I really appreciate you s much wondme for the helpful information and advice you gave us You’re a blessing to our community and our family thank you so much for your time to share this information with us🙏🙏🙏♥️♥️💖God be with you always and protect you from evil people 🙏
ምንም አልደነግጥም የDay7 የረጅም ጊዜ ተማረም ተከታታይም ስለሆንኩ አንድ ነገር ብቻ ነው የማስበው ለቅዱስ ቀርባን መብቃት
እኔም መድሀኒያለም ያሳካልን
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ሁላችንም ለሱ ያብቃን ሌላው ሁሉ ይፈፀም ዘድ ግድነው እህት ወድሞቼ ሁላችንም ተዘጋጅተን እድጠብቀው ይርዳን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው እርሱ ያሻግረናል።
አይደለም በየቀኑ ብትለቅ በየሰአቱ ብትለቅ በደስታ እንሰማዋለን በርታልን ወድማችን እኛን ነቅተናል
🎉🎉❤
❤
ነቅተህ ምልታደርግ ትችላለህ ?😊
@@Biru-n9zምን ዓይነት ጥያቄ ነው ማሰብ አትችልም እንዴ
@@Iproudyoumom ባስብ እማ እኮ ነው የጠየቅሁህ። መልሱን ንገረኝ
መድህንአለም አምላኬ ሆይ አድነን አተ ብቻነህ ተስፋችን በቸርነትህ ለንስሐ አብቃን እናቴ ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳንሺ ሁላችንም ጠብቂን🙏🙏🙏
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ የዘመን መፈፀሚያ አታድርገኝ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በቸርነትህ ጎብኘን
ወዴት እየወሰዱን ነው ጌታ ሆይ ልጆችህን ጠብቀን😢
አሜን አሜን አሜን
ወደ ፡ New world order 666.
አሜን፫
ተባረክልን እውነት መድሃኒአለም ክርስቶስ እሱ የሰማይ ጽድቅ ያድርግልህ በመንግስቱ ያስበን
አመሰግናለሁ ወንድሜ ያልከው ትክክል ነው እኔ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ አራተኛው እትም ላይ አንተ ያልከው ሁሉም አለ በየጊዜው ስለምታረጋግጥልን እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳልከው ለሰማእትነት ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው ያለብን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ይስጠን አሜን።
ቁጥር 5 ዘገየ በጣም
አቤት እውቀትህ ተባረክ ምንም ቃል የለኝም
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መጽሀፍ አንብቤ ስገረም በኔ ዘመን ማይደርስ መስሎኝ ለካንስ እናጅሬ እያፈጣጠኑት ነው ። ጌታሆይ ወደፈተና አታግባን ፣ ማራናታ ጌታሆይ 🙏🙏🙏
ምን ይሻላል እግዚአብሔር ደጉን ዘመንያምጣልን 😢😢😢
ወንድሜ ሆይ በምታቀርባቸው መረጃዎች ማስረጃና የተጨበጠ አሁናዊ ጉዳዮች ምርጥ ናቸው። ነገር ግን ይህን ሁሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ፈልፍለህ እንደምትነግረን ሁሉ ገና ሳያልቅ በመጨነቅ መፍትሔውን ንገረን እያልኩህ ነበር እናም መፍትሔው እምነት እንደሆነ ስለነገርከን ዝቅ ብዬ አመሰግንሃለሁ እስላም ክርስቲያኖች ፆማችን ስግደታችን ዓመት እስከ ዓመት የማይቋረጠው ቅዳሴያች ማህሌታችን ❤ባችንን ማንም ሊገዛው አይችልምና ኡህህህህ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን።
ከፀሎት ጋር ግን ዋናው መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂaያ ማንበብ ይጠቅማል!
@mbyruhama3408 እጅግ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
አንተ ለኛ ደውል ነክ አንቂያችን እናመሰግናለን ወንድሜ🙏
ወድሜ ተባረክ ወድማችን እመብረሀን ትጠብቅህ ❤❤❤ እግዚአብሔረ ይጠብቅህ❤❤❤ እንወደሀለን እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔረ ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አትጨነቁ መፀለይ ብቻ ነው ከኛ ምጠበቀው
አሜን! አሜን! አሜን!
