Wawww, what a wonderful testimony. God is a good God. May God keep you to the end and transform you from glory to glory and make your end better than what we have heard seen so far. Undoubtedly a true Apostle of God. Thank you for your service 🙏 ❤️ ♥️
Thank you for inviting our brother God bless you all! Please try to cut down the advert it's very annoying and the volume from your side is very low try to increase it.
Semay tuber host please can you provide tissue or napkins for ur guest coz people may be cry in the middle of interview so it’s good to give tissue and bottle water to drink if u can be blessed for ur ministry we are blessed 😇
Sorry If it Disturbs you. But we have to promote our channel too. This is privately funded media. Out of one hour long video watching two or three minutes of our channel promotion is not that much disturbing. Sorry if find it uncomfortable. But thank You for watching.
እንደድሮው ቢሆን ደስ ይል ነበር።ይሄን በመሰለ ድንቅ ምስክርነት መሀል የልጅቷ ጣልቃ መግባት በግሌ ብዙም ምቾት አልሰጠኝም።ከፕሮግራሙ በፊትና ከፕሮግራሙ መጨረሻ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። ስለሁሉ ግን ተባረኩ
ልክ ነው እኔም ረብሾኛል
ኣዉነት ነዉ
Enem endeza new yetesemagne. Pls mechersha lay yehun.
አድየም የእውነት Encounter እኔን እያስለቀሰኝ ነው 😭😭😭😭😭😭 እየሱስን እና መንፈስ ቅዱስን ወደድኩዋቸው ፈለኩዋቸው ❤❤❤❤❤
ያ እሳት በኔ ላይ ቢመጣ ብዬ ጸለይኩኝ 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
Me too
ዙፋን የጠይቅሽው እንደሆነልሽ ተስፋ አደርጋለሁ! እስኪ መስክሪልኝ..
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አባቴ እርሶ ሲናገሩ የመንፈሳዊ ቅናት ነው የቀናሁን እርሱን ያገኘው መንፈስ ቅዱስ እኔንም ይንካኝ አሜን ኤልሳ ከኤልያስ መጎናፀፊያውን ወስዶ እጥፍ መንፈስ እንደወደቀበት እኔላይም ይውደቅብኝ እግዚአብሔርዬ አባባዬ እኔንም ንካኝ እርበኽኛል ጠምተኽኛል እፈልግሀለው ንካኝ ተቆጣጠረኝ ።ዋው እንዴት ደስ ይላል ምስክርነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ይሁንልህ
Lamene ,le felegew yihonletal
ዋው❤ ለሶስተኛ ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት፡አይጠገብም፡ እንደነዚህ ዓይነት ምስክርነቶች፡በውስጥ ሠውነታችን እንድንበረታና እንድነቃቃ ያደርጉናል፡ ከሚያልፈው ነገር እንድንወጣ ይረዱናል፡ክብር ለጌታ ይሁን፡ ተባረኩ ሠማይ ቲዮቦች፡ጠቅማችሁኛል፡እስከዛሬ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።😊😊
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
አዲያም ሰገድ ከዛሬ 35 አመት በፊት አብረን ተምረናል ጌጃ ቃለ ሂወት እግዚያብሔር ያሳለፈህ መንገድ ይገርማል ክብር ለስሙ ይሁን
The most powerful testimony ❤
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ሀሌሉያ ደስ ሲል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
አሜን
ተባረክ የኔ ወንድም ብዙ ምስክርነት አለህ በመፀአፍ ብትፅፈው ብዙዎችን ያንፃል ደስ የሚል ምስክርነት ።
Thank You for watching
@@Encounter_ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ልኬላችኋለሁ፣ ተባረኩ. ማዘር ነኝ፣
ይሄን በመሰለ ድንቅ ምስክርነት መሀል ማስታወቂያ የምትናገረው ቢቀር ተባረኩ
ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው መስከረም አካባቢ ነው። ከዛ ወደዚህ ባሉ ቪዲዮዎች ተስተካክሏል።
@@Encounter_ጌታ ይባርካቹህ!!
@@Encounter_Geta yibarkachu!!!!!
መታደል ነው እነደዚህ መጎብኘት 🙏🙏🙏ደስ የሚል ምስክርነት ነው ::🙏🙏
ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ በመጽሐፍ ደግሞ ምስክርነትህን ብታስቀምጥ ለሁን ለወደፉት ይሆናል
Wawww, what a wonderful testimony. God is a good God. May God keep you to the end and transform you from glory to glory and make your end better than what we have heard seen so far. Undoubtedly a true Apostle of God. Thank you for your service 🙏 ❤️ ♥️
Praise God
ጌታ ይባረክህ የጅረፉና የኦሸራው የቤቴል ቤተክርስቲን ካርቱም 2 አትኔን አስታወስን ተባረክ
ወይ መታደል የሚያንፀ ምሥክርነት ነው ወንድም ተባረክ እኔ በጣም ሀጥያቴ የበዛስለነበር ማንበብ መፀሀፍ ቅዱስን ማለቴ ነው አቃተኝ ፀልዩልኝ ።።
የእንደገና አምላክ አለ በፊቱ ዉደቅ እርሱ ድካማችንን ወስዶ ፀጋዉን ያለብሰናል
God bless you my brother. The power of the holy sprit.
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ
አሜን
ስንቴ. ደጋግሜ እንዳየሁት እባክህ 1 ደቂቃም ቢሆን ፀልይልኝ ይህን ክብር እንዳይ❤
ወይኔ እንዴት መታደል ነው በዚህ መንፈስ መነካት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክብር ሁሉ ተጠቅልሌ ለእርሱ ይሁን
Thank You for watching
ጌታ ይባርክክ ለካም እንዲህ አለ🙏 ታዲያ እነዛ ጌታን አውቀውት ነው ፀጋ ተገለጠ ብለው ነው ገስት ሃውስ የሚያስገቡን
እናመሰግናለን
ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ሁሉም❤❤
አዲያም ወንድሜ ስላየሁኽ የሚያስደንቀውን ምስክርነትኽን ስለሰማሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ
ዘመናችው ይባረክ አስተያየትንም ተቀበሉ
እንቀበላለን
የሚገርም የህይወት ምስክርነት እጅግ በጣም ተባርኬበታለው ደጋግሜ ብሰማም ስላልረካው ዳዎንሎድ አድርጌው እየሰማሁት ነው
እናመሰግናለን
Very powerful testimony. God bless for explaining your experience very clearly. Semayawi tube God bless you for presenting such a supernatural touch
Thank you so much 🙂
ጌታ ይባርክህ ሰላቀረብክልን
Thank you for watching
What kind of encounter is this 😢😢😢Wowww amazing 😮
Praise God
ዋው በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር መንፈሶ
እግዚአብሔር ይመስገን
ውድ ወንድማችን ይህንን የሚያስድንቅ ምስክርነት ስለ ካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈስ ቅዱስም በላይህ ላይ ሳይገደብ ክብሩን የገለጠልህ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። እናንተም ይህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ተባረኩ 🙏👏 🙌
Amen 🙏. Enameseginalen
Jesus died for us I will pray to be touched. God still bless you
Wow this is powerful
yes, its so powerful.
Amen amen menfeskidus keberu hulu lesemeh hallelujah yehenen eyesusene mane lebelew menen lesetew wendem tebarek yeh tseneten edenekom emenetachien edichemer bebezu tekemonale tebarek bedemu teshefen amen❤❤❤
Be Geta Be Eyesus SIM Getahoyyy Ebakihhh Egnanim nikannnn 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው! ይብዛልህ! የተናገርከው ልብ ይነካል, መንፈሳዊ ርሃብን ይጭራል, ብዙ ያስተምራል እናም መንፈሳዊ እውነታዎችን በኛ ወስን አእምሮ መወሰን እንደሌለብኝ ተምሬያለሁ ተባረኩ::
ተባረክ ወንድማችን ዑሽራ ሹቅ ሸዓብ የሚባል አልፍን ሂደን እንፀልይ ነበር በጣም ድንቅ ምሰከርነት እኔ ሰዳን ሳሰታውስ አለቅሳለሁ ምን ልበል ተባረ
🙏🙏🙏
ክብር ለ እግዚያብሄር ይሁን!
Amen 🙏 Jesus is Lord!!🙏✝️🙏✝️♥️
እግዚአብሔር ይባርክክ ክብሩን ውሉ እርሱ ይውሰድ 👏👏👏👏🥰🥰🥰
Amen 🙏
Tebarknal❤
Thank You for watching
አሜንንንንንንንይእይሱስ ጌታ ነው እኔም የምተማው ይሄነው❤
Thank you for watching
ተባረክ! በዚ ምስክርነት ትልቅ ጥያቄዬ ተመልሷል. ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
So powerful.
So genuine.
Took a lot of lessons.
I wish to have this encounter.
God bless you
Amen 🙏
እውነትም የሰማዩን ብቻ!ጌታ ይባርካቹህ ደስ የሚል መንፍስ ክብር ለወደደን ይሁን ጸጋ ይብዛላቹህ ለሁላቹም።
እናመሰግናለን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
እኮንም መከራ ደረሰብሕ❤❤❤ባይደርስብሕ ኢየሱስ አታገኝምነበረ❤❤❤ጌታ ይባረክ ያዳነሕ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም የሚያንፅ ነው:: ዋጋችሁ እግዚአብሔር ነውና እውነትን ከውሸት ለይታችሁ ትውልዱን እግዚአብሔርን መፍራትን ኣስለምዱት
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ስላደረገልህ መልካም ነገር ሁሉ ክብሩን እሱ ይውሰድ ተባረክ አቅራቢዎችም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ትልቅ አገልግሎት ነው፡፡
እናመሰግናለን ።
Wow kbr legeta yhu
ማስታውቂያው እባካችሁ መጀመርያ እና መጨረሻ ቢሆን ሀሳብ በጥሞና እዳንከተል ያደርጋል።
እናመሰግናለን ስለ አስተያየቶ። ክፍል ሁለት ላይ ተስተካክሏል።
መጽሀፎችህን ቶሎ አሳትምልን ለማንበብ ጓጉተናል ደግሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከፍተኛ መንፈሳዊ ረሀብ አለ።
ሃሌሉያያያያ❤❤❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!! መንፈስ ቅዱስ እውድሃለሁ እንደነዝህ አይነት አባቶችን መስማት እንዴት እንደምደስት ፀጋ ይብዛላችሁ አዲስ ጌታን ያገኝሆበትን ግዚያት አስብሁ አሁንም እርሃብ ጨመርብኝ ኦኦኦኦ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤ ደስ ይለኛል ምስክርነት መስማት ብዙ ነገር ተምራለሁ ጌታ እግዚአብሔር ያስፋችሁ ለብዙ ትውልድ በርክት ሁኑ አባቴ ለምልምልንንን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
መሀል ለይ የምገባ የልጅቱዋ ንግግር ብትተውት ይሻላል እባካችሁ🙏🙏🙏 ተባረኩ።🙏🙏
Amen amen 🙏
Ho Heavenly Father I’m very thankful and amazed the way Holy sprit manifest on this men life !
Praise God
Wwwwwwww abatachin tebarkiw ❤❤Kabadi tariki naw❤❤❤ geta yimesgn 👏👏🎆🎆
Amen 🙏
Amen
መንፈሳዊው አለም ህያው ነው ድንቅ ምስክርነት።
እናመሰግናለን
አዘጋጆችም ተጠያቂም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
አሜን
የልጅቷ ጣልቃ መግባት ወደ ለመድነው ባህላዊና አሰልቺው ፎርማት እየመለሰን ይመስላል መልእክቱ ግድ ከሆነ ከስር በጽሁፍ ማስተላለፍ ይሻላል
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
አሜን
God blessed you wow I know him 35 years ago beblessed ✝️🙏
🙏Thank you for watching
ጌታ ይባርካችሁ
Amen 🙏
አሜን
Tadeleh
አዘጋጆች ተባረኩ
አሜን 🙏
Amen Gata yemarhe wondemy
Egziabeher xega yabzalchu tebarekuuu
Amennn
Tebrkenal tebareku
አሜን
አዲዬ። ለትውልዱ ሃብት ነህ። እንወዽሃለን!!
እናመሰግናለን ቄስ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
God bles you
Amen 🙏
እኔም አሳከኝ
MN yibalal getaaaa yemidenk yemigerm egeg betaaam yemiweded new geta eyesus yibarkachu
Amen 🙏…
Thank you for inviting our brother God bless you all!
Please try to cut down the advert it's very annoying and the volume from your side is very low try to increase it.
Thank You for the Feedback.
Dr Abiy Ahemedn Akerebulen
ናፈቀኝ እንዲህ አይነት መነካት...
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የኛ ጌታ ኢየሱስ ታሪክን መቀየር ሲችልበት ክብሩን እርሱ ይውሰደው:: ስደት ግን እንዴት የሚዘገንን ነገር ነው😂😂? አባቴ እግዚአብሔር ህዝቤ ከስደት እንዲድን እባክህ ምድሬን ባርክ🙏🙏 !!
አሜን
Waiting for part#2wow
Endet desssssssss yilall kbr le getaaaa le eyesus yihun getaaaa abzto yibarkh
Amen 🙏 thank for watching
❤❤❤❤
Ere plss tibebu workiye akerebulen ebakachu
እየሞከርን ነው። አገልጋዪ ለጊዜው ለሌሎች ሚዲያ መስጠት አላሰበም። ወደፊት እንደምንሰራው ከአገልጋዩ ጋር አውርተናል።
Part two please !
It will be posted Today
geta hoy endet talak neh
Kibir Le Geta yihun
Semay tuber host please can you provide tissue or napkins for ur guest coz people may be cry in the middle of interview so it’s good to give tissue and bottle water to drink if u can be blessed for ur ministry we are blessed 😇
እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን። አስተያየቶን ተቀብለናል።
wow 😮😮😮😮
Thank You 🙏
Jesus is lord
Amen 🙏
የልጅቷ መሀል ላይ መግባት ከነበርንበት ከምንሰማበት መንፈስ አወጣን። ቢስተካከል እንደሀሳብ።
ተሰተካክሏል። እናመሰግናለን ።
@@Encounter_ እሺ ተባረኩ
Why the lady interfered every minute it's very disturbing
Sorry If it Disturbs you. But we have to promote our channel too. This is privately funded media. Out of one hour long video watching two or three minutes of our channel promotion is not that much disturbing. Sorry if find it uncomfortable. But thank You for watching.
She can promote just one time at the end of the program not in the middle of every minute shouting to promote is not necessary we can hear only once
እናንት ጋ ያለው እውነተኛው የክርስቶስ መንፈስ ስልምሆኑ እንዴት ይታውቃል። ሙዚቀኞችን ጀምሮ ሌሎችም መንፈስ ይቆጣጠረናል ይላሉ። ኢቫንጀሊስቶችም በልሳንና መንፈስ ወረደብኝ ማለትን አይቀበሉም። የክርስቶስ የባህሪው የሆኑት መልካምነትና ሩሩህነት መገልጫዎች ማለትም መመጽወትና መልካም ስራም እኛ በክርስቶስ ስልጸደቅን አያፀድቁንም ትላላቹ። ሰይጣን እንደብርሃን መልዐክ ራሱን ይቀይራልና እናንትንም ያግኛቹ እሱ ስላለመሆኑ እንዴት ይታውቃል። ነብይንኝ ሀዋሪያ ነኝ የሚሉ መንፈስ ወረደብኝ እያሉና 'ቅባትም' እየሸጡ ዝርፊያ ላይ ነው ያሉት። 'በጌታ ናችው' የሚባሉት የዘመኑ ባልስልጣናትም ስልጣን ላይ ከወጡ ጀምሮ በአገሪቱ ላይ እያወረዱባት ያለውን መዐትም እያያቹት ነው። እውን እናንት ጋር ያለው መንፈስ የክርስቶስ ነው????