ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀኔራል ዊንጌት ምርጥ ትምህርት ቤት ነው ታናሽ እህቴ ተምራበታለች እንኳን ለ75ኛው የምስረታ በዓል አደረሳችሁ❤️
ትክክል መግቢያ በሩ ዊንጌትን አይመስልም 👍✌️👌ተለውጧል
እንኳን አብሮ አደረሰን። በአንድ ወቅት ደግሞ ት.ቤቱ በህንዳውያን መምህራን የተሞላ ነበር። ዳይሬክተሩን አቶ ተገኘ ወርቅ ዉቡንና የፊዚክስ መምህር የነበሩት ሚ/ር ጀነዳሳ የሚባሉትን አልረሳም። የሂሳብ መምህራችን የነበሩ እዚያው ግቢ ውስጥ የሚኖሩ በጣም የምፈራቸው የንበሩ ኢትዮጵያዊ መምህሬ ነበሩ። ሁልጊዜ በተማሪው መልስ አይረኩም እንዲያውም አንድ ቀን ክፍል ውስጥ ያለውን ተማሪ በሙሉ በተራ ተራ ጠይቀው በመልሶቻችን ባለመደሰታችው ያውረዱብንን ቁጣ አልረሳውም። ከሁሉም ግን አንዱን ተማሪ ይቅርታ አንተ ብቻ ነህ በትክክል የመለስከው ያሉትን አልረሳውም። ትምህርት ቤት በጊዜ ባለመድረሴ ላለመቀጣት ብዬ በጀርባ በኩል በአጥር ዘልዬ በመግባቴ ተይዤ እስከ ዕረፍት መውጫ ሰአት ድረስ የፅዳት ስራ እንደሰራሁኝ አልረሳውም። የስፖርት ሜዳ ትዝታው ደግሞ ሌላ ነበር።
ወይ ትምህርት ቤቴ ድንቅ የሆነ የምስከር ወረቀት ተጽፎልኛል መላው የውንጌት ተማሪዎች የነበራችሁ በአለም ዙሪያ ለመትገኙ እንክዋን ለ75 የት/ቤታችን ክብረ በአል አደረሳችሁ ! !
እንኳን አደረሰን
@@fikiretube6797 እንክዋን አብሮአደረሰን
ወይኔ ትዝታዬ ውንጌት ትምህርት ቤት ከ17 አመት በጋላ አየሁሽ መቼም የማይረሳ ትዝታ አለኝ !!!
ዮኒ መልካም ትዝታ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ አቀራረብ ያኑርልን ።👍👍🦚🦚🦚🦚
ዮኒ ትዝታዬን ቀሠቀሥክብኝ 1994 የውንጌት ተማሪ ነበርኩኝ በጣም የምወደው ት/ ቤት ነው ብዙ ትዝታዎች አሉኝ አመሠግናለው
ዮኒዬ በቅርብ በ 90 ዎቹም የተማርን አለን ከኛም ዘመን ተማሪዎች ብትጠይቅ የበለጠ ትዝታ ይኖረኝ ነበር ግን እዚህ ትምህርት ቤት በመማሬ እድለኛ ነኝ ።እዚህ ት/ ቤ ለተማሩ ሁሉ እንኳን ለ75 ኛው አልማዝ እዮበልዩ አደረሠን አደረሣችው ወደፊት ደሞ ሀገሬ መጥቼ የውጌቴን ትዝታ ለማየት ያብቃኝ አሜን።
ወይ ትምህርት ቤቴ ከሰላሳ አመት በላይ ሴቶችም በሚማርበት ጊዜ የተማርኩበት ስሙን ስሰማ ደነገጥኩ ተባረክ።
Ename endanche bezan geza newe yetemarekute
ዮናሴ፣ጥሩ ትዝታን አጫርክብን።ይበል የሚያሠኝ ት/ቤት ነበር።ተባረክ!!!የትምህርት ጥማት ጎልቶ የሚታይበት እንደነበር ይታወሳል።
Tizetachen be winget ,wow temert beta des yemile giza nbern ,thank 🙏 ebs
ዮናስ በጣም እናመሰግንሀለን ።2 አመት ተምሬበታለሁ።ስማቸውን ዘነጋሁ እንጂ ባዮሎጂ መምህሬ ህንዳዊ ሚስተር ሆማይታ ይባል ነበር።አዳራሹንና ላይብረሪው ልዩ ትዝታ አለኝ።የቅርብ ጊዜ ብሆንም
አመሰግናለሁ EBS ሶች ትምህርት ቤቴን እንዳስታወስ አደረጋችሁኛ !!
