ህዝቡን በሽልማት አንበሸበሽነው 🥳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 526

  • @wina-663
    @wina-663 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    አቦ አንተ ልጅ በጣም ነዉ የምትመቸኝ ማርያምን አንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ🎉🎉❤❤

    • @Aletube1111
      @Aletube1111 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መቀለ ናዓ ንፈትፈካ ኢና EFI.G

  • @BeamlakKing
    @BeamlakKing วันที่ผ่านมา +114

    እንኳን አደረሳችሁ turn on vpn guys

    • @JJHamrawi
      @JJHamrawi 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Holy glaze

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እፊቲ ልጅህን እና ሚክኤላን እግዝአብህር ይባርክልህ አንተንም::🙏🏽👍🏽

    • @BeamlakKing
      @BeamlakKing 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @JJHamrawi አንድ ቀን የሱ life ይኖረኛል i hope 🙏

    • @binizewdu64
      @binizewdu64 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      why? asredagn bro

  • @benai5241
    @benai5241 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ተባረክ ለፍተው ሰርተው የሚኖሩትን መደገፍህ ጥሩ ነው ❤ተባረክ ..ህዝባችን የዋህና ምስኪን ነው ..በነፃ ውሰዱ ሲባል በሀይለኛው ይጠረጥሩና እምቢ ይላሉ 😅

  • @Yohannes-l3t
    @Yohannes-l3t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ምን እንደተገነዘብኩ ታዉቃለህ አንተ ከለንደን መተህ የሀገርህን ሕዝብ እንደዚህ ስትረዳ የኛ ሀገር ጅብ ባለሀብቶች በራቸዉን ዘግተዉ ነዉ በዓል የሚያከብሩት!! ሰውን መርዳት እንዴት እንደሚያስደስት ካንተ ቢማሩ አሪፍ ነዉ!! እንዳተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ወጣቶች ይብዙል እላለዉ ተባረከህ ቅር!!🎉🎉🎉

  • @MaheltYeAmanueleLij-w9l
    @MaheltYeAmanueleLij-w9l วันที่ผ่านมา +61

    ኢፌዬ ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይሙላልህ ደግነት ለእራስ ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  วันที่ผ่านมา +9

      Amen 🙏🏼🤎

    • @Muhammed-es5wx
      @Muhammed-es5wx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቦ አንተ ልጅ በጣም ነው የምትመችኝ, ተባረክ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን እዚጋ ያንተ ፍላጎትና ምርጫ ቢሆንም ገበያው ላይ ትንሽ የተረዳኸው ነገር ያለ አይመስለኝም በሌላ አትውሰደው አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለምንድነው ሼም የሚይዘው ትላለህ እየደጋገምክ አንቀበልም ሲሉህ የሀገርህ ህዝብ እኮ ኩሩ ነው ካልጨነቀው በቀር የሰውን ላብ ያለ አግባብ አይፈልግም አንተም ትንሽ አልገባህም እዛጋ እየሰሩ ያሉትን የተሻለም ማንነት ያላቸውን አቅም ስላላቸው እንቢ የሚሉህን ትለምናለህ ወንድማችን አቅም የሌላቸው ደግሞ እየተከተሉህ አይን አይንህን ያያሉ ያንተ አለመረዳት እኮ ነው እንጂ ሼም የያዘውን አናይም አቅሙ ስላላቸው ነው እንቢ የሚሉህ ለዛ ነው እኔ አድንቄያቸዋለሁ ኑሮ ቢወደድም ያለአግባብ የሌላውን ባለመፈለጋቸው ሊመሰገኑም ይገባል ግን ጥሩ ስራ ነውና አስተካክለህ ቀጥል በርታ

  • @tibebesela
    @tibebesela 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ ፣ አንተንም እንዲህ በስርአት ሀገርና ወገንህን እንድትወድ አድርገው ያሳደጉህን እናትና አባት እግዚአብሔር ይባርካቸው🎉

