ስለ ጥቅል ጎመን 🥬 ይህንን አታውቁም| የጥቅል ጎመን የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of cabbage 🥬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +29

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @kedijaiibrahim4391
      @kedijaiibrahim4391 10 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግንአለንአላህይጨምሪልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuluemebetKinfe
      @MuluemebetKinfe 10 หลายเดือนก่อน +3

      ለማድያት አፍልቶ መጠጣት ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው ዶክተር???

    • @qtrraryhhi
      @qtrraryhhi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤,,,Silkhn

  • @sebleworktaye5911
    @sebleworktaye5911 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጤናና እድሜ ይስጥልን ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልከን

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ የጤና ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ዶክተር በርታ 🙏❤

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን ዶ/ር

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 10 หลายเดือนก่อน +3

    ክብረት ይስጥልን D/r እንኳን ደህና መጣህልን ❤
    ሁሌም በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርቶችን ይዘህ ስለምትመጣ ከልቤ አመሰግንሃለው ተባረክልኝ ጤና እድሜ ይስጥልኝ ❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      ሰላም አመሠግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 9 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ብርቅዬ አገላለፅ። ይገርማል ።❤🎉።

  • @ethio2030
    @ethio2030 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን መጭው የአብይ የጾም ወቅት እንደመሆኑ ተያያጅነት ያላቸውን ለጾም የሚሆኑ የምግብ ዓይነቶችን እስከነ ጥቅማቸው ብታቀርብልን መልካም ነው ።
    ክወድሁ እናመሠግናለን

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር የኩላሊት ኬዝ ያለበት መጠቀም ይችላል !??
    የሰጠህን እውቀትና ጊዜህን ስላካፈልከን አብዝቶ ይጨምርልህ❤

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 10 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ዶከተር በርታልንን🙏

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ፣በእዉነት፣እደዚ፣አይነት፣ጥቅም፣ያለዉ፣አይመሥለኝም፣ዶክተር፣እጅግ፣በጣም፣አመሠግናለሁ፣

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +1

      አመሠግናለሁ🙏

    • @RuhamaAhmed-u4q
      @RuhamaAhmed-u4q 7 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር እባክህ መልስልኝ የደም ብዛት መደሀኒት የሚወስድ የጥቅል ጎመኑን ቢጠቀም ችግር አለው???

    • @AA-by3lc
      @AA-by3lc 6 หลายเดือนก่อน +1

      @health education 2 የሚለውን ሊንክ በመጫን በዚያ website መልስ
      ያገኛሉ ብለው ዶክተሩ በተደጋጋሚ ገልፀዋል::

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንዲገባን አድርገህ ስላስረዳኸን ተባረክ👍👍👍👍አድርጉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በጣም አመሠግናለሁ🙏

    • @zemzemhussein7208
      @zemzemhussein7208 10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much ❤❤❤

  • @NanayaPico
    @NanayaPico 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አዲስ እናመሰግናለን ❤

  • @aselefch
    @aselefch 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks dr ❤❤❤❤

  • @KassechBerhanu
    @KassechBerhanu 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጠም አመሰግናለሁ እደሜህን የርዝምልን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน +3

    Docter betam enamesegnalen 👍👍👍 berta

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @eyosibabe4964
    @eyosibabe4964 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊😊Thank you d/r

  • @Mehailu
    @Mehailu 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ።

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc 7 หลายเดือนก่อน

    እናመስግንአለንድኩተ

  • @المم-ض3ر
    @المم-ض3ر 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallh.tabaraklh.taabaraki.

  • @muluazilke7540
    @muluazilke7540 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ፡፡ ከዚህ በፊት በአንድጎኔ የአጥንት መሳሳት ያሳያልተብዪነበር አሁን በጣም እያመመኝነው እስቲ መፍታትሔው አካፍለኝ ፡፡ ተባረክልኝ

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amesgenaloh Doctor edemena tena yeseteh

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @BirkeneshBekele-qe4do
    @BirkeneshBekele-qe4do 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንመሰግናለን❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-qm3hn
    @AhmadAhmad-qm3hn 10 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @TsigeMekonnen-q2p
    @TsigeMekonnen-q2p 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለፈጣን መልስህ በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @samuelorshiso9623
    @samuelorshiso9623 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dr may God bless you for your understandable device.

