Wow amazing I am learning a lot from you you are my inspiration god bless you you are an amazing gardener people should look and learn from you do you know what when I come back to you up yet and I'm going to bring some food for you and you get me that cabbage seed for me😂 god bless you like and share
How enjoyable it is when you read people who have given you encouraging comments about the work you do.Thank you so much for your honest and sincere comments.
that's a very beautiful explanation and the chards look amazing, but i want ask you what kind of pesticides do you use to repel insects like aphids and whitefly's. also where can i get them in A.A?
የሚገርም ስራ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ሺ አመት ኑር ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን እኛ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ተምሳሌታችን ነህ አቦ ይመችህ
በጣም ያማረ በበተፈጥሮው ማዳበሪያ የበቀለ ለጤና ተስማሜ የሆነ የቆስጣ ተክል ነው ለኛም ትልቅ ትምህርት እያካፈልከን ነው አገራችን በተፈጥሮ አየር የታደለች ናት ከበጋ እስከ ክረምት ውጪ ተክሎችን ማብቀል ይቻላል እኔ በምኖርበት አገር አብዛኛውን ዘር የምንዘራው እቤት ውስጥ ነው በመብራት በጋው በጣም አጭር ስለሆነ ማለት ነው አለዛ በረዶ ያጠፋዋል ሰለምትስጠን ትምህርት በጣም እናመስግናለን
የ ጎመን ስራልን
ስላም ወንድም ዋው በጣም ተገረሚ እያያሁ ነው ጀግና ነህ ይህ ስራ እኔም መስራት እፍልጋለሁ አንት ጀግና ተብለህ መሽለም ያለብህ ስው ነህ. እጅህ ይባርክ እኔ ቁስጣ በጣም እውዳለሁ ላይክ ሼር
ስላምህ ብበክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ለተንሳኤው ብርሀን አድርስህ
በጣም ቆንጆ አዘገጃጅት ነው ሲያምር ድግሞ ስላጣ ለጤና ተመራጭ ነው በውጩ አለም በብዛት አትክልፍ ፍራፍሪ ነገር በጣም ተፍላጊ ንነው እኛም ሀገር እንድዚ ብናበርታታ አሪፍ ነው ብየ አስባለሁ እናመስግናለን ስላካፍልክን
ቤቲዬ አመሰግናለው እሺ 👍👍👍
ሰላም ለአተ ወንድማለም እናመሰግናለን ሀገሬ ስገባ እሞክራለው እምዬ ኢትዮጵያ የለምለም ሀገር ናት ጠላቷን ከግር በታች ያርግላት ጠላታችን ዳቢሎስ ነውና እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን፫
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ከዘር መዝራት እስከ እድገቱ ዋው ምርጥ ጤናማ ሰብል እናመሰግናለን ሁሌም ስራህን ስለምታጋራን 🙏
አገሬ ስገባ ይሄ ነው ስራየ ቆይ ታያለህ Momon ye በውነት እዴት ደስ ይላል
ሰላም ሰላም ማምዬ የኔ ምርጥ ወንድም ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት ምርጥ ጎመን ነው እናመሰግናለን
ሰላም ወድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ በርታልኝ ወድሜ ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ ተስፋ አለኝ💚💛❤😘😘👌👌
ሰላም ሰላምህ በክርስቶስ ፍቅር ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማችን ጄግና ነህ ውድሜ በርታል ውማች ይህ ነው ስራ ስራ ፈጠራ ይላሉ ይህ ነው ዬውነት ጀግና ብዬሀለሁ መልካም ስራ ብዬሀለሁ👍👍👍
