ትረካ - ባንዳው እና ምንዳው | ስሜነህ ባይፈርስ | የግዞት ሰንሰለት |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 112

  • @zelalemzemichael1134
    @zelalemzemichael1134 หลายเดือนก่อน +5

    Lidetu gives his life for Ethiopia politics.the best politician ever in the history of our country.

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ልደቱን ካጣው ቦሀላ እንደለመደው ጀግና እያለ ማንቆላበሱ አይቀሬ ነው

  • @TagikozKoz
    @TagikozKoz หลายเดือนก่อน +14

    በኢትዮጵያ ታሪክ ሚዛናዊ ፓለቲከኛ የበሰለ አስተሳሰብ አንደበተ ርቱዕ ዘመኑን የቀደመ ግን ሰሚ ያጣ ምትክ የማይገኝለት ጀግና ሰው ነዉ

    • @TameratGutema
      @TameratGutema หลายเดือนก่อน +2

      ማን _____???
      ለሚለው ጥያቄ
      መልሱ
      አቶ ልደቱ!!!

    • @uthman9979
      @uthman9979 หลายเดือนก่อน

      You were calling him Kidetu. Shilemitmat

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 หลายเดือนก่อน +15

    አቶ ስሜነህ ባይፈርስ አቶ ልደቱ አያሌውን በደንብ የተረዳሀው አይመስለኝም አጣማጅ ያጣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ለአገራችንና ለሕዝባችን የሚበጀውን እውነተኛ አቋም የያዘ
    የረጅም ዘመን ፖለቲካዊ እውቀት የጨበጠ ሰው ነው ኢትየጵያን መምራት የሚችል ሰው
    መሆኑን ልንቀበለውና ክብር ልንለግሰው ይገባል ባንዳ ግን አይደለም የአገሪቱን ችግር
    የተረዳና መፍትሔውንም የሚቀይስ ሙህር ነው። ኢንጂነር ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 หลายเดือนก่อน

      ልደቱን አታውቀውም። አደገኛና አሰመሳይ ባንዳ ነው። ስውር የወያኔ ህወሃት አባል ነው። ለሆዱ እንጂ ለአገሩና ለወገኑ ደንታ የለውም። ለዚህ ምስክሩ ላሊበላ ላይ በወያኔ የተገነባለት የሆቴል ህንፃ ነው። ልደቱኮ የማትሪክ ፈተና ወድቆ አንድ ተራ ሾፌር ሆኖ የተቀጠረ ሰው ነው።እውነተኛ ምሁራን መሬት ላየ ፋኖን ያደራጁትና ዛሬ እሰር ቤት የሚገኙት እነ ዶር ወንድ። ወሰን ናቸው።በአጠቃላይ ልደቱ የወያኔ የፖለቲካ ገረድና የበረከት ስምአኦን የአእጅ ቦርሳ ነው።

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 หลายเดือนก่อน +1

      ልደቱም ከወያኔ ጋር ሆኖ የኢትዮጵያንና የእማራን ህዝብ የበደለ ነው ብርሃኑም ከብልፅግና ጋር በስልጣን ጥመኝነት እብሮ የበደለ ሰው ነው ሁለቱም እንድ ናቸው ልዩነት የላቸውም::

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@berhandejene968ውዳቂ ሀሳብ ከእውነት በወደቀ ሰው!😁 ብርሃኑህን ይዘህ ገደል ግባ!!!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ነህ ወገኔ🙏🙏🙏 እነ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቹ የሱ አጨብጫቢዎች በሚጠሩት ስም ጠርቶ አለመሆኑን ነው ያስመሰከረበት በዚህ ፅሁፉ!!!ብርሀኑ ባንዳ መሆኑን፣ደጋግሞ ሀገሩን በመሸጥ ለዛሬ እንዳበቃት ነው እያስረዳ ያለው ወገኔ ክበርልኝ!!!🙏🥰🥰🥰🙏

