ቅምጥል ልጅ ነበርኩ።ወደቴአትሩ እንጂ ወደሙዚቃው እገባለሁ ብየ አስቤ አላውቅም።ወንዳወንዷን የየኛዋ ሚሚን እወዳታለሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

ความคิดเห็น • 35

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 หลายเดือนก่อน +10

    መሴ እናመሰግናለን እረጋ ያለች አስተዋይ፤ቁጡብ፤ስረዓት ያላት አርቲስት ነው ያቀረብክልን በርታ💚💛❤✅🙏🙏🙏

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሥራና ድምጻዊት ነሽ።አልበምሽን ደጋግሜ አድሜጨዋለሁ ገናም ይቀጥላል።ገና ከአንች ብዙ ይጠበቃል።ከሥራዎችሽ ሁሉ እንደ ላሊበላ ግን ምወደው የለም ።እኔ እንጃ ስንቴ አዳምጨው ይሆን ለመቁጠርም ይከብዳል።አሁን ራሱ ስታንጎራጉሪው ከክሊፑ ጋር አንድ ነው።በቃ የተዋጣልሽ ምርጥ ድምጻዊት ነሽ❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምወዳት ድምፃዊ ነች 🎉🎉 እኔ ስልክ እና page ላይ ሁልግዜ የእሶ ዘፈን ይመጣል

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 28 วันที่ผ่านมา +2

    ለምለም የላሊበላው ዘፈንሽን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 หลายเดือนก่อน +3

    መሴ ጥሩ መጥተ ነበር ትንሽ ጊዜ ከአንጋፋዋቹ ጋር ብትቆይ ይሻላል ምክንያቱ አመጣጣቸውና ያሳለፉት ነገር ለልጆቹም ለአንተም ሚዲያ ተመልካች ይኖርሃል ይቺ ልጆ ጏበዝ ነች ገና ምትሰራ ናት

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ያባቶ ነገር ካሉበት ቦታ ወደ አአ ባመት አንዴ ሲመጡ ካሴት ገዝተዉ አዳምጠዉ ከሙዚቀኞች ተዋዉቀዉ ደስ ሲል የፍቅር ዉጣ ዉረዱ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 26 วันที่ผ่านมา +1

    I guess this young lady is cool. She is very articulate.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን መሴ ሾው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 23 วันที่ผ่านมา

    Lalibela is her master piece by far!

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 4 วันที่ผ่านมา

    አይ መሴ፣ አንተን የመሠለ ሙሉ ሰው ETV ሲጫወትብህ ይኑር? እንኳንም ከተተበተበብህ ቋጠሮ አምልጠህ መጣህ፣ ወይ ጉድ፣ በርታ

  • @tenad7309
    @tenad7309 20 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ጨዋ አለባበስሽ ንግግርሽ ልዩ ነው::

  • @BELTUBE-gx4ti
    @BELTUBE-gx4ti หลายเดือนก่อน +2

    Mese show hulem begugut yemitebikew show new.
    Seifu show ke 2009 jemiro eskahun eketatelewalekugn.artist betam new wiwedew

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s หลายเดือนก่อน +1

    ,ያቺወድ..የመሠለቺ..ንግስት..ሑናቁጭ..አለይ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው ከመነሻህ ጀምሮ በርታ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 27 วันที่ผ่านมา

    በርታልን መሴ መልካም ሰው🥰

  • @newharg5548
    @newharg5548 29 วันที่ผ่านมา

    ለምለም ጎብዝ ልጅ ናት ድምፅዋን እወደዋለሁ

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 28 วันที่ผ่านมา

    እርጋታዋ ደስ ክብል ግርማ ሞገስ🥰🥰🥰

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน +1

    ሰታምር ውብብብብብ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 24 วันที่ผ่านมา

    ለምዬ የኔ ውድ ስወድሽ

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 28 วันที่ผ่านมา

    አለባበስሽ በጣም ያምራል ።

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 28 วันที่ผ่านมา

    Lemelame,❤❤❤she is Natural Beeeeeeeuety, se Na serat yalate denke Ethiopia awey, ❤❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @user-sf5nz4jh2x
      @user-sf5nz4jh2x หลายเดือนก่อน +1

      Atlemn sra brother

    • @nebareacts5041
      @nebareacts5041 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-sf5nz4jh2xገለመሌ

  • @newharg5548
    @newharg5548 29 วันที่ผ่านมา

    መሴ እየጎበዝክ ነው እንዳልኩህ ኦዲየንሱ መብራት ትንሽ ቢጨላልም እንደሰይፉ ፍንታሁን ጥሩ ይሆናል

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 27 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @zubest7326
    @zubest7326 28 วันที่ผ่านมา

    መሴ በጣም ነው የምወደው ያንተን ሾው ግን ዘፈኗን ትንሽ ቀንጨብ አየረክ ብታሳየን መርጥ ይሆናል

    • @Meseshow
      @Meseshow  28 วันที่ผ่านมา +2

      Copy right issue

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 หลายเดือนก่อน

    Lemlem sewedat

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 หลายเดือนก่อน

    👌❤️

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o หลายเดือนก่อน

    አጋፋወቹን አቅርብልን የድሮወቹን

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b หลายเดือนก่อน

    💚💛❤😘

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 29 วันที่ผ่านมา

    Subscribe adregu aykefelbet😮