅህናሽ ለቪድዮው ልዩ ውበት ነው።

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩኝ ሜሉዬ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሠአት አጠቃቀምሽም ጥሩ ነው

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 3 ปีที่แล้ว +1

    Balemuya balemuya ejishe yebarek

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሞያ ሁኝበት እሕቴ አቻም የለሽ ብዬሻለው 🙏🏿♥️

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 3 ปีที่แล้ว

    Wowe Ejjesh Yebarek

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ !!!

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 ปีที่แล้ว +3

    I am proud of you my sister👏👍💯🥇🏆⭐from London

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 ปีที่แล้ว

    Wow ejege betame jegena nesh! Endate endmeyasigomeje . Mulu bahilachnene new yasitawoshge. Tebarekye.

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ😚😘

  • @user-or4vh2pr7y
    @user-or4vh2pr7y 2 ปีที่แล้ว

    ይለያል በጣም ባለሙያ ነሽ ውዴ

  • @mesretm2734
    @mesretm2734 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሊ እጅሽ ይባረክ

  • @user-xq2co7zt8j
    @user-xq2co7zt8j ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว +6

    You are such an amazing woman! God bless you and your family ❤️

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ ታስደንቂኛለሽ !!!

  • @menenali8158
    @menenali8158 หลายเดือนก่อน

    ንፅህናውም ምግብ አሰራሩም ቆንጆ ነው ሜላት እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን መነን

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 ปีที่แล้ว

    ጽብቅቲ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጠረቤዛ አዘገጆጀት1💯💯💯💯

  • @nafkotgetamesay6146
    @nafkotgetamesay6146 3 ปีที่แล้ว

    መቼም እንዳንቺ ባለሟያ ሴት ትኖር ይሆን በስማም ለኔ በጣም ጀግና ጎበዝ ነሽ ከለብ❤❤❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    Everything looks beautiful and delicious thanks 🙏🏾 for sharing

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @tube-ux1qo
    @tube-ux1qo 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww betam des yemil new ye hagerachin tarik satreshi ezeh derseshal berchi betam yimechal

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent

  • @meseretteshome111
    @meseretteshome111 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 3 ปีที่แล้ว

    ጉደኛ ነው ባክሽ ቆጭዬን ፒዛ አስመሰልሻት በጣም ያምራል

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ በእውነት እጅሽ ይባረክ
    ከጥሩ አቀራረብ ጋር👌👍❤️💐🎁

  • @montruex1308
    @montruex1308 3 ปีที่แล้ว

    Wow just wow

  • @user-et2le6su5q
    @user-et2le6su5q 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዩ እንክዋን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሰሽ እንቺ ምን አይነት ባለሙያ ነሽ ባክሽ ጥሩ ተሰጥኦ ነው + ትምህርትም ግን ደግሞ ፈጠራሽ ግሩም ነው ሜልነት አገርኛ ፈረንድኛ አቀራረብ አልተቻልሽም ጥሩ ተፈጥሮ ነው ጠብቂው አዳብረው የሴት ቁንጮ የሚለው ያንስብሻል ቃላት የለኝም መልካም በዓል ይሁንልሽ 🌿🌿🌿🌿

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 3 ปีที่แล้ว

    ትለያለሽ እጅሽ ይባረክ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ👏👏👏👏👏

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስጎመጃል

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Wow good Creating!!!!

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 3 ปีที่แล้ว

    Egesh yebark yene Gobez

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 ปีที่แล้ว

    Wow ሞሊየ ባለ ሙያ ጎረቤትሽ ባረገኝ ጎበዝ የኔ ባለሙያ እጅሽ አእምሮሽም ይባረክ ❤️🙏❤️

  • @bisratsu4859
    @bisratsu4859 3 ปีที่แล้ว

    አጅሽ ይባረክ እናቴ

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 3 ปีที่แล้ว

    Great job!!!!

  • @amenaal7090
    @amenaal7090 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንኮን ከንመላው ቤተስቦችሽ ለዳግማዊ ትንሳኤ በስላም አደርስሽ 🌹🌷👍❤️

  • @ayugizaw4971
    @ayugizaw4971 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @selamrezeneselina8322
    @selamrezeneselina8322 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @Numberonemediaplus
    @Numberonemediaplus 3 ปีที่แล้ว

    Gobez bravo

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜል ይገርማል ብሉኝ ይላል እኔም ለማም እሱያለው በርቺ ጌታ ይደሽ

  • @elbethelbelew4149
    @elbethelbelew4149 3 ปีที่แล้ว +9

    Ohhh, u r so creative, I love all the things you did!!! God bless you!!!!

  • @menalove9986
    @menalove9986 3 ปีที่แล้ว

    Waw melly betam gobez nesh

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ባለሙያ ነሽ አጅሽ ይባረክ ተባረኪ

  • @marmalata332
    @marmalata332 3 ปีที่แล้ว +1

    Ychin mirt ye ETHIOPIA enku yemayadenk kale yimermer. Lov you Melly.

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ በርችልኝ የን ውድ 🙏🙏🙏

  • @mekdesgebretsadik3859
    @mekdesgebretsadik3859 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጀግና

  • @Addis948
    @Addis948 2 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽wow ፡ ነሽ

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ድንቅ በስመአብ የአንቺን ሙያ ብቃት ስመለከት እግዚአብሔር ያዳላል ለማለት ይዳዳኛል ተባረኪ ብዙ የአንቺን ሙያ ስለቀሰምኩ እንዴት እንደጎበዝኩ አጠይቂኝ። ተባባባባባባረኪ።

  • @abrishf
    @abrishf 3 ปีที่แล้ว +1

    it`s one of the most creative Ethiopian food I have seen in a long time

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    I love this table. May God bless 🙌🙏Happy Easter again!

  • @meazateklegirgis6316
    @meazateklegirgis6316 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በጣም ........ትችያለሽ