"አስገድጄ ነው ጌታን የተቀበልኩት" YOHANNES GIRMA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 412

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 หลายเดือนก่อน +175

    ማነው እንደ እኔ ብዙ ያገለገሉ ስወች ምስክርነትን በጉጉት የሚስማው

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You for watching

    • @aboneshayalnesh8408
      @aboneshayalnesh8408 8 หลายเดือนก่อน +2

      Enem betam ebarekaleu bezum emaralru eg/r yeseten bereketachien nachew aunem yechemerelachew❤❤❤❤

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ስለምጠቀምባቸው ደስ እያለኝ ነው የምሰማው

    • @smret.6783
      @smret.6783 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ኣለሁ ❤

    • @EmebetZewede
      @EmebetZewede 6 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @HanaMisgunT
    @HanaMisgunT 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያልተለቀቁት መዝሙሮች ይለቀቁልን(ደብተር ላይ ተጽፈው ያሉት😢 ለ ፓስተር ጆ አድርሱልን🙏) መዝሙሮቹ ህወት አላቸው አይጠገቡም ❤️ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ጆ❤️❤️❤️ semaytube ሚገርም ፕሮግራም ነው ጌታን ይበልጥ እንድንወደው & የጌታን ምህረት በብዙ እንድናስብ እያደረገን ነው

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 8 หลายเดือนก่อน +17

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማእረግ መጎናጸፊያ የሀዘኑ ዘመን ጥላ መሸሸጊያ ጸሎት ስጀምር የሚመጣልኝ ወንድሜ ጸጋ ህይወት ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @senaitaraya9464
      @senaitaraya9464 5 หลายเดือนก่อน

      ale malkes alchilim ya mezmurr sisemaw ehite ewwnet bleshal. Geta Eyesus yibarik wendmachimm

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 8 หลายเดือนก่อน +47

    ተባረክ ጆኒ ❤❤❤❤ በአኔተ ዝማሬዎች ነብሴ ሁሌ ትረሰርሳለች ተባረክ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @benrue1561
    @benrue1561 8 หลายเดือนก่อน +43

    እውነት ነው እኔም ባንተ ዝማሬ ጌታን እያመለኩ ሁኔታዋች ተቀይረዋል ተፅናንቻለው በርትቻለው ,አሁን እንኳን እያወራህ ውስጤ በምስጋናና በአምልኮ ይሞላል ,እግዚአብሔር አንተን ለምድራችን ስለሰጠን ክብር ለሱ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙌🙌🙌

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน +23

    ዘመንክ ይባረክ.... ይባረክ..... ይባረክ.... ያባቴ ልጁ በጣም ነው ምወድክ ዘርክ ይባረክ በውሃ ዳር እንዳለ ዛፍ ፍሬክ አያቁም

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @amanuelprintingpress1048
    @amanuelprintingpress1048 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጆይዬ አንተ ምርጥ የትውልድ አባት ነህ
    ልጆቼ ከአንተ ሰር በመማራቸው ተባርከዋል በእውነት ሰውን የምትወድ ለወጣቶች ደግሞ ከልብህ የተሰጠህ ደግና እውነተኛ ሰው መሆንህን እኔ ምስክር ነኝ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 8 หลายเดือนก่อน +12

    እንደ አንዳንድ አገልጋይ ነን ባዮችማ ቢሆን ኖሮ ማንም በጌታ ቤት መቆየት ከባድ ነበር!!! በትክክል ገልፀህዋል ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እንድንቀጥል እረዳን ስሙ ይባረክ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +17

    ኦ ያቺ ማታ! መንፈስ ቅዱስ አንተን ያገኘበት ቀን የተባረከ ይሁን ለእኛም በረከት ሆንከን ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌

  • @fikreharkota
    @fikreharkota 8 หลายเดือนก่อน +8

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዝአብሔር ይባርካችሁ በምታቀርቡት testimony እጅግ በጣም እየበረታሁ መንፈስ ቅዱስን እሳቱን እየተጠማሁ መጣሁ በርቱልን one day.....