    • @sitottesfaye7496
      @sitottesfaye7496 หลายเดือนก่อน

      @@berhandejene968 Vacuum

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 หลายเดือนก่อน +5

    ልደቱን ለመረዳት እውቀት ይጠይቃል ብዙዎች ደሞ ይሄን ስለማያሟሉ የአሉባልታው ሰለባ ሆነው ዘንድሮም ሲሰድቡት ይኖራሉ የሚያሳዝነው ሰው እንዴት የአንድ ወገንን ወሬ ሰምቶ እኝኝ እንዳለ ይኖራል በህይወቴ እንደልደቱ አይነት የመርህ ሰው አላየውም እውቀት +እውነት+የመናገር ብቃት ያለው ያለው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ሲብራራ ደስ ይላል

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe หลายเดือนก่อน +2

    ለፅሁፉ የሚመጥንና የሚገልፅ ርእስ ለመጅመርያ ግዜ አይሁኝ ለመጅመርያ ግዜ🥰👌

  • @ababa9891
    @ababa9891 หลายเดือนก่อน +9

    Very interesting.

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የሚገርመኝ ሳይማሩ በእምነት በሴራ ሳይሆን በብልሃት አባቶቻችን በደማቸው በአጥንታቸው ጠጥብቀው ያቆዮትን ሀገራችንን ተምረናል ነቅተናል ብለው ለስልጣን እና ለሆዳቸው ሲሉ ህዝቡን እንደዚህ በፓለቲካ ቁማር ሲጫወቱበት ሲያስገድሉት ሲያሳርዱት ማየት በጣም አስደንጋጭ ከመሆኑም ያዛዝናል !!
    ስንት አመት ሊኖሩ ነው? የትኛው ስማቸው ምንሰርተው ታሪክ ላይ ይፃፋል ምድረ ባንዳ ህዝቡን ያስጨርሱ እና እነሱ ሀገር ጥለው ይፈረጥጣሉ እዛም ሆነው አይተውም !!
    የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ሊላቸው ይገባል!!!
    Enough is enough No more!!!
    ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ሰላም አንድነት እመኛለሁ እናፍቃለሁ !!!
    We are Ethiopian !!!

  • @Habesha307
    @Habesha307 หลายเดือนก่อน +25

    ስሜነህ ሀሳብ በነፃነት መግለጽ የሚቻልበት ሀገር ቢኖረን ኖሮ አቅሙን ማየት እንችል ነበር

    • @sunnaiabraha3554
      @sunnaiabraha3554 หลายเดือนก่อน +2

      ሰሜነህ ሞተዋል አደል ነብስ ይማር

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳለእናመሠግናሃለን መፅሐፍ ለመግዛት ባዳገተበትአሁን በዚስለመጣህልን እሰይእላለሁ።

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray หลายเดือนก่อน +2

    Kebrhanu nega yebelete banda yelem

    • @binizeg8142
      @binizeg8142 6 วันที่ผ่านมา

      His whole life is a lie

  • @betlehemkiros
    @betlehemkiros หลายเดือนก่อน +7

    የሀገራችን ( የኢትዮጵያ) መፍትሄው ያለው አቶ ልደቱ ጭንቅላት እና እጁ ላይ ነው መድሃቷን ዬምታሳድድ ሀገር ::

  • @mitikuabiyo9099
    @mitikuabiyo9099 หลายเดือนก่อน +1

    Thamk you

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 หลายเดือนก่อน +2

    Both

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln หลายเดือนก่อน +1

    Lidetu is smart person ❤ true man

  • @lekahail
    @lekahail หลายเดือนก่อน +5

    ፍጥጥ ያለ እዉነት
    ስሜነህ ደፍሮ በመፃፉ ሊመሰገን ይገባል

  • @Peak.570
    @Peak.570 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ❤️ ፋኖ❤ፋኖ❤

  • @sitottesfaye7496
    @sitottesfaye7496 หลายเดือนก่อน +5

    FACT

  • @biruktabor6652
    @biruktabor6652 หลายเดือนก่อน +4

    Waww I like 👍:: Manw?

