Seifu on EBS : 28 አመት አሜሪካ ስኖር ዜግነቴን አልቀየርኩም | Getachew Kassa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopian Music Artist Getachew Kassa interview on Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 526

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚእብሄር ይስጣችሁ ሰው ማስደሰት እንዴት ደስ ይላል? በጣም ደስ የሚል ንፁህ ግልጽ ሰው ነው::: ጤና እና ዕድሜ ለሁሉም

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 7 ปีที่แล้ว +29

    ጋሼ ጌታቸው ካሣ ድንቅ ጥሩ ስው ነው። ሌላውን የሚረዳ ለእሱ ሳያስቀር የሚስጥ ስው ነው ።
    ብዙ ጊዜ ሌላውን የሚረዳ ጋሼ ጌታቸው በዝህ ዘመን እድሜው ፈጣሪ የረዳው።
    ዜማው ሙዚቃው ትልቅ ነው ትዝታ ሙዚቃ ሁሉም ከብር አለው።
    አሁንም አመስግናለሁ ስላም ጤና ፍቅር ለጋሼ ጌታቸው ካሣ ።
    ።።።።ስላም ፍቅር በይ አለንበት ለሁላችንም ።።።።።

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +33

    የብዙሃን እናት
    መጠግያ የምንላት
    ኢማማ ናትና ሀገሬን አትንኳት- - -መቼም አንረሳህም🇨🇬🇪🇷👍

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 4 ปีที่แล้ว +1

      One of my favorite...

    • @eliuteelmer8868
      @eliuteelmer8868 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nj8ch6iv7q
    @user-nj8ch6iv7q 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ መቸም አንደዚህ ኣይነት ሰዎችን በማስታወስህ ትልቅ ምስጋና ኣክብሮት ኣለኝ አንዲያው አንደዚህ ያሉ ሰዎች ከማለፋቸው በፊት በህዝብ ፊት አንዲመሰገኑ ብታረግ ደስ ይለናል ጌታቸው ጎልደን ቮይስ ግዜ የማይሽረው ትልቅ ኣርቲስት ነው ትዝታችን ሁሌ ይኖራል በጣም ኣስደስተህኛል ኣመሰግናለሁ በተዘታ ብዙ ሄድኩኝ ለካስ ትዝታ ራሱ መድሃኒት ነው

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 ปีที่แล้ว +8

    ለኔ ትዝታን ማንም እንዳንተና እንደ በዛወርቅ የሚጫወተው የለም።
    እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 ปีที่แล้ว

      በዛወርቅ ትዝታ ብትጫወትም ከሱ ጋራ በምንም መስፈርት አትመደብም

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 ปีที่แล้ว +36

    ወይኔ ደስ ሲሉ እድሜ ይስጠወት አባታችን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 4 ปีที่แล้ว +7

    ለካ የዚህ ዘፈን ባለቤት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልዎት❤

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 7 ปีที่แล้ว +63

    28 ዓመት ኣይደለ 28 ቀን ውጪ ለህክምና ደርሳቹ ስትመጡ እንኳ እንዴት እንደምትሉ እንተዋወቃለን ምድረ በጥራቃ ትንሽ እንኳን ለትልቅ ሰው ክብር ይኑራችሁ ።

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 ปีที่แล้ว +1

      What's wrong with you Dude?

    • @rainman1775
      @rainman1775 4 ปีที่แล้ว +5

      This is how he talks. We know him like this long time ago

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 ปีที่แล้ว +8

      Simon Grmay
      ዱሮም እንዲሁ ነው የሚያወራው ድምፁ እንኳን አልተለወጠም ይሄ አዲስ ትውልድ ግን ሰው ማክበር አያውቅም መዘርጠጥ ብቻቻቻቻ
      ይሄን ኮመንቶች ሲያየው እንዴት በኛ ያፍር!!!!
      ሕዝቡ እንኳን ለኛ ዘመን ሰው ቀርቶ ለራሱ ዘመን ሰው እንኳን ክብር መስጠት አያውቅም::
      አሜሪካም ሳይገባ ንግግሩም ሙዚቃውም ይኸው ነው::