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጆሲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙርችህ እጅክ ይባርኩኛል በተለይ እንዲህ የሚለው መዝሙርህ እግዚአብሔር ተረት አይደለም የሚለው መዝሙርህ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ነው በጌታ ፍቅር እውድሃለው ጌታ ከዚህ በላይ ትውልድን ይስጥህ ስፋ እልፍ ሁን❤❤❤ ምስክርነትህም ደስ ይላል ያንፃል ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 8 หลายเดือนก่อน +4

    Praise for your father in-law, he was ahead of his time. Your father is lucky guys, He run to the one he can give him power to overcome alcohol addiction.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @mekame2023
    @mekame2023 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጆዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    Campus ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ጌታ ባንተ ዝማሬዎ ተጠቅሞ ስንቱን ቀን እንዳሳለፈኝ ሳስብ ምስጋናዬ ብዙ ነው
    ዛሬም መዝሙሮችህ ዎደጌታ ያስጠጉኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጆን በምስክርነትህ እና በትረካህ እዛ ዘመን ላይ ወሰድከን ሰው ከማስመሰል ወጥቶ ራሱን ሆነ በፊቱ ለሚቀርብ ሁልጊዜ እግዚአብሔር መልስ አለው አንተ የትውልድ አባት ነህ በጣም ደስ የሚል የመንፈስ ቅዱስ መነካካት ነው ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ ሀሌሉያ!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙌🙌

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 หลายเดือนก่อน +19

    ጌታ እየሱስን አውቀው ከሚኖሩ ቤተሰቦች መወለድ ሎተሪ ነው ::
    ከብዙ ባለማወቅ ከሚመጡ ጥፋቶች ተጠበቆ ማደግ የመጀመሪየው ጥቅም ሲሆን:: ሎሎች ብዙ እድሎች አሉት
    may our God help us to be 1st generation 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @rahwagebreghergish7342
    @rahwagebreghergish7342 8 หลายเดือนก่อน +3

    You are always my favorite from 🇪🇷

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተርዬ በረከታችን ነህ ❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልክ

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በእውነት ዝማሬህን ለመጀመሪያ ቀን ስሰማ በመደጋገም ለብዙ ቀናት እዳምጥ ነበር በጣም ውስጤን ይነካል ያስደስተኛል እግዚአብሔርን እመሰግንበታለሁ ባርኮሀል ጸጋውን . እንደገናም ይጨምርልህ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @sarkalem
    @sarkalem 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክ ጆን በጣም ምወድክ ከዝማሬወች ውስጥ የናዝሬቱ እየሱስ ሚለውን ስሠማ ውስጤ ይነካል ከውንነት ሕይወቴ መንጭቆ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 8 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታ ይባርክ. The father of youth. Bless you John.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው አፖስትል ዮዬ ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ እንወድሃለን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጆኒ ምርጥ አገልጋይ!!! በትክክል ለወንጌል አገልግሎት የተጠራ ሰው!!! ተባረክልን!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 8 หลายเดือนก่อน +2

    የምወደው አገልጋይ ያንተን መዝሙር በደስታ እጀምራለው በለቅሶ ነው የምጨርስው የጌታ መገኝት የሚታይበት ውስጥ ርስርስ ነው የሚለው ጌታ ይባርክህ

  • @goodness776
    @goodness776 8 หลายเดือนก่อน +3

    O' my goodness what a wise father is your grand father?!!! He was ahead of his generation. He could care less of opinions of men, so self assured in his decision , the confidence he had in his person , the protection and freedom he gave his daughter is just heart warming. Think about it in a feudalistic era!! Just awesome!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @Mimi-vh3yt
    @Mimi-vh3yt 8 หลายเดือนก่อน +4

    God is so good😢❤
    your story telling skill is on another level .. love it . Thanks

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @Birehane-v5c
    @Birehane-v5c 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ዝማሪወችህ ከደመና ያለፉ እያመለክ ያስመለከን ወንድማችን ብሩክ ነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You 🙏

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ዘፃአት ጆዬ በጣም እደለኛ ናቸው. ያተልጆች አተን የመሰለ መንፈሳዊ አባት በማግኘታቸው. ❤❤እኔ በግሌ በተዝማሬ ተፅናንቻለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደው የማከብረው የእግዚያብሔር ሰው ፓስተር ጆን ስላቀረባችሁ ደስ ብሎኛል ምን ሆነ መሰላችሁ መንፈስ ቅዱስ ላንተ ምንህ ነው ተብሎ ሲጠየቅ በሰጠው መልስ ላይ መንፈስ ቅዱስ ነካኝ ህልውናው ወረረኝ እራሴን አሳየኝ ፍቅሩን አሳየኝ እራሴን መቆጣጠር እስከማልችል አለቀስኩ ድካሜን እረሳሁት አዲስ ማንነት ተሰማኝ ልቤ በደስታ፣ በተስፋ ተሞላ ከኔ ጋር እንዳለ አወኩ ።
    ጌታ ይባርካችሁ ጆን አንተም ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Esay ክብር ለሱ ይሁን