  • @Forgiveness123
    @Forgiveness123 หลายเดือนก่อน +18

    ልደቱ የመርህ ሰው ነው አይቀይረው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 หลายเดือนก่อน

      @@Forgiveness123 አስመሳይ የወያኔ አባል ነው።

    • @edombiruk-rw7to
      @edombiruk-rw7to 7 วันที่ผ่านมา

      Yekeser politics man

  • @KasahunAshenafi-l4y
    @KasahunAshenafi-l4y หลายเดือนก่อน +1

    ይኸ ወረተኛ ህዝብ የሰራውን እያገኘነው በብርሃኑ ነጋ ልደቱ 1ኛ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 13 วันที่ผ่านมา

    አቶ ልደቱ ከቢሾፍቱ እሥር ቤት ተለቆ አሁን ወደ ሚገኝበት አገር እንደሄደ፣ ካሁን በኋላ የጤንነት ኹኔታው የመንግሥት አመራር ሥልጣንና ኃላፊነትን ተሸክሞ ለመሥራት እንደማይችል ተናግሮ ነበርና በዚህ ረገድ እርሱን እንርሳው። በተሻለ ጤንነት ላይ ሁኖ ሕይወቱን እንዲመራ እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @buxxa100
    @buxxa100 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው

  • @BirukKibebe-dt4yy
    @BirukKibebe-dt4yy 5 วันที่ผ่านมา

    ለሀቅ የሚቆም ትውልድ መቺ ይሆን የሚኖረን ? በሚለው ጥያቄላይ ተስፋ እዳንቆርጥ የስሜነህ አይነት ስወቺ ያብዛልን እያለኩ የነፃነት እና የሀቀኝነት የግልፅ ነት የመርህ ስው ተምሳሌት ልደቱ አያሌው እድሜህን ያርዝመው ሌላ ምን እላለሁ ።

  • @AnmutAndargie
    @AnmutAndargie หลายเดือนก่อน

    ልደቱን ለመረዳት ፍሬ መሆን አለብህ ገለባ ከሆንክ ግን ምን ጊዜም የልደቱን ሀሳብ አትረዳም

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 หลายเดือนก่อน +1

    It was a very interesting presentation. Why don’t you write a book brother. Thank you!

  • @SeleKinde
    @SeleKinde 27 วันที่ผ่านมา

    Banda berhanu

  • @sportfootballtribunbybiniy2973
    @sportfootballtribunbybiniy2973 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፌሰሩ እንኮን በመጀመሪያው interview ጋዜጠኛው ላይ ቀልደውበታል ። አልተመጣጠኑም ነበር interview ላየ academic ልዪነታቸው ግልጥ አርግ ያሳይ ነበር ።😂

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነሕ ባይፈርስ ምን ብዬ ላድንቅሕ ባንዳውን አውቀነዋል ምንም ጥርጥር የሌለው

  • @geletagammo3705
    @geletagammo3705 8 วันที่ผ่านมา

    ብርሃኑ ነጋ፣ እስክንድር ነጋ፣ ስሳይ አጌና፣ አንዳርጋቸው ጽጌ። አንዳርጋቸው ድርሻውን ይዞ ዞር ብሏል፣ ብርሃኑን ሲሳይ አብይን እያገልግሉ ነው እስክንድር ፋኖን እየከፋፈለ ነው።

  • @KefagnBehagerie
    @KefagnBehagerie หลายเดือนก่อน +2

    ልደቱ(ክደቱ) በኢትዯጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከቶ ሊታሰብ አይገባም: ስሙም ከታሪክ መዝገብ ሊወገድ ይገባል:

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b หลายเดือนก่อน

      ልደቱን መረዳት ባለመቻልህ የተጎዳህ ምስኪን ልበልህ ?

