ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይች ሳምንት ለኔ ከአለም ጫጫታ የዳንኩባት እራሴን ያየዉባት ተስፋ ቆርጨ በተቀመጥኩበት ስአት ተስፋ ያደረኩባት በቃ ነፍሴም ስጋየም የተደሰቱበት ሳምንት ነች ሊያልቅ ስለሆነ ግን ጨንቆኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገንእዉነት አብሪያችሁ ያለዉ ያህል ነዉ የተሰማኝ❤❤❤❤❤በአህዛብ ሀገር ነዉ የምኖር ሀገሬ ገብቸ ለንስአ ሞት እንድበቃ በፃሎት አስቡኝ😢😢😢😢😢😢
አይዦችሁ ሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቼ ተስፋ አትቁረጡ ለሁሉም ጊዜ አለው የፈጠረን አምላክ መቼም ቢሆን ጥሎ አይጥለንም ከናንተ የሚጠበቀው የልብ ንፅህና ብቻ ነው።ድንግል ማርያም ከነልጇ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ አይዦችሁ በርቱልኝ
ድንግል ማርያም ከነልጇ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ
አሜን አሜን 😥😥@@nettesh6928
Amennn ayzosh
ፈጣሪ ጨርሶ ያበርታን
እሸቱ ፍፃሜህን ያሳምርልን ለምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ እናመሰግናለን
መምህር ብርሃኑ አድማሱ የሰጡት ትምህርት እጅግ የሚያስደስትና ነፍስን የሚያረካ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
እንደ ሁልግዜው❤ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሐረን
፩ ብለን ጀምረን ፮ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቀን ነበር ከታሰበው በላይ ተሳክትዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ስብከት አሪፍ ነው
ያስካለ ማርያምን ነፍስ ይማርልን
አሜን
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ከአሜሪካን ጎ ፈንዲ ላይ በክሬዲት ካርድ ለመላክ በጣም ያስቸግራል ግን sum up በሚለው በባንክ አካውንት በክሬዲት ካርድ መላክ ትችላላችሁ ::በርቱ ማርያም እየረዳችን ነው የታስበው ይሳካል::
እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ቸሩ መድአኒዐለም ፡ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ዳቆን ብርሐኑ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
ብርቱ ሰራተኞችን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ የበረከት ስራ በተለያየ አገልግሎት ለአገዛችሁ በሙሉ የአገልግሎታችሁን ዋጋ በሰማይ ይፃፍላችሁ።
ዋዉ እሸ እሰዪ ፀጋዉን ያብዛልህ የሚገርም ነዉ
ይህን አይተዋል
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ድንቅ🙏🏾❤️
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
አሜን አሜን አሜን ፣
Sel hulum ngr ye denegel mareya lij kiberun yiwesde yagelegelot zemenachu yibarek🙏🙏🙏
ቻይና ቤተክርስቲያን ተከፍታል
ረዥም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
# እሸት ምን አይነት ትምህርት ነው ያለ ህይወት ያሰማልን
አሜንንንንንንንንንንን
እግዚአበሔር ይህርዳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቹንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሼ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ
የደንግል ማሪያም ስም ከፊ ይበል
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የልባችሁን መሻት ይመጽምላችሁ፡፡
Wede Memhroche Birhanu admase and Kesis Dejene egziabhre edme yistelen.yebetekerstianachen enku memher nachu.
ከዳላስ ቴክሳስ ❤
Egziabher kalek girum new memiher anesebin eko menfeskidus awaragn rasen enditazeb adereg kidus Egziabher miisgana yigebaw.memiher manem yalayaten Mengistun yasebotegnanem
Memhre Kalhiwot yasemalen erjme edme yistlen.
የድንግል ማርያም ስም ከፍ ከፍ ይበል
You are my favorite TH-camr❤
kale HIWOTE YASEMALEGN MEMHERE
❤❤❤❤❤
❤እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
dese yemtelu senbte temhrete batoce tebarku
እሰይ እልልልል
GENA ENXEMARALEN EMILWEN BEZMERE
መሰጠት ነው።
Egziyabher yemesgen
እንዴት ፎርሙን ማግኘት እንችላለን
Yeaskale mariyamn nefs yimarln
እሼ ግን ስንት ሰበሰበ ተኝቼ አመለጠኝ ማታ
WELWELE ALGEN DEGSHE
Tadlk eshetu Shi a. Amet nurolnnnnn❤❤❤❤😂
እባካችሁ ሊንኩን ላኩልን ስማችንን የምንመዘግብበት
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Portland OR
ydengile seme kefe yeble
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam des yelale
ምን እየተካሄደ ነው ?
ለብትከርስተያን ማስረያ ማስባስበያ 🙏💐
❤🎉
selam
ኧረ እሸቱ ደክሞት እንቅልፍ የጣለው ሰው አለ እያንኮራፋ የፀሎቱን ድባብ አበላሽቶአል ከዚያ ጋር እራቅ ብሎ እንዲተኛ አድርጉ::
Ere please link post aderegulen
Where is the form?
የት ነዉ
እንገሊዝ 😘🙏
አሁን አንድ ቀን ቀረው ሊያልቅ የሰባት ቀን ነበር ፕሮግራሙ የቀሩት ቀኖች ተከታተይ አያምልጥሽ
@@festube9044 እሺ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
❤❤❤❤
ይች ሳምንት ለኔ ከአለም ጫጫታ የዳንኩባት እራሴን ያየዉባት ተስፋ ቆርጨ በተቀመጥኩበት ስአት ተስፋ ያደረኩባት በቃ ነፍሴም ስጋየም የተደሰቱበት ሳምንት ነች ሊያልቅ ስለሆነ ግን ጨንቆኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገንእዉነት አብሪያችሁ ያለዉ ያህል ነዉ የተሰማኝ❤❤❤❤❤በአህዛብ ሀገር ነዉ የምኖር ሀገሬ ገብቸ ለንስአ ሞት እንድበቃ በፃሎት አስቡኝ😢😢😢😢😢😢
አይዦችሁ ሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቼ ተስፋ አትቁረጡ ለሁሉም ጊዜ አለው የፈጠረን አምላክ መቼም ቢሆን ጥሎ አይጥለንም ከናንተ የሚጠበቀው የልብ ንፅህና ብቻ ነው።ድንግል ማርያም ከነልጇ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ አይዦችሁ በርቱልኝ
ድንግል ማርያም ከነልጇ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ
አሜን አሜን 😥😥@@nettesh6928
Amennn ayzosh
ፈጣሪ ጨርሶ ያበርታን
እሸቱ ፍፃሜህን ያሳምርልን ለምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ እናመሰግናለን
መምህር ብርሃኑ አድማሱ የሰጡት ትምህርት እጅግ የሚያስደስትና ነፍስን የሚያረካ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
እንደ ሁልግዜው❤ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ እግዚኣኦ መሐረነ ክርሰቶሰ ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሐረን
፩ ብለን ጀምረን ፮ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቀን ነበር ከታሰበው በላይ ተሳክትዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ስብከት አሪፍ ነው
ያስካለ ማርያምን ነፍስ ይማርልን
አሜን
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ከአሜሪካን ጎ ፈንዲ ላይ በክሬዲት ካርድ ለመላክ በጣም ያስቸግራል ግን sum up በሚለው በባንክ አካውንት በክሬዲት ካርድ መላክ ትችላላችሁ ::በርቱ ማርያም እየረዳችን ነው የታስበው ይሳካል::
እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ቸሩ መድአኒዐለም ፡ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ዳቆን ብርሐኑ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
ብርቱ ሰራተኞችን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
በዚህ የበረከት ስራ በተለያየ አገልግሎት ለአገዛችሁ በሙሉ የአገልግሎታችሁን ዋጋ በሰማይ ይፃፍላችሁ።
ዋዉ እሸ እሰዪ ፀጋዉን ያብዛልህ የሚገርም ነዉ
ይህን አይተዋል
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ድንቅ🙏🏾❤️
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
አሜን አሜን አሜን ፣
Sel hulum ngr ye denegel mareya lij kiberun yiwesde yagelegelot zemenachu yibarek🙏🙏🙏
ቻይና ቤተክርስቲያን ተከፍታል
ረዥም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
# እሸት ምን አይነት ትምህርት ነው ያለ ህይወት ያሰማልን
አሜንንንንንንንንንንን
አሜን
እግዚአበሔር ይህርዳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቹንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሼ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ
የደንግል ማሪያም ስም ከፊ ይበል
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የልባችሁን መሻት ይመጽምላችሁ፡፡
Wede Memhroche Birhanu admase and Kesis Dejene egziabhre edme yistelen.yebetekerstianachen enku memher nachu.
ከዳላስ ቴክሳስ ❤
Egziabher kalek girum new memiher anesebin eko menfeskidus awaragn rasen enditazeb adereg kidus Egziabher miisgana yigebaw.memiher manem yalayaten Mengistun yasebot
egnanem