  • @meryemdawud1153
    @meryemdawud1153 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tube5986
    @tube5986 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank u so much 💓 🙏🎉✅💯🤩

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @ConfusedArcticBirds-nf6un
    @ConfusedArcticBirds-nf6un 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን

  • @GenetBeyene-s2h
    @GenetBeyene-s2h 10 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮❤❤ለደም መረጋት ዐይሆንሞ የሜል ዓለ

  • @chitrasalem4074
    @chitrasalem4074 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ታባረኩ 🙏🏻🙏🏻

  • @belchasheshoro4510
    @belchasheshoro4510 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @Nejat197
    @Nejat197 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይገርምም የሚበላዉ የለም መዳማችን ሁሌ ትገዛለች እኛ ሲበላሽ እና ፈሪጅ ቦታ ሲይዝብን ወደ ቆሻሻ እናስገባዋለን አመሰግናለሁ DR ካሁን ቡሀላ አልጥልም በተረፈ ስለ Biotin ስራልን ለምሳሌ ለሚነቃቀል ፀጉር ለጥፍር ምናምን የሚሸጡ አሉ ብዙ ቪታሚኖችን በ1የያዙ

  • @حامدحامد-ح3د
    @حامدحامد-ح3د 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶክተር❤❤❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 10 หลายเดือนก่อน +1

    Btam amsgenalew yene wdem tbarke 🎉

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ በጣም🙏

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅልጎመን እየከተፍኩ ስልኬ ስከፍት ስለጥቅል ጎመን ስታስተምህር ሰማሁ አጋጣሚው ይገርማል እናመሰግናለን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሠግናለሁ🙏

  • @Bareduuqarsa
    @Bareduuqarsa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ok

  • @SenaitDufera-ow1gx
    @SenaitDufera-ow1gx 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግንአለን በእውነት በጣም ብዙ ጥቅም የያዘ ነው ጎመን በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @HamereBerhanu
    @HamereBerhanu 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር እምንጠቀመው በምን መልክ ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  9 หลายเดือนก่อน

      በፈለጋችሁት መልኩ! በጣም በርካታ መንገዶች አሉ የምትጠቀሙበት በጁስ መልክ,በሰላጣ ላይ, በወጥ አሰራር ጥቅል ጎመንን ለመጠቀም ብዙ መንገዶች አሉ!

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s 10 หลายเดือนก่อน

    Dokter.inameseginalen❤❤❤

  • @Asfa-r5x
    @Asfa-r5x 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኦፕላስያለውሠውምንአይነትምግብመመገብአለበት

  • @yeshwanade
    @yeshwanade 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅል ጎመን ጥሬውን እንደ ሠላጥ መብላት ይሻላል ወይስ እብስሎ የቱ ይሻላል?

  • @YerukneshWalelgn
    @YerukneshWalelgn 9 หลายเดือนก่อน

    ታይሮድአለብኝ አብስዬ ብበላችግር አለወይጥቅልጎመን ተጠቃሚነኝ እስቲ ግቸፁልኝ አመሰግናለሁ

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 10 หลายเดือนก่อน +1

    OK tank youdoukter

  • @berhanekaba7154
    @berhanekaba7154 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ። አሁንየሚታየው አረንጓዴ ነወ። በገበያ የሚገኘው በአብዛኛው ነጣ ያለ ነው። ጠቀሜታው ላይ ልዩነት ይኖረው ይሆን?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      ምንም ልዩነት የለውም ቀዩ ጥቅል ጎመን ከሆነ ግን ይበልጥ ጥቅም አለው!

