አነጋጋሪዋ እማማ እጅጋየሁ ቤታቸውን አስጎበኙን: "ወደ እስራኤል ለምትጓዙ መልዕክት አለኝ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 112

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 34 นาทีที่ผ่านมา +3

    የምትወደጂ ጀግና ሴት ግልጽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ፡

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አቤት የንግግራቸዉ መጣፈጥ ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እዴት ሰነበትሸ ማሚ በሰመአብ በጣም የምት ገርሚ ሰው ነሸ እውነትም የትልቅ ሰው ዘር አወራርሸ ታሪክ አዋቂነትሸ ለሰወች የምትሰጭው ክብር ለቀድሞ መንግሰት ሰራተኞች ማሰቀበርሸ መጠየቅሸ በከፋቸው ሰዓት አጠገባቸው ሰለነበርሸ በጣም መልካ ሰራ ነወ የሰራሸው ይሄን ታሪክ ሳትናገሪ ባለ ማለፋ በጣም ደሰ ብሎኛል ጤና ይሰጥሽ

  • @emmy1365
    @emmy1365 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በ80 አመት እንዲህ አይነት ግብዝና!!?? እሰይ ጀግና እናት ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!! እንደ እርሶ እድሜ ይስጠን!! ጀግና ኖት በርቱልኝንንን!!!❤

  • @rahelnicola5122
    @rahelnicola5122 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ትልቅ መፅሀፍ ኖት በዚህ እድሜዎ የሚሳዩት በራስ መተማመን እዉነት እጅግ ይገርማል ክፍ አይንካዎት

  • @benai5241
    @benai5241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አነጋጋሪዋ ደስ የምትል እናትን አለማድነቅና አለማመስገን ንፉግነት ነው❤በ 80 አመት እራስን ችሎ ለሌላ መትረፍ ታላቅነት ነው ..ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት 🙏 ብዙ ስራ ቀንሰው ለራስዎና ለጤንነትዎ ጊዜ ይሱጡ እናታችን

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እማማ እጅጋዮህ በጣም በሳል እና ፈርሃ እግዛብሄር ያላቸው ሴት ናቸው ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጀግና ሴት የተከበሩ አባታችንም እኔ እወዳቸዋለሁ ሰው አክባሪ ናቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @YeshimbetNega
    @YeshimbetNega 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወ/ሮ እጅጋየው በጣም ጎበዝ እናት ናቸው ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዘናጭ እናት እግዚአብሔር ይባርኮዎት በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤❤

  • @girummoges
    @girummoges 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሳቸው ለሁሉም በረከት የሆኑ እናት ናቸው እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏🙏

  • @Elina-b3l
    @Elina-b3l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እውነት ነው የሚናገሩት አድናቂዎት ነኝ ወይዘሮ እጅጋየሁ እድሜ ይስጥዎት

  • @milan8639
    @milan8639 10 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ የማልጠግባቸው smart እናት ከእርስወ ብዙ ነገር መማር እንፈልጋለን አይጥፍ❤❤

  • @liliayana174
    @liliayana174 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ደስ የሚሉ እናት ታድለዉ በዚህ እድሜያቸዉ እንደዚህ አይነት ጥንካሬና ወኔ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኛ አገር ብቻ ሁሉ ነውር ስንት አፀያፊና ዘግናኝ ነገር የሚያደርጉ ምን ሊባሉ ነው? እትዬ እጅግሽ ልጆችሽ ታድለዋል፣ የዘወትር አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እናታችን እንዴት እንደምወዶት እንደማከብርዎት በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት :: ፀጉር በተለይ ከሞኖፖዝ በኃላ ይሳሳል ይነቀላል አዲስ ነገር አይደለምና እናታችን እውነትዎን ነው :: ደሞ አነጋገርዎ ጥርት ፍንትው ያለ ደርባባ እመቤት ልጆችዎ ታድለው ያኮራሉ በእውነት አገር ቤት ብሆን ከርሶ ጋር ብሄድ ብዬ ተመኘሁ :: ለማንኛውም እናታችን እናከብርዎታለን ... 🙏🙏👌

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ቁንጅና አሁንም እንዳለነዉ ገና ከዚህ የበለጠ እግዝአብሔር አበባ ያደርግሻል የኔ ቆንጆ እምወድሽ 100 አመት ያኑርሽ ለወደፊት አግዝአብሔር ከሰጠኝ ከአንች ጋር እየሩሳሌም እሄዳለሁ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማማየ ዝፈትዋ ኣሞይ ነይራትኒ ከማኺ ጀግና ክርኤኽን ኸለኹ ትዝኸረንኒ ዕድለኛ ኢኽን እግዝአብሔር ፀጋጥዕና ይሀብኽን❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የማይጠገቡ እናት እሳቸውን መስማት አይሰለቸኝም በአካል ሄጄ አድናቆቴን እገልፃለሁ ከጀርመን

  • @truthonly12
    @truthonly12 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ያላመሰገንኩት ማን ያመሰግናል AMEN AMEN AMEN ደስ የሚል አባባል

  • @semawitjaffihailu
    @semawitjaffihailu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሴት ግርማ ሞገስ የታደሉ ድንቅ እመቤት!!!❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይ ሰወዳቸው ግልጽ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ የሆኑ እናት።

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ 40 นาทีที่ผ่านมา

    እረዸም እድሜ እግዚአብሄር ይሰጦት🙏

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይዘሮ እጀጋየው ደርባባ ሴት ያመንሽበትን ብቻ የምታደርጊ እንደሆንሽ ንግግርሽ ይናገራል ቆፍጣና ልበ ሙሉ ሴት ባጠቃላይ የሴቶች ቁና ብዬሻለው ❤❤❤❤

  • @milan8639
    @milan8639 45 นาทีที่ผ่านมา

    I appreciate such kind of woman who keeps her beauty ❤❤

  • @rehelnuges6402
    @rehelnuges6402 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless you much respect and i wish long life 🙏 ❤️ 🙌 💯

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    አቤት ብስለትና ንቃታቸው ወጣት ያስንቃሉ። ጀግና ትግራወይቲ ኮንፊደንስ የተትረፈረፈ❤❤❤❤❤

    • @isak1026
      @isak1026 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      Tigray was good peopel and hard working peopel until TPLF distroyde there name

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለካ ትግሬ ናቸዉ ለዚህ ነዉ በቤተክርስቲያን የሚያበጣብጡት 😂😂😂

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣይባልም ታላቅ አናክበር❤❤❤​@@ቾምቤ

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 20 นาทีที่ผ่านมา

      @@isak1026you tried to destroy us but God is good and you couldn’t

  • @semawitjaffihailu
    @semawitjaffihailu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግኒት!!❤❤❤

  • @AbebaKebede-c8w
    @AbebaKebede-c8w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    My ❤ mom god bless you ❤❤❤🎉🎉

  • @MuluYabiuy
    @MuluYabiuy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Thank you God bless you long live

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሲያምሩ የለበሱት አበሻቀሚስ እንኮን በጣም ነው የሚያምረው ቅልጥፍ ያሉ የሚበሉት ምግብ ምንይሆን? ❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    I love this woman

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    We love you may God richly bless you mother You are so beautiful !

  • @momona7637
    @momona7637 10 นาทีที่ผ่านมา

    I watched most of your interviews, I like you emamaye. “You're Xean the worrier princess. “

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ አንድ ምክር ልንከርወት እፍሜወት ገፍታል እግዚዚሀብሄር ለንስሀ እድሜ እየየሰጠዎት ነው ተጠቀሙት፣::

  • @blue12395
    @blue12395 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Long live mama gigi.we love u ❤️❤️

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማማ እጅግዬ በጣም ነው ምወድሽ ❤️አንድቀን አገኝሽ ይሖናል ከዛ 📸1 ፎቶእነሳለሑ🙏

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Keep it up, keep it up well done don’t give up well done❤❤❤

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጉበዝ የኔ ጀግና ❤ሁሌ ብሰማዎት አይሰለቹኝም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ለናታችን

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Weyne dese silu ❤❤

  • @TarikFeseha
    @TarikFeseha 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እመቤት የሆኑ እናት :: ትክክል ነው የሚሉት በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ በአርቴፊሻል እየተዋበ ነው ይህ አሳፋሪ ነው:: እድሜው 50 እና ከዛ በላይ ሲሆኑ ነው ዊግ መጠቀም ለታደለው :: እናቴ ክበሩልኝ :: የሀገር አድባር ነዎት

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yene Emebete leleloche Setoche Areaya yemehonhu Enate newer Edemye Yesetewete

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe8031 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    mamiye edeme ketena gare yesteshe❤

  • @tewodroszewde1210
    @tewodroszewde1210 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዘመናች ዬዲት ጉዲት ከምትወሽኪቺ በእውነት ንስሀ ጊቢ ካለበለዚያ ሲኦል ነው ቤትሽ አባን እዛ ታገኛቸዎለሽ ::

  • @mababa6556
    @mababa6556 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    hero lady

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤👏👏👏

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Mama great job

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔን ሴትዮ ለማድነቅ ለመውደድ መስፈርቱ ትግራይ መሆን ብቻ ነው

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    God bless you abandantly ❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማማዬ ለእውቀት ብዬነው መቸም ፈጣሪ የእድሜ ባለፀጋ አድርጎታል!እናም ሰው ሁኖ ወደፈጣሪ የማይጠራ የለም!ድንገት ቢጠሩ ዊጉን ይፈታል ወይስ አብሮነው የሚሄደው????

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I am proud of you

  • @hanamareyamgetnet2333
    @hanamareyamgetnet2333 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንቅልፌን ትቸ እያዳመጥኩ ነው በቃ ጥንካሬን መማር እፈልጋለሁ❤

  • @tigistwube-y1s
    @tigistwube-y1s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌👍🙏

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የዛሬው ጥሩ ነው:: ዘርና ፖለቲካ የለውም::

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂አረማንነት ለይነው ትኩረቱ ከአሁን በሃላ በደንብ ለመሳደብ ለመውረግረግ😂😂

  • @haymanottekle1675
    @haymanottekle1675 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ahunem edeme ketena ye abatachn bereket lehulachn yedereben

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይቺ ግለሰብ ኦርቶ ዶክስን ያረከሰች በመሆኗ በድንጋ "በእምኒ " ተወግራ በአደባባይ መገደል አለባት አራት ነጥብ ።

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 30 นาทีที่ผ่านมา +1

    Yene jegna siet

  • @smb9069
    @smb9069 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግፍ እንዲሰራብኝ ነው ነው የምመጣው ?

  • @SemiraMahi
    @SemiraMahi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alesemahm😮😮😮😮😮

  • @الهاماحمد-م7ب
    @الهاماحمد-م7ب 51 นาทีที่ผ่านมา

    በእውነት የመጨረሻ በዘረኝነት የሰከረች አሮጊት ናት

  • @SabaNaho
    @SabaNaho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye korbe sewo aydergemmm

  • @hermellamoges6276
    @hermellamoges6276 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jegna endantu baregegn

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 44 นาทีที่ผ่านมา

    ምቀኛ ሁሉ! እርር በሉ!ምንም አይወጣላት ጂጂ! የዕውቀት ጨዋዎች!መቼ ነው ቅን የምታስቡት?

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gፓዉር አለ እኮ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር
    ጭንብሏን ስታወልቅ ዘረኛ ውሸታም
    ሆና ተገኘች

  • @MisraEbrahim-t4m
    @MisraEbrahim-t4m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enatoch ke erso temokiro mewsed alebachew. Lene tilik timihirt note! Tena yistot.

  • @MuhaabOmer
    @MuhaabOmer 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tedari be mafetat adenya nachut ersow zeru be mulu😂

  • @wirohode506
    @wirohode506 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam attention yifeligalu

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ቤት የቤተክርስቲያን ነው ወይስ የግላቸው ቤት ነው ምክንያቱም በአዲስ አበባ ውስጥ ትልቅ ፎቅ ያከረያሉ ገቢ አላችው ወ/ሮ እጅጋየሁ በቤተክርስቲያን ቤት መኖራቸውን የሰማን ይመስለኛል ከቤተክርስቲያን ንብረት ለምን ሱቆቹም የቤተክርስትያን ነው ስንት ምዕመናን ያላት ቤት ክርስትያን ለአንድ ስው ይህ ን ያክል ንብረት ማግኘት ከምን የተነሳ ነው

    • @rahwahagos2531
      @rahwahagos2531 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ምቀኛ የሰይጣን ወንድም

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂አቡኑን ጠይቂ😂😂 አባጳውሎስን😂​@@rahwahagos2531

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሂድ ከዚህ በነጻ የምትኖር መሰለህ ገንዘቧን ከፍላ ነው።

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በነፃ መሠለህ እንዴ 😂ከፍለዉ ነዉ ወንድሜ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቆራቢ ሆነሽ የሰው ፀጉር አይፈቀደም ማን ያይሻል ቱልቱላ

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      who are you judge this woman

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ አይባልም ስለራሳቹ አስቡ

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Antu bel keltam

  • @HananAragaw
    @HananAragaw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አቡነ ፓውሎስ ሲኦል ናቸው አችም ንስሀ ግቢ ዊጉን ጥለሺ በሀይማኖት ሺፍን አይነግዱ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አቤት ፈራጂ እስኪ ለእግዚአብሔር ስጭው ማየት ካልፈለግሽ ውጭ ሁሉ ተመፃዳቂ

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሰው ማክበር እራስን እንደማክበር ነው : እንዴት ነው ሰውን ሃጥያትኛነሽ ብሎ በድፍረት ትልቅሰውን መድፈር እግባብ እደለም

    • @hiwotadane2287
      @hiwotadane2287 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ማን ፈራጅ አረጋችሁ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እድሜቢሰጥሽ ሀገር አጥፊ ነሽ

  • @abay3517
    @abay3517 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውን ማነጋገር በእድሜ ባለፀጋነት ውበት እንጂ በአርተፊሻል መታየት ሰው መምሰል ብሎ መናገር ያሳፍራል ሺበት ሺውበት ይባላል ለታዳጊዎች እንዲህ ያለ የወረደን ነገር እካብዶ ብልሹነትን መንገር ምን ይሉታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ከእድሜሽ የሚመጥን መስከን ማጣት አለመታደል ነው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምቅኘነት ነው በየትኛውም እድሜ ሴት መዋብ አለባት

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 49 นาทีที่ผ่านมา

      መቼ ነው የምታርገው ?ፃዲቁ!

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ የቦንሴ ቦይ ፍሬንድ ነበሩ

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiletgizachew4162
    @mahiletgizachew4162 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @BariTefera
    @BariTefera 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AlemazTafere-qg5kk
    @AlemazTafere-qg5kk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatcasa3447
    @hayatcasa3447 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