    • @selammezgobo8107
      @selammezgobo8107 4 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkkkkk

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 4 ปีที่แล้ว +1

      Of course 🖒

  • @askme7620
    @askme7620 4 ปีที่แล้ว +4

    ጌታቸው ካሳ ሁሌም እንደዚህ ነው የሚያወራው ። የእሱ ዘፈን በራዲዮ ወይም ቲቪ ላይ በሕብረት ትርኢት ሲመጣ እናቴ ኤጭ ይሄ ሞልቃቃ ትል ነበር 😁 ። Nice to see you old man 😉 ድምፅህ ግን ምንም አልተለወጠም ።
    አስታውሳለሁ አስታውሳለሁ ፤ 🎤
    መች እረሳለሁ × 1፤ 🎹
    እንደማገኝሽ × 1፤ 🎷
    ተስፋ አደርጋለሁ ... 🎼

  • @getahunambaye7843
    @getahunambaye7843 4 ปีที่แล้ว +7

    ከ ጌች ከባድ ሚዛን ዘፈኖች፦
    ‘’ የብዙሀን እናት፣
    መመኪያ የምንላት ፣
    እማማ ናትና ሃገሬን ኣትንኳት . . .።
    ዕድሜና ጤና ለጌች!!!

  • @ruhemaselom4449
    @ruhemaselom4449 7 ปีที่แล้ว +81

    አገርህን ለጥቅም ባለመቀየርህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 ปีที่แล้ว +3

      ምኑ ነው "አገርን ለጥቅም መሸጥ" ማለት? ዜግነት መቀየር እኮ ጥቅም የለውም::

    • @natiman5850
      @natiman5850 4 ปีที่แล้ว

      Poet Tsedi Moges በእውነት lol ከእውቀት ማነስ ነው አትፍረጂ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 ปีที่แล้ว +1

      Men new zegntu keyro kanka bastkakle

    • @finally7664
      @finally7664 4 ปีที่แล้ว +1

      Chaltu Addis Abeba kegna he is so fine I love him the way he speaks

  • @teshomeabrahim7476
    @teshomeabrahim7476 4 ปีที่แล้ว +9

    Mr. Getachew Kassa. It is so nice to see you again. I’m not sure if you can remember the event. I am not 100% sure I think the year is 1980; Three of my friends and I met you in Sudan while you and your group visited Sudan to entertain the diaspora leaving in Khartum. I do not remember the other artists but I remember you because you had tea with us and we had long conversations. You maid us feel so important. Thank you and congratulations on all your achievements.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታቸው ካሳ ሁሌም የማይረሳ
    የብዙዎቻችን ትዝታ ትውስታ
    ጤናና እድሜ ይስጥሀ 🙏🙏🙏

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 4 ปีที่แล้ว +11

    Hey Gech, nice to see you after a long time! For those of you who do not know Getachew Kassa he always talks like this.

  • @fisehaTDF
    @fisehaTDF 5 ปีที่แล้ว +7

    ጌታቸው ካሳ የምንግዜም ምርጥ ሙዚቀኛ ነው።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 ปีที่แล้ว +5

    He is a very honest artist Ethiopian ! God bless him!🙏🏽👍🏽✌🏽🇪🇹🇨🇦

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 6 หลายเดือนก่อน +2

    😭😢😭✞✞✞ ጥዑመ-ልሳን ፣ ጣፋጭ-ዜማ ፣ ዘመን-ተሻጋሪ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 4 ปีที่แล้ว +18

    He is so disciplined!!!! A living Legend!!!

