A very talented artist and a delight to work with, generous and willing to contribute her talent to projects she believes in, a great interview, l wish Liyuwork success in her future film and theatre works, and time and space to publish her literary works.
ሐዘን ከባድ ነው በተለይ ዘጠኝ ወር ተሸክሞ, ተጨንቆ አሳድጐ, ብዙ ተስፋ የተጣለበት/ባት ማጣት ይጐዳል. ግን መልሰሽ ማምጣት ስለማትችይ ራስን መጉዳት የበለጠ ስለሚጐዳ በመጠኑ አድርጊው. እግዚያብሔር ያጥናሽ.
It was an amazing interview ❤
በርቺ ማሚ
ደስ የምትል አርቲስት
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ፀጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
ደስ የምትለኝ አርቲስት ስወድሽ
mame beutifule women
የእኛ ሴቶችኮ ሰርአታችሁ ሰታምሩ
ቡና ቤት አያያዝ ሰርአቱ ከልዛው አነጋገሩ ጋ ይመቻችሁ ።ፍልቅልቆች ❤ አሁንሰ ሚሰት አማረኝ❤ በተለይ መልካም ልብሰ ለብሳ በባህሏ ቡና ሰታፈላ ሰትመላለሰ የማሰደሰቷ ነገር ነብሰ የሆነች ሴት ናፈቀችኝ የፈረጅ አገር ኑሮ መረረኝ አሁንሰ አገሮ ገብቸ ውቢቱን ያገር ልጅ ባገባሁ❤
እየጠበኩሕነው ና😂
@@SaidaSaeed-tb6si😂😂😂😂😂
እኔን ውሰደኝና አንተ ና
ጠያቂዋ እራሷ ታምራለች
እግዚአብሔር ያበርታሽ።
ከበድያለች እናት ከበድ ያለች ደግ ሴት
I LOVE
Balanoya Endazehe nawu bagarachene bamashetate bechea God bless
Batame gobaze journalist i like your channel
አለባበሷ ሲያምር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሚያደንቁ ድንቆች ናቸው
Mamiy ewnet ewnet kebed yalu ❤❤❤❤❤
A very talented artist and a delight to work with, generous and willing to contribute her talent to projects she believes in, a great interview, l wish Liyuwork success in her future film and theatre works, and time and space to publish her literary works.
ማሚ የኔ ደርባባ እናት ስዐድሽ እኮ
❤❤😂❤❤❤
የኔናትስታስ
ስወድሽ እኮ ልዩ ወርቅ
አመሰግናለሁ
Allah ysbrshe yarbe enm yehta hzne kbdgal ayn ltfnwe 11 amte honate 1 kne yhonate aymslgm
አዎ ብዙ ስራ አላት ነገር ግን ከልጇ ሀዘን በኃላ ተወዛግባ ቀርታ ነበረ እኔ እማውቃት ሀረር ምስራቅ እዝ ሙዚቀኛ ክፍል ስትሰራ ነው አንድም ቀን ሙዚቀኛ ክፍል ነበርኩ አትልም:: ልጆቿንም የወለደችው ምስራቅ እዝ ኦኬስትራ ውስጥ ሆና ነው::ለምን ተወዛዋዥ እንደነበረች አትናገርም::
You are old don't say mam😊
እኔን ውሰደኝና አንተ ና
Yebeteseb chewsts lsy ezrmryalehu behuman haire yemetelew setyo nat meselegne
አዎ ብዙ ስራ አላት ነገር ግን ከልጇ ሀዘን በኃላ ተወዛግባ ቀርታ ነበረ እኔ እማውቃት ሀረር ምስራቅ እዝ ሙዚቀኛ ክፍል ስትሰራ ነው አንድም ቀን ሙዚቀቀኛ ክፍል ነበርኩ አትልም:: ልጆቿንም የወለደችው ምስራቅ እዝ ኦኬስትራ ውስጥ ሆና ነው::ለምን ተወዛዋዥ እንደነበረች አትናገርም:: መልካም ቀን
Anchi arogit mame tiyalesha arogit😂😂😂😂😂
men malet new
@@mekdesyealmaz2135
ጋዜጠኛዋን ለማለት ፈልጎ መሰለኝ "ማሚ" እያለች ስለምትጠራት::
ስርአት ያዝ
ትወልዳታለች እኮ ምን እያልክ ነው??የግል ጸብ አለህ??? ደርሶ መሳደብ የማንነት ችግርን ያሳያል!😂😂
አሮጊትነት እኮ ክብር ነው:: እድሜ ስጦታ ነው:: አሮጊት እኮ ስድብ ሳይሆን መከበሪያ ነው::