#በተገኘችበት_ትገደል_ለአርቲስቷ_ድረሱላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 247

  • @gedag5658
    @gedag5658 8 หลายเดือนก่อน +32

    ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም መንገድ ላይ አግኝተሻት በማቅረብሽ ምን ያህል ለስራሽ ያለሽን ታታሪነት ያሳያል። ጎበዝ ጠያቂ እና አዳማጭም ነሽ በርቺ👍

  • @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል
    @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል 8 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ.ትጠብቅሽ.እድሜና ጤና ይስጠሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน +42

    ምንአለበት ኢትዮጵያ ታዋቂ ሰዎች ስራ ሲለቁ በክብር ቢሸኙ አስፈላጊው ነገር ቢደረግላቸው አነጋገሯ እራሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርሽ✝️❤❤❤

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 8 หลายเดือนก่อน +22

    ደስ የሚል ለዛና ህይወት ያላት ትልቅ ታሪክ ያሳለፈች ሰው ናት የመጀመርያ አርቲስት ገንዘብም ቤትም አለኝ ሀብታም ነኝ ያለች እርዱኝ ብላ የኢትዮጵያን ህዝብ ያላስቸገረች ኩሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 8 หลายเดือนก่อน +45

    በጣም ጎበዝ የአምደሀይማኖት አገልጋይ የሆነ ልጅ አላት🙏

    • @mawinaamegashie4441
      @mawinaamegashie4441 8 หลายเดือนก่อน

      elelelelelele

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማናት ልጇ በእናትሽ ንገሪኝ ለማሰታላለፍ እሞክራለሁ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 8 หลายเดือนก่อน +38

    የምጠርያት ድንግል ማርያም እድሜ ከጤና ትስጥልን በጤና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሳብሽ ነበር ውስጤ ተመስገን የኔ እናት 🎉🎉🎉

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 8 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ሚሞሪዋን አድንቄዋለው ❤❤❤❤❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 8 หลายเดือนก่อน +13

    ደስ አምትለው እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝመው።

  • @AbiyTadesse-w3x
    @AbiyTadesse-w3x 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ጋዜጠኘዋ በተረፈ እንደዝች ያሉ አርቲስቶቻችንን ፈጣሪ ያቆያቸው ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @MezgebuFeyera
    @MezgebuFeyera 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት አንችን የመሠለ ታላቅ የጥበብ ሰው በህይወት አቆይቶ ተሰምቶ ከማይጠገበው ጣፋጭ ታሪክሽ እንድንቋደስ በሚዲያም ቢሆን በአይናችን እንድናይሽ አምላክ እድሉን ስለሰጠን ይክበር ይመሥገን። መንፈሳዊነትን ከጥበብ ጋር አዋህደሽ እድሜሽን ሙሉ የኖርሽ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ እንደሆንሽ ለዛ ካለው ንግግርሽ ለመረዳት ችለናል። አሁንም በድጋሚ እግዚአብሔር ይመሥገን አንቺንም እኛንም በሠላም ጠብቆ አቆይቶ እንድናይሽ ውብና ጣፋጭ መንፈሳዊ ለዛን የተላበሠ አንደበትሽን እንድንሰማ ስለፈቀደልን። የኔ እናት ልባችንን ከፍተን ታሪክሽን ለሰማን ሰዎች ህይወት ያለው በስስትና በፍቅር የሚነበብ እጅግ በጣም ድንቅ መጽሐፍ ማለት ነሽ!! እማምላክን!!! አሁንም የምትወጃት የምታገለግያት እመብርሃን ለዘልአለም ካንቺ ጋር ትሁን!!! ፍቅሯ ሞገስ ይሁንሽ!! ረድኤቷ ቤትሽን ይሙላው!! የልጇ የወዳጇ የመድሀኒአለም ፍቅርና ሰላም በቤትሽ ሞልቶ ይፍሰስ!! አሜን!!አሜን!! ጥበብ + መንፈሳዊነት = ሙሉ ሰውነት
    የታደልሽ ስንሰማሽ ውለን ስንሰማሽ ብናድር የማንጠግብሽ ደግሞ በአካል በአይነ ስጋ አግኝተንሽ ከእግርሽ ስር ቁጭ ብለን ከሰፊውና ገና ካልሠማነው ድንቅ ፣ ታሪክሽ እንሰማ ዘንድ እጅግ የምታጓጊ ጥበበኛ እናት ነሽ። ነጋሽ ሚድያን በጣም እከታተላለሁ። የዛሬው ስራችሁ ደግሞ ከወትሮው የተለየና እጅግ ድንቅ ነው። በእውነት ስለምትሠሩት ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሠማይ ይክፈላችሁ። የተዋህዶ አርበኞች ናችሁ። ነጋሽ ሚዲያ የድሮዋን ኢትዮጵያን ዛሬ ላይ ሆነን እንድናያት የሚያደርገን ከዘረኝነት የጸዳ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች እውነተኛና ተሠምተው የማይጠገቡ ለቤተክርስቲያናችን ህልውና ዋጋ የሚከፍል ለወደፊትም ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ድንቅ የተዋህዶ አርበኛ ሚዲያ ስለሆነ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ዘመናትን ያሻግርልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። እመብርሃን በረድኤቷ ትጠብቅልን። ነጋሽ ሚዲያ 1ሆኖ የኛ የ100 ሚሊዮን ተዋህዶዎች ልሳን ነው። ለራሳችን ስንል እናበረታታው!! እንደግፈው!!! ትሁቷ የነጋሽ ሚዲያ ጋዜጠኛ ጥበበኛዋን የተዋህዶ እናት ከተደበቀችበት ፈልገሽ ስላመጣሽልን ከሷ ብዙ እንድንማር ስለረዳሽን እግዚአብሔር ይስጥልን!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ። በቤቱ ያጽናሽ!!! ካንቺ ገና ብዙ ድንቅ ድንቅ ስራዎችን እንጠብቃለን። አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ውድ እህታችን። ድንግል በሥራሽ ሁሉ ትቅደምልሽ!!! ከኋላሽም ትከተልሽ!!! ውብ ለዛሽን አምላክ ለዘልዐለም ካንቺ ጋር ያኑርልሽ!!! አሜን!! እግዚአብሔር ይስጥልን!! እግዚአብሔር ያክብርልን!!!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ደስ የምትል አሁንም ለዝያ ያላት አርቲስት ነች❤❤❤❤❤❤