  • @edombiruk-rw7to
    @edombiruk-rw7to 7 วันที่ผ่านมา

    Kenegete yefere sebeseb,,leba hula

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 15 วันที่ผ่านมา

    ስሜነሕ ባይፈርስ በጣም ብስል ጋዜጠኛ አርበድብልኝ ምን አለ ነፃ ሀሳብን ነፃ ሙግት ብትለው አርእስቱን

  • @sebsiebe9698
    @sebsiebe9698 หลายเดือนก่อน +6

    1997 የነብርሀኑ እና ሀይሉ ሸዋል ሀሳብ ልደቱ በህዝብ ተቀባይነት እሱን አስገድለው ህዝቡ ሆ ብሎ ቤተመንግስት እንዲገባ ነበር የፈለጉት ።
    ኢዴፓን በተመለከተ የልደቱ ደካማ ጎን ፓርታውን ማቆየት አለመቻሉ ነው ቢሮ በተመለከተ 500 ሺ ብር ዕዳ ነበረባቸው ክፈሉ ቀጥሉ ሲባሉ ልደቱ አልፈለጉም ልደቱ ትልቁ ድክመቱ የጎንዮሽ ልፊያ ላይ ያተኩራል ።
    ብርሀኑ ያለ ልኩ ነው የሰቀልነው የሚያወራውን መኖር አይችልም !
    ዲሞክራሲ ይልሀል እንጂ ዲሞክራሲን ማምጣት አይችልም አምባገነን ነው ።

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 หลายเดือนก่อน

      ዲሞክራሲን 😂😂😂

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 หลายเดือนก่อน

    የጋዜጠኛ ስሜነህ እና ያየሰው ሽመልስን መፅሀፍ በደንብ ብትተርክልን; አተራረክህ;ድምፅህ(የፍቃዱ ተ/ማርያም)..በቃ የሚገርም ብቃት ያለህ ድምፅ በመፅሀፍ ነህ.

  • @EndyTek
    @EndyTek หลายเดือนก่อน

    All this comments comes from the two people supporters.

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +5

    ብርሀኑ ገብቶ ትውልድ እያነፀ አገር እያገለገለ ነው ባንዳው ስልጣን የኔ ካልሆነ አገር ለቆ መንግስት የለም ብሎ ያወጀው ክህደት መቶ ባንዳ መንግስት ባይደግፍ ብርሀኑ ግን ግዴታውን በሰላማዊ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ነው ፈታሎች ለብሬ❤❤❤❤❤

    • @TameratGutema
      @TameratGutema หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አቶ ብርሐኑ በትምሕርት ጥራት ሰበብ ወደ ኃይስኩል ወደ ኮሌጅ የሚገባ ተማሪ እንዳይኖሮ ጠንክሮ በመስራት የወደቁ ተማሪዎችን ደግሞ መንግስት እየተረከበ ጦርሜዳ በመማገድ ለሐገር ሳይሖን ለግለሰብ ስልጣን እና ለሐገሪትዋ ቀንደኛ ጠላት ኦነግ በትጋት እየሰራ ነው ይሕን በሚገባ እናውቃለን

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +1

      @TameratGutema ደግ አርፕገ ዘረኛች ይጠቅማል ያልተማረ ኢንቨርሲቲ አይገባም ያጠና ይማራል ጎበዝ ይማራል ግብስብስ ግን አበቃ በብሬ ዘመን