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 8 หลายเดือนก่อน +4

    አፓስትል ጌታ ይባርክህ በብዙ ተባርኬባችኃለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @solomonpetros794
    @solomonpetros794 4 วันที่ผ่านมา +2

    Encounter
    Abat hoy ebakhn yenenm demasko ychekul please menfeskdus hoy

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት እየስማው ነው ያለቀው እንዴት ያለ መታደል ነው ❤❤❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ ጌታ ይባርክህ በዝማሬዎችህ ተባርኬበታለሁ ዘመንህ በጌታ ቤት ይልቅ !! ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባት ሆይ እጅግ እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰገንሃለሁ ስለዚህ ምስክርነት ዛሬም ቅሬታዎች ስላሉህ ደግሞም ሀገሬም አፍሪካም ተስፋ ስላላት አሁንም ጨምረህ ጨምረህ አብዛልን የክብርህ መገለጫ የሆኑትን ትውልዶች ለሁላችሁም ጸጋው ይብዛ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን …

  • @menberechali3882
    @menberechali3882 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ መቼም ምስክርነት እየሰማሁ ጌታዬን በጣም እየወደድኩት እየናፈኩት እንድኖር እየረዳኝ ነው እንደስብከት ነው እኔ የምከታተለው ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን …

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ሰላንተ ጌታ ይባርክ ክዝህ በላይ መሰፍት መብዛት ይሁንላችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ። እውነት ነው ትላንተ የደርስልን ያገዘን ጌታ ለዛሪም ህያው አምላክ ነው ።
    እግዚአብሔር ተርት አደለም ።ያያል በኢየሱሰም ጌታ ሆይ እኔንም ንካኝ እና ለክብርህ እቃ አድርገኝ ምስክርነት በሰማሁ ቁጥር ውስጤ ይነካል እርሃብ ይጨመርልኛል ።ደማስቆዎች ለምልሙ በጣም ተባርኩልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @Ladybug839
    @Ladybug839 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጆዬ በጣም ነው ምወድህ እውነት መዝሙሮችህን እንደ መድህኒት በየቀኑ ሳልሰማ አልውልም በእኔ ዘመን ስላለህ ጌታን እጅግ አመስግናለው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ:: Semay tube ጆን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ተባረክ:: ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      amen 🙏

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG 8 หลายเดือนก่อน +3

    I am so blessed by your songs Joyee, not only that but by your leadership and love for God❤. God bless you with abundant Grace and many more songs! We love you!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል አዲስ ነገር የለም በዛም ዘመን በቸርች ውስጥ መከፋፈል መኖሩ ጆዬ ከምስጋና ወጪ አንዳች ማጉረመረም የሌለበት መዝሙር በጣም እደለኛ ነህ ❤
    ሰማይን ዘርግተህ
    እንዲ አጣለአል
    የትልቅነት ብዛት
    ከሰው ልክት
    ያልፋል❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሀ እግዜርን እግዜር ይይልህ ልለው ደረስኩ ያልከው አሳቀኝ። እኔም እግዚአብሄርን ራሱን ኧረ በእግዚአብሄር ብዬ የለመንኩት ቀን አለ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      😭🙌🙌🙌

  • @meserettesfaye116
    @meserettesfaye116 8 หลายเดือนก่อน +3

    Blessings on Semay tube

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @HaymanotWonderad
    @HaymanotWonderad 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ደሞ ጌታን መቀሌ ዘጸአት ተቀበልኩና ወደመኖሪያዬ ስፍራ ስመለስ የመውደዴን ብዛት በሚለው መዝሙር ለሊቱነ ሙሉ እያለቀስኩ እናቴ በኔ አዝና ቤቱን ለቅቄ ልሂድ ያለችበትን አጋጣሚ አልረሳውም።
    ስቲል መዝሙሩን ስሰማ ይነዝረኛል ፍቅሬ ይታደሳል ያስነባኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆኒየየተባረክ የእግዚአብሔር ሰው:የዛሬ ሃያ አመት ቪላቤት ተከራይተው ስያመልኩ ነው የማቀው አድቀን አመለኩ ከነሱ ቸርች በጣም ተባርኬ ነው የወጣህ መዝምሩ ሰምቸ አልጠግበውም

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @ayu-daily1151
    @ayu-daily1151 7 หลายเดือนก่อน +1

    the best interview and any born again Christian should listen and take lesson for life ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @seblewengelbalcha8079
    @seblewengelbalcha8079 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ የመንፈስ አባቴ ❤❤❤ባንተ በኩል ነው ጌታ ያገኘኝ❤❤❤የኢየሱስን ፍቅር አጋብተህብኛል❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏 for watching.

