I am sorry, Christianity is not all about this world, about what we eat or drink. It is much much more than that. It is having ethernal life and Jesus gave us that by shading his blood. What we eat or drink is additional. If our hope in Christ is only for this life alon, we are pitty than most people. 1 Chornthians 15:19. My hart is broken by the title and what he said about throwing the bible at God. Fearing God is the begining of Wisdom. This is theatrical.
I do not understand what is wrong with learning different cultures and languages ? You are bringing a very weak argument ! Only self actualized person integrates with different cultures and languages ! Christ is in every culture ! If your identity is drawn from Christ , no culture will intimidate you , the identity of Jesus is above all cultures ! By now you should have known this ! This is shameful testimony ! Not for me ! You can’t despise different languages and nations! The gospel s about reaching to different languages and nations! Man before you speak to the media , know whom you claim to worship ! . Sorry man .
🙏🏻🙏🏻
ምን አይነት አገላለጽ ነው ልቤን ነካው። እኔም ብዙ ሸሽቼ ትቼ መኖር እፈልጋለሁ ግን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው በሚለው ቃል ተይዤ እያነከስኩ እየኖርኩ ነው ክርስትና ከባድ ህይወት ነው። ተባረክ ምን ልበልህ ሌላ
አሜን
ድንቅ ምስክርነት ወንድሜ አሌክስ ጌታ ይባርክህ። የጌታ ስራ ሁሌ ያስገርመኛል። አቤት ሁሉን የሚያገኝበት መንገድ መለያየቱ።
ክብር ለሱ ይሁን
Amazing testimony
Thank you 🙏
Amazing and genuine testimony.
Amazing testimony!
thank you for sharing!
may Holly sprit continue interfering on your life for ever!!
same for all of us.
God is good indexed.
Praise God
Thank you for sharing this amazing testimony. God bless you. You are Full of God’s wisdom.
ችክን ጥፍጥ ያለ ምስክርነት!!! አቤት የተወደድንበት ፍቅር... ገብቶናል ግን? ጌታ ሆይ እለት እለት እየጨመረ ይግባን!!!
✝️🙏✝️thank you lord Jesus Christ!!❤
Amen 🙏
thi's is amazing God bless you🙏
Amen 🙏
በእውነት ድንቅ የሆነ በፍጹም ግልጽነት የተሞላ በፈተናዎች ውስጥ አልፎ በመኖር የተረጋገጠ ምስክርነት አሁንም በክርስትና ውስጥ ጽናት እጅግ ወሣኝ ነገር መሆኑን የሚያሣይ በመሆኑ ሁላችሁም ተባረኩ!❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን
ጌታ ይባርካች❤
አሜን …
እግዚአብሔር ለዘላለም ታማኝ ነው:: አርዕስቱ አግዚአብሔርን መዳፈር ብቻ ሳይሆን ትሁቱንና ቸሩን እግዚአብሔር ሰዎች እንዲጠራጠሩ የሚጋብዝ አሳሳች ነው:: ጌታን መዳፈር አይሆንም? ይቅር ይበላችሁ:: ማስተዋላችሁን ማን ወሰደባችሁ?እባካችሁ ቀይሩት!
Amazing life experience. God is good.
አሜን 🙏🙏
Ameeeeeeen 🙏❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ የተባረከ ይሁን ተፅናንቸበት አለሁ ስሙ ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ
አሜን 🙏🙏
True Love is CHRIST
Praise God
እግዚአብሔር አባቴ፣ እኔም ልጁ፣ እንደ ልጅ የልጅነት መብቴን ተጠቅሜ ስለ ሁሉም እጠይቀዋለው አባባልህ መልካም አባባል ነው። ቋንቋው እምነቱ ልማዱ በተወሳሰበ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ማደግ ጎድቶኛል ባልከው አልስማማም። እንቁጣጣሽን ሌሎች እንደሚያከብሩት አለማክበርህ ድንቅ አይደለም። አብዛኛው የዓለም ሕዝብ አኗኗር እና የምንገኝበት ዓለም አንተ ያደግህበትን ይመስላል። ላንተ ባህልህ እና ማንነትህ ብዝሃነት ነው። አመለካከትህን ቀይር። ይኸ እግዚአብሔር ያደለህ እጅግ ትልቅ እድል ነው። በተለይ ወንጌልን ለማገልገል ራስህን መለየትህ ብዙዎች የተዘበራረቁ በሚመስሉ ሁኔታዎች ውስጥ እንድታገለግል ይረዳል። የአገራችን በሽታ መንደርተኛነት ነው። ሆደ ሰፊ መሆን አለመቻል ነው። አንተ ግን ከማንም ጋር መኖር እንድትችል አዘጋጅቶሃል። እኔ ከምስክርነትህ የታየኝ ይኸ በረከትህ ነው።
🙏🖐️, amen
Amen 🙏
ወንድሜ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በማልፍበት እያለፍኩ ነው ግን ጌታ የሱስን በጣም እወደዋለሁ አሁን አንተ ስትናገር በቀጥታ መንፈስ ቅዱስ ባንተ አልፎ እንደተናገረኝ አወኩ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
አሜን 🙏
ከባድ ሚዛን ! በሳት የተፈተነ ህይወት !ፅናት ተግባቦተ መለኮት ብቻ ብዙ ለመማር ደግሜ ሰማሁት ጌታ እየሱስ ይባረክ እኔም አልተጠራሁም አልተመረጥኩም ዝም ብዬ ተቀላቅዬበት ነው የሚቀጠቅጠኝ ብዬ መንገድ ጀምሬ አውቃለሁ ጌታ ግን ታማኝ ነው አጠገቤ ቆሞ አበረታኝ ሰማዮች ሰማይን ስለምታሰናፍቁ ተባረኩ ገራሚ ምስክርነት🔥🔥🔥 thanks for sharing 🙏
Thank you for watching.
Blessed!!Amazing testimony! Please interview pastor Tesfahun Mulualem
We will do so
የፈለገ ነገር ቢሆን ይህንን ርእስ መጠቀም አልነበረባችሁም እግዚአብሄር ለዘለአለም ታማኝ አምላክ ነዉ!
Amazing and blessing . Love it ❤
Thank you so much!
Yes this is true
Yes
Waw it's amazing testimony. God bless you all. 🙏🏾
Thanks for listening. God bless you
Alex: Good to see this testimony.
Thank you 🙏
God bless u , Damascus
Thank you 🙏
የታነፅኩበት ምስክርነት ነው አባቴን ትተኸኛል ብዬ ባልኩበት ማግስት ጠዋት ለኔ የተሰጠ ምላሽ ነው እግዚያብሄር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል
እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄን ምስክርነት ባልሰማ እኔም እግዚአብሔር ክዶኛል ! ብዬ ደምድሜ መራመድ በጀመርኩበት ሰዓት መሆኑ ለኔ ቀጥታ መልዕክት ነው! ተመሳሳይ መንገድ ማለፋችን እግዚአብሔርን ብዙ እንድንጠይቅ አድርጎናል ለኔ ይሄ ምስክርነት ለኔ ብርታት ነው❤🙏 ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን። እንኳን ሰማሽው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌. We are so happy .
ለኔም ገርሞኛል ጌታ ይባረክ
እኔም በቃ ጌታ የረሳኝ ሴት ነኝ ብየ ከባድ ውሳኔ ልወስን ባሰብኩበት ስዓት ነበር ::የሆ
ምስክርነት ጥዋት ተነስቼ ስሰማው በጣም ነው የገረመኝ ስሙ ይባረክ ተፅናንቸበት አለሁ 🙋
ተባረክ በብዙ
Be blessed my brother. Thank you for your honesty and I thank God for his mercy up on you throughout your journey.
appreciate that
የሚያስደነቅ የእግዚያብሔረ ቸረነት ታማኘነት የሚያሳይ ወደ ልብ የሚገባ ድቅ ምስክረነት
ክብር ለጌታ ይሁን 🙏
Please Apostle Nigusie Roba akirbulin betam buzu tarik yalow sew new
We will do
Semay Tube the best of Etho Christ channel thanks for sharing
Thank you 🙏 so much .
Getayebarkh
Amen 🙏
Danial hamdmikahelnm ebakachu akerbut, tebareku hulam astemari New perogeramachu ❤❤❤
We will
Wow የእግዚአብሔር አሰራር ግሩምና ድንቅ ነው ራሱ በመንፈስ ቅዱስ ካልረዳን በስተቀር የሰው ውሱንና ትንሽ አዕምሮ ሊረዳው ሊያብራራውም አይችልም እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ አምላክ ነው::
ተባረኩ
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ።
Www i never heard speech like that i get the answer to my life question God bless you brother
Thank you for watching
ሃሌሉያ 🙏
ክብር ለውደደን ነፍሳችንን ላዳናት ለንጉሳችን ለኢየሱስ ይሁንለት
አሜን 🙏🙏
የጠለቀ የእግዚአብሔርን ፍቅርና ምሕረትቱ ቸርነት ቋንቋና ሰዎዊ መረዳት ያለፈ የእግዚአብሔር መገኘት በውነተኛ መነካት የጌታችን የኢየሱስን የመስቀልስራን የገለፀ ምስክርነት ነው ። ተባረኩ !
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
Christ centered witness. God bless you.
Amen 🙏
እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏻
ምንም የመውደድ ምክንያት............ የወደደን እግዝኣብሄር ይባረክ 🙏🏻❤️🇪🇷
የሚገርም ምስክርነት, ለበረከት ሁን 🙏🏻
አሜን 🙏🙏
ትክክለኛ ምስክርነት ብዙዎቻችንአማኞች የምናልፍበት ወንድሜ አሌክስ ብሩክ ሁን
አሜን
ሁሌም በጉጉት እጠብቃችዋለው❤❤❤
Thank you 🙏
Wow❤wow❤wow esekezare sele menfes kidus bezi huneta semeche alawekem sele eyesuse fiker yaberarahebet denke denke new ❤❤❤
Wendeme tebarek 🙏degeme esemawalehu👍
ክብር ለጌታ ይሁን ።
ወንድሜ አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ መፅሃፍህን አንብቤም በጣም ተምሪያለሁ ፀጋ ይብዛልህ😍😍😍
Thank you 🙏
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
Wow bless you brother 🙏
አሜን
Hallelujah Jesus chrisete is a Lord
Amen Amen Amen!!!
Amen amen 🙏
Stbkachu nbr ❤❤❤
Wow! Amazing. God is good all the time
Yes indeed
እግዚአብሔርን እንዲህ ባለ ማንነት ልትገልጹት አይገባም !
ርዕሶቻችሁ ዓይን መሳባቸው ወይስ የማይለወጠው የእግዚአብሔር ክብር ይቀድማል? ሳናስተውል እግዚአብሔርን እንዳናሳዝን እንጠንቀቅ እላለሁ።
እንደ Semay Tube ሁሌም ርዕሶቻችን ላይ ጥንቃቄ እናደርጋለን። በታሪኩ ላይ በሚዛናዊነት ምን ተብሏል የሚል ምልከታን እናደርጋለን። በዚ በወንድማችን አሌክስ ምስክርነት ላይ ባለታሪካችን ከእግዚአብሔር ጋር የገባበት የሙግት ጥልቀት ነው ይህን ርዕስ ያስመረጠን። በሰራናቸው ምስክርነት ሰውን ለመሳብ ብቻ የሰራነው የለም። ቪዲዮውን ሲመለከቱ ርዕሱ እና ቪዲዮ ካለተመጣጠነ ዋሽተናል ማለት ነው። እኛ እንደ SemayTube ይህን ላለማድረግ ሁሌም ጥረት እናደርጋለን። ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ። 🙏🙏🙏
የተወደዳችሁ! ሰላም ለእናንተ ይሁን!
ሰለሁልጊዜም ጥንቃቄያችሁ! እና ስለሚተላለፍ ግሩም እና የሚያንፁ መልዕክቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ፀጋም ሁሉ ይብዛላችሁ!
ይህን ርዕስ ግን ለአዳዲስ ሰዋችም የሚታይ ቻናል በመሆኑ እና አሌክስም እግዚአብሔር ክዶኛል ውስጥ በደንብ ስንሰማው እኔ ብዬ ግን እርሱ በራሱ መንገድ አስተማረኝ ነውና!
"እግዚአብሔር ክዶኛል ብዬ ነበር" ሆኖ ኤዲት ቢደረግ ሁልጊዜ አየር ላይ የሚሆን በማንኛውም ጊዜ በልዩ ልዩ መረዳት ደረጃ ያሉ ሰዎች የሚያዩትም በመሆኑ! ፤ የአምላክ ፀጋ እና ጥበብ ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን!!
አንተ ለእግዚአብሔር ክብር ከራሱ ከእግዚአብሔር በላይ የምትጠነቀቅለት ግሩምና አስተዋይ ሰው ስለሆንክ እባክህ እባክህ እዚያ መጽሀፍ ቅዱስ የተባለ መጽሀፍ ውስጥ ያሉትን የነ ኢዮብን ፣የዳዊትን የሀዘን ዝማሬዎች ፣ሰቆቃወ ኤርምያስን ፣በአዲስ ኪዳንም ውስጥ ያሉ የመከራ የስደትና የሀዘን የመጽናናትም ጽሁፎች ቀርፈህ ፍቀህ አውጣልን አንተ ነገር የገባህ ሰው ነህ አንተ ታድነናለህ በቃ ፕሊስ።
ምናልባት እኛ ሌሎች መጣስ መውጣት ሁሌም ባሸናፊነት ሰገነት ላይ ተንሰራፍቶ መኖር እንዲህ የማይኖሩትን አስገድዶም ቢሆን ማስኖር የሚባለው መንፈሳዊነት ግን አልገባንም ይሆናል ።
ሰላም ለናተ
🙏
ተባረኩ ደማስቆወች ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏🙏
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
ክፍል ሁለት ይኖረዋል ብዬ ተስፋ ላርግ?!
Semay Podcast ብለው ቢገቡ በዚ ሳምንተ የተለቀቀ ሰፋ ያለ ዳሰሳ አለው።
Some of his words and testimony are odd. God is always right, always!
Yes God is always right. ወንድማችን የእግዚአብሔርን አባትነት። አምኖ እና ተማምኖ ባይመችም ብሎ እግዚአብሔር በፍቅር የሚከተል ወንድም ነው ።
Yena tarki yemiselale
Thank you for watching
Wendm get a eyes us
🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ ገጠመኞችህ ከብዙ የዚህ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ጋር ይመሳሰላል። በተናገሩት ቋንቋ፣ በተወለዱበት ማህበረሰብ፣ ባደጉበት ባህል በልዩነት ተፈርጀው የመከራን ፅዋ ብዙዎች ቀምሰዋል። የአንተ ምስክርነት ለኛ ትምህርት ነው።
በወንድሞቹ የተሸጠው ዮሴፍ፣ ኃጢአትን አልሰራም በማለቱ እስር ቤት ወርዷል፤ ነቢያቶች፤ ሐዋርያት፣ የወንጌል መልእክተኞች፣ ክርስቶስ ሁሉም በብዙ መከራዎች ውስጥ አልፈዋል። እግዚአብሔር አላማ ያለው sovereign ጌታ ነው። ሲልክ የመንገዱን ችግር አይናገርም፣ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ ብሎ የሚልክ አምላክ ነው። የዘመኑ ስብከት በሚገርም መልኩ አልጋ በአልጋ ሆኖ ነው።
Thank you 🙏
በጣም ወዳቸዋለዉ።
እናመሰግናለን 🙏🙏
🤔🤔🤔
🙏🙏🙏
ክፍል ሁለት ባለመኖሩ እንኳን!!!!!!!
I am sorry, Christianity is not all about this world, about what we eat or drink. It is much much more than that. It is having ethernal life and Jesus gave us that by shading his blood. What we eat or drink is additional. If our hope in Christ is only for this life alon, we are pitty than most people. 1 Chornthians 15:19. My hart is broken by the title and what he said about throwing the bible at God. Fearing God is the begining of Wisdom. This is theatrical.
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዛሬም እንደ ተለመደው አስደናቂ ምስክርነት በርቱ ጠንክሩ🙏🙌🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏
Wow my Jesus sweetheart My lord shepherd ever he’s keeping us,l don’t have any words 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🏼♀️🙇🏼♀️🙇🏼♀️🙇🏼♀️🙇🏼♀️🙇🏼♀️🙇🏼♀️
Thank you 🙏
አረ እግዚኣብሔርን ፍሩ እንዲህ ዓይነት ርዕስ አትጠቀሙ:: እግዚኣብሔር አይክድም! መሃረነ!
ቪዲዮውን ካየኸው ርዕሱ ለምን እንደተባለ ይገባኻል። ይህ Testimony እግዚአብሔር ክዶኛል ብለው ለሚያስቡም ሰዎች ነው። ይህ ደሞ በብዙዎች ሰዎች የነፍስ እሳቤ ነው። በቃል አያውጡት እንጂ እግዚአብሔር ክዶኛል ብለው ሚያስቡ ሚሟገቱ ሰዎች ብዙ ናቸው።
@@Encounter_ አይቼዋለሁ:: የተባለው ለንግዳችሁ ነው:;እግዚአብሔርን ፍሩ!
@@lemmadestaእናንተም ለእግዚአብሄር ከራሱ በላይ መጠንቀቅን ቀጥሉበት።ዞሮ ዞሮ ህልም ጀግኖች ናችሁ።ግን እንደነ ኢዮብ በእንዲህ አይነት ሙግትም ውስጥ የሚያልፉ እውነተኞች ሰዎች አሉና እንደውም እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽም እንዲህ ያለ ዝግጅትጽብቅ በማለቱ።
I do not understand what is wrong with learning different cultures and languages ? You are bringing a very weak argument ! Only self actualized person integrates with different cultures and languages ! Christ is in every culture ! If your identity is drawn from Christ , no culture will intimidate you , the identity of Jesus is above all cultures ! By now you should have known this ! This is shameful testimony ! Not for me ! You can’t despise different languages and nations! The gospel s about reaching to different languages and nations! Man before you speak to the media , know whom you claim to worship ! . Sorry man .
ያለህ የፖለቲካ ሁኔታው ያልተረጋጋ እና ያልተመቻቸ ነው ልክ አሁን ከክልሌ ውጣ መጤ ነህ እንደሚሉት አይነት ደግመህ አዳምጥ
Egzabiher mesmiya yestak
ሰውዬው የልጅነት ግዜ ደስታውን የተነጠቀበትን ትንንሽ የሚባሉ ነገሮች እንኳ ተወስደው ከእንጭጭነቱ ለመከራ የተዳረገበትን ሁኔታ ሲያስረዳ የተጠቀመበት አባባል ነ ነው።እስኪ ወደ ፍጹም ትንሽነታችሁ ዘመን ተመለሱና በሱ ጫማ ውስጥ ራሳችሁን አስገቡ።
የጠባብነት ባህሪ ተጠናውቶት ቢሆን ኖሮ አሁን እንዲህ እየለገሰን ያለውን ሰፊና ጥልቅ ጥበብ የራሱ ሊያረግ ባልበቃም ነበር።
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