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላችሁኮ በተለይ የዱሮወቹ አሁን ግን እየተበላሸን ነው በዘርና ፓለቲካ ቀነጭርን

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰይፉ ፋንታሁ
    ምርጥ ኮሜድያን ጋዘጠኛ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว +14

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ምርጡን ሰው ስላቀረብክልን

  • @user-hl6ld2uk3d
    @user-hl6ld2uk3d 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነትህን ነው አርቲስት ጌታቸው ካሳ :: በየ ክልሉ እስታንዳርዱን ሳይጠብቅ የሚሰጡትን ዶክትሬት ባለመውሰድህ አደንቅሀለሁ እድሜ ለነ ገሪባ አረከሱት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you 🙏🏽 Seifu ! You
    interview and bring my favourites artist’s I’m so happy 😀 i’m so happy to see with your interview ,
    thanks 🙏🏽 🤟🏽✌🏽👏🏽👏🏽🇪🇹

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 6 หลายเดือนก่อน +3

    Rip ጌቾ ምርጥ ሰው ንግግሩ በጣም ይመቸኛል ከድምፁ ጋ

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌትሽ ሌጀንድ እንኩዋን ለአገርህ አበቃህ we miss you here in states

  • @e.f.aethiopianfilmassociat3350
    @e.f.aethiopianfilmassociat3350 4 ปีที่แล้ว +10

    I have tears in my eye ... while he was talking all his songs where playing in my head thank u sir for all the great songs. I hope u will bless as with one album
    just one for the road!

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ ይላል ቤተሰብ መስርተህ ቢሆን ደግሞ የበለጠ ያምራል::

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 6 หลายเดือนก่อน +1

      እያናዳዱ ሰው የእራሱ ምክኒያት ይኖረዋል ምናለ የሰው የግል ሂዎት ብታከብሩ።

    • @k.s213
      @k.s213 5 หลายเดือนก่อน

      That's your goal, not his.

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዳንተ አይነት ዘመን የማይሽረው፣ ኢትዮጵያዊ፣ የሙያ ሰው እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @welduJrwoldu
    @welduJrwoldu 4 ปีที่แล้ว +8

    what a dedicated artist.. he makes your eyes teary.

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታቸው ካሳ ድምፁ ዋው ነው

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 4 ปีที่แล้ว +11

    Here is Honest talk .. love this guy

  • @ኤሚs
    @ኤሚs 7 ปีที่แล้ว +16

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘፈኑችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው
    ክበርልን ሰይፍሻ ምርጥ አመስግኛለሁ

  • @User23r6gi
    @User23r6gi 4 ปีที่แล้ว +7

    Getchye glad to see you, you have true melodie, music is in you! Live long life our beloved legend!

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ጌታቸው ካሳ በጣም የምወደውና የማከብረው ትልቅ የሃገር ሃብት ነው። ጥቂት ከቀሩን ብርቅየዎች አንዱ ይመስለኛል። ሰው በህይወት እያለ ማክበር መልመድ እንዳለብን ነው የገባኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 4 ปีที่แล้ว +18

    የገረምከኝ ዜግነት አለመቀየርህ ብቻ አይደለም !!! እስካሁን በ ፍቅረኛህ አባት ስም መጠራትህም ነው !!! ይገርማል !!!!

  • @user-nz4wv3uu6q
    @user-nz4wv3uu6q 6 หลายเดือนก่อน +5

    😢❤ ነፍስ ይማር አባተችን 🇪🇹💪👌🫶

  • @benai5241
    @benai5241 6 หลายเดือนก่อน +3

    Gecho ነፃ የሆነ ምስኪን አርቲስት ! የሚገርም ድምፅ !

  • @abrehammathewos7893
    @abrehammathewos7893 7 ปีที่แล้ว +23

    ያሳዝናል ግን ሂወታቸው በዚህ እድሜ ብቻቸውን ሲኖሩ።

    • @user-uw8ze7of6g
      @user-uw8ze7of6g 7 ปีที่แล้ว +1

      ye abate lij negn በጣም

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 6 ปีที่แล้ว +2

      Freedom from other people crisis...
      Independent living has nothing to do being
      Lonley.

    • @Future979
      @Future979 4 ปีที่แล้ว

      እና ከማን ጋ ይኑሩ ?

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 ปีที่แล้ว

      ዲያስፖራ ቲዩብ 90 ' ልጆች
      ሚስት ልጆች ለማለት ፈልጋ ይመስለኛል::

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 ปีที่แล้ว +13

    long life my best singer gechoo ♥♥♥respect

  • @fagidatube9698
    @fagidatube9698 4 ปีที่แล้ว +1

    በ67 አመቱ ይሄን ያህል ያረጀ ሰው ከ75 አመት በላይ ይመስላል ስራዎቹ ጥሩዎች ናቸው እንደኔ እምነት አንደኛውን ማነቱን በ28 አመት ቆይታው የቀየረ ዜግነቱን ቀየረ አልቀየረ ለውጥ የለውም። ጥገኝነት መጠየቅ ዜግነት መጠየቅ አይደለም ህገ ወጥ ሆኖ ከመስራት ህጋዊ ሆኖ ለመስራት የሚደረግ ሂደት ውስጥ መግባት ነው። እድሉን ማግኘት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ማለቴ የጥገኝነት ጥያቄ የትም ሀገር በቀላሉ አመለስም እስከ መጨረሻውም ህጋዊነትን ላያሰጥ ይችላል። ህጋዊ ወረቀት ኖረህ ማለት ዜግነት ቀየርክ ማለት አይደለም ነገር ግን ህጋዊ ሆኖ በነጻነት መስራት እንዲህ በቁጭት ማንነትን የሚያስቀይር ነገር ውስጥ አያስገባም። ዜግነት መቀየር የመብት ጉዳይ እንጂ ግዴታ አይደለም። እንደእኔ እንደኔ እርሶ በወረቀት እንጂ በማንነቶ ዜግነቶ አሜሪካዊ ኖት።

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስት ጌታቸው ካሣ ሰወድህ ከልቤ ነው ነፍሴን እሰከመሰጠት 😘😘😘😍😍😍you are number one musical artist you have golden voice and heart!!!!!! You are amazing artist!!!!!!

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 7 ปีที่แล้ว +62

    አማርኛው ለግሊዘኛ እሩብ ጉዳይ ነው ሆሆ

    • @AbdAbd-oq9yh
      @AbdAbd-oq9yh 7 ปีที่แล้ว

      betam new miyastela ....anegager euffff

    • @hanankonjoo2073
      @hanankonjoo2073 7 ปีที่แล้ว +8

      +Abdu Abdu 28አምት ከውጪ ዜጋ ጋር ቆይቶ ነው የምጣው ጎብዝ ነው እንዲሁም በ 6 ውር አማርኛ እረሳን የሚሉት እንዳሉ ሆነው kkkkk

    • @princessmekelle81
      @princessmekelle81 7 ปีที่แล้ว +2

      ሀዩ ፍቅር ክክክክክክ አይገርምም በዛላይ በወጣትነት ዕድሜው ነው የወጣው ገና በህጻንነታቸው ወጥተው እንኳን እንደዚህ የተወላገደ አማርኛ አያወሩም ማለቴ ጥርት ያለ አማርኛ ነው የሚያወሩት

    • @user-uw8ze7of6g
      @user-uw8ze7of6g 7 ปีที่แล้ว +7

      ኣይ ቋንቋ እጥረት ኣይመስለኝም
      ጥርስ ከላይ ባዶ መሰለኝ ( የሆነ ችግር ኣለ ለማዉራት በስቃይ ነው እንጂ ኣማርኛ ፊደሎቹ ልክ ናቸው ይመስለኛል

    • @hanankonjoo2073
      @hanankonjoo2073 7 ปีที่แล้ว +3

      +Emuye Mesfin ጥሩ ግምት ስውን መረዳት እንዲህ ነው thanks

  • @Nega-21
    @Nega-21 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር Legend ❤

  • @user-pr6fo1sh6h
    @user-pr6fo1sh6h 4 ปีที่แล้ว +3

    ግብረገብ የማያአቅ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እሱም ይህን ፕሮግራም አመራለው ያለው ምንግዜም የማይሻሻል ለዛ ቢስ የቀለለ ሰው ሰይፉ እድሜ ያስተምራል ሁሌ ደንባራ እና ምንም እውቀት የሌለው ሲፈጠር ግብረገበረ የማያውቀው አሳፋሪ ሰው
    አርቲስት ጌታቸው ካሳ የተከበረ ሰው ነው ምንም ችግር የለበትም አራዳም ስለሆነ መከበር ማክበርም ያውቃል

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +5

    Great Ethiopian big respect for you ✊️✊️✊️✊️✊️

  • @Zebiba123w
    @Zebiba123w 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሞሞቱን ካወቀ በኋላ ኢንተርቪውን ለማየት የመጣ
    እውነት አላቀውም ነበር።😢😢

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 ปีที่แล้ว +4

    ጌታቸው ካሳ እደሜ ይስጥህ በጣም የሚደነቅ የማይጠገብ ድምፅ ያለው ሰው ነው!!!🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว +7

    I have memory by his songs . thanks long life be healthy 😍

  • @selamg7836
    @selamg7836 6 หลายเดือนก่อน +4

    Such a lovely guy 😢

  • @nahommesfin9835
    @nahommesfin9835 7 ปีที่แล้ว +7

    you are legend getachew kasa

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 4 ปีที่แล้ว +16

    Legend...I wish you good health and happiness.

  • @betewededabraha569
    @betewededabraha569 4 ปีที่แล้ว +4

    Getachew Kasa ilove this Guys 🇪🇷😍

  • @nanyaddis4124
    @nanyaddis4124 7 ปีที่แล้ว +27

    አነጋገራችው አሹ ብልሹ ሲጎረ ር ይመስላል ግን ደስ ይላሉ ነጻ ሰው ናቸው

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 ปีที่แล้ว

      Nany awo kkkkkkkkkk

    • @mvab3252
      @mvab3252 4 ปีที่แล้ว

      Nany addis 🤦‍♂️😆

    • @rainman1775
      @rainman1775 4 ปีที่แล้ว +4

      This is how he talks always even before he went to america

    • @mvab3252
      @mvab3252 4 ปีที่แล้ว +1

      E Y ደስ ይላል 🤓ድሮ ድሮ የቦሌ ልጆች ምናምን ሀሀሀ👏

    • @misirben3240
      @misirben3240 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @welduJrwoldu
    @welduJrwoldu 4 ปีที่แล้ว +4

    my favorite artist getcho.. brotherly love from Eritrea

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +6

    I wish you the legend health and long life

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 ปีที่แล้ว +12

    እግዛብሄር እድሜ ጤና ይሥጣቹ

  • @anulove465
    @anulove465 6 ปีที่แล้ว +38

    አይ አበሻነት ሰው እንደፈለገ መሆን ማይቻልበት ቆይ እንዴት ያውራ ሁሉም የተለያየ የአወራር እስታይል ይኖረዋል በቃ እስኪ ዝም በሉ እፋችሁን በምትከፍቱበት ክቡር ስጡት

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 4 ปีที่แล้ว +2

      ewnet bilehal - sewu shul af honoal

  • @user-uw8ze7of6g
    @user-uw8ze7of6g 7 ปีที่แล้ว +7

    እዉነት ነው ኣርቲስት እንጂ
    ዶክተር የሚለው. .. የዘፈነም፡ዶክተር. .

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +6

    Very talented and smart 👍🏾😍

  • @tkhagos
    @tkhagos 4 ปีที่แล้ว +2

    Very cool interview. I loved it with my poor amharic.

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 2 ปีที่แล้ว +3

    I am really deeply sorry to hear from Artist Getachew about the passed away of Artist Girma Chebssa. He was my close friend at my younger age and we used to meet at week end discuss of our past time we were body builders.
    Sorry it is Really heartbreaking and painful.
    Deepest sympathy and condolence to his family and friends.
    LET GOD ALMIGHTY REST HIM IN PEACE 💔🙏💔
    Yonas MCR 🇬🇧

    • @AKAメSUDO
      @AKAメSUDO 6 หลายเดือนก่อน

      and now he is gone

    • @benai5241
      @benai5241 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you Yonas for your sympathy.im his very close family..Jimmy was great guy

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank. u. Safsha. u. r. a. great person. no one like. u. remember people. and give them high energy. and bless 👍

  • @sesnu2161
    @sesnu2161 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣርሞኒካ ላይ ያዜመው፡ በትግርኛ
    ፈቓድ ኣምላኽ ኮይኑ ንፋላለ ኣለና
    ኣይተርፍን በታቲኒ ከይኣኻኸበና
    የሚል ነው በጣም ደስ ይላል ዜማው ኤርትራ ተማሪ እያለች እናቴ በትምህርት ሲዘጋ ሁሉም ተማቲዎች የሚዘፍኑት ነበረ ግን ኤርትራዊ ነው እንዴ።

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ ዘፋኝ ነበር ነፍስ ይማር

  • @davedost120
    @davedost120 4 ปีที่แล้ว +8

    ምንምግዜ ልንረሳ አንችልም ትውልዱን አስተማሪየሚሆን መልእክት አስተላፉአል::

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት❤❤❤❤🥇🥇🥇🎉

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 7 ปีที่แล้ว +4

    ዘፈኖዎችህ በጣም ያምራሉ

  • @JJ107TV
    @JJ107TV 6 หลายเดือนก่อน

    ጌች የራሱ ቀለም ባህሪ ያለው እንደዘመኑ አርቲስቶች ያልሆነ RIP 😭🙏

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 7 หลายเดือนก่อน +2

    I like he’s voice 👍so powerful and amazing 🤩

  • @etunesemegese3328
    @etunesemegese3328 7 ปีที่แล้ว

    በናታቹ ስይፍሻ በጣም በጣም ስልኩን ባገኝው ደስ ይለኛል የምታውቁ እርዲኝ ምክንያት አለኝ ጋሽ ጥላሁንን ነገ ዛሬ እያልኩኝ በመዘናጋት በጣም ይቆጨኛል ወይስ እንደው ተመልሶ ይመጣ እንደሆን አሜሪካን ውስጥ ብዙ ክስው ጋር ግንኙነት የለኝምና ባካችው

  • @europa7232
    @europa7232 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ዘፍኝ ስወደው በጣም ትንሽ ልጂ ሆኞ እስማው ነበር እኛ ቤት ወንድሞቼ ሲከፍቱት

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 6 หลายเดือนก่อน +2

    😢 Getchiye, Artist Getachew Kassa

  • @user-oy4lx4uf2n
    @user-oy4lx4uf2n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @user-xn1ki4bx9b
    @user-xn1ki4bx9b 7 ปีที่แล้ว +14

    ግልፅነትክን ወደድኩት

  • @toyebayomaregadyawwe5121
    @toyebayomaregadyawwe5121 7 ปีที่แล้ว +15

    ዉነትነዉ። ኩሩ ሀባሻ ነዉ

  • @alikodinko9158
    @alikodinko9158 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እንዳ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1964 ነው ከኢትዮጵያ የወጣሁ ግን ኢትዮጵያዊናተን አልቀየርኩም

    • @eshetudinka4550
      @eshetudinka4550 4 ปีที่แล้ว

      እሱ ቀይሩዋል ?

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 ปีที่แล้ว

      ጌታቸው ካሳ ምርጥ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 4 ปีที่แล้ว +9

    Beautiful human being.....

  • @nafetaaman1355
    @nafetaaman1355 7 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት

  • @yonasasmelash9795
    @yonasasmelash9795 4 ปีที่แล้ว +5

    The man need to be treated better yasazenal gene he his open mind and happy he can sing rich people of Habesha help him out you can’t take ur money to the grave ✌️

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 4 ปีที่แล้ว +2

    Getcho true Artist. Ethiopia loves you

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 6 หลายเดือนก่อน +3

    Rest in peace!!

  • @michaelalem771
    @michaelalem771 4 ปีที่แล้ว +3

    THE WAY HE TALK & HE LOOKS LIKE PR MOGABE🥱

  • @aderajewadane42
    @aderajewadane42 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you KEBOR GITACHEW

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ አባባ

  • @sarakonjo3201
    @sarakonjo3201 7 ปีที่แล้ว +18

    ይመቸኛል እንደዚ የገባው አባት አባቴን ቁርጥ አራዳ

    • @weldeyesabate3053
      @weldeyesabate3053 4 ปีที่แล้ว

      ሳሪቲ አባትሽ አራዳ ናቸው?

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 ปีที่แล้ว +3

    ውነት የሚያወራው ሃቅ ነው

  • @samuelafework1277
    @samuelafework1277 5 หลายเดือนก่อน

    ጌቾ ግልፅና ጥሩ ልብ ያለዉ ሰዉ እንወድሀለን ❤

  • @mulugetaayalew3974
    @mulugetaayalew3974 4 ปีที่แล้ว +2

    he is a well known Ethiopian singer, I know his song like "Addis Abeba", "Merkato sefere" and others, his songs have potential to inspire me. he should be positioned as one of our national celebrate. Even he didn't apply to USA citizenship b/c there are some rumors against his claim. but those who applied and received USA citizenship, they may do it because it is an essential requirement and in my view, they are wise to exploit the potential of USA citizenship. still, they are part of our blood, flesh, and soul. at this point, Getachew may perceive and expressed that being he did not apply for USA citizenship as a hero who shows bonded love to Ethiopia. to me, it is wrongly seen b/c those who have USA citizenship is our hero in the USA and contribute greatly to the nation's being.

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ አቦ አግዜር ይስጥህ !!!

  • @brookzeleke9447
    @brookzeleke9447 4 ปีที่แล้ว +2

    ሮማን ጌታቸው አሁን የት ትኖር ይሆን

  • @ONELOVEETHO
    @ONELOVEETHO 4 ปีที่แล้ว +3

    Legend!!

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 ปีที่แล้ว +1

    ስይፉ ተባረክ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว +3

    Loved the show

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 3 ปีที่แล้ว +1

    Than you Seyfu!

  • @tesfaygebremedhn7608
    @tesfaygebremedhn7608 4 ปีที่แล้ว +4

    Big respect. You should work with Jalud 😉

  • @faithg7060
    @faithg7060 7 ปีที่แล้ว +7

    Why's he speaks broken Amharic?

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 ปีที่แล้ว +16

    ልቤ ዝቅ አለ እሱ ሲያወራ ሆሆሆ

  • @newlgmustby9157
    @newlgmustby9157 4 ปีที่แล้ว +1

    Enne ewedishalehuw, aydelem Ye haset!🥰👏

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 2 ปีที่แล้ว +1

    I love him

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 6 หลายเดือนก่อน

    በአሽሽ ይጦዛል ልብ ብላችሁ እይት የመናፍስቱም አለም ተጠናዉቶታል አሟታችሁ አያምርም በዚህ መንገድ ያላችሁ ማይክል ጃክሰን ዉቲን ሆሥተን ሤሌንዶወን መሠሎቻቸዉ መልከት ነዉ የመናፍሡቱን ገረዶች