ሰላም ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ይባረክ እጅህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ውድ የሀገሬ ልጆ በየላቹሁበት ሰላም ጤና ተመኘውላቹሁ
ዋዉዉዉ እንዴት ነው የሚያምረዉ ምርጥ ገበሬ🤣 እንደዚህ በቲኒሺ ቦታ ብዙ ጠቃሚ እና ፍሬሺ የሆኑ አትክልቶችን መስራት እንችላለን ለካ ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን
Selam ross amesegnalew selemexash
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ሚሞን ወንድማችን በእውነት ያተን ጀግንነት በምን ቃል ልግለፀው ብቻ የኢትዮጵያ እንቁ ታታሪ ባለ እርአይ የብዙወች ሰወች ተምሳሌ የምትሆን ጀግና የስራ ሰው ነህ ስንቶቻችን ነን እንደዚህ በቀላሉ መስራት እና መለወጥ እየቻልን ስራ የለም በዙ ምክንያቶች እየደረደርን በእጃችንን አጣጥፈን ቁጭ ያልን በሉ ተኑሱ እንነሳ ከወንድማችን እንማር በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን 💚💛❤🙏
ንብረትዬ ከልብ አመሰግናለው ቆንጆ አስተያየት ነው👍👍👍
ስላምህ ይብዛልኝ ውንድሜ ዋውውውው ቀስታውን ስያምረ በጣም ደስ ሚል ተክል ነው በረታልኝ ወድፊት እንጅ ወደሀላ ይለም በጣም ባለምያ ነህ ይምጅምረያ ግዜ ነው ማይው
ሜሪዬ አመሰግናለው
ሰላም ወድሜ እኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው ያመጣህልን 👍💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹
ሠላም የኔ ቀን ዉዴሜዩ ዋውውው አንድኛ ሳላም ነው 🛍🛍🛍👍👍👍
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን እንኳን ደናመጣሕ ወንድማለም ዋው እናመሠግናለን ሥራን በተግባር የምታሣይ ምርጥ ሠው ብየሀለው
ሚሞን ምርጥ ሰው ስራዎችህ ሱሶቼ ናቸው ከጅምሩ እስከ እድገቱ ምርጥ ስራ 👍👍
ሰላም ወንድም ኒሞንዬ ስራህን እኮ እንዴት እንደምወድልህ ጎበዝ የስራ ሰው ትለያለህ ካንተ ብዙዎቻችን ብዙ እንማራለን አንደኛ ነህ !!!!!
ሰላምዬ አመሰግናለው👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው በርታ እንደዚህ አይነት ስራዎች መበረታታት አለበት 👏👏👍👍
አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏👍
ሰላምክ ብዝትት ይበልኝ ሚሞንየ ወንድሜ የቁስጣ ተክል በጣም ነው የምወደው ሳይው ደሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያለማዳበሪያ እደዜህ አይነት ለአይን የሚስብ ምርት ማስገኘት መቻልክ በጣም ጥሩው ነው አብዛኛውን ገበሪው ማህበረሰብ የሜከስረው ማዳበሪያ በመግዛት ነው በዜህ ሁኔታ ላይ ጥሩው አስተዋፁው እያረክ ነው በርታ በጣም ጥሩው ነው
ሰላም ሰላም ሰላም ወድሜ በጣም ነው ደስ የሚለው አውነት በርታልኝ ወድምዬ
ሰላም ውድ ወንድምዩ በጣም ምርጥ ስራ ነው ቤተሰብ ስለ ሆንኮ ደስ ብሎኝል🌷🌷🌷🌷
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ዋው በጣም ደሰ ይላል🌷🌿🍀🌷👍👍እናመሰግናለን 🙏🙏
ከልብ አመሰግናለው👍👍👍🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
በጣም አሪፊ ነገር ነዉ ወድማችን በርታ
ከልብ አመሰግናለው👍👍👍👍
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ወንድም እሺ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እንደሆም ተከሎ መብላት ይሻላል ኑሩ ተወዶዋል እናመሰግናለን ወንድማችን
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞዬ ዋውው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታልን እናመሠግናለን
Melakme የተንሳኤ በአል ይሁን!!
ሰላም ሰላም ለዚህቤት እደትናችሁ ሰላምያርግልሀገራችን🇪🇹👈 በስደትላይያላችሁእህትናውድምበሰላምላገራችንያብቃ ዋውወድም ደስየሚልቆስጣነው በርታለን ባለህበት ፋጣሪይጠብቅህ
ስለመልካም ምኞትሽ ከልብ አመሰግናለው👍👍👍
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ዎዉዉዉዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን አገሬ ሰገገባ ያዉ እጎበኝልሀለሁ ወንድማችን
ሰላም ለአንተ ይሁን አንድ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆና ምርጥ ነገርና ሳየንስ ያመነጫሉ ባንቴ በጣም ደስ ይላል ለሁሉም ሰው ትምህርት ሆኗል ቤተ እሠራለሁ በጣም ምርጥ ነው በጣም ደስ ይላል እያለን አገራችን ሰላም ያርግልን አንድነት ፍቅርህን ወገኖቻችን ፈጣሪ አምላክ👍👍👍
ስለ መልካም ምኞታችሁ አመሰግናለው
ሚሞንዬ ሰላምህ ይብዛ የኔ ውድ ውይ ጥንካራህ ጎበዝ መሆንህ አለማድነቅ አይቻልም
ሚሞዬ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የሚያድግልክ ብቻ እጅህ ወርቅ ነው የምር ትችላለክ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ቻናል ነው እንዴት እንዳደገ ላይክ ሼር
ሰላም ላተይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው እውነት ባለሙያ ነህ ብሮ በርታ ብዙ እጠብቃለን
አሜንአሜን አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ። ወዲሜችን ዋው የኔ ሚኞት ነው እና አመሰግናለሁ። በሁንት ዋውውውው እኔኮ ጎማን በጣም ወድለው
ዋውውውው ሚሞንዬ እውነት በጣም ገራሚ አቀራረብ እኛን ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ካንተ በጣም ብዙ እንማራለን ዘርተከ እስከሚደርስ ድርስ ጠብቀከ ስላሳየከን በጣም እናመሰግናለን እኔም እስኪ እሞክረዋለሁ👌👌👌
በጣም ደስ ይላል እመኩረዋለው ማለትሽ እኔን ያበረታታኛል ቀጥይበት🙏🙏🙏
ሰላምክ ይብዛልኝ ሚሞን ወንድሜ ዋውውው ቤትክ እዪኝ እዩኝ ይላል ብዙ ትምርት አላ እናመሰግናላን😍
ስላም ስላም ይብዛልን ወንደማችን እሽ እናመስግናልን ደስ ይላል አታክልት መትክል
በጣም አሪፍ እውቀት ነው ያገኘውት በጣም አመሰግናለው በርታ🙏
ሠላም ሠላም ሠላማችሁ ይብዛ ሚሞዬ እንኳን ደና መጣህ ዋው በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ይዘህልን የቀረብከው በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነህ በጣም እናመሠግናለን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ፍቅርነ አድነትን መተሳሰብን ይስጠን
ሚሞዬ ክበርልን በጣም የሚጠቅም ስራ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ነው እያሳየኸን ያለኸው እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው ወደፊት ትልቅ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም
ሰላም ለአንተ ይሁን ወድ ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እንኳን አደርሰህ ወንድማለም ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ዋውውውው ወንድም ሲያምር
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላምህ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሚሞዬ የኔ ጀግና አንተን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በጣም አሪፍ ስራዋችን ነው የምትለቅልን እናመስግናለን ወንድሜ
ሰላም እንኳን ደና መጣህ በስንት ጊዜ ይደርሳል አሪፍ ነዉ thanks
ሠላም ሞሚዬ የኔ ምርጥ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትሳኤ በአል አደረሳችሁ ዋውውው የኔ አትክልተኛ በጣም ጎበዝ ነክ ቀጥልበት እውነት 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነህ ወድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችው አደረሰን የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እህት ወድሞቼ ከዚች ሰዓት ያደረሰን ያባቶቻችን አምላክ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ እናም ወድሜ በጣም ገራሚ ነው ሰው ትልክ መሬት ይዞ ምን ልስራበት እያለ ይዋለላሉ አተግን ባለህ ነገር እደዚህ አይነት የአትክልት ቦታ ያማረነገር ማየት ያስገርማል ወድሜ ግን የት ነው ዘሩን ማግኜት የሚቻለው ንፁህ የጎመን ዘር የሚገኜው የትነው ወይኔ ወድሜ በጣም ጎበዝ ታታሪ. ገበሬ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንበኝም ሁሉም ሰው ባገኜው አጋጣሚ እደዚህ አድርገው ቢዘሩ ጥሩ ነው እላለው ወድሜ በርታልኝ ደስ የሚል ስራ ነው እየሰራህ ያለህው
ሳራዬ ከልብ አመሰግናለው ስለ አስተያየቱ ክበሪልኝ የጋሮ አትክልት ዘር የሚገኘው የጏሮ አትክልት መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኛላችሁ
@@Mimonhomestead ሰላም ላተይሁን ውድ ወድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማለም አመሰግናለው እሽ አገር ስገባ ያለበትን አካባቢ ትጠቁመኛለት የዚህ አትክልት መገኛውን
ሰላም እጅክ ይባረክ በጣም አስታማሪ የጏሮ አትክልት ነው ሰው ባለው ቦታ እንደዚ ብንዘራ በጣም አሪፍ ነው ብዬ አስባለው
ስላምህ ይብዛልኝ ሚሞን ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ 🙏
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞንዬ ያው እንደተለመደው ምርጥ ስራ ነው ያሳየከን እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው
ነፂዬ አመሰግናለው
ሰላምጤናይስጥልኝ ሚሞ ወንድሜ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አንድነትን ይስጥልን እግዚአብሔር ሀገራችችንን ሰላሟን ይመልስልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሚሞየ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ዋው 💚💛❤🙏
ሰላም ማሂዬ እንዴት ነሽ መተሽ ስለጎበኘሽኝ አመሰግናለው
selam mimon selam lhagerachin bewunet betam tenkara wondmachin nek enamesegnalen👍👍
ሰላም ሚሞን ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
ያለማድነቅ አይቻልም ቆስጣ የጎሮ አትክልት ዋውው
ከነ ቅደም ተከተሉ ሲያምር ቦታ ይመስለኛል ለአትክልት ቦታ ይሆናል አረንጎደዬ እኮ ነው የቆስጣው ቅጠሉ ስፋቱና እርዝማኔው ደስ ሲል
በጣም ጎበዝ በርታልን
እንደሁልጊዜው ቆንጆ ቪድዮ ነው እንኳን አደረሰህ 👌🙏
ሠላም ሠላም ወድሜ ዎውውውውውበጣምቆጆነውቀጥልበት
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ ሠላምኑ ጤናውን አብዝቶ ይሥጥህ አቦ በርታ ጠክር ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ለሀገራችንም ሠላሙን ይመልሥልንንን
ሰለመልካም ምኞትሽ አመሰግናለው👍👍👍
Selam selam mimoye yemir betam yamiral konjo siraa new yasayehin kalib enameseginalen wowo andegna new👍👌🌹🙏
Selaam wedim selamik yibizalign bertalign wow betam yamiral sher Layk bemichilew
ሰላም ላንተ ይሁን ሚሞን እንኳን አደረሰህ የቆስጣ ችግኝ እንዴት እንደምታፈላ ነው ያሳየኸን ዘሩን ከየት ነው የምትገዛው መረጃ ብትሰጠኝ የሚገርም የጓሮ አትክልቶች ነው ያሉህ ገለፃህም በጣም ግሩም ነው ብዙ ትምህርት እያሰተማርከን ነው ተሞክሮህን ሰላካፈልከን አመሰግናለሁ 👌👌🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ሚሞ የቆስጣ ችግኝ አነዴት እንደሚፈላ ስላሳየሄን እናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏
ሚሞን እንኳን ደና መጣህ ዋው እናመሰግናለን👍👍👍
Waww bexam dese yemile ina yamare www ewenet ejih yibareki bexam gobezi neh👍👍👍👍👍
አሪፍ👌
ሰላምህ ብዝዝት ይበል ሚሞዬ እንኳን ደና መጣህ እውነት የምሰራቸው ስራዎች ቃላት የለኝም በጣም ጠቃሚ ናቸው ለብዙ ሰወች የስራ ላጡት በቀሉ እንዴት መስራት እንዳለብን ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን ክብር በልልን
Great sharing
በረታ
ጎበዝ
ዋው በጣም አርፍ አሰላር ነው ወንድም በርታ
🥰🥰🥰🥰🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን አደረሰህ በጣም ደስስስስስየላል ብራቦ❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ወንድሜ ዋውው በጣም አሪፍ
Mehi keleb amesegnalew
selam lante mimoye betam arife sera new lek nek kosta ametun mulu memegeb mameret yichalal enameseginalen
በጣም አሪፍ ነውአመሰግናለሁን
ሠላም ሚሞ እኳን ደናመጣህ ግንግንፍሬዉ ከኒነዉየሚመስለዉ መሽአላጓበ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ👍👍👍
Wow amazing I am learning a lot from you you are my inspiration god bless you you are an amazing gardener people should look and learn from you do you know what when I come back to you up yet and I'm going to bring some food for you and you get me that cabbage seed for me😂 god bless you like and share
How enjoyable it is when you read people who have given you encouraging comments about the work you do.Thank you so much for your honest and sincere comments.
Beaynetu leyet yal mirt,betam mirt channal new ,berta wendime,berta
መልካም ጅማሮ ነው በርታ
🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ሰላምህይበዛወውውውውውውውውውእኳንአደረሰህ
Selam selam tena yisetlegne
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
ሰንት ግዜ ይፈጀበታል ?ቆንጆ አርገክ ነው የተከልከው
Selam edet neh wedmachen bewnt betam new des mle esti slkhn wdmachen zer efelgalhu
ወንድም በጣም ጡሩ ስራነዉእኔበቅርብግዜ ወዳአገርእገባለሁ እሲታላስቸገርጉህ ኮሜቴንአይተህመልስልኝ ስልክቁጥርህን የታክልቱዘር ወየትእናገኝዋለን አዳድ ሀሳብልጠይቅህ
Allh brkawen yabzalh gbze
አሜን አሜን።
ለቤትህ አዲስ ነኝ ወንድሜ በታማኝነት ደምረኝ ቤተሰብ ሆኛለው መልካም ቤተሰብነት
ደምረኝ ተብሎ አይፃፍም አጥፊው እሺ
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምለዚህ ቤት አድስነኝ በርበር እዩልኝ እኔም እመልሳለሁ
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ እነዲህ ተብሎ አይፃፍም እሺ
በጣም ደስ ይላል እኔ ግን የቀንድ አውጣ ሚባለው ትል አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ
እርጥበት በሚኖር ጊዜ ይበልጥ ይከሰታል ኩቱካቶ ማድረግ እና አመድ በእትክልቶችሁ ስር ማድረግ እንዲሁም ጉዝጋዝ አጠገቡም እርቅ እርቅ ተደርጎ ቶማቲም ምክትል እንዳይከሰት ያደርገዋል ሽታ ስላለው አይመጣም
ሰላም ቡያለው ሚሞን እንኮን አደረሰክ ዛሬ ደሞ የምወደውን የአትከልት ዘር ቆሰጣን አመጣክልኝ ሁሌም ቡበላው አይሰለቸኝ ደሞ አመቱን ሙሉ ሰለማይጠፈ እወደዋለው በእቃ ላይ መትከል ይቻላል እንዴ ሚሞን?ንገነኝ በናትክ
በጣም ጥሩ የሆነ ጋርደን ነዉ ያለህ። whitefly and aphid አይነት ተባዬችን እንዴት ነው ምትከላከለው?
አመሰግናለው ለአስተያየትክ ቅጠላ ቅጠሎችን አትክልቶችን ያጠቃል እኔ ምከላከለው በተፈጥራዊ መንገድ ነው ነጭ ሽንኩርት እና የኒም ቅጠል በውሃ እየዘፈዘፍኩኝ እርጭበታለው እንዲሁም የዳበረ እና ለእፈር ነው ምጠቀመው🥰🥰🥰
ይህ ኮመት የምታነቡ በሙሉ በየትኛዉም አለም ዳርቻ ያላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ከድገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለዉገኔ ተመኝሁ ቆኖቼ ወደቤቴ ጎራበሉ ዩቱብ ቻናል አለኝ አዲስ ጀማሬዎች እናግዛለን ጎራይበሉ👍👍❤❤❤❤❤
Selhm egezabar yebezalk wedem wwwww gebez kujo aserar ulhm selhm egezabar yebezalk ulam lagerm selhm yebeza 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
I like your video, where can we get vegetable seeds?
አመሰግናለው የጏሮ አትክልት መሸጫ ሱቆች ላይ ይገኛል
ቅጠሎች ላይ ነጭ የሚበር ትንኝ መሰል በራሪ ን ማጥፋት እንዴት ይቻላል
የኒሚ ቅጠል በውሃ ተዘፍዝፎ ለሶስት ቀን እርጭት ማድረግ ያጠፋዋል
በስት ወር ነው የደረሰው
Des mile chanale nw bereta wendem anetem beteseb aregegn
ቆስጣ ይለያለ ውሃ ካገኘ ከተመቸው። ክረምት። ከበጋ። መጠቀም። ይቻላል
that's a very beautiful explanation and the chards look amazing, but i want ask you what kind of pesticides do you use to repel insects like aphids and whitefly's. also where can i get them in A.A?
ሰላም ሚሞዬ ሰላምህ ይብዛልኝ በክረስቶስ ዋውውውውነው በጣም ያምራል👌👌👌የምታቀርባቼው ስራወች ሁሉ 👌👌ግን ሚሞያ ጥያቄ አለኝ ማንኛውም ቦታላይ መትከል ይቻላል
እንደሚታወቀው አብዛኛው አካባቢላይ ያሉ የአፈር አይኖቶች ላይ ማብቀል ማምረት ይቻላል የምርት መጠኑ አንደ አካባቢው ይለያል ዋናው ነገር ያፈር ይዘቱ ጥሩ ከሆነ ማምረት ይቻላል በቴሌግራም እገኛለው
ሚሞ ሰላምህ ይብዝ ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ጎበዝ ነህ 1ኛ ሚሞ ቆስጣ በክረምት በዕቃ ይሆናል ወይ ና ደግሞ ዶሮዎች እንዴት ናቸው
Yichalel ደውልልኝ ለበለጠ መረጃ