የኮሌጁ ዲን በጣም ጎበዝ እና ለስራቸው ታታሪ መሆናቸውን በደንብ የሚገልፅ ነው። ሰው የሚያስተዳድረውን መ/ቤት እንደዚህ ከበቂ በላይ ማብራራታቸው ይገርማል ጎበዝ ሰው ኖት በጣም እናመሰግናለን ገና ኢትዮጵያን እንደሚያስጠሩልን እንተማመናለን። ዮኒዬ አንተንም እናመሰግናለን በርታልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። የቀድሞ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ :ደስ አላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ምርጥ የዘመናችን ጋዜጠኛ
Yes, that was the best high school ever! I learned a lot academically and culturally from my teachers and schoolmates that came from all over Ethiopia respectively. I am proud to say I was a student from Wingate.
በጣም ደስ ይላል እኔ ጀነራል ዊንጌትን የተቀላቀልኩት በ1973 ዓ. ም. ነው ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል በዛን ጊዜ የተማርነው ሁሉ ጥሩቦታ ላይ ነው ያለነው።
ኢትዮጵያ በረከት እና ሰላም ፍቅር አንድነት የነበራት የድሮዎቹ መሪዎች ፈርያ እግዚአብሔርን ያላቻው በማንኛውም ቦታ ትምህርት ቤት ሳይቀር ፀሎት ያረጋሉ መልካምን ነገር ያረጋሉ ህዝቡም ልክ እደመሪያቸው የተባረከ ነው ያሁኖቹ መሪዎች ግን ለቤተ መንግስት ወንበር ነው ተጋድሎ አቸው ስለዛ ሀገራችንም በረከት ሰላም እራቃት
በጣም የምኮራበት ዕውቀት የገበየሁበት ት/ቤቴ እንኳን አደረሳችሁ ደሞም ለማሳደስ እንተባበር።
Ebs በጣም እናመሰግናለን ወደ ኁአላ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አደረጋችሁኝ ብዙ ትዝታዎች እሉኝና በለቅሶ ነው ይጨረስኩት።
Woooooooow I miss my school 😥 after long times I see🤦♂️ insha Allah I will visit when amcaming Ethiopia 🥰
ዬኒ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሕ አቀራረብሕ ይመቸኛል ዞላ
ሠላም EBS አዘጋጆች አድሜዬ በ 40ዎቹ መጀመሪያ እና በአንድ ወቅት የዉንጌት ተማሪ ነበርኩ ጥሩ ትዝታዎቼን እንዳስታዉስ አድርጎኛልበሚቀጥለዉ በኔ እድሜ ክልል ያሉትን ብታካትቱ ብዙ ሠዉ ልትደርሱ ትችላላችሁበርቱ
እባክሽ ኮሌጁን ነይና እዪው
አገራችንም ሰላም ያርጋትእና መተን የምንገናኝ ያድርገን በጣም ቆንጆ ነው በርታ ወድጀዋለው የድሮን ትዝታ ያስታወስነው
ለእኛም የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት መሠረታዊ ማሰልጠኛችን ነበር
በዚህ ትምህርት ቤት በመማሪ ኩራት ይሰማኝል
ትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን ትዝታየ ጭምር ነው ❤❤❤❤❤❤
Betam yemwadw temerte bat eza balmarm abatan memher GIRMA TILAHUN Astawesan. 😍😍❤️
ዋው ዮኒ ሁሉ ነገር የተለያየ ታሪክ አለው🙏
I miss my school
Wow it was nice to see it after so long. I grew up in this school. 🤔🤔🤔🙏🙏
30 አመት በፊት ነው የተማርኩበት ጀኔራል ዊንጌት ብዙ ትዝታ ኡለኝ ወይ ትምህርት ቤቴ ግዜው እንደ ጉድ ሄደ አንዴ የትምህርት ቤቱ ተማሪወች ብንገናኝ እንዴት ደስ ይል ነበር
Ename endantwe k30 amte bfte nbrku. Yte hagre nwre. Ymnorwe. Ename eflgalhu. Adrascha lakleje
እኔ የምኖረው ጀርመን ሀገር ነው።አንች ወይም አንተ የት ነው የምትኖረው ኢሚል ላኪ
@@fikiretube6797 ename ymnorwe Germany Nwe ytejwe ktma nhe
እኔ የምኖረው ኑረበርግ ነው እንችስ?
