#miskinochu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወለላ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ አማቴ ምርጥ ነች ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @fanayemezegibu
    @fanayemezegibu หลายเดือนก่อน +1

    ወለላ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ አማቴ ምርጥ ነች ተመስገን

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb 2 หลายเดือนก่อน +16

    Zare andagna negn like argugn pls tadarge alaqim❤❤

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ ድራማ ወለላን ሳያት እናቴ ትመስለኛለች።

  • @KamilaMohamed-rq7ju
    @KamilaMohamed-rq7ju 2 หลายเดือนก่อน +2

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ❤

  • @hailemillion5624
    @hailemillion5624 2 หลายเดือนก่อน +1

    You guys I love you so much. I love your drama or movies Ashu Belushi.

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ እዩ ያለ ትግሰት ሰጠኝ አምላኬ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይ የወንድልጅ መከራው ሚስት ሲያገባ 2 ቦታ እናት ሚስቴን እያለ መኖር

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረየሴትልጅስ😢

    • @zuzu4528
      @zuzu4528 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Aminat-nv3cu ሴቶችማ ብልሆች ነን ባሌን እና ቤቴን ነው ትዳር ከያዝን 😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 2 หลายเดือนก่อน

      @@zuzu4528 አይምሰልሽ ባልሽን ታይወዱልሽ ትዳርሽን መርጠሽ ስትቀመጭ ባልሽም ቤተሰቦችሽ መክረውሽ ቤተሰቦችሽም ባልሽን ወደሽ ብቻ አያጋጥምሽ ያረብ

    • @wondew9
      @wondew9 2 หลายเดือนก่อน +1

      sew enat abatun yitewa; krmistu ga yitabekal yilal kalu

  • @KubraMamma
    @KubraMamma 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enem 2 tegna negne 😂

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤዱ😅😊❤

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص 2 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልንንንን

  • @GrHf-x5r
    @GrHf-x5r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂❤

  • @FeruzaAbdijems
    @FeruzaAbdijems 2 หลายเดือนก่อน

    አረጋወያን 😂

  • @Sifmeru
    @Sifmeru 2 หลายเดือนก่อน

    Edu👸👸

  • @sitcomlover2894
    @sitcomlover2894 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MdAli-gh4wz
    @MdAli-gh4wz 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @EskinderGirma-v2h
    @EskinderGirma-v2h 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፍታኝ ብላ እያስገደደችው ነዉ መፍታቱ አይቀርም

  • @EskinderGirma-v2h
    @EskinderGirma-v2h 2 หลายเดือนก่อน

    ይኢትዬጵያ ሴት ከትዳር በፊት ውጭ ሀገር ሄደው ለ አንድ አመት መሰልጠን አለባቸው ይህ ሲሆን የሚሄዱበት ሀገር ደሞ ህንድ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yohannesassefa8941
    @yohannesassefa8941 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @yohannesassefa8941
    @yohannesassefa8941 2 หลายเดือนก่อน

    The meeting

  • @yoditm6728
    @yoditm6728 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክባ ከመሀላቸው ከወጣች ሁለቱ ይዋደዳሉ ከሁለቱም ቦታ ወሬኞቹ ይውጡ

    • @ሠሚራሀሠን
      @ሠሚራሀሠን 2 หลายเดือนก่อน

      እነሡማ ከሌሉ ድራማው ይበላሻል

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ክቧ

    • @Mamitey-k4b
      @Mamitey-k4b 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 i love ክቧ

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ምራት ባፍንጫዬ ትውጣ። ምራት ትሆኛለሽ አማት የሚባለው ይደርሳል። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው። አብረው ሄደው እሷም አማቷን እሱም እናቱን ቢያጫውቷቸው ለእሷም ጥሩ ነበር። ባሏን ያገኘችው ከእናቱ እኮ ነው። ሰውን የሚወድ እና የሚያየብር እራሱን ይወዳል።

  • @EskinderGirma-v2h
    @EskinderGirma-v2h 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮም ስራፈት ሚስት ተንኮል ብቻ ናት ቆይ እዬዮ ለምን የ 50ብር ድንች ገዝተህ ቸርችረሽ ሽጪ ብለህ ፀህይ ላይ ብታውላት ልክ ትገባ ነበር

  • @tizitawalker5455
    @tizitawalker5455 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @togethertube9655-l5w
    @togethertube9655-l5w 2 หลายเดือนก่อน

    ቆየሽ እኮ ከቃዥሽ

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @meri24242
      @meri24242 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሌም ልመና አይሰለችክም

  • @tayetauu6313
    @tayetauu6313 2 หลายเดือนก่อน

    ክቧ ለምን በሰው ትዳር እየገባች ትበጠብጣለች?

    • @ritaritademissie6746
      @ritaritademissie6746 2 หลายเดือนก่อน

      ስንት እንደሷ እሰው ሂይወት ውስጥ ገበተው የሚበጠብጡ ቆሻሻ ሰዎች አሉ ፋጣሪ ይጠብቀን ከደነዚህ አይነት ሰዎች 👏👏 አሳቢ መስለው አጥፊ !!!!

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