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን፡ እኔ በእንደአንተ አይነት በጣም ጥቂት ሰዎች እደነቃለሁ ፡ ከግርግሩ ወጥተው አሻግረው የሚያዩ ሰዎች ይገርሙኛል ፡ በጣም አክባሪህ ነኝ ፡፡ ጌታ ይረዳናል። ፀንተን የምንቆምበትን ፀጋ ያብዛልን።
ዘመኑን መዋጀት አለብን ሀይል የእግዚአብሔር ነው የፀሎት ህይወት ስለ ለነ ነው የተጨነቅን እንጂ ሰይጣን አስጨናቂ አይደለም የወደቀ እርኩስ መንፈስ ነው ተከታዮችም እንደኛ ሰዎች ናቸው ግን እኛ መንፈሳዊ ህይወት የለንም ሰነዶች ነን
Betam ewinet
እሽ አንፋራም እግዚአብሔር ሀለን ዳሞ ላእኛ በቆፋሩት ጉድጋድ ይቃባራሉ የኛ ታጋይ እየሱስ ክርስቶስ ነው ክብር ላ እየሱስ ይሁን አንተ ዳሞ ጌታ ይባረክ ባርታል 🙏🙏🥰🥰🥰
ለዚህ ሁሉ ነገር ከመዳረጋችን በፊት ይህን ባለቀይ ከረባቱን አምላከ እስራኤል ቶሎ ያንሳልን
ማውጣት አለብን ወይንስ የለብንም የምንለው አይደለም አስገዳጅ አድርገውታል ይሄን መታወቅያ ካላወጣን አገልግሎት አታገኙም እያሉን ነው።መፍትሄው ምንድነው ...?ይሄን የአመጽ ግስጋሴ እንዴት ማስቆም አለብን..?ወገኖቼ ማድመጥ እና ማውራት ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር መምጣት አለብን አንድ መሆን አለብን ለምን ማለት አለብን።ወንድሜ ምክርህ ጥሩ ቢሆንም በዝምታ እጅ እና እግር አጣጥፎ መቀመጥ መፍችሄ አይሆንም።ወገን ለምን..?ለምን..?ለምን..? ለምን..? እንበል💪💪💪💪👏👏👏👏
ቃሉ የሚያስጠነነቅቀን እንዳንወስድ ነው ቢብስ !መስዋዕትነት ይሻላል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይጨምርልህ፣ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ስለትጋትህ ከልብ እናመሰግናለን
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተን እንዳልክድህ እርዳኝ ወይ አንድ አርገንና ኢሄን ሰይጣን መንግስት እንገልብጠው🙏
በዉነት ይጨንቃል
ይሕን ሳያዩ ያለፉ እዴት ታደሉ
ምንም አይነት መስተንግዶ አንሰጥም ፋይዳ ካላወጣ ብለውን የግድ አውጥተናል የድንግል ልጅ ሴራውን ያፍርስልን🙏
ማውጣቱ ጥሩ ነው ለጊዜው ።ችግሩ ወደፊት ፋይዳ ይቀርና እጅ ላይ ሚቀበር ይመጣል ያኔ ወደ ተራራዎች መሸሽ ነው።መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለው።
@YosephhailuKebede እውነት ነው ፈጣሪ ያግዘን የሚመጣውን ፀንተን ለመቀበል🙏
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂaያ ማንበብ ይጠቅማል!
መፃፉም ቄሱም ዝም ሆነብን ነገሩ የእምነተ አባቶች ዝም አሉ ማራናታ ቶሎ ና😭በርታ❤🙏
Min yadergu Eheta ensu eko sinageru poltica bilew yawgezuachehual degmo kmenager btselot biyagezun yeshalal
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ልፋትህን ጌታ ይቁጠረዉ👏❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይርዳን እኛስ ፈርተናል በተለይ ለልጆቻችን የዛሬ ልጆች አይሰሙም ነገ እስኪገባቸዉ ድረስ መቃጠል ነዉ እኔ ነኝ አዋቂ ይላል በዚህ ኢንተርኔት ተለክፈዉ አይሰሙንም እግዚአብሔር ያስባቸዉ እኔማ ትእግስቴ አልቋል አልረዳ እያሉኝ እግዚአብሔር እሱ ይምከራቸዉ 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
በእግዚአብሔር ቃል ላይ ያለ ነው አስቀድሞ ያስታወቀን እግዚአብሔር ይባረክ ! ማምለጫችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ያ-ድ-ና-ል !!?