@@fikiretube6797 ena wede Esslingen Kreis negje ande tensche ketma .
ከሁሉ በላይ ይህን ድንቅ የ75 ዓመት ትዝት ለቸራሁን በሙሉ እያመሠገንኩ፤ እኛ የዘመነ Mr, Welkesና Mr, Homes ተማሪዎች ነበርን። በለፋውና ለምወደው ወንድሜ ዘካርያስ አብዱላሂ ሂርና ገልማና በቁም ላሉ የሐረርጌ ዊንጌተርስ በሙሉ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። አደረሳችሁ። ከትዝዎቼ መካከል ጉዞ ወደ ዌንጌት ለባቡር ቲኬት ከድሬዳዋ አአ በ፩ ማዕርግ የኢትዮጵያ $7.00 ብር ነበር። ት/ቤቱ Endowment ቢኖረውና ቢያስተዋውቅ። አመሠግናለሁ።
Yes, Mr. Holmes was my headmaster Mateyas.
Selam selam
እንኮን አደረሰን አብሮ ለ75 ቆይታ ዘመናት ወይም ልደቱ አደረሰን እንደኔ ትዝታ ያለው እስቲህ like ያድርግ
ትምህርት ቤቴ እየጎበኝሁ ነው ከ20 አመት በሃላ
እኔ ደሞ 26 አመት አካባቤ
Temeheretebata enqane le 75 amete adereseshe beyame amesegenalhu yonas 🙏
You reminded me my cousin Gosh Bewsen Liben he was director
ሰላም ዮናስ እኳን ደና መጣክ
ما شاء الله ممتاز يعني قديم والله أنت رجال كفوا الله يطول عمرك
የእንግሊዝ የካድሬ ት/ቤት የለገሪቷችግር መጠንሰሻ ቤት!!
ዮኒ ፡ ፈለገዮርዳኖሰ ፡ የህዝቡ ፡ ትምህርትቤት ፡ ጨርቆሰ ፡ ለምን ፡ አትሂድም ፡ በናትህ ፡ አሶየን ፡ ናፍቆናል ፡ ቢንየም ፡ የለገሀር ፡ ልጅ ፡ canada ፡ toronto ፡ 🇪🇹🇨🇦
Africa kutir.1 yibal yeneberew school atikilt tera ga eski beneka ejih asigobignegn plsase please
ዮኒ አንደኛ እኮ ነህ ሰላምህ ይብዛ
😊ene ahunem temari neng gen yenafekengale yewent bexam new yemewedew kedamena Ehud erassu simxa yenafekengale wedd temrt bete wedeshalew😢😢😢😢😢
Yonas Could you please do a program on GCA?
My school
በጣም ታሪካዊ ትምህርት ቤት ነው። ባህል ሆኖ ትምህርት ቤትም ሆነ ህንጻ አንዴ ከተሰራ ዞር ብሎ የሚያይ መንግስት በሃገራችን አልተፈጠረም።መለስ እንክዋን ዞር ብሎ እንክዋን አላየውም።እባካችህ በዚህ የተማራችህ የጥንት ተማሪዎች በጠቅላላ አሳድሱት። አብዛኞቻችህ ይህን ለመቀየር አቅም አላቹህ
We are migrants generations without a motherland
ባለፈ የሆለታ ገነት ኪዳነምህረትን እና ቤት መንግስትን ስታስጎበኝ ትምህርት ቤቱን ለምን ሳታስጎኝ ? ዮኒ ምርጡ
🙋 የቪዲዮዎን ባክግራውንድ ማስወገድና የፈለግነውን መተካት እና በርካታ ቪድዮዎችስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !
ዮኒ ምርጡ
ሰላም ሰላም! የፎቶ ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ ይሸለሙ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 🇪🇹😘😍❤
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱንአክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናልቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን;
ዮናስ አንዱ ጥንታዊ የትምህርት ተቋም ብዙ አንቱ የሚባሉ የሙያ ተማሪዎችን አስተምሮ በማስመረቅ ብቸኛ የቴክኒክ ት/ቤት በ1934 ዓም የተቋቋመውና ባለ ታሪኩን የተግባረዕድ ት/ቤት ለምን በበራፉ እያለፍክ ዘነጋሀው ወይም ችላ አለከው ከዊንጌት ያልተናነስ ት/ቤት ነው ዊንጌት ተማሪዎቹን የሚቀበልበት የ 8ኛ ሚኒስትሪ ውጤት ለሁለቱም ከ90 በላይ ያመጡ ምርጥ ተማሪዎችን ነበር የሚቀበሉት እስታውስው
tekertso telalfual felgeh eyi
ጀኔራል ዊንጌት ምርጥ ትምህርት ቤት ነው ታናሽ እህቴ ተምራበታለች እንኳን ለ75ኛው የምስረታ በዓል አደረሳችሁ❤️
ትክክል መግቢያ በሩ ዊንጌትን አይመስልም 👍✌️👌ተለውጧል
እንኳን አብሮ አደረሰን። በአንድ ወቅት ደግሞ ት.ቤቱ በህንዳውያን መምህራን የተሞላ ነበር። ዳይሬክተሩን አቶ ተገኘ ወርቅ ዉቡንና የፊዚክስ መምህር የነበሩት ሚ/ር ጀነዳሳ የሚባሉትን አልረሳም።
የሂሳብ መምህራችን የነበሩ እዚያው ግቢ ውስጥ የሚኖሩ በጣም የምፈራቸው የንበሩ ኢትዮጵያዊ መምህሬ ነበሩ። ሁልጊዜ በተማሪው መልስ አይረኩም እንዲያውም አንድ ቀን ክፍል ውስጥ ያለውን ተማሪ በሙሉ በተራ ተራ ጠይቀው በመልሶቻችን ባለመደሰታችው ያውረዱብንን ቁጣ አልረሳውም። ከሁሉም ግን አንዱን ተማሪ ይቅርታ አንተ ብቻ ነህ በትክክል የመለስከው ያሉትን አልረሳውም። ትምህርት ቤት በጊዜ ባለመድረሴ ላለመቀጣት ብዬ በጀርባ በኩል በአጥር ዘልዬ በመግባቴ ተይዤ እስከ ዕረፍት መውጫ ሰአት ድረስ የፅዳት ስራ እንደሰራሁኝ አልረሳውም። የስፖርት ሜዳ ትዝታው ደግሞ ሌላ ነበር።
ወይ ትምህርት ቤቴ ድንቅ የሆነ የምስከር ወረቀት ተጽፎልኛል መላው የውንጌት ተማሪዎች የነበራችሁ በአለም ዙሪያ ለመትገኙ እንክዋን ለ75 የት/ቤታችን ክብረ በአል አደረሳችሁ ! !
እንኳን አደረሰን
@@fikiretube6797 እንክዋን አብሮአደረሰን
ወይኔ ትዝታዬ ውንጌት ትምህርት ቤት ከ17 አመት በጋላ አየሁሽ መቼም የማይረሳ ትዝታ አለኝ !!!
ዮኒ መልካም ትዝታ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ አቀራረብ ያኑርልን ።👍👍🦚🦚🦚🦚
ዮኒ ትዝታዬን ቀሠቀሥክብኝ 1994 የውንጌት ተማሪ ነበርኩኝ በጣም የምወደው ት/ ቤት ነው ብዙ ትዝታዎች አሉኝ አመሠግናለው
ዮኒዬ በቅርብ በ 90 ዎቹም የተማርን አለን ከኛም ዘመን ተማሪዎች ብትጠይቅ የበለጠ ትዝታ ይኖረኝ ነበር ግን እዚህ ትምህርት ቤት በመማሬ እድለኛ ነኝ ።
እዚህ ት/ ቤ ለተማሩ ሁሉ እንኳን ለ75 ኛው አልማዝ እዮበልዩ አደረሠን አደረሣችው ወደፊት ደሞ ሀገሬ መጥቼ የውጌቴን ትዝታ ለማየት ያብቃኝ አሜን።
ወይ ትምህርት ቤቴ ከሰላሳ አመት በላይ ሴቶችም በሚማርበት ጊዜ የተማርኩበት ስሙን ስሰማ ደነገጥኩ ተባረክ።
Ename endanche bezan geza newe yetemarekute
ዮናሴ፣ጥሩ ትዝታን አጫርክብን።ይበል የሚያሠኝ ት/ቤት ነበር።ተባረክ!!!የትምህርት ጥማት ጎልቶ የሚታይበት እንደነበር ይታወሳል።
Tizetachen be winget ,wow temert beta des yemile giza nbern ,thank 🙏 ebs
ዮናስ በጣም እናመሰግንሀለን ።2 አመት ተምሬበታለሁ።ስማቸውን ዘነጋሁ እንጂ ባዮሎጂ መምህሬ ህንዳዊ ሚስተር ሆማይታ ይባል ነበር።አዳራሹንና ላይብረሪው ልዩ ትዝታ አለኝ።የቅርብ ጊዜ ብሆንም
አመሰግናለሁ EBS ሶች ትምህርት ቤቴን እንዳስታወስ አደረጋችሁኛ !!