  • @MeazaNeway
    @MeazaNeway 8 หลายเดือนก่อน

    ሃይ ሰላም የ ጉበት በሽታ ያለበት ሰው ጥ/ግመን መጠቀም ይችላል ወይ ኣጠቃቀሙስ? ኣመሰፈናለው

  • @samrinegn37
    @samrinegn37 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginalen doctor ebakin colosterol be min madanit new metefaw tewat tewat enkulal azoter naber kasu maselegn yeyzagn ema esport eye saw killoye yecameral mafitew mindenew ebakon doctor

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +1

      ከቻልኩ ነገ ቪድዮ ሰራለሁ How to reduce cholesterol በሚል ርዕስ በጥያቄሽ መሠረት

  • @woitay2011
    @woitay2011 9 หลายเดือนก่อน

    የልቤን የተቸገርኩበትን መዳኒት ነዉ የነገርከኝ ሌት ካልኩኝ፡እግሬ በጣም ያብጣል እጎዚአብሔር፡ይስጥህ ።

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ያንጀት ድርድር በጣም ሲበዛ አለብኝ ላዛም ጥቅል ጎመን ስም ግብ በጣም ለውጥ አለው እናም የጨጓራ ህመም ያመኛል ግን ጥቅል ጎመንበጥሬው ስመጉብ መዳኒት የወሰድኩ ያክል በጣም ወዲያውኑ ያሽለኛል መመገብ የማይችሉት የጨጓራ ህመም ያለባቸው አንዱ ስለጠቀሱት ነው እና እኔ መመገብ የለብኝም እባኮት ከቻሉ ቢያብራሩልኝ??

  • @حياهحياه-ق6م
    @حياهحياه-ق6م 10 หลายเดือนก่อน

    መሸለ

  • @RuhamaAhmed-u4q
    @RuhamaAhmed-u4q 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የደም ብዛት መደሀኒት የሚወስድ ችግር አለው

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor 💊🙏

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግ ናለን አልብ ዶ/ር ጭንቀጤን ነው ያቀለልክልኝ ክብደት ያስቀንሳል መቀጠል አለብን ማለት ነው ስለሚቀቀል ግለፅ አድርገህ ነው ያስረዳከን🙏🙏🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ በጣም🙏

  • @RomanAlemu-f4q
    @RomanAlemu-f4q 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የጨጓራ በሽተኛ ባይበላ ይመረጣል ወይ።

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 9 หลายเดือนก่อน

      Yale meselelegn enem tetekami neberku.

  • @birtukanalamirew
    @birtukanalamirew 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅል ጎመን በጣም እወዳለሁ ግን ትል እዳይበላው ተብሎ እሚረጨው መድሀኔት ችግር አለው ሰለተባለ አሁን ላይ አልበላም ሰለዚህ ነገር ማብራሪያ ብትሰጠን ?

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 10 หลายเดือนก่อน

    Wow..D..r

  • @sanaithamid9590
    @sanaithamid9590 9 หลายเดือนก่อน

    Basalata enebela

  • @ibrahimislow2611
    @ibrahimislow2611 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታይሮድ መኖሩን በምን ማወቅ እችላለው❤👍

    • @feben8177
      @feben8177 10 หลายเดือนก่อน

      በደም ምርመራ

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 10 หลายเดือนก่อน

    Dokter La Madat Madanit Nigaregn Ibaki😢😢😢

  • @TaHa-lv3bh
    @TaHa-lv3bh 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ለምክር አመሰግነሁ እኔ ደምነስ አለብኝ መጠቀም እችላላሁ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትርፍ አንጀት በሽታን ያመጣል የሚባለው ነገር እደት ነው ?

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ደኩተር በወላዲት አምላክ ይዠህ አለሁ መልስልኝ ወድሜ የጨጋራ ታማሚነው ምግብ አይበላም ደረቅ ቂጣነው ምንላርግለት ንገረኝ ተጨነኩ አገርቤት ደሞ እናቴ በጣም እግራን ያማታንይባስ ብሎማ አሁን አትቀሳቀስም😢😢😢😢

    • @zemenay-8258
      @zemenay-8258 9 หลายเดือนก่อน

      ጥሬ ተልባ ተነክሮ አድሮ ጥሗት በበዶ ሆድ አገናኝቶ መጠጣት በጣም ጥሩ ነው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 9 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔው አመሰግናለሁ

    • @RuhamaAhmed-u4q
      @RuhamaAhmed-u4q 7 หลายเดือนก่อน +1

      እና ለምጠይቅህ መልስ አትሰጠንም

  • @aishaaisha-l1y
    @aishaaisha-l1y 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😊