ይቅርታ እህቴ እግዚአብሔር ይባረክ ነው አልሽ? አትሳሳቺ አስተውዪ እሺ፡፡እርሱ እኮ ፈጣሪ ነው፡፡ከእርሱ በላይ ሌላ አካል አለ እንዴ? መባረክ የሚችለው ወይም የሚባርከው እርሱ አንድ አምላክ፣አንድ ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ተባራኪዎቹ ደግሞ እኛ ፍጡሮቹ ነን፡፡እርሱ ባራኪ አምላክና ፈጣሪ እንጂ ልክ እንደ እኛ ፍጡሮቹ ተባራኪ አይደለም፡፡እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ፡፡🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዋናው ክፍያህ ከጌታ ነውና በርታ
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ ማን ነው መከራ ችግር እርሀብ ወይስ መገፊት ነው
እግዚአብሔር አምላክ በጆሮአችን የሰማነውን በአይናችን አያሳየን
may allah protect you and your famliy
የምትለቀው ትልቅ የመዳኛ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው። thank you ደሞ vedio ስትልቅ ችኮላዬ ለማየት የምር እኔን ጠቅመኸኛል አመሰግናለው
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው እግዚአብሔር የማያከላከያ ድንግል ማርያም ልጅ ከኛ ጋር ነው እኛ ክርስቲያኖች ግን በእምነታችን መጽናት አለብን በእምነታችንን ጊዜው ከፍቷል ይጠበቅብናል ክርስቲያን ሁላ ንቃ ኒቃ ብጸሎት በስደት ጽና እግዚአብሔር ሁሉም ካንተ ጋር ወደ እግዚአብሔር ተንበርከክ ወገኔ የእርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሄር የተማጨው
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቀን ከምናውቀው ከማናውሸው ክፉሁ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ለአውሬው አሳልፎ አይሰጠን ለንሀ ያብቃን መዳኔአለም አደራህን ጠብቀን 🙏🙏🙏ከኢትዮጵያ ምድር የአጋንትን ሴራ አፍርስልን ከአለምለይ ሁሉ ቻይ አምላክ ሁሉ ይቻልሀል ጌታሆይ አንተ ከፈተና ጠብቀን🙏🙏😥ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ🙏🙏🙏❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ።
አሜን እግዚኣብሄር ለኛም የክፉ መንፈስን አካሄድ የምናፈርስበትን ጥበብ ይስጠን።
ተባረክ የኔ ምርጥ ድምጽ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን በፀሎት ያበርታን ስለሆነው ስለሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም
እግዚአብሔርሆይይይ እኛ እረኛ ያጣን በጎችሕነንና አተየአጋንታዊ የሆነስራቸውን አጋልጥልን እኛአቅም የለንም አተነሕ አቅማችንሀይላችን 🤲🤲🤲
እንደኔ ድሮ የናፈቀው ማነው?
ከዚህ ሁሉ መከራ ለመዳን በድንግል ማርያም ልጅ እንመን ከእግዚአብሔር የተላከውን ፋኖን መደገፍ ነው ።
ስልካችን ይሰማናል የምናወራውን ሁሉ በእውነት
ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጠሄልን እንግዲህ ምን እንለላን አምላካችን እሱ ብቻ ይርደን አንተንም ይጠብቅልን ❤
እውነት ነው በእምነናታችን እንድናለን ፋይዳ መታወቂያውን ውዳሴ ማርያም ውስጥ ከተቼ እጓዛለሁ
እስካሁን ፋይዳን ላለማውጣት እየጣርኩነው ለቤት ጉዳይ ገፍቶ ከመጣ ምንይደረጋል ኡፍ ደከመን ተጨነቅን እግዛብሄር ያውቃል አቅሙ የሡነው እኛ አቅም የለንም
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
ተባረክልን.... የሁልጊዜም ተከታታይህ ነኝ። ባንተ ቪዲዮዎች ብዙ አዉቅያለሁ ለሌላዉም እየነገርኩ ነዉ
ወንድማችን በህይወታችን ለነገሮች ሁሉ ትኩረት እንድንሰጥ አድርገህናል እናመሠግናለን በርታልን
እረቂቅ የሆነውን ነገር ቀለል ማለ እርእስ ለገሰን በሚችል መንገድ ገለፅክልን እድሜና ጤና ህስጥህ አክባሪህ አድማጭህ ሸዋቀና ከ አ አ
ከዚሁሉ ፈተና ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቀናል
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኘን።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን ሊበሉን ነው ወንድማችን በርታ
አንተ የምትተኛ ንቃ ክርስቶስ ያበራልሃል
ዘመኑን እየዋጃችሁ በጥበብ ተመላለሱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን እናመሰግናለን
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😥 አይዞህ ሰማዕቱ ጥላ ከለላ ይሁንህ
ይሄ ነገር የተነገረ የተተንበየ ነው መፍራት መጨነቅ የለብንምዋናው ከእምነታችን መራቅ መለየት የለብንም እዝጋብሄር ይጠብቃል መጠመቅ መባረክ መጸለይ አለብን ጸንተን መጠበቅ
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂaያ ማንበብ ይጠቅማል!
እናቴ እማ ፍቅር የአስራት በኩራት አገርሽን ኢትዮጵያን አደራሽን እመቤቴ የአንድዬ እናት ከልጅሽ አስታርቂን እናቴ እመቤቴ😢😢
አሜን እርሷ ከነ ልጇ ከነ ወዳጇ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትድረስልን😢 🙏
ጌታ ሆይ ማራናታ አሜን ቶሎ ናልን ድረስልን አሜን ❤❤❤
እሽ እናመሰግናለን ተባረክልን
ልዕል እግዚአብሔር ይጠብቀን
ምነው የሰው ልጅ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ከእግዚአብሔር ይልቅ ዳቢሎስን መረጠ በአርግጥ በመጨረሻው ዘመን ሁሉ ነገር እንደሚያስቸግር መፅሐፉ በግልጽ ነግሮናል ግን የሰው ልጅ ለስቃይ ቸኮለ እንዴት ባርነት ይናፈቃል እኔ ያን አስጨናቂ ዘመን እንዳላይ እመኛለሁ ሰውግን ለስቃይ ቸኩሏል ፈጣሪ ከዚህ መዓት ይሰውረን ኧረ ሰው ሆይ ንቃ የመጣውን ሁሉ አትቀበል ከፉውንና ደጉን መርምር
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
እዉነት ነዉ ወድምአለም ኑርልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስልን እርሱ ይርዳን። ሁሌም ክበርልኝ
ስለዚህ እየሆነ ያለው ሁሉ ትንቢት ነበር ። ወንድማችን እናመሰግንሀለን እባክህ ራስህን ጠብቅ ። እግዚአብሔርም ይጠብቅህ ።😢
OK bro በጣም አምሰግናለሁ በራት 6:33
Yani jegna emabita tetabkh❤❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን🙏
አረ ትክክል ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቀን ይህ ሰይጣናዊ ሰራ አላህ ያጥፍልን ከምድር ገጸ እንዳልነረ አድርጎ አሚን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቶሎ ና 😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው አትፍሩ በእምነታችን እንፅና ዋናው microchips ነው ያኔ ሁሉም ኦርቶዶክስ ለዘላለማዊ እና ለሰማያዊው ቤታችን እንዘጋጃለን ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃን
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
I really appreciate you s much wondme for the helpful information and advice you gave us You’re a blessing to our community and our family thank you so much for your time to share this information with us🙏🙏🙏♥️♥️💖God be with you always and protect you from evil people 🙏
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ደንግል ማርያም ከዚህ የበለጠ ምሥጢሩን ትግለጥልህ። እመብርሃን ትጠብቅህ። ነገር ግን ሳናውቅ መታወቂያውን ያወጣን ምን እናድርግ ትላለህ ??