  • @dajanemalake
    @dajanemalake 8 หลายเดือนก่อน +11

    እመቤቴ ማርያም እራጅም እድሜ ትስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejegirma6242
    @derejegirma6242 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከመስሉ ጋር አንድ ስፈር ነን በጣም የሚገርማችው ስው በልቶ የሚጠግብ አይመስላትም የምጠምቀም ጠላ የምጥለው ጠጅ ይገርማችዋል ከእሷ አኖጣም ነበር ስራ ሱደርስባት እኔ ስራ ልሄድ ነው በልታችው ጠጥታችው ስትጨርሱ ዝግታችው ሄዱ ነው ምትለው ምርት እናታችን ነች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት የገብርኤል ስፍር ልጆች

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 8 หลายเดือนก่อน +34

    ❤ተባረኩል❤ነጋሽ❤ ሚዲያን❤ላይክ❤ሼር❤ያድርጉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinShifa-s3w
    @MesfinShifa-s3w 8 หลายเดือนก่อน +2

    She still strong he memory is amazing .I wish long live

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 8 หลายเดือนก่อน +25

    መሰሉ በጣም ገራሚ ነች በቤተ ክርስቲያን ዛሬም ገርጂ ማርያም እሷ ንበቅዳሴው ሰአትም ሁል ግዜ ቀዳሚ አስቀዳሽ ነች ግን ሁኔታው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይርዳት።

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 8 หลายเดือนก่อน +3

      ገርጂ ናት አይቻት አላወቅንም የኔ እናት በጣም ደስ አለኝ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 8 หลายเดือนก่อน +20

    ምን አለ የችን እናት አርቲሰቶች ብታያት 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr 8 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ነው ሲኒማ ራስ ከበቡን የምታደምቅ ሴት ነበረች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የታደሰ ጩቄ ሞት ዛሬ ሰማሁ ንጉሱን ቆየው ከሰማሁ ለቀቅ ያለች ሴት ነበረች እረዥም እድሜ ከጤኔ ጋር ይስጥሽ

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 8 หลายเดือนก่อน +1

    The journalist she looks like professional Bravo...