  • @fsigaAlemu
    @fsigaAlemu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Selma new Ebekihna tebaberyi Ene yelhuta Saudia Arbyia new yelhuta gin Akebeta behdea Alchelma mahchenea Betam fesesha yefesyila Damo Betam new yamishetu min maderga Albyea Sewcha Semagera ka Siraa bezeta new yeluyela

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም አይዞሽ! ሆነም ቀረም ህክምና ማድረግሽ ግዴታ ነው! የማህፀን ኢንፌክሽን ነው! የተለያዩ የማህፀን ኢንፌክሽን አይነቶች ደግሞ አሉ። ፈሳሹ ጠረኑ እንዴት ነው? አሳ አሳ/የአሳ ሽታ አለው ወይ? ፈሳሹ ውሀማ ነው ወይስ እንደ አይብ የሚመስል የሚፈረፈር ነገር አለው?

  • @GenetBeyene-s2h
    @GenetBeyene-s2h 10 หลายเดือนก่อน +1

    9:29

  • @DasashAsefa
    @DasashAsefa 10 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🙏👍💕

  • @TrhasShishay
    @TrhasShishay 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሎ ስቀነስ ፀጉር ይነቃቃል እንዴ እኔ የጥቅል ጎመን ወሃው እጠጠሎ ቆዳ ለማጥራት ማድያት ስለለብኝ ቀን በቀን እጠጠሎ እናው ፀጉሬ አለቀ ኪሎየም ቀነሰ ፀጉር መነቃቀል ከዚ ጋ የተያያዘ ነው ?

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 10 หลายเดือนก่อน

      አዎን ያከሳል ሲሉ ብዙ ሰው ሰምቻልሁ ቀቅለሽ መጣጣትሺን አቁሚ እኔ ጀመሬ ትቼዋልሁ

    • @user-gn7kx9rc9c
      @user-gn7kx9rc9c 9 หลายเดือนก่อน

      ለኔስ እያወፈረኝ ነው

    • @Fbintbaba
      @Fbintbaba 9 หลายเดือนก่อน

      እና ማዳቱ ለቀቀልሽ ወይ እኔ እራሱ አለብኝ

    • @AdanaAdana-o8i
      @AdanaAdana-o8i 9 หลายเดือนก่อน

      ጥቅል ጎመን ተቀቅሎ ዉሃዉን እጠጣ ነበር ለማዲያት ማጥፊያ ለ4ወር ያህል እጠጣ ነበር እና ዉሃዉን መጠጣት ከጀመርሁ በኋላ የወር አበባዬ ቀረ በመሃል አቋረጥሁት ይሔዉ እስካሁን አልመጣም 5ኛ ወሬ ሆነ በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ እባካችሁ መላ በሉኝ

  • @TsigeMekonnen-q2p
    @TsigeMekonnen-q2p 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ይቅርታ ያድርጉልኝ ጥቅል ጎመንም ሆነ ሌሎች የምግብ አይነቶች የሚሰጡትን የጤና ጥቅሞች ሲነግሩን ሊሰጥ ይችላል ሊያደርግ ይችላል ሊቀንስ ይችላል ከሚል አነጋገር ይልቅ እርግጠኛ ከሆኑ ይህን ያደርጋል በሚል ቢያስተካክሉ የሚል እምነት አለኝ ነው ወይስ የጤና ጥቅም አላቸው ብለው የሚዘረዝሩልንን ነገሮች ይጠራጠራሉ መልሱን አራስዎ ትቸዋለሁ …..

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው! የሁሉም ሰው አካል ይለያያል የሆነ ነገር ጠቀሜታ አለው ሲባል በአንዳንድ ሰዎች ላይ ጥቅሙ ይታያል በአንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ አይታይም! በጥናት ጥቅሞች እና ጉዳቶች ሲረጋገጡ የሆነ ነገር ጥቅም ቢኖረውም 100% እርግጠኛ ስለማይኮን ነው ጥቅም አለው ግን ይችላል ብዬ ምገልፀው! ያ ማለት እንደ ሰዎች ልዩነት ይለያያል ለዛህ ነው!