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ጆዬ አሁን የእናንተ ጸሎት የከፈላችሁት ዋጋ ብዙ የማይካድ ለውጥ ለእኛ ለወጣቶች በቤቲክርስቲያን አምትቷል ተባረኩ፡፡ በዛው ልክ ከባድ ቢሆንም ወጣቶችን ወደ ቸርች እንዲመጡ እንጋብዛለን፡፡

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጆዬ አንተ ለኔ በረከቴ ነህ ሁሌም ለጌታ ልለው የምፈልገውን ነገር ቃል አጥቼ የተውኩትን ልመና ምስጋና ፀሎት ቢሆን እግዚአብሔር በውስጥህ ባፈሰሰው ፀጋ በኩል ቃል ዜማ ቅኔ ልል የምፈልገውን ሁሌም አገኛለሁ ጆዬ በአንተ ዝማሬ ሁሌም ሳለምደው የማመልክበት ለጌታ ሐሳቤን የምገልጥበት ሆኖልኛል ጆዬ ከምር ለምድር ለትውልድ ተርፈህ በዝተህ ሳይህም በጣም ደስ ይለኛል ለምልም አንተም ትውልድህም ለምድር በረከት ሁኑልን❤❤❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ጆን። እውነትህን ነው ዛሬም ቤበተ እምነት ውስጥ ይህ ሁኔታ አለ። የጌታን ክብር የሚጠሙና ኃይሉ የሚገለጥባቸው አገልጋዮች ይገፋሉ። ለመንፈስ ቅዱስም እውቅና ካለመስጠት የተነሳ ብዙ ያገልጋይና የሽማግሌ/የመሪዎች ልጆች ጥሩ ባልሆነ የህይወት ልምምድ ውስጥ ይገኛሉ። መንፈስ ቅዱስ እንዳይሰራ ገድበውታል። ያለእርሱ ደግሞ ቤ/ክ ባዶ ናት ትውልድ አታፈራም። ድንዛዜ ብቻ። ሰው ሳይነካ ያለ ለውጥ በቤተክርስቲያን ውስጥ ይመላለሳል።
    ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባልን።
    አንተ ጌታ እረዳህና ብዙ ትውልዶችን አፈራህ። በአገልግሎትህም የጌታ እጅ እየተገለጠ ነው፡። ዘመንህ አገልግሎትህ ይለምልም። ጌታ በኃይል ከዚህ በላይ በብዙ ክብርና ሞገስ ይግለጥህ።
    ሃሌሉያ!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 8 หลายเดือนก่อน +1

    What an "encounter" ...I said in my heart ,a gift to our generation! Ejig tebarek!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @SamuelMichael-te4sv
    @SamuelMichael-te4sv 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ጆዬ በዝማሬህ ተባርኬአለሁ ጌታ ይመስገን ታድለሀል ለትውልድ መዳን ምክንያት ከሆኑት አገልጋዮች አንዱ አንት እንደሆንክ አምናለሁ በዚህም ሁሉ ጌታ ይባረክ እሁንም ብዛ ወንድሜ አሜን ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ አትዉልድ አባት 🙏🙏🙏 በብዙ ተባረክ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነዉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @AkliluormelakuLemma-rt4gj
    @AkliluormelakuLemma-rt4gj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ለብዙዎቻችን በረከት አድርጎ አንተን ሰጠን !ስሙ ይክበር የአምላካችን

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የምትወደድ አገልጋይ ነህ❤ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እኔም የምመሠክሪበት ቀን ስላዘጋጀህልኝ አመሠግናለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Yenaneshe-b2j
    @Yenaneshe-b2j 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ ተባረክ ዘመንህ ቤተስብህ ይባርክ ወንድሜ የተዋስኩትን የአንተን መዝሙር ሠርቆኝ ሠምቶ ጌታ አግኝቷል መኖር ትርጉምን ያገኙዉ ባንተ ነው በሚለዉ እወድሃለሁ በአንተ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ የመዉደዴን፥በዙሪያዬ ካለው ከከበበኝነገር እንትን አይሃለሁ ትልቅ ሆነህ ---- ብዙ ልለው የምችለው የከበደኝን ዘመን ተሻግሬያለሁ ጆዬ ተባረክ !!!!;

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ..

