Melat, you are so precious to us Ethiopians. You make everything look so easy and the food looks so delicious. I’ve learned so much from you. Thank you dear! 💕
Great show I like the way you cooked it and another thing I like about you you showing your face is right there so the viewers can watch you later I at the end of your cooking you go ahead for testing and that's really very impressive I like the way you do it keep it up
ዶሮ ሲያምረኝ እኔም እደዚ እሰራለሁ ከዶሮ ምንም አይተናነስም በጣም ነው የሚጣፍጠው ጎበዝ ሜሉ
የሁልግዜ አድናቂሽ ከሳኡዲ በርቺ
Demirgn Wude
ሰላም ሜሊዬ እጅግ ቀላልና ፋጣን አሰራር ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ይገባዋል👌👌👌👍👍👍❤🙏
እንኩዋን ለአብይ ፃም አደረሳችሁ የሠላም፣ የጤና ፣ የድህነት ፃም ያድርግልን አሜን 👏👏እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
Demirgn Hanye
እጅሽ ይባረክ ሜሉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
Demirgn Wude
ሜሉዬ ዋው እዴት ያስጎመጃል እጅሽን ይባርከው ከልብ እናመሰግናለን ለምሰጭን ምርጥ ትምህርት ሰላምሽ ይብዛልኝ መልካም ፆም ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ
Demirgn Wude
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሊ
Demirgn Sami
ጎበዝ ነሺ ሁሌም እጂሺ ይባረክ
አሜን የኔ ውድ
Melat, you are so precious to us Ethiopians. You make everything look so easy and the food looks so delicious. I’ve learned so much from you. Thank you dear! 💕
❤🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘👍👍👍
አንቺ እካ ከምግብሽ በላይ ማር ነሽ ስወድሽ አሁንድ ደሞ ወደፆም ምግብ ግቢ
ክበሩልኝ እህቶቼ ሁሌም ብርታቴ ናችሁ የጾም ምግብ ከነገ ጀምሮ ይለቀቃል
አሪፍ ዘዴ ነው. እጅ ይባርክ.
አሜን ቻቺዬ
የዶሮ ወጥ ምረጫዬን ባጭር አሰራር ስላቀረብሽልኝ አመሰግናለዉ ልዩ ነሽ የዉነት
እንኳን ደህና መጠሽ መልካሟና መለኛዋ እህታችን እንኳን አደረሰሽ ለቅበላ
እንኳን አብሮ አደረሰን ጽግዬ መልካም የጾም የጸሎት ግዜ ይሁንልሽ
Mokerkut eko. Betam arif new. Dorow sitebes wuha betam yiwetawal
ሀንዬ ውሀ ከወጣው እማ ይቀቀልብሻል ዶሮውን ካጠብሽው በኋላ በደንብ በኩሽና ሶፍት አድርቂው ከዛ ስጠብሽው ቶሎ ቶሎ አታገላብጪው ከታች ሲቀላ መገልበጥ እንዳሳየሁት
@@Mellyspicetv Aha Chigru gebagni ahun. Thank you yene konjo!
ስላም ሜልየ እጅግ ከልብ እናመስግናለን በረችልን
Demirgn Nets
መሻአላህ ባርች ጥቂር አልማዚ
አመሰግናለሁ ሚሊ። እባክሽን የአፍርኖጅ አሰራር ልታሳዪን ትችያለሽ?
በጋው ይምጣ የኔ ውድ በጸሀይ አድርቀን እንድንሰራ
ተባረኪልኝ
የሚገርምሽ እኔም እንደዚህ ለቤተሰብ ሲሆን እሰራለሁ እና አንችን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ::
ጏበዝ በርች እህቴ:: እንዲህ ነው ኢትዯዽያዊ::
ችክን ቅልጥፍ:: ሁሉንም::
እጅሽ ይባረክ Ha 😃 HA 😃😃
ሜሊ ድንቅ እና ልዩ ነሽ
Brava ሚሊ ኢኔን ነው ያሳየሽኝ ልጀ grazie cara
ሜልዬ ስወድሽ እኮ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እህት👍👍👍🙏🙏
አመሰግናለው የኔ ውድ
Good job 👏🏿 👍
WOOOW IT LOOK VERY GOOD...GOOD JOB MELLY...EJESH YEBAREK KONJO😘🥰🥰🥰🥰😘❤
ሠላም ሠላም የእኔ ባለሙያ ተባረኪ እሞክረዋለሁ።
አሜን አምሳልዬ
Great show I like the way you cooked it and another thing I like about you you showing your face is right there so the viewers can watch you later I at the end of your cooking you go ahead for testing and that's really very impressive I like the way you do it keep it up
Thank you sofe
አንቺ በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ የምትሰሪውሁሉ እንቶቻችንን ያስታዉሰኛል
Waw Thanks👍😍
Ejeshe.yeberek.wede.
እጅሽ ይባረክ እህቴ
አሜን የኔ ውድ
ጎበዝ
ስላካልፈሽን iእናመሰግናለንእናመሰግናለን
የሀበሻ ዶሮ ታጥባ ቶሎ ስለማጠራ ነው ያኛው በተፈጥሮም ብዙ ቆሻሻ የለውም ብዝ ላይ በ ብዙ ፕሮሰስ ያልፋል ይህ ይመስለኛል ብዙ ምናትብበት ምክንያት
ዉሃ ዉሃ ምያቀረው በትግስት ካልታሼ ነው
ልክ ብለሻል የኔ ውድ ማሸት ይፉልጋል ውሀ ጠብ እያደረጉ
Thank you የኔ እህት...
ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን
Yena konijo enidanichi ayinet gobezi balemuya alayehum . berichilign sister
የኔ ማር አመሰግናለው ስለምትወጂኝ ነው
አንቺ የእውነት ባለሙያ ነሽ ስትሰሪ ሁሌም እስከ መጨረሻ ነው የማየው
አመሰግናለው አዲያምዬ
Thank you as always my dear ❤️❤️❤️.
Wow wow ❤❤👏👏👌👌
በጣም አሪፍ ነው
ጥቁር ቅመም የምት ይዉ ጥቁር አዝሙነዉደ አላወኩትም ንገሪኝ ሁቢ
ዋው የኔ ባለሙያ በርች ጎራ በይ በቤቴ
Thank you 💕🇪🇹
በርቺ
Ena lesent Dekika yetadal enkulalu? Weyese Ayetadem alasayeshenem
ይቀቀላል እንደ ምት ፈልገው በደንብ ጥንክር እስኪል ነው መስቀል የምፈልገው በግማሽ ሲበስል ነው እንደሰዉ ምርጫ ይለያያል ነገር ግን ብዙ ግዜ ሀበሻ በደንብ አብ ስል ስልሚጠቀም 10 ደቂቃ ያህል ቀቅለው
ያምራል
❤❤❤❤
Thank you 🙏
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤
Demirgn wude
Cooking አልተቻልሽም 👌
ከምንም በላይ አቀማመስሽ ነው. የሚገለኝ )
አመሰግናለው የኔ ውድ ረመዳን ሲሆን እንድታስታውሽኝ ለጾሙ የሚሆን ነገር እንዳዘጋጅ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 ሜሊዬ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልሽ
አሜን ሊሊዬ ለሁላችን
መሊሾ አኔ ብሆን ስንቴ በማማሰያ አያወጣሁ አቀምስ ነበር
ልዩ ነው
አመሰግናለሁ
ኪኪኪ የኔ ውድ
👍👍👍👍
Men aynet doro new yexoro ketfesch yedoro segawet beyw ehte
አመሰግናለው ሳባ መቼም የዶሮ እጽዋት የለም ብዬ እኮ ነው ስጋን የተውኩት
አንቺ ልጅ ክርታስ የሚባል ቃል እንዴት አወቅሽው ልጅ አይደለሽ እንዴ ጎበዝ
አመሰግናለው አይንዬ ያው መርሳት ካልፈለግሽ አትረሽም ለዛ ነው እንጂማ መርሳት የነበረብኝ እኔ ነበርኩ
Hello! Where you live?