    • @direstraits4973
      @direstraits4973 หลายเดือนก่อน

      @@TameratGutema
      🫏🫏🫏 ነህ ዝምብለህ የምታወራ።

  • @isayasgirma6325
    @isayasgirma6325 หลายเดือนก่อน +2

    አሉባልተኛ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 หลายเดือนก่อน

    There is not question kefeto nega is traitor and Banda

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ስምነህ ባይፈርስ
    ////////
    አንተ ለእውነት እና ለሙያህ ታምነህ የቆምክ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ አገራችን ውስጥ አንድ አምስት ሰው ቢኖር ኖሮ ሞንኛ ታሪክ በተሰራ ።
    ጋዜጠኛ ስለ አቶ ልደቱ አዬሌው የገለፅከው ነገር እጅግ መልካም የሆነ ነገር ነው ። ነገር ግን አቶ ልደቱ አያሌው አንተ ከምትለው በላይ የፖለቲካ ብቀሠት ያለው ፖለቲካ ለልደቱ አያሌው የተፈጠረች እስከሚመስል ድረስ የሚፈላሰፍባት ጉሙቱ ፖለቲከኛ ነው ።
    አቶ ልደቱ አያሌው በክፍለ ዘመን ውስጥ አንዲ ከሚፈጠሩት ፖሐቲከኞች መካከል አነሰዱ ነው ብል የማልሳሳትበት ፖለቲከኛ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው እና ልደቱ አያሌው ቢቻ ነው ።
    በአገአራች ሴራ በበዛበት ፖለቲካ ዋጋ የከፈለ በተለየ ሁኔታ የሚታይ እጅግ ብርቱ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው(The iron) .

    • @Hiwinba
      @Hiwinba หลายเดือนก่อน

      አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ ብቁ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ብርሀኑን ኢንተርቪው አድርገኸው አልነበር ወይ?ከልደቱ ጋር ለምን እንደማይነጋገር ስትጠይቀው ለምን እንደማያነጋግረው ፣ሁለቱም ግለሰቦች እንደሆኑ ፣በተጨማሪም ስለምን ጉዳይ ሊነጋገሩ እንደሚገባ እና ወደ ኋላ ሄዶ ሂሳብ ማወራረድ እንደማይፈልግ አስረግጦ ነግሮሀል (short memory )ሆኖብህ ካልሆነ በስተቀር በቀልብህ ሁን ወዳጄ ስሜነህ

    • @geshaethiopua449
      @geshaethiopua449 29 วันที่ผ่านมา +1

      Birhanu lidetun aychilewum

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰሩን አልተረዳነውም፤ ስሜነህን ብናደንቀውም ከነድካሙ ነው፤

  • @emondamena
    @emondamena หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ የማደንቀው ሰው ነበር ግን በዚህ ትረካ ለይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር የሱ መድረክ ለይ ለመጣ እና ከ ሱጋ ህብርት ያለው የትኛውም ፓርቲ ሆነ ግለሰብ ለሱ የማዳላት ዝንባሌ አይቼበታለው።

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 27 วันที่ผ่านมา

    ስሜነህ ብርሀኑ ከምጠላዉ ሰዉና ከባንዳ ጋር አላወራም ማለት መብቱ እንደሆነ ለምን ረሳኸዉ? አንተ በሂወትህ ማታወራዉ ወይም አብረኸዉ መቀመጥ ማዉራት ማትፈልገዉ ሰዉ ጋር እኔ አስገድጄ ማቅረብ እችላለሁ ወይ?

    • @gediontamrat9025
      @gediontamrat9025 6 วันที่ผ่านมา

      የቤተሰብ ጉዲይ አረከው እኮ ፖለቲከኛ ናቸው እኮ ነገ ለክርክር ቢቀርብ አይ አላናግረውም ሊል ነው

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 หลายเดือนก่อน

    ብርሐኑና፡ሲሳይ አጌና በአሜሪካ ሀገር በውሸት የታጠረ ም ስእብናቸውን አሳይተውናል ግዜ ይፍታው

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian หลายเดือนก่อน +2

    በልደቱ ስፖንሰር በተደረገ ጫት የተጻፈ ይመስላል

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 หลายเดือนก่อน

    So what?

  • @ermiashabte-e9y
    @ermiashabte-e9y หลายเดือนก่อน +5

    Honestly I go back and see the interview professor almost dominated you in every topic so you don’t have a moral ability to write a book on him !!

  • @KingDan-y4s
    @KingDan-y4s หลายเดือนก่อน +7

    የልደቱን ገፅታ ለመገንባት የተፃፈ ተረት ተረት ነው

    • @abdulrahmanseid9279
      @abdulrahmanseid9279 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነው ተረት ተረት? እስኪ በ1 ልደቱ ምክንያት የሞተ ሰው እንዳለ አሳውቀኝ ከሀሜት እና ከተራ ውንጀላ የራቀ በማስረጃ አሳውቀኝ?

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 หลายเดือนก่อน

      የሰኔ 1997 አዲስ አበቤ ጭፍጨፋ ሞት ​መቼም የማንረሳው ነው ምናልባት አንተ ካልሞተብህ ካልሆነ @@abdulrahmanseid9279

    • @sitottesfaye7496
      @sitottesfaye7496 หลายเดือนก่อน

      Crazy saying

    • @Hiwinba
      @Hiwinba หลายเดือนก่อน

      አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ ብቁ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!

    • @habt-tube
      @habt-tube หลายเดือนก่อน

      የደነቆረ እና የሃሳብ ድርቅ የመታው የኢዜማ አባል አስተያየት ፣

  • @hayderali2255
    @hayderali2255 หลายเดือนก่อน

    Ledetu ayalew malet yeethiopian democraci be 10 ametat we de huala ye gotete ye siltan Tim yasabedew ebd new. Berehanu negam behone yelalaw ebd tellalaki new. Yeblagn le hagere.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 หลายเดือนก่อน

    No body cared about you,people were against the regime

  • @yafetabi475
    @yafetabi475 หลายเดือนก่อน +4

    ባንዳው ስሜነህ ባይፈርስ ይባላል፡፡ ጋዜጠኝነትን ለርካሽ የውንብድና አላማ እያዋለ ያለ ሰገጤ፡፡

    • @geshaethiopua449
      @geshaethiopua449 29 วันที่ผ่านมา

      Pp ewunetun teqebel

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 23 วันที่ผ่านมา

      ከብቶ አልገባህም :: ሰገጤ ብጤ ነህ መሰለኝ ::

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 23 วันที่ผ่านมา

      ስሜነህ ወንድ የናትህ ልጅ !!! ያሳድግህ ወንድ የወንድ ወንድ ::

  • @jared5958
    @jared5958 หลายเดือนก่อน +2

    The so called journalist doesn't have the intelligence to interview Dr Birhanu nega.

  • @fuadyesuf4365
    @fuadyesuf4365 หลายเดือนก่อน +3

    ብርዬ ህዝብ እያነፅ ነው፡ አውሪዎቹ ያውሩ፡ ብሬ ብቻውን ሀገር ነው

    • @HenaCr7-qz8ln
      @HenaCr7-qz8ln หลายเดือนก่อน +1

      Denez neh berhanu leba new

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 23 วันที่ผ่านมา

      የባንዳው ጫማ ላሽ

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 หลายเดือนก่อน

    የጋዜጠኛ ስሜነህ እና ያየሰው ሽመልስን መፅሀፍ በደንብ ብትተርክልን; አተራረክህ;ድምፅህ(የፍቃዱ ተ/ማርያም)..በቃ የሚገርም ብቃት ያለህ ድምፅ በመፅሀፍ ነህ.

  • @KasahunAshenafi-l4y
    @KasahunAshenafi-l4y หลายเดือนก่อน

    ይኸ ወረተኛ ህዝብ የሰራውን እያገኘነው በብርሃኑ ነጋ ልደቱ 1ኛ

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 หลายเดือนก่อน

    የጋዜጠኛ ስሜነህ እና ያየሰው ሽመልስን መፅሀፍ በደንብ ብትተርክልን; አተራረክህ;ድምፅህ(የፍቃዱ ተ/ማርያም)..በቃ የሚገርም ብቃት ያለህ ድምፅ በመፅሀፍ ነህ.