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 8 หลายเดือนก่อน +18

    እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥሽ እናቴ❤❤❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 8 หลายเดือนก่อน +9

    ጤና ይስጥልኝ ቀንጨብ አርጋቹ የሙያ ሥራ ብታቀርቡ መልካም ነበር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በዚህ ሰዓት እናት ትልቅ አርቲስት አይማኑታዊ አመስጋኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh 8 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ (እናንዬ) እናታችን አላረጀሽም ገና ብዙ ትሠሪያለሽ። ጎረቤታችን ያሳደገችን ናት። በጣም ረዥም ጊዜዬ ነው። ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ስለስራሽ እመቤቴ ትርዳሽ። እውነቷን ነው ቡና ተፈልቶ አቦሉ ተጠጥቶ ስኒ ካጠብን ትቆጣን ነበር። ሶስተኛው ሳያልቅ እንዴት ስኒው ይታጠባል ትላለች። አንድ ልጅሽን ሺ ታድርግልሽ። እናቴ በዓታ ጤናሽን ትስጥሽ።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጅግና ሴት ነሆት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሆት የምትዱዋት ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብሆት 🙏🏾🙏🏾💪🏻💪🏻👍

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናታችን የአመቱ ምርጥ ንግግር!ቃታ የሰበ ሳይሆን!ግበሩን የሰጠነው ጀግና👏👏👏💚💛❤ምርጥ አነጋገር🥰🥰

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንአሜንአሜን

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 หลายเดือนก่อน +3

    Yes , 100% Ethiopian Orthodox Church is the basics for all ethiopian people education OR it is the most fundamental for ethiopian people education!! Everyone started from Ethiopian Orthodox Church and got higher education and more . But it is very very heartbroken that when some Evil people are enemies of ethiopian Orthodox Church today in ethiopia!!!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደነዚህ አይነት የሀገርና የህዝብ ባለውለታወች በክብር መያዝአስፈላጊ ነው ግን የሀገራችን መሪወች ታሪክንና ባለታሪኮችን ማየትም ማክበርም አይፈልጉም አለመታደል ነው እህታችን ማሪያም አትለይሽ. ትጠብቅሽ

  • @banechubanechi
    @banechubanechi 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ትጠብቅሽ የሜደመጥ አንደበት

  • @pappiethopiya2108
    @pappiethopiya2108 8 หลายเดือนก่อน +4

    የምትወጃት እምብረአን ትጠብቅሽ ዘሙነሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ

  • @DawitYigletu
    @DawitYigletu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ድንቅ ናት ።እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ።የምትወጃት ድንግል ትጠብቅሽ ።

  • @enanuayano3969
    @enanuayano3969 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሠሉ ከበደ!ድንቅ አርቲስት ደስ ያለኝ ችግር አላወራችም በዚህ ዘመን ተቸገርኩ የሚል በበዛበት ጎበዝ ነበረች ግዜ ያው ትቶን ይሮጣል አብረነው ካልሮጥን መሄዱ አይቆምምና ለዛ ነው መሲአሁን እረፍት አድርጊ እግዜር ካንቺ ይሁን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 8 หลายเดือนก่อน +114

    የቀድሞ ስራዋን ቀንጭባችሁ ብታሳዩን እንድናስታውሳት?መልካም ነበር

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 8 หลายเดือนก่อน +6

      ጋጋ የሰራበት ስርየት ላይ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 8 หลายเดือนก่อน +5

      ወይኔ ይህቺን የመሰለች እናት አርቲስ ባለማወቄ ምናልባት ከሰራቻቸው ስራዎች ቀንጨብ አድርገው ቢያቀርቡ ላውቃት እችል ይሆናል

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 8 หลายเดือนก่อน

      ታላቅ አርቲስት ናት የኔ እናት እግዚአብሔር ለማስተማር እንዲ ይለወጣል ተመስገን ደስ አለኝ በሕይወት ስላየዋት ​@@bethelehem4989

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ere lezare tiwulid lemanawkat astewawkun ebakachihu.

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@bethelehem4989SERYET, film gerum ermyas yemserabet nwe esun temlket

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ላረግሸ እውነት ነው አ,አ ሠው እማ ከማንም ጋረ አይወዳደረም ሁሎን ተሸካሚ ሆዶ ባዶ ጀረባ የማይሰጥ ይሎኝታ ያለው ምረጥ ያራዲዬ ልጀ❤❤❤❤

  • @eliasgurmu1883
    @eliasgurmu1883 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሀይማኖት ፣የሀገር ፍቅር፣የስንደቅ ዓላማ ፣ክብር ስላስተመርሽኝ እናንት አመስግናለሁ እድሜና ጤና ስቶልኝ እርሱም እድሜ ኑርልኝ።ስለ አዲስ አበባ የተናገርሽውን በተለይ ወድጀዋለሁ።ከለሽበት ፈተና ወትሽ ለማየት እኔንም ያብቃኝ።

  • @SurprisedAnglerfish-ik7eu
    @SurprisedAnglerfish-ik7eu 8 หลายเดือนก่อน +23

    እመብርሀን የወደቁትን የምታነሳ ናት አይዞሽ እህቴ የሰራችውን ቲያትር ብናይ

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ። እንዴት ደስ ይላል የሰው ልጅ ከአህምሮው ጋር ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል።

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደግሞም ያደርግሸው መስቀል በጣም ተመችቶኛል። ክበሪልኝ ይህ ቀለም በጣም ውስጤ ነው።

  • @benai5241
    @benai5241 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አይ እድሜ በጉንጫ ላይ ያለው ምልክት ነው ያወኳት ድሮ እብድ ነበረች ጎበዝ አርቲስት

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ይመስገን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሰሩ ሰዎች በዚህ ደረጃ መጣል የለባቸውም ፡ ጡረታ እንኳ እንዴት ተከለከለች፡ የሚመለከታቸው ሐላፊዎች ምላሽ እንደሚሰጧት ተስፋ አደርጋለሁ ፡የመንሽው ፈጣሪ ይርዳሽ፡

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 8 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ያክብርሽ እንዳከበርሻት።

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 8 หลายเดือนก่อน

    እድለኛ ነሽ እህታችን መንፈስሽ የሚጠይቅሽን ነገር አሳክተሻል ፍላጎታችንን ተሰጡዋችንን በውስጣችን ቀብረን ሳንጠቀምበት የምንእኖር ስንቶቻችን ነን ቤት ይቁጠረው ታድለሽ😮😮❤

  • @MetasebiaKnde
    @MetasebiaKnde 8 หลายเดือนก่อน +7

    የሰው ልጅ አንድ አይነት ፀባይ እድሜ ዘመን ሙሉ እሷ መጣች ከተባለ ጪንጫ ሰፈረ ልጅ ናት ጠዋት ማታ ከቤተክርስቲያን የምትጠፋው ምርጥ እናታችን ነች

  • @mekonnenegenete3735
    @mekonnenegenete3735 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ እህት እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን ድሮ አሁንም እዳሳቅሽን ነው ደሞ እውነት ነው የትም ተወለድ 5ኪሎ እደግ ነው የተናገረችው በሙሉ እውነት ያሳለፈችውን የጥሩ ትዝታችንጌዜ በውነት ነው ተባረኪ መሲ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 8 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤቴ እራጅም እድሜ ትስጥሽ እናቴችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @AlemDesalegn-q8j
    @AlemDesalegn-q8j 8 หลายเดือนก่อน

    መስዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስብሎኛል የ ድንቅ ብቃትሽ የናፍቃል የኔ እንቁ ይህትውልድ ብዙ ካንቺ የሚማረው ብዙአለ ለማንኛው ቃለመጠይቅ ያደረገችሽን እህት እንዳንቺ የተረሱትን ሙያተኞች ስለምታቀርብ ክብረት ይስጥልኝ

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ des yemetlu enat❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 8 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ እናት እናተን የመሳሰል ለኢትዮጵያዊ ቅርስ ነበራቹ ምን ያደርጋል እስኪ ባለ..እንርዳቸው ወገኖቼ

  • @GodisLove-j7j
    @GodisLove-j7j 8 หลายเดือนก่อน

    ❤Tenateshe Yednekale Egezehabehire Yeredashe Brechbte!!!!❤

  • @wesenbelihu
    @wesenbelihu 8 หลายเดือนก่อน +5

    እውነቷን ነው ብዙውን በትዝታ አስቃኘችን የሠፈሬ ሰው ምርጥ ፋሚሊ ውስጥ የነበረች ናት ትላንትም ዛሬም ክርስትያን የ ተዋህዶ ልጅ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 8 หลายเดือนก่อน

    ከነዚህ ሰዎች ነው እውቀትን የምንማረውያሁኑን
    ትውልድ ጥሩ ትምህርት የሚያገኙት።ሃቁንስሙ

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አየሁሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ላንቺ 🙏🏼🌹💕🥇🏆

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቅራቢዎቹ ህዝብ ለመሳብ የማይሆን ርእስ አትስጡ የኔ እህት ጥሩ አስታዋሽና ተናጋሪ ናት የጤና ችግር ያለ ይመስላል ብትረዳ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን

    • @elsayohannes7767
      @elsayohannes7767 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አቃታለሁ የጤና ችግር የለባትም ግልፅ ናት እዉነት ነዉ ምትናገረዉ እድሜ ምናልባት መርሳት ችግር ሊያጋጥም ይችላል እሱንም ወዲያዉ ስትጠይቋት እንጂ ጤነኛ ነች

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሉውን በእርጋታ ማዳመጥ ያስፈልጋል

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 8 หลายเดือนก่อน

    Terswan lezich angafa serulat 🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት እድሜወትን ያርዝምልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @AtnafuMekuria-ul5ru
    @AtnafuMekuria-ul5ru 8 หลายเดือนก่อน +10

    መሰሉ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሰለአየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 8 หลายเดือนก่อน +7

    የምር በጣም ደስ የምትል እናቴ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትል ሰው አንጋገሯ ቀልደኛ እንደሆነች ያስታውቃል

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጣፍጭ አንደበት

  • @TinsaeGetaneh-fs2do
    @TinsaeGetaneh-fs2do 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስራዎቿን ቀንጨብ ቀንጨብ አድርገው ቢያሳውን ❤❤❤
    በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ሴት እንዴት እንዲህ የሚደነቅ ችሎታ የማስታወስ፣።የመናገር፣ የመተረክ ችሎታ ይዛ የትም ወደቀች?? እንዴት ወደምትወደው ተዋናዊነት ሊመልሷት አልቻሉም/አልፈለጉም። በርግጠኝነት በሚገባ የመተወን አቅምና ችሎታ አላት❤❤ ጌታ ቀሪውን ዘመኗን ይባርክላት🙏🙏🙏

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 8 หลายเดือนก่อน +2

    የምትጠሪያት ድንግል ማርያም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን !
    ራስ ቲአትር ያላችሁ ኃላፊዎች የእኚህን አርቲስት ማህደር በማጣራት ለ30 አመት ያገለገሉ ከሆነ በክብር በጡረታ የሚሸኙበት ፕሮግራም ብታዘጋጁላቸው፤ ታላቅን ማክበር ያስከብራል

  • @GodisLove-j7j
    @GodisLove-j7j 8 หลายเดือนก่อน

    Tenateshe Yednekale Egezehabehire Yedashe Kiteyebte!!!❤❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 7 หลายเดือนก่อน

    እናታችን ደስ ነዉ የምትይዉ

  • @wesenbelihu
    @wesenbelihu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ ጋዜጠኛዋ መሲ ጤናዋ ግን ብዙም አይመስልም እ/ር ይርዳት እውነት በጣም ያለ የነበረውን ትዝ ታ አስቃኝታናለች

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን
    አብዝቶ ይባርክልን ይጠብቅልን

    • @denkegirma
      @denkegirma 8 หลายเดือนก่อน

      መደገፍእለባትእደዚህህዝብንእገልግላእደቁሻሻመጣልየለባትምውገንየእድሜባለጸጋ.የትይገኛልይኢትዮጵያህዝብየእሳንበርክትየተጠቀማችሀሀሉ.እርዱእባካችሀስለስማችሀኝእመስግናለሀኝ።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 8 หลายเดือนก่อน +1

    Arif engda ❤❤❤egziabher yimesgen

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 8 หลายเดือนก่อน

    መሲ ቀሪው እድሜሽን እግዚያብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይሕ ችን❤እናት❤መርዳት የቻለ❤መርዳትንጂ ስለ መስቀሏ❤ማጅራት ዘረኛ ያስብላል❤ይሕንን❤ያልሽ❤ሴት❤ወይም ወንድ አስቡት ይሕቀን ያልፋል አስቡት ተመለሱ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት ነዉ ባለችበት ተፈልጋ ትገደል ማለት ላክ ለቀማ ነዉ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @fvv1680
    @fvv1680 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉የኔ እናት❤❤🎉🎉

  • @FerwineHmekiel-pj7lx
    @FerwineHmekiel-pj7lx 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤we.love.you mom long life ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇷🙏peace 🙏

  • @netsanetdebalkie3134
    @netsanetdebalkie3134 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ብለሻል ሀራችን ላይ ለተፈጠረው ችግር መንስኤዎች ሁሉ ተጠያቂዎቹ እኛ እራሳችን ነን።

  • @nashibrhane8399
    @nashibrhane8399 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮፒያ እነዚህ ጀግኖችን መተው የለባትም ነበር ድሮ በማይረባ ገንዘብ ነበር ሲሰሩ የነበሩት ገንዘቡን ሳይሆን ስራቸውን ወደው ነበር ሲሰሩ ነበር እነዚህ ጀግናዋች ጡረታቸው ተከብሮ በነጳ ቤት ተሰታቸው ተከብረው መኖር የነበረባቸው ነበሩ የአሁኖቹ ገንዘብ ከማሳደድ የድሮው ጫፊ ላይ የማይደርሱ ናቸው ይች ሴት ጀግና ናት እህታችን ጤናና እድሜውን አብዝቶ ይስጥሽ እንወድሻለን 💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirut4901
    @hirut4901 8 หลายเดือนก่อน +17

    አብሮ አደጌ መሰሉ ከበደ እባካችሁ ሂሩት ወይም ቸብቸብ በቅፅልስሜ አናግሯትና ስልኳን ላኪልኝ እኔ እረዳታለሁ

    • @MartaTeshome-b5d
      @MartaTeshome-b5d 8 หลายเดือนก่อน +1

      ገርጂ ማርያም ሁሌም አለች አኔ አገናኝሻለሁ

  • @yemsrachkoki3270
    @yemsrachkoki3270 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት በአታ ማርያም ፅጌ አዳር ሰናድር ያለሽ እልልታ ምስጋና ሁሌም ፅጌ ሲመጣ አስታውስሻለሁ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 8 หลายเดือนก่อน +12

    የድሮ አራዳ የፈት ጥረሰ የለዉም , ይመቼት የጨሱ አራዳ ኖት የልቦትን መሻት ይሰጦት

  • @yareddamte8103
    @yareddamte8103 8 หลายเดือนก่อน

    መስዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጀግናዋ በሰይፉ ሾ ላይ እንዲያቀርብሽ ኮሜንት ፅፌለት ነበር በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማን ያውራ የነበረ ማን ይናገር የቀበረ ይላሉ አባቶቻችን መሰለች ከበደ በጣም ታላቅና ታዋቂ አንጋፋ ተዋናይ እና በሰፈራችን ደግሞ እንዳለችው ትንሹን ትልቁን የምታዝናና በጣም ደስተኛና ቁምነገረኛ አርቲስት ነች መሴ አንቺን በዚህ ቃለመጠይቅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወደፊትም በምትወጅውና በምታከብሪው ስራሽ ላይ ተመልሰሽ ለማያውቁሽ ድንቅ ብቃትሽን እንደምታሳይልን እተማመናለሁ መሴ ሰላምሽ ይብዛ እግዚያብሄር ካአንቺ ጋር ይሁን አድናቂሽና የሰፈርሽ ልጅ የነፃ ትኬት ከራስ ቲያትር እያመጠሽ የምትሰጪኝ የነበርኩት ያሬድ ጥላሁን (ጩኒ) ነኝ መስዬ ኑሪልኝ❤❤

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 8 หลายเดือนก่อน

    Weyne wendme btam yemikat yemiyakbrat meslu ❤❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 หลายเดือนก่อน

    ትክክል !! ይህን ችሎታ ብዙዎቹ የሚስቱት ነው። ቀንጨብ አርጎ ማሳየት!!

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከሰራችው ትንሽ ብታሳዩን

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ ሴትዮ አኮ አሁንም የታመቀ ሙያ አላት ለምን አትጠቀሙባትም ጎበዝ እንደሆነች ታስታውቃለች እባካችሁ ውሰዷት።

  • @asameriwzewdu1614
    @asameriwzewdu1614 8 หลายเดือนก่อน

    እይ ለዛ ፍጥረት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እውነት ነው ከሠራችው ድራማ ወይም ቲያትር ብታሳይን አዘጋጇንም ፍጥረት ይባርክሽ በዚሁ ቀጥይበት።❤❤❤

  • @DerejeBegashaw-z6c
    @DerejeBegashaw-z6c 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሰሉ ጎረቤቴ የጥንቷ የጠዋቷ!
    የባሪቲ እናት!
    ዕንቁላል ካልበላ ይገረፍ ነበር ሲባል እንሰማ ነበር።
    ከአገር ከመሰደዴ በፊት መሰሉን ያየኋት ግንቦት 97 ምርጫ አስተባባሪ ሆና ነበር።ያኔ በመልካም ሁኔታ ላይ ነበረች።ሠፈር መቀየሯን ሰምቼያለሁ።ከለመዱት ሠፈር መራቅም በራሱ ትዝታው ከባድ ነው።ባሪቲ አሜሪካ ካለ ይደግፋታል።በሙያዋ መቀጠል ብትችል የበለጠ ትረጋጋ ይሆናልና አርቲስቶች በሩን ክፈቱላት።ሰዎችን ሳናጣቸው በፊት ስብራታቸውን ብንጠግን መልካም ነው።ታካቅ እህቴ መሰሉ ጎረቤቴ ዳግም ለመገናኘትና የጥንቱን ለማውጋት ያብቃን።

    • @እሰከዳርይመር
      @እሰከዳርይመር 8 หลายเดือนก่อน

      መሰዬን ማሀን ይረሳታል ጎረቤቴ ጪንጫ ሰፈር ሸቅርቅሯ

  • @Sigma-A
    @Sigma-A 8 หลายเดือนก่อน +8

    አይ መሴ የሰፈራችን (የጪንጫ) አድባር ነበረች እኮ ❤ ❤ ❤

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 8 หลายเดือนก่อน +1

    የደሀ ኩሮ የቴዲ ዋሸቶ ለመኖር የሚለው ሙዚቃ በደንብ ይገለፃታል እደ አይንት ሠወችን ያቡዛለን መሲዬ ደንግል ከነልጆ በጤና ቆይልን❤❤❤❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ባለጌዎች ናቹ እንዲታይላቹ አርእሰቱን እንደዚ ማለት አሰፈላጊ ነው የሷን እድል ይስጣቹ።

  • @Tsahaya.seefuu
    @Tsahaya.seefuu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ መስየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ጎበዝ አርቲስት አከብርሻለሁ ❤️

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 8 หลายเดือนก่อน

    መሰልዬ ጎበዟ ተዋናይ እንኳን አየሁሽ የ5 ኪሎ ልጅ👏👍🏼❤️❤️❤️🙏🏼

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abet confidence nitsuh sew ❤❤❤

  • @yakovyak770
    @yakovyak770 8 หลายเดือนก่อน

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @FirezerHailesilassieFirezerHai
    @FirezerHailesilassieFirezerHai 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing memory

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት ❤💪 , በርቺ ከጎንሽ ነነ 🙏🙏

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 8 หลายเดือนก่อน +4

    ,እውነት ነው አዲስ አበባ ልክ ብለሻል

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ልብን ይሰብራል ሃገራችን ላይ የበቀሉትን ምርጥ አርቲስቶቻችንን ምንም ስራ ኣሻራቸውን እንዳልጣሉ በዚህ መልኩ ተጎሳቀለው በስተ እርጅና ጥለናቸው መሄዳችን እጅግ ያሳዝናል!!!በነገራችን ላይ መች የመጣ ባህል እንደሆነ ባይገባኝም አርቲስቶቻችንን አንቱ ብለን ኣንቱታን ሰጥተናቸው ለምንድነው የማናከብራቸው??? በዚህ ኢንትፕርቪው ብቻ ሳይሆን በሌላም ብዙ ኢንተርቪዎች ተመልክቼያለሁኝ!!! እኚህን የመሰሉን ድንቅ አርቲስትን አንቱ ብለሽ ቪድዮያቸዉን ብትሰሪልን ደስ ይለኝ ነበር!!! እባክሽን እኚህን ድንቅ አርቱስትን እንደንደግፋቸው የባንክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ሀገሯን እና እምነቷን የምትወድ ሴት ናት ወደ አርቱ ከምትመለስ ወደ አምላኳ የበለጠ የምትቀርብበት መንፈሳዊ ሰራዎችን እንድትሰራ እመቤቴ ትርዳት እናንተም አግዟት ነጋሽ ወንድሜ

  • @himanotkebede8495
    @himanotkebede8495 8 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤እህቴ የኔየዋህ❤❤❤❤