  • @sikosilo1033
    @sikosilo1033 วันที่ผ่านมา +34

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ኤፊ❤❤❤

  • @YohansMelkam
    @YohansMelkam วันที่ผ่านมา +57

    Efi gin sew support yemitaderg aymesilegnm neber tichilaleh bro❤❤

    • @RAMIHUSSENBAHOBESHI
      @RAMIHUSSENBAHOBESHI 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      THIS THE PROBLEM WITH PEOPLE HE DOESNT NEED TO SHOW NO ONE WHEN HE DOES GOOD DEEDS, HE DOES IT FOR HIS CREATOR NOT TO PLEASE PEOPLE GOOD JOB MY GUY MASHALLAH MAY ALLAH BLESS HIM MORE E

  • @abaynehbeneberu4858
    @abaynehbeneberu4858 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ጎበዝ ልጅ እንዲህ ነው ያገሬ ልጅ የኢትዮጲያ ልጅ ግብረገብነት የሞላው ልጅ ነህ ቀጥልበት በይበልጥ በጣም ደሀ የሆኑትን ወደፊት አስደስታቸው!!👌🙏😍 ይህ ማለት ተርፎሀል ብዬ ሣይሆን ካረክ በሚል ነው ጎበዝ በርታልን ወንድማችን!🙏🙏🙏😍😍😍

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሁሌም ሰጪ ያድርግህ ተባረክ መስጠትን የመሰላ በረከት ከቶም የለምና በስራህ ተባረክ❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤፍዬ ተባረክ ሐገር ወዳድ ነህ ወገንህን በማሰብህ ደሰ ብሎኛል

  • @Maraki-Tarik
    @Maraki-Tarik 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኤፊዬ በዚ ቪዲዮ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል፡ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፡አሁን ከሰጠኸው 100እጥፍ አድርጎ እግዚአብሄር ይስጥህ፡እኔ ሁሌም እከታተላለው የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች ሁሉ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ፡እኔም እዳንተ ወጣት ነኝ ተምሬብሀለው፡እወድሀለው ❤ኤፊ ጂ ተባረክ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እግዚኣቢሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ነህ የኔ የዋህ ወንድም❤❤❤

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ልጅነትህ ይባረክ መስጠት ያሰጣል ደስታህ አይወሰድብህ።

  • @arditube7340
    @arditube7340 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኤፊያችችችችች በያበደ እና ቤንግ የሆነ ቪዲዮ❤👌 እናመሰግናለን በወጣ ይተካ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ጤና ይስጥህ🙏

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን❤❤❤❤

  • @frewoyniareya3308
    @frewoyniareya3308 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሰህ የኔ ልጅ የያዝከው መልካም ስራ ነው ልኡል እግዚአብሔር ጤናን እድሜን ይጨምርልህ!!! ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 วันที่ผ่านมา +12

    ኤፊዬ ተባረክ በወጣ ይተካልህ ❤

  • @yaredgetachew-gx4sx
    @yaredgetachew-gx4sx ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ልጅክንም ፈጣሪ ያሳድግልህ ትልቅ ቦታ ያድርሰልክ እንዳንተ ለመርዳት ያብቃው መልካም ኢትዮጲያዊ

    • @TruthEz
      @TruthEz 53 นาทีที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያዊ ✅

  • @YohanisFikadu-lz1si
    @YohanisFikadu-lz1si 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤፊ ምርጥ ያራዳ ልጅ ማለት አንተ ነህ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቀጥልበት.. ግን ሃሳብ ለ መስጠት ያህል በሃልን በየጎዳናው የሚያሳልፉ ብዙ ከነዚህ ሰዎች በላይ መረዳት ያለባቸው የ ሕብረተሰብ ክፍሎች አሉ እና እነሱ ቢቀድሙ ባይ ነኝ efisha በተረፈ መልካም በአል ይሁንልህ bro

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሰህ የኔ ጀግና ያለህን በማካፈልህ ሁሌም ብርክ በልልኝ ልጅህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይመችክ ማርያምን የተባረክ ልጅ ነህ ከልብ አስበህ እንዲህ መስራትህ ሳየው ደስ አለኝ ተባረክ በድጋሚ ይቅናህ❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር በውጣው ይተካልህ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ እንዴት ደስስስ ይላን መታደል መመረጥ ነው 👏

  • @Burak4ever444
    @Burak4ever444 วันที่ผ่านมา +19

    " ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችዋል🌹🌷-ሉቃስ 2፥11 እንኳን ለ ጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
    #💚💛❤️🇪🇹

    • @AmanuelAbiy-q8n
      @AmanuelAbiy-q8n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብሮ አደረሰን አሜን ከአመት አመት አብሮ ያድርሰን

  • @Yabu1FX
    @Yabu1FX 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Efi ምርጥ ሰዉ መልካም በአል 🙌❤

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እንኳን አደረሰህ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira วันที่ผ่านมา +16

    ባወጣኽው አላህ ይጨምርልህ ሰውን እንደመርዳት ሚያስደስት ነገር የለም በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤❤

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ የኔ ወንድም❤❤

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye7865 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ቁም ነገረኛ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf วันที่ผ่านมา +22

    efl b ትለያለክ በቃ ዛሬ እንደትላትናው 😊😊😊😊😊 አጨብጭበናል ❤❤❤❤❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ አንተ ልጅ ስወድህ አንተ እራስህ ባንግ ነህ ባታገባ ኖሮ ለልጄ ትሆን ነበር

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜ ከጤና ይስጥህ ልጄ ተባረክ:: 🙏

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 วันที่ผ่านมา +5

    ኤፋ ማኛ እንኳን አደረሰህ የኔ የዋህ።በርታልን! ጤና እና በረከት ተመልሶ እቤትህ ይግባ💖💖💖

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ሚገርም ቪዲዮ በርታ ይሄን ነበር ምንጠብቀው 🙏

  • @SameraRose
    @SameraRose 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያራዳል ብቻኡን ሰይበላም አቦ ዘመን የወባረክ በወጣ ይተካ መልካም በሰል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @thewodrosmamo9633
    @thewodrosmamo9633 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Efi ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችክ በርታ የምትሰራው ስራ የሚገርም ነው እኔ ከስቴት ነው የምከታተልክ እዬ ነው ያራዳ ልጅ ያለውን ማካፈል ሰው ሁሉ ተመችተዋል keep it up the good work bro!

  • @efulavibe
    @efulavibe 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህንን ሳይ የበለጠ ተመቸሀኝ ማን የምር keep it up 👌👏👏👏👏

  • @MikeJano-z4n
    @MikeJano-z4n 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዚህ በማድረግህ በጣም አደነቅሁ !
    ግን ምንም ለሌላው ብትሰጥ አርፍ ነበር ብቻ ትለያለክ ይመችሽ
    THANK U TO SUPPORTING MY PEOPLE'S
    WE LOVE YOU❤

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤፊሻ ተባረክ❤️🥰 ሰላም ብዝት ይበል መልካም ገና 🎄🎄

  • @Addistoday
    @Addistoday 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ነህ ፈጣሪ በወጣው ይተካልህ!❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በአለም ያላችሁ ሁሌም በበአል ወገኖቻችሁን የምትረዱ ሁሉ ደገሰግ ልቦች ተባረኩ በምትደጡት ልክ ይሰጣችሁ መልካም በአሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ልጄ እግዚያብሄር እድሜከጤናይስጥህ

  • @amanuelgizachew2771
    @amanuelgizachew2771 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ, ደግነት ለራስ ነው, የምን ጀግና ነህ :ግን ሰው ለይተህ ብትሰጥ ማለቴ ደካሞችን በደንብ ብታያቸው መልካም ነበር የሰተሃቸው ሁሉ ሊገዙ የመጡ ናቸው አቅም ነበራችሁ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🎉🎉🎉🎉ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል እፍየ እግዚአብሔር ይስጥህ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ ክፍ ያድርግህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋውፈጣሪይጨምርልህ:በዚህእድሜህ:እዲህማሰብብታ:በቂነውወድማችን

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow በጣም መርጥ ፕሮግራም ❤❤ ለተቸገሩ ብቻ ስጥ አንዳንዱ የተረፈው ሰው ነው

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይ የኔ አባት አላህ ይጨሞ ራልህ❤❤❤❤❤❤

  • @helenab6776
    @helenab6776 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Keep it up, my man! This feels good to watch, especially today! Bro out here doing better work than the government!

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጨምሮ ጨማምሮ ኤፊየ ምርቃትን ማን ያገኛታል አቤት ግን ሁሉ ነገር ተወዶል በጣም

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በብዙ ተባረክ የኔ ውድ አስደሰትከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለድሃዎች ብትሰጥ ይመረጥ ነበር ወንድሜ። ተባረክ።

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ላንተም እግዚአብሔር ያዘጋጃል 🎉❤

  • @GetishTe
    @GetishTe วันที่ผ่านมา +8

    Tebarekiln Efi G mariyam tebarkeke ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @ገቲሽትእ

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    God bless you Efiye, you have done well by your people. We love you!!! May you get Ten fold 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @GffvvoUghj
    @GffvvoUghj 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ እቁ ወዲም ስወዲህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሁን ጊዜ እኮ ትልቁ እየሰራ ትንሹ ኩጭ ብሎ መብላት ነው እሚፈልገዉ ትልልቅ ሰወቾ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 🙏🙏❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁጭ ✅

  • @M.clips9
    @M.clips9 วันที่ผ่านมา +16

    ድርጅቶች እንኳን እንዳ አንተ አልሸለሙም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ ኤፊ እንዲህ ስትሆን ለተቸገረ እንወድካለን❤

  • @Lunahabeshapodcast
    @Lunahabeshapodcast 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    This is beautiful 😍 🤩 God bless you ma men

  • @nebzeeeeeneb
    @nebzeeeeeneb วันที่ผ่านมา +3

    በስመአብ ዛሬ እመብርሃንን ፀደክ 🙏🙏አንዳንዴ ካደጉበት ማህበረሰብ ጋር በአልን ማሳለፍ ትልቅ መታደል ነው ✌️ታናሼ Efi G እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ 😢🙏🙏ዛሬ የምተኛው እንቅልፍ ይለያል 🖐💒💯

  • @Yon1383
    @Yon1383 วันที่ผ่านมา +2

    አንቺ ምርጥ ሰው 👏👏👏 Respect+++

  • @azseyoum8541
    @azseyoum8541 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Big respect my guy I’m out here showing ur videos to the fam 🙌🙌 all the vids u dropped after u went to Addis are all bangers keep it up

  • @risaaladida294
    @risaaladida294 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ግሩም ልጅ

  • @TesgayTekie
    @TesgayTekie วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ efi g

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael วันที่ผ่านมา +3

    Efi g ይልሀል ትለያለህ.❤❤❤❤❤

  • @Tgst-pw6jq
    @Tgst-pw6jq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስጠት መልካም ሆኖ ካለ ግን ይሰጠውን ሰው መልዕክት ነበረበት ለማንኛውም ግን እግዚአብሔር ይስጥልን ያለው ሰው ቢሰጥ ድህነት አይመጣበትም መልካምነት ለራስ ነው ሐሰት ይሰጥሃል ይባላል ደርግን ደግሞ እንደዚህ ይሄ እንኳን ሄደው መግዛት ማሰብ ለማይችሉ ነበር መሆን የነበረበት

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Effie, God bless you. Merry Christmas❤

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ ማርያምን አስተዋይይ❤❤

  • @MancheAm
    @MancheAm 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ኤፊ🎉🎉❤❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤፋዬ እንኩዋን አደረሰህ የአራድዬ ልጆ ሾላን ስላሳየህኝ በጣም ደሶ ብሎኝል❤ መልካም በአል

  • @yodityimer4778
    @yodityimer4778 วันที่ผ่านมา +1

    Awww you are so kind!! May God bless you and all your families ❤❤መልካም ገና🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 วันที่ผ่านมา +10

    Wow ur amazing real Ethiopians son egzabeher yetebkeh inquwan aderseh great lovely young man berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ናንንይ፴፩፻፵፮

