ዶ/ር ዘይኔ ደረሳውና ዙልበረካ የረመዷን ጭውውት【ዘና እያሉ ይማሩ】

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 664

  • @zebibabintbaba9358
    @zebibabintbaba9358 3 ปีที่แล้ว +92

    ኮመት ስጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ልጆቹ ከመት እንድፀፍ አስገደዱኝ አላህ በእዝነት በራህመት አላህ ያሳድጋቹ ያረብ ልጅች የምትውዱ በላይክ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 3 ปีที่แล้ว +69

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አህላን ወንዲሜ አላህ ይጣብቃቹ አላህ አገርችን ስላም ያርግልን

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 ปีที่แล้ว +32

    በኮረናስበብ ትምህርት ሲዘጋ ወዲሜ ዴረስነት ሂዶ ቁርአን አከታመ ደስ አለኝ እስኪ አላህ ያሽርሽ

  • @aminathusen7642
    @aminathusen7642 3 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ዶክተር ዘይኔ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ዱአ አርጉልን

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
    @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +27

    አህሊን ወመርሃባ #ማሻ አላህ በሉ )(በጌታዬ ይሁንብን የዘንድሮ ፆም ይለያል ውብ ና ማራኪ ነው እሰኪ የመሀባ የረመዷን የፍቅር የሆነ ,አላህ ይጨምራለችሁሁሁሁ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 3 ปีที่แล้ว

      Awen Alhamdulillah

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 3 ปีที่แล้ว

      ለኔ ረሱ በጣም ደስ ምል ረመደኞ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      @@zeharatube1277
      እንዳመር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይለጁቹአሰትያይት

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +16

    እንዴኔ ዙልበረካን በድምፅ ብቻ የሚውድ 👍 ወለሂ ለአላህ ብየእውዳችኋለሁ ያኡመተል ሙሀመድ ሮመዳንን ጾመው ከሚጠቀሙ ያርገን ያረብ ለይለቱል ቀድርንም ያጋጥመን ዱኦ አርጉ ሀገራችን ሠላም ያርገው

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳዲጋቸው ዙልበራካ በጣም ናፍቀሽኝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 3 ปีที่แล้ว +17

    ክክክክክ ልጆቹ የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ ማሻአላህ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመርር

  • @f5692
    @f5692 3 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ዶክተር ሁሉም ያምርባችዋል ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ዙልበረካ ስወድሽ

  • @zahrakedirfamilyyoutube3799
    @zahrakedirfamilyyoutube3799 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ እስቲ እንደኔ በሳቅ የተደሰታቹ ፈታ ነው ያረገኝ ጀዛ ከላ ኸይር👏👏💐💐💐💐👏👏

  • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
    @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 3 ปีที่แล้ว +11

    ላጤወችየ አቦ እንደሸሆቹ የአለም ምርጥ ባል ይወፍቃችሁ ዶክተር ዘይኔ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብህ አሏህ ይስጥህ
    አቤት የሸሆቹ ወግ ከከከከከ ዙል በረካየ ታድለሽ

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 ปีที่แล้ว +23

    እህቴን አሞብኘል በሰው ሀገር ስኳር በሽታ ከልጅነት እየሰቀየትነው እስኪ ዱዓ አርጉለት

  • @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ
    @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    እደው ሸሆቹ ዙል በረካ ደስ ስትሉ ዙል በረካ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ድምፆሽን ስለሰማሁት ደስ ትይኛለሽ

  • @ቢንትከማል
    @ቢንትከማል 3 ปีที่แล้ว +4

    ታድላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁም በጡሩ ተርብያ ያሳድግላችሁ እኛስደተኞችንም በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ የርሀሙህ ኡስታዝ አብዱል ወሀብ። አይዱኒያ

  • @entutube1042
    @entutube1042 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አሏህ ከቤተሰብ ጋ ዲባቡ ደስ ይላል 👍👌

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር እህት

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 3 ปีที่แล้ว

      እንቱዬ፣የኡምሪ

  • @بنتمحمد-ل8ق
    @بنتمحمد-ل8ق 3 ปีที่แล้ว +5

    መሸአላህ ተባረክ አላህ እድሜ ከአፊያ ጋር እየተዝናኑ ትምህርት እነዙል በረካ ከቤታችሁ ይግባ ጤናና በረካ ይመቻችሁ👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nuritali4155
    @nuritali4155 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ዘና እያደረጋችሁ ትልቅ ትምርት ነው
    በሳቅ ሞትኩ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቀን ያረብ እኛም ስደተኞች በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔሰ በሳቅ ነው ይሞትኩት 😆😆😆😆😆😆👍👍👍👍 ልጆቹ አላህ ያሳደጋቹ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጆቹ አይናፋር ናቸዉ
    ተመቹኝ😍 አላህ ያሣዲጋችሁ

  • @ሀድራኮረሪማነኝ
    @ሀድራኮረሪማነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    አንችን የነካ 🤣🤣 ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችህንም አላህ ያሣድጋቸው

  • @ላታሀዘንኢነላህማአና
    @ላታሀዘንኢነላህማአና 3 ปีที่แล้ว +65

    የምር ዘና አረከኝ ያረብ የሮመዳን ስራ ሊገለንነው አላህ ይርዳን ያረብ በስደትያላቺሁ ጓደኞቸ አይዟቺሁ ሁሉም ያልፋል

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 ปีที่แล้ว +27

    ላይክ ሸር የማዳም ቅመሞች

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ልጁቻቹህን አላህ ያሳድግላቹህ በጣም ዘና ያረጋል

  • @መኪነኝወለየዋ
    @መኪነኝወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ሸሆች. ፈገግ አረጋችሁም አላህ ፈገግ ያርጋችሁ ዙል በረካ ማሻአላህ ይጠብቅሽ

  • @በሬሚዲያ
    @በሬሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሡብሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላ ሀኢለሏህ ወላሁ አክበር

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 3 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከከ አሳቃችሁኝ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአሏህ ዶክተር ዘይኔ ዙል በረካ አሏህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም አሏህ ያሳድግልላችሁ

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጠም ደስ ይላል ዘና አረገቹኝ ልጆችንም አላህ ያሰድግላቹ ጎበዞች 👍👍🌹🌹🌹✅✅✅

  • @khadijaethio3371
    @khadijaethio3371 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ እና ዙል በረካ እረጅም እድም ከነ ሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይሥጣችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እረማዳንን ከውዱ ባልተቤቴ ጋር እምፆም አላህ ያድርገኝ ያረብ

    • @zed2101
      @zed2101 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሸአላህ

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህማሻአሏህበጣምነዉደስእምትሉትአላህይጠብቃቸሁ

  • @ሀሉምየመካነስላሟ
    @ሀሉምየመካነስላሟ 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወላሂ በሳቅ ሆደ ታመምምኩ የኔ ማሮች ልጆቹ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ"አሏህይጨምርልህ"አሏህ ልጆቻችሁን"ያዛድግሏችሁ "ምግቡኑንም"ብልአፊ ፈገግ አደረጋችሁን♥♥♥

  • @እማየኔናፍቆት-ዀ3ቈ
    @እማየኔናፍቆት-ዀ3ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝነበርዘናአደረጋችሁኝአላህይጠብቃችሁ

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተራችን አላህ ይጠብቅህ ወይኔ ልጆቹን እንዴት እንደወደድኳቸዉ ማሻአላህ

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed5477 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ልጅቹ ስረአታችው እድግ ብሉ ውዶችየ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር በቅንነት

    • @seadamohammed5477
      @seadamohammed5477 3 ปีที่แล้ว

      @@tube4230 እሸ ነይ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      @@seadamohammed5477
      እሽ ግን አንደኛችን ነን መምጣት ያለብን ሁለታችንም ባንድ ከመጣን ያነሳብናል ካለመጣሽ መልሽልኝ እኔ እመጣለሁ አንች ነገ ጥመጫለሽ

  • @semira2711
    @semira2711 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ማሻአሏህ ሸሆቹ ሲያምረባቸው ሀሀሀ ዙልየ ሁቢ ድምፅሽን ስለሠማሁ ደስብሎኛል ሀቂቃ በሁለቱም ስልኪነው ላይክ ያደረኩት

  • @ራህማያራህማንባረያ
    @ራህማያራህማንባረያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ስታስቀኑ አላህ ከአይን ያውጣቹ ለአላህ ብዬ ውድድድድ በጣም ዘና ብያለሁ ጀዛኩምላ ኸይር

  • @إنشالله-م8م
    @إنشالله-م8م 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋችሁ ለኛም ይወፍቀን አሚንንንን

  • @እሙሙሀመድነኝየአላህባሪያ
    @እሙሙሀመድነኝየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጆቹ ደስ ይላሉ ማሻአላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልክ
    ለኡማው የሚጠቅሞ ልጆች አላህ ያድረግልክ

  • @ሃላሌናፋቂነኝ
    @ሃላሌናፋቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ማሻአላህ ማሻአላህ ዙሉ በረካ አላህ ይጠብቅሽ 😍😘

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ ወለይኢላሀይለላህ አሏህ ዋክበር

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና-ኰ2ተ
    @ላታህዘንኢነላሃማአና-ኰ2ተ 3 ปีที่แล้ว +3

    የምር ዘና ነው ያልኩት አላህ ይጠብቃችሁማሻአላህ ብልአፍያ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    የኔ ማሮች ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ያሳድግጋችሁ የኔ ማሮች ልጆቻችሁ ሲያምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ዶክተር ዘይኔ ዘና አቸረጋችሁን

  • @ሠአዳነኝሥደተኛዋ
    @ሠአዳነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ደረሤ ዶር ዘይኔ በሣቅ ዙል በረካ ፉቅራችሁ ን አላህእሥከ ጀነት ያርግላችሁ

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 ปีที่แล้ว +1

    ድብቋ ዙል በረካ i love you ውበታቸውን ለባሎቻቸው የሚያደርጉ እንስቶች ልዩና ውድ ናቸው

  • @fatimaindres972
    @fatimaindres972 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ሰላማችሁን ያብዛው ፍቅራችሁም ዘላቂ ያርግላችሁ

  • @ሠአድ-ኸ7ፐ
    @ሠአድ-ኸ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +4

    እደው ዙል በረካ በጣም ደስ ትይኛለሽ አቦ ሸሆቹ ደሞ ዘና ፈገግ አርገሁኛል

  • @aiihwekiiabe6057
    @aiihwekiiabe6057 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪሏሁህይረንደክተረዘይኔ

  • @ላተህዘንኢነአሏሕማአና
    @ላተህዘንኢነአሏሕማአና 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአ አሏህ.... አሏህ ያሳድጋቸው ልጆቻችሁን ዶክተር

  • @በድርያየአልኢስላህተማሪ
    @በድርያየአልኢስላህተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    አላሁአክበር አላሁአክበር አልሀምዱሉላህ ያርህማን ደስስትሉ ዙልየየእኔ ውብ

  • @ሱሱገነቴዋ
    @ሱሱገነቴዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በነገራችንላይ ሁልግዜም በቴሌክራም እከታተል አለሁ በዚህ ግን ቡዙም አልገባም ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም እስከዛኛው አለም አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን በዱአችሁ አትርሱኝ በዙ ሀጃ አለኝ

  • @yfvbfg6955
    @yfvbfg6955 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن ربنا يحفظكم

  • @razan1551
    @razan1551 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ወላሂ ከፈጡር ቡሀላ የተረፈውን ምግብ ለኔቢጤ ነው የምሰጣቸው መሰጂዲ። በዙ መሳኪኖች አሉ በዚሁ አጋጣሚ የመዳም ቅመምች። በአከባቢያችሁ ባለው መሰጂዲ እሴትች መግቢላይ ታገኛላችሁ እየወጣችሁ ስጡ ዝባላ ከሚጣል

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ፈገግ አደረኩን ሸሆቹ አላህ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ 👍👍👍👍👈

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 3 ปีที่แล้ว

    ዙልበረካየ የኔ ጣፋጭ ደሰትላላችሁ ሁሌም ተደሰቱ 😘😘

  • @fufutube7859
    @fufutube7859 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሸሆቹ በሳቅ ገደሉኝ ክክክክ ማሻ አሏህ ዶክተርዬ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰብክ ዙል በረካ ተናፍቀሽ ነበር አህሌን ፊኪ🌹🌹🌹🌹

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመረር

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ የሸሆቹ ቤተሰብ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመርርር

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ያሣድጋችሁ ልጆቻችሁን ወድሜንመሠለኚ ሀቢቢ😍😍😍😍

  • @beste7017
    @beste7017 3 ปีที่แล้ว +1

    وعايكم اسلام ورحمة الله ماشاء الله ዶክተር ዘይኔ ማሻ አሏህ ዉብ ልጆች አሎት አሏህ የሳድግለቹ የኘም አሏህ ይስጣን በኢስላም ተሪብያ ልናሳድግ አሏሂ ይርደን

  • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
    @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ማሻ አላህ ደክር ዘይኔ ዙል በረካ ዘና አደረጋችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ማሻ አላህ

  • @fatimaymam1318
    @fatimaymam1318 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ዙል በረካ እኔ በሳ እቀናለሁ በፃባዪ

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆች ሲያምሩ ማሻአላህ ሺህዎች ታምራልችሁ

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 3 ปีที่แล้ว

    እውይይይይይማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ያሳድጋችሁማሻአላህ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ዙል በርካን ዝም ብየ እወዳታለሁ ለባሎ ያላት ክብር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ እናት ልጆቹን አስደነገጣችሆቸው ምነው ሸሆቹ ክክክክክክክ

  • @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
    @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ፈገግ አደረከኝ😂😂

  • @salihasaliha4601
    @salihasaliha4601 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዘና ስላደረከን ጀዛከላህ ስወዲሽ ዙል በረካ

  • @ኢማንአብደላቢትባባኢማንአ
    @ኢማንአብደላቢትባባኢማንአ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሀድራኮረሪማነኝ
    @ሀድራኮረሪማነኝ 3 ปีที่แล้ว +20

    እደት እዳሳከኝ ዛሬ ዶክተር ሆደን አመመኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ፍገግታ ሱና ነው ጀዛኩመላሀይር
    ኡሙየ ድምፂሺን ስለስማን ድስ ብሎናል.

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ወላሂ በጣም ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹሁ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቃቹሁ ከነሙሉ ቤተሠቦቻቹህ ወላሂ ልጆቹ ደግሞ አይስቁም እኮ የኔ ጣፍጮች እድግ በሉ ማሮች

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር በቅንነነት

  • @ወሲለያናቴነፈቂኡሚጀነቲ
    @ወሲለያናቴነፈቂኡሚጀነቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአለህ

  • @rhmah7297
    @rhmah7297 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله ❤❤❤

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah masha Allah betame dase telalachehu Allah yasadegacehu eweye enamita

  • @zamzam6950
    @zamzam6950 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ እስከወዳው ድረስያድርግላችሁ
    ፍቅር እስከጀነተልፈርዶስ
    ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁማሻአላህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ዜድነኝኩንፈየኩንኣላህያለ
    @ዜድነኝኩንፈየኩንኣላህያለ 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah welahi betam des tlalachuw allah le. bereka yarglachuw fkr mhaba ystachuw zul bereka balsh betam des tlalachu hakiketen inshallah mashallah lujejuh yamralu allah ya sadgalh seta yenante nat. Wedu bcha new mawukew👍👍👍👍. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐

  • @የኑህመርከብ-ቨ8ፈ
    @የኑህመርከብ-ቨ8ፈ 3 ปีที่แล้ว

    Masha alahi👍👍👍

  • @ያረቢሀያትአማንጋር
    @ያረቢሀያትአማንጋር 2 ปีที่แล้ว

    እደውየሳቄምጭናችሁወላሂ ሙጭቅላ ሙጭቅላ የሚለው አይዶክተርዘይኔ እነኮየደረሳወሬኮእደት ደስእደሚል

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 3 ปีที่แล้ว

    መሽ አላህ ደሰ ትልላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ያረብብብብብብብ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +7

    አሰላሙ አሌይኩም ወንድም ዶክተር ጎበዝ ነህ በርታ ዙል በረካም ደስ ትላለች እንግዳ እንዴት እንደምንቀበል ነው ያስተማረችን

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አሏህ ልጆቻቹን አሏህ ያሳድግልህ ለኔም ድዋ አድረጎልኝ ልጅ በጣም ነዉ ምወደዉ😍😍😍

  • @HeHe-vw2nm
    @HeHe-vw2nm 3 ปีที่แล้ว

    መሸዐለ መሸዐለ
    ሼሆቹ ጀዘኩም አለሁ ከይር

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 3 ปีที่แล้ว

    ቁርጥ አጎቴን ሸህ ሰኢዲ
    ትመስላለህ ቀልዲህ ዱክተር ዘይኔ ማሻአላህ

  • @semira1122
    @semira1122 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ 👌👍🏽💐

  • @HfgFcf
    @HfgFcf 4 หลายเดือนก่อน

    mash allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gg-sr6id
    @Gg-sr6id 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምእላህኸይረን።አዝናናቹኝ

  • @susubint4595
    @susubint4595 3 ปีที่แล้ว +7

    ፈገግ አረጋቺሁኝ አላህ እዲሜናጤና ከፍቅርጋር ያዝልቅቺሁ ያረቢ ሀቢቢት ዙልበረካ ለበይክስትይ ዴስስትይ አላህይጨምሪልሽ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
    @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ ዶክተርየ አላህ ይቅር እድለን ዱአ አድርጉልን ለመድፋት ደግሞ አረብ ሀገር ወላሂ ስንት ስአት ተገትረን ዉለን ለሰላት እንኳን ጊዜ ሳይኖረን ሰርተን መልሰን ድፍት ነዉ ያረቢ አላህ ይቅር ይበለን ለዋፎቹም ስናደርግላቸዉ ይቆጣሉ እዛዉ ዙባላዋነዉ ጣሉ የሚሉት 😭😭😭

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 3 ปีที่แล้ว +3

      ኧረ እኔሥ ምን ላድርግ መሥራት መድፋት

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 3 ปีที่แล้ว

      ሐዩ፣ልክነሽ፣አኜማ፣ሠብሥበን፣እዚ፣ላውንደሪዎች፣ልብሥ፣ሠፊዎች፣ቡጋላዎች፣አንሠጣቸዋለንን

    • @محمداحمد-ه2ه4ش
      @محمداحمد-ه2ه4ش 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت
      @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አልሀምድሊላ እዚህ ዱባይ ለመዝርአ በአልሙኒየም አሽጌ ይወስዱታል ምንም አልደፍም የአትክልትም ልጣጭ አልጥልም ኮይት ነበር እምደፍው አላህ ይዘንልኝ

  • @bintmuhammed9885
    @bintmuhammed9885 3 ปีที่แล้ว

    ማ ሻአ አላህ አላህ ያሳድግልህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ

  • @hghjjhtuekjzn5926
    @hghjjhtuekjzn5926 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ልዩዉቺ አላህ ያሳድጋቺሁ በሳቅ አዝናናህነ ማሻአላህ በጣምደስይላን አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ዸ9ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ዸ9ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ

  • @fainettube8566
    @fainettube8566 3 ปีที่แล้ว +7

    ምኖ ጫቅጫቃ ሼህ ነቹ አሯሯ ክክክክክክክክክክክ
    ዙል በራካዬ 😍😍😍😍

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ልጆቹ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቸዉ ማር የሆኑ ልጆች

  • @nuraabdulah3205
    @nuraabdulah3205 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ መሻአላህ ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላቸሁ

  • @ሀቢባሰይድወሎየዋየኡሜነፍ
    @ሀቢባሰይድወሎየዋየኡሜነፍ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ለእነት ለአባታችሁ ጠቃሚ ለኡማውም ጠቃሚ ሀፌዘል ቁሪአን ያድሪጋችሁ

  • @rahmat4326
    @rahmat4326 3 ปีที่แล้ว

    የኔማሮች ሢያምሩ አላህ ያሣድግልህ

  • @yfvbfg6955
    @yfvbfg6955 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن ربنا يحفظكم 💘💘💘🥰🥰🥰🥰

  • @rahmahasaan3978
    @rahmahasaan3978 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah allah yasadegachahu lidenachahu yemiteseru yaderegachahu

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah