Ethiopian Recipes "How to make Traditional Gebs Kinche" ባህላዊ የገብስ ቂንጬ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥወት ፈጣሪ

  • @amenthabtamu1309
    @amenthabtamu1309 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ እናት በጣም ጠፍተው ነበር በሰላም ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቅንጨው በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍

  • @mekdesayalew3397
    @mekdesayalew3397 6 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጡ ማማዬ ጠፍተው ነበር በሰላም ነው

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በሰላም ነው እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እማየ እንኩዋን በሠላም መጣሽልን
    ጥፍት አልሽብን እናት
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማላውቀው አሰራር ነው አመሠግናለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ማሚ የማርማራታ አሰራር አሳይን ባገራችን በሚገኛው ነገር ስወድሽ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ባለሞያ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለሁ ምንም አላቅም ነበር በርቺልኝ

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
    @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ ปีที่แล้ว

    የኔናት ሙያ ነፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @yengusetilahun9358
    @yengusetilahun9358 6 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ነዉ እናት ጠፊተዋል በሠላም እንኳን ደህና መጡልን

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 2 ปีที่แล้ว

    Betam new dess yemilugn mknyatum betam new miyasredut enamesegnalen

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማም

  • @zaniboseman170
    @zaniboseman170 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah enkan dahen matash mam 😍😍

  • @bettym5934
    @bettym5934 6 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan dena metash mama

  • @kabeerakabeera2349
    @kabeerakabeera2349 6 ปีที่แล้ว

    ደሥይላል

  • @toyibaali5888
    @toyibaali5888 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወዴድኩት

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚ ሰላም ነዎት ጠፍተዋል በሠላም ነው ሥላይሆት ደስ ብሎኛል

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጡ ማማ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ …ማሚየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በቅርብ ነዉ ያወኳቸዉ እና ቪዲዮአቸዉን በጉጉት ስጠብቅ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን ማሚ መልክይሥጠኝ እንጂሞያከጋርቤትይባላል በልጅነት ምን ሣላቅ.ሥደት.መጥተን አሁንብዙ.ነገርየተማርን.ነው.ማሚ love.to

  • @bezajhon2206
    @bezajhon2206 5 ปีที่แล้ว

    Enamsgenalen mami gen ygenfo gebes endet yzegajal?

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 ปีที่แล้ว

    Wellcam mama

  • @adissmahedi3941
    @adissmahedi3941 6 ปีที่แล้ว +2

    Selam.mama .weddddddddd

  • @mesarttesefa1965
    @mesarttesefa1965 6 ปีที่แล้ว +4

    ማማየ መጀመሪያ ገብሱ እዴት ነው የሚዘጋጀው ?

    • @tigist422
      @tigist422 4 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ነጭ ፍሬው ትላልቅ ገዝተሽ ተፈትጎ ይከካል

  • @እስከዳርወንደሰን
    @እስከዳርወንደሰን 6 ปีที่แล้ว

    ማማ እንኳን ደና መጡ እናመሰግናለን ናፍቆኝ ነበር ግን ምን ይደረጋል ቅቤ የለኝም

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 ปีที่แล้ว +1

    ዌል ማሚ

  • @የአማራዋሽቅርቅር
    @የአማራዋሽቅርቅር 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡ😍

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አዳነ እማማ ደህና ናቸው ለምን ጠፉ?

  • @bbfbff1844
    @bbfbff1844 6 ปีที่แล้ว +2

    Galatoomii jiraadhu

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 2 ปีที่แล้ว

    mmye ewdesalw edman tanna yestese

  • @iyu2356
    @iyu2356 6 ปีที่แล้ว

    ማሚ እናመሰግናለን ግን ገብሱ እንደት ነዉ የሚዘጋጀዉ

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 ปีที่แล้ว +1

    Inamesaginalen

    • @fafis.y5065
      @fafis.y5065 6 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ማማየ

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እማማ
    ትንሽ አረፍ በይ እስኪ
    ከሳሽ እኮ

    • @Lula2090
      @Lula2090 6 ปีที่แล้ว

      Bezi edme le thena meserathm. Kilo mekenesem theruneu

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 6 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ደና መጣሽ ጠፋሽኮ

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 ปีที่แล้ว

    እማምዬ የሚሰሩት ሁሉ በጣም ደስ ይላል ግን ለምን በካፕ አይለኩትም? ማለቴ እንደኔ ምንም ለማያውቅ መገመት እኮ ይከብዳል የኔ እመቤት

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሚየ እንዴተትነዎት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ

    • @belaynishmaalim1219
      @belaynishmaalim1219 6 ปีที่แล้ว

      mamyi
      enkan
      denamtiashi

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 7 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @saidalove224
    @saidalove224 6 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘

    • @hananhasan593
      @hananhasan593 6 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማሚ ጠፋሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ማሚ ቅመም አይገባበትም እንዴ

  • @asnibelay1588
    @asnibelay1588 6 ปีที่แล้ว

    ማሚየ ምነው ጠፋሽ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 6 ปีที่แล้ว

    ማሚየ እርስወ ቻናል ኮመንት በማድረጌ በጣም ብዙ ሰብስክራይበሮቺን እንደማገን ተስፋ በማድረግ ኮመንት አድርጌያለሁ ማሚን የምትወዱ ይሄንን ቻናል ተመልከቱ እና ስራን ከወደዳቺሁት ሰብስክራብ አድርጉኝ እንወዳቺኋለሁ አመሰግናለሁ….ፎቶዉን ይጫኑ….