  • @KenenisaMoti-l3r
    @KenenisaMoti-l3r วันที่ผ่านมา +6

    1ng bro efi I'm proud of you keep it up 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይምችህ ! ሽንኩርት እና እንቁላል ዶሮ ስጦታ ይመቻል የምን ዲያመንድ የምን ወርቅ ለበአል ስጦታ ዶሮ ነው የሚደምቅ

  • @Elavlog1122
    @Elavlog1122 วันที่ผ่านมา +8

    Efi ሰሞኑን አልተቻልሽም ይመችሽ አቦ🫡

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ วันที่ผ่านมา +3

    ለምንድ ነዉ ያለቀስኩት ሳይ😢😢😢 ያራዲ ልጂ ❤❤❤

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደርሰህ❤❤❤❤
    እሰይ ወድማችን እግዚአብሔር ይሰጥህ ❤

  • @nattygirma1302
    @nattygirma1302 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    efi እንኳን አደረሰሽ ብሮ 🎉

  • @zeharemohamed5310
    @zeharemohamed5310 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድም መልካምነት ለራስነው

  • @eletderash
    @eletderash 56 นาทีที่ผ่านมา

    ኢፌዬ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይሙላልህ 💗💗💗💗🙏🙏

  • @samuelberhane5178
    @samuelberhane5178 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Merry Christmas🎉🎉

  • @eyobdemeke-en5eu
    @eyobdemeke-en5eu 19 นาทีที่ผ่านมา

    ኤፊ ሀሳብክ አራፍ ነው። ግን ለተቸገሩ 100 እና 50 ብር ትሰጣለክ ላላቸው ደግሞ ዶሮ ገዛክ። በሌላ ቻሪቲ ፕሮግራምክ እንደምታስተካክል አምናለው። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @kalkidangezahegn9332
    @kalkidangezahegn9332 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ This is the one that explains your true colors. May GOD bless you and your beloved ones.

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarek Egziaber edemena xena yesxek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saycohabeshanas5626
    @saycohabeshanas5626 วันที่ผ่านมา +2

    You are so kind ma G keep up the good work 👏 🙌 👍
    You are blessed lad.!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ አንተልጅ እንኳን አደረሰህ!❤

  • @ebu_gboy
    @ebu_gboy 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል በርታ ma brada 🎉🎉🎉❤❤

  • @HabenHaben-o4y
    @HabenHaben-o4y วันที่ผ่านมา +7

    You are the best 😊😊

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና እግዛብሔርአምልክ ጨምሮይስጥክ❤❤

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእናት ምርቃት አባቴ ቀላል እንዳይመስልህ እግዚአብሔር ይስጥህ ልጂህን ያሳድግልህ🙏🏻

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ እንኳን ደና መጣህ አባ እየተጠነቀክ

  • @henokdasalegn1283
    @henokdasalegn1283 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርያምን ያራዳ ልጅ አቦ ይመችክ🎉🎉🎉

  • @Barkotaa-y7v
    @Barkotaa-y7v วันที่ผ่านมา +3

    big respect for you bless you

  • @NasSolo
    @NasSolo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም የገና በዓል 🐔🍗 የሽንኩርትዋ ማዘርዬ ደስ ይላሉ

  • @Bancheeze
    @Bancheeze วันที่ผ่านมา +4

    ifayie እንኮን አደርሰክ ፈታርሬ ያላሰብከውን ይስትክ እንወድካልን ይመችክ

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ohh Efi bewnet bexam new yekorahubih. Ethiopiawi malet indih new

  • @SemahagnMelaku
    @SemahagnMelaku วันที่ผ่านมา

    ኤፊ እንኳን አደረሰክ ይመችክ ብራዘር ከነ ጃኒ ጋ አንድ Vloge ይደገምልን

  • @MengistuAgenadubusha
    @MengistuAgenadubusha 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    endez new youtub meserat kalkerek tebarek lene endetesetenge kotiralew. keep it up!

  • @tsi...ta8978
    @tsi...ta8978 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰክ efig 😍😍😍