የኮሌጁ ዲን በጣም ጎበዝ እና ለስራቸው ታታሪ መሆናቸውን በደንብ የሚገልፅ ነው። ሰው የሚያስተዳድረውን መ/ቤት እንደዚህ ከበቂ በላይ ማብራራታቸው ይገርማል ጎበዝ ሰው ኖት በጣም እናመሰግናለን ገና ኢትዮጵያን እንደሚያስጠሩልን እንተማመናለን። ዮኒዬ አንተንም እናመሰግናለን በርታልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። የቀድሞ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ :ደስ አላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ምርጥ የዘመናችን ጋዜጠኛ
Yes, that was the best high school ever! I learned a lot academically and culturally from my teachers and schoolmates that came from all over Ethiopia respectively. I am proud to say I was a student from Wingate.
በጣም ደስ ይላል እኔ ጀነራል ዊንጌትን የተቀላቀልኩት በ1973 ዓ. ም. ነው ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል በዛን ጊዜ የተማርነው ሁሉ ጥሩቦታ ላይ ነው ያለነው።
ኢትዮጵያ በረከት እና ሰላም ፍቅር አንድነት የነበራት የድሮዎቹ መሪዎች ፈርያ እግዚአብሔርን ያላቻው በማንኛውም ቦታ ትምህርት ቤት ሳይቀር ፀሎት ያረጋሉ መልካምን ነገር ያረጋሉ ህዝቡም ልክ እደመሪያቸው የተባረከ ነው ያሁኖቹ መሪዎች ግን ለቤተ መንግስት ወንበር ነው ተጋድሎ አቸው ስለዛ ሀገራችንም በረከት ሰላም እራቃት
በጣም የምኮራበት ዕውቀት የገበየሁበት ት/ቤቴ እንኳን አደረሳችሁ ደሞም ለማሳደስ እንተባበር።
Ebs በጣም እናመሰግናለን ወደ ኁአላ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አደረጋችሁኝ ብዙ ትዝታዎች እሉኝና በለቅሶ ነው ይጨረስኩት።
Woooooooow I miss my school 😥 after long times I see🤦♂️ insha Allah I will visit when amcaming Ethiopia 🥰
ዬኒ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሕ አቀራረብሕ ይመቸኛል ዞላ
ሠላም EBS አዘጋጆች አድሜዬ በ 40ዎቹ መጀመሪያ እና በአንድ ወቅት የዉንጌት ተማሪ ነበርኩ ጥሩ ትዝታዎቼን እንዳስታዉስ አድርጎኛል
በሚቀጥለዉ በኔ እድሜ ክልል ያሉትን ብታካትቱ ብዙ ሠዉ ልትደርሱ ትችላላችሁ
በርቱ
እባክሽ ኮሌጁን ነይና እዪው
አገራችንም ሰላም ያርጋትእና መተን የምንገናኝ ያድርገን በጣም ቆንጆ ነው በርታ ወድጀዋለው የድሮን ትዝታ ያስታወስነው
ለእኛም የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት መሠረታዊ ማሰልጠኛችን ነበር
በዚህ ትምህርት ቤት በመማሪ ኩራት ይሰማኝል
ትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን ትዝታየ ጭምር ነው ❤❤❤❤❤❤
Betam yemwadw temerte bat eza balmarm abatan memher GIRMA TILAHUN Astawesan. 😍😍❤️
ዋው ዮኒ ሁሉ ነገር የተለያየ ታሪክ አለው🙏
I miss my school
Wow it was nice to see it after so long. I grew up in this school. 🤔🤔🤔🙏🙏
30 አመት በፊት ነው የተማርኩበት ጀኔራል ዊንጌት ብዙ ትዝታ ኡለኝ ወይ ትምህርት ቤቴ ግዜው እንደ ጉድ ሄደ አንዴ የትምህርት ቤቱ ተማሪወች ብንገናኝ እንዴት ደስ ይል ነበር
Ename endantwe k30 amte bfte nbrku. Yte hagre nwre. Ymnorwe. Ename eflgalhu. Adrascha lakleje
እኔ የምኖረው ጀርመን ሀገር ነው።አንች ወይም አንተ የት ነው የምትኖረው ኢሚል ላኪ
@@fikiretube6797 ename ymnorwe Germany Nwe ytejwe ktma nhe
እኔ የምኖረው ኑረበርግ ነው እንችስ?
@@fikiretube6797 ena wede Esslingen Kreis negje ande tensche ketma .
ከሁሉ በላይ ይህን ድንቅ የ75 ዓመት ትዝት ለቸራሁን በሙሉ እያመሠገንኩ፤ እኛ የዘመነ Mr, Welkesና Mr, Homes ተማሪዎች ነበርን። በለፋውና ለምወደው ወንድሜ ዘካርያስ አብዱላሂ ሂርና ገልማና በቁም ላሉ የሐረርጌ ዊንጌተርስ በሙሉ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። አደረሳችሁ። ከትዝዎቼ መካከል ጉዞ ወደ ዌንጌት ለባቡር ቲኬት ከድሬዳዋ አአ በ፩ ማዕርግ የኢትዮጵያ $7.00 ብር ነበር። ት/ቤቱ Endowment ቢኖረውና ቢያስተዋውቅ። አመሠግናለሁ።
Yes, Mr. Holmes was my headmaster Mateyas.
Selam selam
እንኮን አደረሰን አብሮ ለ75 ቆይታ ዘመናት ወይም ልደቱ አደረሰን እንደኔ ትዝታ ያለው እስቲህ like ያድርግ
ትምህርት ቤቴ እየጎበኝሁ ነው ከ20 አመት በሃላ
እኔ ደሞ 26 አመት አካባቤ
Temeheretebata enqane le 75 amete adereseshe beyame amesegenalhu yonas 🙏
You reminded me my cousin Gosh Bewsen Liben he was director
ሰላም ዮናስ እኳን ደና መጣክ
ما شاء الله ممتاز يعني قديم والله أنت رجال كفوا الله يطول عمرك
የእንግሊዝ የካድሬ ት/ቤት የለገሪቷችግር መጠንሰሻ ቤት!!
ዮኒ ፡ ፈለገዮርዳኖሰ ፡ የህዝቡ ፡ ትምህርትቤት ፡ ጨርቆሰ ፡ ለምን ፡ አትሂድም ፡ በናትህ ፡ አሶየን ፡ ናፍቆናል ፡ ቢንየም ፡ የለገሀር ፡ ልጅ ፡ canada ፡ toronto ፡ 🇪🇹🇨🇦
Africa kutir.1 yibal yeneberew school atikilt tera ga eski beneka ejih asigobignegn plsase please
ዮኒ አንደኛ እኮ ነህ ሰላምህ ይብዛ
😊ene ahunem temari neng gen yenafekengale yewent bexam new yemewedew kedamena Ehud erassu simxa yenafekengale wedd temrt bete wedeshalew😢😢😢😢😢
Yonas Could you please do a program on GCA?
My school
በጣም ታሪካዊ ትምህርት ቤት ነው። ባህል ሆኖ ትምህርት ቤትም ሆነ ህንጻ አንዴ ከተሰራ ዞር ብሎ የሚያይ መንግስት በሃገራችን አልተፈጠረም።
መለስ እንክዋን ዞር ብሎ እንክዋን አላየውም።
እባካችህ በዚህ የተማራችህ የጥንት ተማሪዎች በጠቅላላ አሳድሱት። አብዛኞቻችህ ይህን ለመቀየር አቅም አላቹህ
We are migrants generations without a motherland
ባለፈ የሆለታ ገነት ኪዳነምህረትን እና ቤት መንግስትን ስታስጎበኝ ትምህርት ቤቱን ለምን ሳታስጎኝ ? ዮኒ ምርጡ
🙋 የቪዲዮዎን ባክግራውንድ ማስወገድና የፈለግነውን መተካት እና በርካታ ቪድዮዎች
ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !
ዮኒ ምርጡ
ሰላም ሰላም! የፎቶ ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ ይሸለሙ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 🇪🇹😘😍❤
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን;