Thank you so much for sharing your creativity with us. I 've learnt something new today and I can't wait to try it. Thanks a lot for the excellent cooking !
How you can do anything, mashallha Tabarakallha, I wish 🙏 you all successful business if you are planning 📆 greet job, thank you for sharing, even the way you explained is all good 👍
ዋው ምርጥ ዘዴ ነው እኔ ፈራርሶ ይበላሽብኛል እያልኩ እየወደድኩት ግን ሰርቼው አላውቅም thank you❤🙏🏽
መስኪዬ የኔ ውድ
መስኪ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ
Meski ❤❤
ZZ;Z;`;;[[s[ssz`s;;z}
❤❤❤❤❤❤❤❤
wowo.በጣም ቀላል ዘዴ ከማድበልበል ገላገልሽኝ የኔ ውድ
ሲበዛ ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ ጤናሽ መሉ ይሁን ድንቅ ልጅ
ሜሊዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙይትዬ በባለሙያ እናት ያደግሽ ውብ ኢትዮጵያዊት። ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
አሜን እልዬ
ፈ
ሰላም ውድ የአገር ልጅች በይላቹበት ፈጣር ይጠብቃቹ በጣም ምርጥ የሆነ የሺብራ አሳ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ሰላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ ተባረኪ የአገሬ ልጅ
በጣም የተመቸኝ ቂጣው ላይ ያለው አሰራርና ቀልጣፋ ነው እና እቃዎቹ እናመሰግናለን
በጣም አመስግናለሁ አንቺ ባልሽኝ መሰረት ሰርቼ ልዩ የሆነ ነው . Thank you
በጣም ምወደው ምግብ ነው አመሰግናለው በቀላሉ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽኝ
Thank you, appreciate your videos. Your explanations are important!
ሜሊዬ ሰላም እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ገብርኤል በአል የአመት ሰው ይበለን
እንኳን አብሮ አደረሰን ናኒዬ
ሜሊዬ ቀለል ባለ አሰራር ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክልሽ
አሜን መስኪ
ሜሊዬ እንደሁሌው ምርጥ ነው ለበአል ደግሞ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን
በጠም ጎበዝ እጅሽ እግዚአብሔር ይባርከው
እናመሰግናለን ብዙ ነገር ስለምታቀይልን።
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ጊዜን እና ጉልበት ቆጣቢ ዘዴ እጅሽን ይባርከው ስራዎችሽን እወዳቸዋለው
አሜን የኔ ውድ
Wow that is very nice i like you thank you for sharing your advice and experiences ❤❤❤️😍😍😍
የእውነት በጣም ቆንጆ ነው
ሜሊ ቅመሙዋ እናመሰግናን እጅሽ ይባረክ ብዙ አትርፌያለሁ ባንቺ ተባረኪ 🙏😘
ዋዉ የኔ ቆጆ እጅግ ባለሙያ ልጅ ነሽ 1000 ዓ/ም ኑሪልኝ!!!!!!!
ሜልዬ እውነት ነው:: የባለሙያ ልጅ ገልቱ ይባል የለ ! እናቶቻችን ምግብ ሲሰሩ እንኳን አንድ በአንድ ሊነግሩን ስሩ ብለው አያዝኑም ነበር:: ነገሩ ከመሳሳት ከማፍቀር ነው ግን ዛሬ የግዱ አሰለጠነን::
ሜሉየ የኔ ቆንጆ በጣም አራፍ ነው
በጣም ደስ ይላል በርቺ 😮
ሜሊ በደንብ የምታብራሪው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው። ከዚህ በፊት ሰላጣ ስትሰሪ ዘይቱን ቀስ እያልን እንድንጨምር የመከርሽን በኩሽናዬ በጣም ጠቅሞኝ ቆንጆ ሰላጣ ሰሪ ሆኛለሁ። አሁን ደግሙ ቀላል ዘዴ አሳይተሽናል። ሽንብራ አሳ ማድቦልቦሉ ያሰለች ነበር
ዋው በጣም ደስ ይላል
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።
KK. Thanks for your great job. Great information sharing with your subscribers. Say hello to your family. Have a nice weekend.
ለየትኛውም ወጥ ቲማቲም ያጣፍጣል
I like the new method Meluye.
ሰለም መሊ ሰለምሽ ዪብዘ ሰርቼዉ አለቅም ሞክረዋለሁ ጎቦዝ ኢናመሰግናለን👍👍👍👍👍
ዋዉ አድናቂሽ ነኝ እሞክረዋለሁ
ሜሊ በጣም ምርጥ አሠራር ነው
Selam neshi yene balemuya ebakshi lanagrshi betam efelghalehu bemen lagegneshi emtayew kehone melshilgne be egziabhier
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ነው
ዋዉዉዉ ምርጥ ባለሞያ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
I like your new discovery!!!!
Good job
I'm glad you like it
የኔ ባለሞያ ጎበዝ ግን ሺብራው የአገራችን ነው
ዋናው ሽንብራ ዱቄት ይሁን እንጂ ችግር የለውም የምንም ሀገር ቢሆን የኔ ውድ ባለሽበት አካባቢ ባለው መስራት ትችያለሽ
ሜሊዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙያ ስወድሽ አስተሳሰብሽ ፈጠራሽን ሁሉ እወደዋለሁ ተባረኪልኝ
ሜሪዬበጣምባለሙያነሽእጅሽይባረክ
ስወድሽኮ የሆነ ምግብ መስራት ስፈልግ እደናቴቤት እሮጭ አንቺቤት አይቼ ነው ተመልሼ ምሰራው የሴት ወይዘሮ ቆፍጣኒት የባለሙያልጅ ❤🎉
በጣም ደስ ይላል
Thank you so much for sharing your creativity with us. I 've learnt something new today and I can't wait to try it. Thanks a lot for the excellent cooking !
As always very creative. Can't wait to try this 🙂
ሜልዬ ሸንብራ አሳወጥ ለመሰራት የሸንብራ ዱቤ ዱቄት ነዉ የሚያሰፈልገዉ? እባክሸ ሜልዬ መልሰሸን እጠብቃለዉ ሠለም ሁኚ
አዎ የሽንብራ ዱቄት ነው የዱቤውም ይሁን የሀበሻ ሽንብራ ችግር የለውም ግን ያልተቆላ እና አሰር የሌለም መሆን አለበት ያ ማለት መጀመሪያ ተከክቶ ከለባው ከእህሉ ይለያል ከዛ ታጥቦ ይደርቅ እና ይፈጫል
እጅሽ ይባረክ ውዴ
እጅሽይባረክ. የኔባለሟያ
ያቦካሽዉ በሙቅ ዉሀ ነዉ በቀዝቃዛ
ሼፍ ሜሊዬ እግዚህአብሄር ያክብርልን ባላየዉም ሙያሽን ስለምናዉቀዉ ለምስጋና ብንቸኩል የፉገራ አይመስልም አጋጣሚዉ ስራ ላይ ስለሆንኩኝ ነዉ
ጎበዝ
Sweet food Habasha beautiful ❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
How you can do anything, mashallha Tabarakallha, I wish 🙏 you all successful business if you are planning 📆 greet job, thank you for sharing, even the way you explained is all good 👍
Balemoya nesh ejesh yebarek
ተባረኪልኝ ሚሊዬ ባህልሽን ያልረሳሽ፣
የኔ በለሙያ እኔብዙ ግዜ እከታተላለሁ ግን ሰርቸ አላዉቅም አረብ ሀገር ነኝ ሰዉ ቤት አይመቸኝም
ባለ ሙያ አረግሽን እኮ ተባረኪ❤❤❤
እንዴት ነሽ እህቴ ምግብ ስታዘጋጂ ፀጉርሽን ሸፍኚ
ልጄ እጅሽ ይባረክ የምር ባለሙያ ነሽ🌹🌷
Melluye Betam konjo Neger new yasayeshen ejesh yibarek
አሜን የኒዬ
በጣም ጎበዝ ነሽ ነገር ግን ሽንብራ አሳውን በሸክላ ምጣድ ላይ ብትጠብሽው ይፈራርስብኛል ብለሽ አትሰጊም ቁሌትሽን ግን አንድ ጌዜ ብታጠቃልይው በአናቱ ውሃ ስትጨምሪ ቁሌቱ እንደ ነበር አይሆንልሽም
ጎበዝ ባለሞያ
በጣም ባለሞያነሽ
ሜላትየ በጣም እወድሻለሁ!!!!!
በእውነት ጎበዝ ኑሽ 💕
ጥሩ ዘዴ ነው ምን ያህል ሰአት ነው ይሽንብራ አሳው ፍሪጅ የሚቆየው?
Melu tebareki ❤❤❤
ዋው ሜሉዬ ሲያስጎመጅ ያሚ ነው ደሞ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
አሜን የኔ ውድ
ዋዉዉ ባለሞያ
በጣም ጥሩ ነው ግን የሽንብራ ዱቄት አዘገጃጀት ብትነግሪን ደስ ይለኛል እኔም ሰርቼ እንድመገብ በጣም አስጎመዠሽኝ እኮ
ምንም በጣም ቀላል ነው የኔ ውድ መጀመሪያ በጥሬው ማስከካት ከዛ ገለባውን መለየት በመቀጠል ሽንብራውን አጥቦ ማድረስ ገዛ ማስፈጨት
በጣም አመሠግናለሁ እህቴ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ ዛሬ ደግሞ መጨረሻ ሆንኩ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ የኔ ባለሞያ ውድድ
Meliyei can’t wait to make it yene balemuya thx❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላምእህትበርችልኝ ስብመልሽ
ሜሊዬ የኔ ማር ሽንኩርቱንስ እንደ ቲማቲሙ ማድረግ አንችልም?
ዋው ጊዜ ቆጣቢነቱስ 👍👍👍👍👍👍ቅርፅ ለማውጣት ጊዜም ይወስዳል ያሰለቻል በተለይ ብዙ ከተሰራ ይህ ዘዴ አንደኛ ነው መለኛ ሜሊዬ 👏👍👏👏👏
ምርጥ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሲሰራም ሲበላም በምቾት ጥቅልል ጉርስ ነገ እስከምሰራው ቸኩያለሁ 👍👍👍👍👏👏
እንዲህ መላ መፍጠር መልካም ነው💕💕💕💐💐
የመክተፊያሽን ድምፅ እወደዋለሁ በመክተፊያ ሲከተፍ ደስ ይላል ።እኔ ትእግስት የለኝም መፍጨት ነው 🙆🙆🙆 ግን ይሄን ላንች ማስታወሻነት ከትፌ ነው የምሰራው 👏
አመሰግናለሁ
ሐና ሐናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘💕💕💕
My Amhara people chemistry my people the owner culture 👑👑❤️❤️
ሜሉ የሽንብራውን ዱቄት ልክ እንደ ሹሮ ልመሰው ወይስ ሳይታመስ ወይም ሳይቆላ ነው ጥሬውን
ጥሬው ነው የኔ ውድ ከተቆላ ከምጣድ ላይ አይወጣልሽም
Gobez bale moya thank you❤❤❤❤
Betam yamral thank you M.
Meliye yene jegena
ክበሪልኝ
Thanks!❤
Delicious ❤❤❤
😂በጣም ጎበዝ ነሽ።በዚሁ ቀጥይ በርትተሽ የሀገርሽን ምግብ አስተዋውቂ።
እሠይ ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ❤️❤️
አሜን ዘሀራ
Wow nice ❤❤
great job 🙏🙏🙏
እኔ እኔቴ ስትሰራ የማውቀው ቡስፌድ ላይ ቡኣውራ ጣትው ትዳምጡዌሉች ከዛ የቀንድ እውጣ ቅርጽ ይይዛል ባልሳሳት
ቅርጹ እንደፈለክ ነው ችግር የለውም ግን እውን ይህን ነው በብዛት አንተ ያልከውን እና በሹካ በማንኪያ እየሸለሙ ነው የሚሰሩት። ማስታወስህን በጣም አደንቃለሁ ጎበዝ ነህ
Bareedukoo harkaa fayyaa argaadhu
Hojjiin kee ajaa'ibaatti namaf gallaa
Wonti hojjiikee addaa godhuu mashiina oso hin fayyaadamiini harkumaan hojjaata❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Mee dabboo qolloos halluu 3 nuf hojjaadhu
Adii
Diimaafi kelloo ykn boraa akkaa keetti bareechii akkaa namota hunadaaf galluutti
Galaatomii
Jabadhuu
Thank you my dear,OK I will
ውጭ ሐገር ድቄቱአለ መልሺልኝ ልገዛአ
MELLYA HULLET SETTO TEDERRARBO NASH KONJO ENAM KAYE WATE SLEMWEDE BETAM WEDEXKUTE KONJO
እኔ እኮ ስወድሽ ቀልጣፋ ነሽ ብዙ ሕይወትን የሚያቀል ነገር ትሰሪያለሽና ትመችኛለሽ
አመሰግናለሁ እናንዬ
Wow🥰🥰
ሜሊ ሟሟአሻአ አይባልም መጥርጊያነው እናአቴምትለው
yummy😍 ejesh yibarek😍
ሀይ ሜሊ፣ የኢትዮጵያ አቦካዶ ጁስ አሠራር እንዴት ነው?
Gobez onion when you blend it it takes too long to cook but with hand fast n tasty 😋
Yes, true
በረዶ ቤት ነው ማሳደርስ ይቻላል
እጅሸ ይባረከ ሜልዬ😊
አሜን የኔ ውድ
እውነትሽን ነው አንዳንድ ነገር መለውጥ እስፈልጊ ነው አሳብሽን እቀበላለው ባለሞያ ነሽ ጎበዝ በርቼ አመሰግናለሁ🙏🙏😘
So nice
ጎበዝ እጅሽ ይባርክ
አሜን ሂሩዬ