Selot yasefelegale Egezyabher enederedane amen always 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚሃቤሔር በምህረቱ ያስበን
ኑርልን ወንድማችን🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ::በርታልን
የኔ ውድ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
መፍትሄው ፋኖን መደገፍ ነው ፋኖ ይህን የአውሬውን ስርአት ለመገርሰስ ነው የሚታገልው
ጌታ ይባረክ አንፈራም
ለሀገሬ የማይበጃትን ይቀልላት እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድማችን እግዚኦ ነው ተባረክልን ልጆቻችንን አንቅተህልናል ፈጣሪ ባለክበት ከተንኮለኛና ከሸረኛ ይሰውርክ ይጠብቅክ ታስፈልገናለክ ወድሜ
ግን ይህንን ሁሉ ክፉ ሴራ የሚያፈርስ ነገር ይመጣል ኢትዮጵያ ውስጥ ቢያንስ በዚህ 1(2 ዓመት ይፈርሳል አይሳካም ከዛ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሆናል።
እረ ፈጣሪ ያድርገው ይህን ክፍ ዘመን ያሻግረን ለንስሀ ሞት ያብቃን
ህዝብ ተንስቶ ብልን ነቅሉ ይጣል የአባቶቻችንን የአያቶቻችን የቃልኪዳኒ አገር ናት እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል
ጌታ ሆይ አሁንስ መኖር ፈራሁ እንደቸርነትህ አስበን🙏🙏🙏🙏
ጌታሆይ አተ አስበን
ይገርማል
Ewnetih new alah ale kedmew ytefalu inshalah
እንኳን ደህና መጣህ የእውነት አንተና አለልኝ ዘንዶውን እረፍት እየነሳቹህት ነው።እርካብና መንበር የሚለው የበሻሸው መጽሀፍ ካለህ ቴሌግራም ላይ ላክልኝ
ጌታ ሆይ እባክህ በቃን ይህን አውሬ የሆነ ሰውዬ አንሳልን እባክህን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሆይ ተለመነን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግን በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ክርስቲያንና እስላም ተከባብረው ሀይማኖታቸውን አጠንክረው በሚኖሩባት አገር ይኼ መፈጠሩ!!፭
thank you wondme tiyakeyen slemelesk
አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ አስበኝ
በርታልን ወንድማችን።
Waqayyo bakka jirtuti si eggu obolessa kooo Rabbi nusi nu eggu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለዚ ሁሉ ወድቀት ትግሬ እና አምሐራ ባለማስተዋል ጦርነት ወዳድ ሆነን የማንም መቻወቻ ሆነን
ጌታ ሖይ ቶሎና
የሰማታትን ልቦና ይስጠን
እግዚያብሔር ቀድሞ ይዋጋልን ምንም ማድረግ አንችልም መታወቂያውን ካልያዝን ምንም አገልግሎት አታገኙም ተብለናል ፈጣሪ ይጠብቀን
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
ወይኔ ዘንድሮ እንዴት የሚያስጨንቅ ጊዜ ነው ፈጣሪ ሆይ እደቸርነትህ ብዛት አስበን እንደኛ ክፋት ሳይሆን
አባቶች ተጽእኖ ፈጣሪዎች የሚባሉት ሁሉ ለስጋቸው ለሆዳቸው ሲሉ ዝም ብለው አንተ ብቻህን ይህን ያህል የራስህን እየተወጣህ በመሆኑ በርታ። ቢያንስ አለመተባበር እራሱ ትልቅ አስተዋጽኦ ነው ። ግንባሩ ላይ ሲገባለት ነው ።የሚያምነው።
ግንባር ማለት እኮ ዓይናችን ግንባርላይ ነው እኮ በአጠቃላይ አሁን ያለውን የትኛውንም እምቢ ማለረት ነው! መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!
ወገኔ ከኛ የሚጠበቀው በሀይማኖታችን መፅናትነው የሁሉገጅ የሀ ነውን እግዚአብሔርን ይዘን መፍራት ና መጨነቅ የለብንም እሽ ❤🎉🎉🎉
መፍትሔው ጨርሶ አለመቀበል ነው! ራዕይ 13 ላይና ራዕይ 14 ላይ መውሠሰድ እንደሌለብን ያለውን ማስጠንቀቂያ ማንበብ ይጠቅማል! መንግሥተሰማይን የምንፈልግ ሰማዕትነት ይሻለናል!