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 10 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @yilkalasres5925
    @yilkalasres5925 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይመስለኛል ይህ ጥቅል ጎመን ሎው አክሳሌት ያለዉና ይህን መመገብ የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ወይም የጠጠሩ መጠን እንዲቀንስ ውይም እንዳይጨምር የሚረዳ ነው አንተ ግን ሀይ ኦክሳሌት ነው እያልከን ነው የትኛው ትክክል ነው?

    • @123abay
      @123abay 10 หลายเดือนก่อน

      እኮ ተወዛገብን እማ ልክ ነሺ እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ እና ጥቅል ጐመን እመገባለሁ የህመም ስሜት አይሰማኝም❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +2

      ➥ ሰላም እህቶቼ በቅድሚያ ቪድዮ ስሰራ መጠቀም የሌለባቸው ወይም አጠቃቀማቸውን መቀነስ ያለባቸው ሰዎች ብዬ ስናገር ከልክ በላይ ነገሮችን መጠቀም እንደሌለባችሁ ለማስገንዘብ ነው። ጥቅል ጎመን እንቅርት ላለበት ሰው አይመከርም ነገር ግን በመጠኑ ከሆነ ይቻላል። በተመሳሳይ ለሌላም ህመም እንደዛው። ጥቅል ጎመን ከሌሎች አትክልቶች ጋር ሲነፃፀር በአንጻራዊነት ዝቅተኛ መጠን ያለው ኦክሳሌቶችን የያዘ አትክልት ነው. ያ ማለት ግን እህቴ እንዳለችው የኩላሊት ጠጠርን ለማስወገድ ይረዳል ማለት አይደለም። ያለው ኦክሳሌት ዝቅተኛ ስለሆነ ጉዳት አያደርስም ነገር ግን ከመጠን በላይ ከተጠቀማችሁ ብዙ ኦክሳሌት እንድትጠቀሙ ያደርጋል። ኦክሳሌቶች እንደ ካልሲየም ካሉ ማዕድናት ጋር ተያይዘው በኩላሊት ውስጥ ክሪስታሎች እንዲፈጠሩ የሚያደርጉ ውህዶች ናቸው ይህም ወደ የኩላሊት ጠጠር ሊያመራ ይችላል። ለኩላሊት ጠጠር የተጋለጡ ወይም ከፍተኛ የሽንት ዘይት/ፕሮቲን ያላቸው ሰዎች በኦክሳሌት የበለጸጉ ምግቦችን አወሳሰዳቸውን መመጠን አለባቸው።
      ➥ አንዳንድ በኦክሳሌት በከፍተኛ የበለጸጉ ምግቦች ስፒናች፣ የአኩሪ አተር ውጤቶች፣ ለውዝ፣ ቸኮሌት እና ሻይ ይጠቀሳሉ እነዚህን ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ አለባችሁ። አንድ ግማሽ ኩባያ የበሰለ ስፒናች 755 ሚሊ ግራም ኦክሳሌት ይይዛል, ይህም ከሌሎች አትክልቶች ከ 40 እጥፍ ይበልጣል. አንድ ኩባያ ትኩስ ቸኮሌት 65 ሚሊ ግራም ኦክሳሌት አለው።
      ➥ በሌላ በኩል ጎመን በ 100 ግራም እንደ ጎመኑ ዓይነት ከ 5 እስከ 15 ሚሊ ግራም ኦክሳሌት ብቻ አለው በጣም ዝቅተኛ ነው. ስለዚህ, ጎመን ዝቅተኛ-ኦክሳሌት አመጋገብን መከተል ለሚፈልጉ ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጥሩ ምርጫ ነው. ነገር ግን በጣም ከመጠን በላይ መጠቀም የለባችሁም። መጠንን ማወቅ/moderation is key! አመሠግናለሁ🙏

    • @123abay
      @123abay 10 หลายเดือนก่อน

      @@healtheducation2 በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ ተባረክ በደንብ አብራርተህልናል

  • @sytube5569
    @sytube5569 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @cutecell1863
    @cutecell1863 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DemelashKebede-sh7xe
    @DemelashKebede-sh7xe 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን፣