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw1832 8 หลายเดือนก่อน +2

    May the Lord bless you & your ministries abundantly. You are truly chosen servant of the continents.
    Acts 18:9,10

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @smret.6783
    @smret.6783 8 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you Pastor John. No wonder your songs are so touching.
    When you told your story about how you came to CHRIST, it has just reminded me of my life. I'm also a pastor's child, but that was not how I got saved. Even though i got baptized at age 12, i decided to get out of religion and follow CHRIST for myself at age 15. It was GOD that opened my eyes. If GOD did not open my eyes, i would have been thinking of converting to Islam (since Christianity has been challenging to me), but it was the grace of JESUS that saved me.
    Now, I'm 17 years old, surrounded by the love and mercy of JESUS! Thank GOD!! 🙏🏻
    Being raised in a Christian family does not save. Only what JESUS CHRIST did for us on the cross can save. Let's get out of religion and follow CHRIST for ourselves. Religion kills, but JESUS CHRIST give life.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 8 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፣ በአገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ፣ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 8 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱሰን ትወደዋለህ የሜለዉ ጥያቂ መልካም አይደለም በየሱሰ መወዳችን መደነቅ ነዉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto วันที่ผ่านมา

    አፖሰትል ግን እንደ እኔ ምወድህ ሰዉ ያለ አይመሰለኝም እኔ ከጌታ ቀጥሎ ቦታ የሚሰጥህ ሰዉ ነህ በአካል ባገኝህ ግን እንዴት እንደማዋራህ አላቅም ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንድ ቀን ግን እንደማገኝህ ተሰፋ አደርጋለሁ!!!

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ጌታ ከደገና መቀበል እጂ በውርስ አይሖንም❤❤❤

  • @abaynehgenale
    @abaynehgenale 8 หลายเดือนก่อน +3

    I"m so glad, meciful God

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @Salemhiyabu
    @Salemhiyabu 8 หลายเดือนก่อน +2

    Dear John you are our blessing ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto วันที่ผ่านมา

    አሁንም ይብዛልህ

  • @rahuwesen
    @rahuwesen 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!
    Praise the Lord!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen praise God

  • @ArsemaMoges-xz9gl
    @ArsemaMoges-xz9gl 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betame new yemwedk Jon tebarek mezmuroche kegeta gare yakerarbunale bemenfes getayabne menkat mdasese yhonlenale keziy blay zemmnek legeta becha yhune amen 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 5 หลายเดือนก่อน

    You are amazing, my brother, John! You are a blessing to the body of christ! Blessings abound

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Wow, thank you

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱስን እለት እለት እየወደድኩት የመጣሁት ምስክርነት ሥስማ በስወች ህይወት በሚስራውም ተአምራት ስለምስማ ነው
    የኔ ኢየሱስ አንተ ለእኔ ልዩ ነህ አባየ እንኩዋን አገኝኽኝ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ስው ተባረክ ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @maranata1484
    @maranata1484 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ጆዬ ሰሞኑን ኢትዮጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ሚለውን ቃል እያሰብ ምናልባት ይህ ጥቅስ ለመላው አፍሪካ ይሆን የመጣ? ምነው ባረገው አፍሪካ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር በዘረጋች ብቸኛ ተስፋዋ እየሱስ ነውና ስል ነበር አንተ አየው ያልከው ራእይ አፍሪካ ሙሉ እጇን ዘርግታ ነው እና አረጋግጦልኛል ተባረኽ።
    ሌላው ከምስክርነት ግዜ አንተ የመዝሙሮቹን ግጥም ስታነብ በጣም በእግዚአብሔር መገኘት ተጎብኝቼአለው እውነትም ትውልድን የሚያስነሳ ቅባት አንተ ላይ አለ በእግዚአብሔር ፊት አልቅሼ ተጸጽቼ ንስሀ ገብቻለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 8 หลายเดือนก่อน +1

    More power to you, the generation needs to be saved, May God raise men and women who have burden for the youth. God bless 💕 and respect

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ruth4961
    @ruth4961 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you John , your are our blessings