መርች
ሜሊዬ ይሁን እስኪ ከየት ላምጣት ዶሮዋን አሁን እንዳትሰራ ለማንኛውም መልካም ፆም በነገሮች ሁሉ የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር አምላክ በቤታችን፣ በአገራችን ይግባልን እርሱ በመሐላችን ይገኝ
አሜን ናኒዬ
tv ss
ኧረ አልበሰል አለኝ እዳቺ አልነበረም የጀመርኩት እሰቲ ንገሪኝ
እረ ቤትዬ ውጪ ሀገር ከሆነ ያለችው እድለኛ ነሽ የማይበስል ዶሮ ማግኘትሽ።ለማንኛውም ግን ማንተክተክ ብቻ ነው መፍትሄው
የዶሮ ወጥ መስራት አልውድም ይህ ቀላል አሰራር ስለሆነ እሞክራለው አመሰግናለሁ
አሁን ዶሮ ማንይሰራል ብለሽ ነዉ የጾም ምግብ ካለሽ አምጭ
ፍርዬ ቀኑን እይው ቅዳሜ ነው የለቀኩት የጾም ምግብ ከሰአታት በኋላ እለቃለው ጠብቂኝ
አሰግናለሁ:ብቻውን:ለሜኖርሰውምጭአማራጭ
Thank you Malu !!!❤️
የኔ ባለሞያ ትንትና ባየው ነበር
🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
ለምንድነው እንቁላል የማናንተከትከው?
መረቅ እንዲገባው ብለን ሰንጥቀን የጨመርነው እንቁላል በመንተክተክ ከፈራረሰ እና አስኳሉ ከወጣ የወጡን ይዘት ይቀይራል በቶሎ ወጡ ይበላሻል ጠአሙ ይቀየራል
@@Mellyspicetv Thank you sweetheart.
Gobez!!!
👍👍👌👌👏👏🥰🥰
ሜላትዬ ተይግን ምራቄ ተሯሯጠኮ
የኔ ውድ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን
እውነት ብለሻል እሙዬ ፍትህ ለወገኖቻችን
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
❤👍
ጨ
ምነው በፃም እረ ሆድ እደሆን በላሁን አያቅ
እረ ትንሽ. ስጋችንን ጎስም እድርግ
የኔ ውድ ቀኑን እይው መቼ እንደወጣ ከጾም በፊት ቅዳሜ ለጾም መያዣ የወጣ ቪዲዮ ዛሬ ላንቺ የደረሰሽ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እጾማለው
🥀
ምነው በፆሙ እረ አይገባም
ውይ ሀንዬ የጾም መያዣ እኮ ነው የለቀኩት ቀኑን እይው ቅዳሜ የተለቀቀ ቪዲዮ ነው ዛሬ የመጣልሽ እኔም ጿሚ ኦርቶዶክስ ነኝ
አንቺም ሙያ ማበላሸት ጀመርሽ በሌላ ሰው ላይ
አይቼ የተናደድኩበትን ባንቺ ልየው ! አይ
አማራጭ ማሳየት ባህል ማበላሸት አይደለም የኛን ቱባ ባህሉን ባናሳይ አበላሻችሁ ብትይን ምንም አይደል እኔ እያልኩ ያለሁት እንደዚህም ይቻላል ነው ሰው መርጦ እንዲሰራ ሰፋ አርጎ ማሰብ ነው ለውጥ አማራጭ መፈለግ ሰውኛ ነው
🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯
U, nooooo....tomatoes . I thought u are the original 😔
ኤልሲ ቪዲዮውን በደንብ እይው እምሰራው ኦርጅናል አይደለም ቅቤም አልጨምርም ለልጆቼም እንዳያቃጥላቸው ቲማቲም እጨምራለው ብዬ ተናግሬያለው ።ኦርጅናል ከፈለግሽ ሌላ የሰራውት ዶሮ አለ ገብተሽ እይው
ምነው ቀደም ብታረጊው ኖሮ
10q
ሜሉ እኔንም ቻናሌን አስተዋውቂልኝ ለቤትሰቦችሽ የሜሉ ቤተሰቦች ፎቶውን በመጫን እኔንም አበረታቱኝ::
🥰🥰🥰