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጸጋ ህይወት ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬዎችክ እንዳረሰረሱኝ አለው በረከታችን ነክ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Tersit1
    @Tersit1 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚባርክ ነው ደማስቆ እወዳቹሀለው❤ እየሱስን ትወደዋለህ ? የሚለው ጥያቄ ግን አግባብ አደለም ቀይሩት በሌላ ወይ ፍቅርህን እንዴት ትገልፀዋለህ ይሻላል

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ እናስተካክላለን

  • @abaynehgenale
    @abaynehgenale 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Jesus

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በመዝሙርህ ሁሌ አባረክበታለሀ ተባረክ ፓስር ጆን❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 8 หลายเดือนก่อน +3

    Bante mezmur nw getan yagegnewit geta yibarkih.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you with His aboundent blessings. You are a true servant of God

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @marthakafato1789
    @marthakafato1789 8 หลายเดือนก่อน +1

    I felt diferent...while litsening to your witnesses. God bless you abundantly.

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening። amen

  • @helenassefa9763
    @helenassefa9763 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆንዬ ብሩክ ነህ። i love you sooo much! Zemenh yibark!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም አለም ነዉ ወንድሜ እኔም ባለሁበት የሠለጠነዉ አለም አልቅሼ ልሞት ነዉ ሀጢያትን ሀጢያት ስትል አንተ ትገለላለህ መሠናከያን በግልፅ የሚያደርጉትን ያቅፉአቸዋል ይሾሙአቸዋል እኔም ጌታ ተቀየረዎይ የእግ /ር ቃል እንደዘመኑ መተርጎም ይኖርበት ?ምናልባት ተሳስቻለሁ ይሆን አያልኩ በሀዘን ጌታን እየጠበቅሁ ነዉ :: የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክ የአባትየው ታሪክ ያስቃል
    ጌታ አስደናቂ ድንቅ ሩህሩህ አባት ነው ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      ስሙ ይባረክ

  • @danielfikadu78
    @danielfikadu78 8 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing testimony, i am blessed!

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላጆች በጌታ ስለሆኑና ልጆች በጌታ ቤት ስለተወለዱ በጌታ ናቸው ማለት ያስቸግራል. አኔም አንደዚህ ልጆቼ በጌታ ቤት ቢያደጉም አድሜያቸው ከፍ ሲል ጌታን አንድቀበሉ አድርጌያለሁ.

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Great

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ እውነት ነው በዛ በመብራት ኃይል በነበረው ኘሮግራም ላይ ነበርኩ። ዘመንህ ይባረክ ከዛ በኋላ ነው ያንተን መዝሙር በደንብ ማዳመጥ የጀመርኩት። thank you soooo much. You are blessed !

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen

  • @AtinkutGeremewu
    @AtinkutGeremewu 7 หลายเดือนก่อน

    ጆ ጌታ ጨምሮ ይባርክህ!!

  • @dagimbrhanu
    @dagimbrhanu 8 หลายเดือนก่อน

    Apostle John you are blessed

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Hanazegeye
    @Hanazegeye 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዎዳሃለን joniye ዘፃት apostolic church ኢሉባቦር መቱ በ መከፈቱ ሄጄ ተካፍያለው..

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing , love your show, and if you can Please invite pastor tezera yared next time, we want to hear the testimony 💙

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Sure we will .

  • @SetotaPetrose
    @SetotaPetrose 7 หลายเดือนก่อน +1

    God blese you

  • @Abayneshhussen-u5q
    @Abayneshhussen-u5q 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 8 หลายเดือนก่อน +1

    What a teastemony,,,,, praise God,,,,,, you are blessed,,,,,❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebark wendimachin mezmurih bexam new mibarikegn tsega yibzalih

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yebarek selanet 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 getan sagegne mejeriya yanet mzemroch nachw betam sibarkugbe siyatsnanugne yenberw

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 8 หลายเดือนก่อน +1

    So. Interested. Full. Respect. All. G. B. Alot

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Alem amen 🙏

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ያ የክብር እሳት እኔንም ያንድደኝ!!!❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @titiethioethio
    @titiethioethio 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @TigistKebede-p5r
    @TigistKebede-p5r 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጆኒ ለእኔ ህይወት ለክርስትናዬ ትልቅ ስፍራን የምትወስድ መንፈሳዊ አባቴ ነህ በጣም እወድሀለው❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏

  • @SariAz-on6rg
    @SariAz-on6rg 8 หลายเดือนก่อน +1

    John girma I Love You so so Much...😍❤😍
    You are a blessed...🔥🔥🔥
    God bless You More and More 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙌🙌