ያለ ማሲያዣ ምን አይነት ማሽኖችን መበደር ይችላሉ? ብድርን በተመለከተ ለጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ | How to start a business| Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 130

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +4

    ብድር ከየት ማግኘት እንችላለን ለምትሉ ምላሽ
    th-cam.com/video/yd_iAhDHSfw/w-d-xo.html

    • @Tነኝየተክልዬዋ
      @Tነኝየተክልዬዋ 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እኔ ከንድ ነገር ልጠይቅ እኔ ትራንስፖርት መሥራት ነው የምፈልገው እና እሱን ማድረግ የምችል ከሆነ እባክ ንገረኝ ምን ማድረግ እንደ ሚጠበቅብኝ

    • @zekariyasart
      @zekariyasart ปีที่แล้ว

      ወንድመሜ እኔ ክፍለ ሐገር ነው ያለሑት ስሜ መሪጌታ ዘካርያስ ይባላልል ከሚገርመው ልዩ የሚባል ስጦታ አለኝ ብየ አስባለሑ
      ማለቴ ለተሰማራሑበት ሥራ ዘርፈብዙ የሖነ ስራእና ተመራጭ የሖነ ሞያ ነዉ ያለኝ ብየ አስባለሑ
      1ደኛ ሠአሊ ነኝ
      2ተኛ ቀራጺ
      3ተኛ ሐኒጺ ነኝ ማሽኖች እፈልጋለሑ እንደት ባለሑኔታ ነይሕን የማሽን አቅርቦት ማግኘት የምችለው

    • @zekariyasart
      @zekariyasart ปีที่แล้ว

      ከቻልክ እንደደረሰሕ ብታሣውቀኝ

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ተባረኩ የምታቀርቡልን ነገር አበረታች ነው🙏❤

  • @ousmanAbdela
    @ousmanAbdela 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኮንስትራክሽን ማሺኖች ይገዛልናል ማለቴ backloader & sino truck እና የደረቅ ጭነት ትላልቅ ባለ ተሳብ መኪኖች ይገዛሉ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቱልን እኔ ማዛላይ እገባለው ሀገሬ እደውላለው ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና

    • @xa6869
      @xa6869 2 ปีที่แล้ว

      amen be selam geba weyem gebi

  • @chalotube532
    @chalotube532 ปีที่แล้ว +1

    ለማደግ … ለመለወጥ …. የቢዝነስ መረጃዎች ማግኘት ወሳኝ ነው፡፡ ገበያ ሚዲያን ከልብ እናመሠግናለን፡፡

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU BROTHER.... YOUR INFORMATION IS VALUABLE

  • @eskendr711
    @eskendr711 ปีที่แล้ว

    Thanks for information keep it up we really appreciate what you guy’s are doing 🙏🙏🙏

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +4

    🌷((ኡኽታዬ የኔ አበባዬ))🌷
    "ዝቅ አድርገው የሚስቡሽን ጠንካራ ምርጥ እንስት ሆነሽ እለፊቸው።
    ~በዲንሽ📚
    ~በስነ-ምግባርሽ🌸
    መልካም ነት ግን ለራስ ነው ይሄን እወቂ👌 ፕሩፍይሌን በመ ጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል

  • @zmzmmhmd4286
    @zmzmmhmd4286 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣላህ ይጠብቃቹህ ያራሕማን

  • @brkd403
    @brkd403 2 ปีที่แล้ว +1

    ታንኪው ለሚሰራ ጥሩ አይድያ ነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 ปีที่แล้ว +1

    የልማት ባንኩ በሰጠው የ3/ኛው ዙር ስልጠና ተሳታፊ ስለነበርኩ በስልጠናው ግልፅ የሆነ ዕውቀትና በቂ ግንዛቤ አግኝቻለሁ።በፋይናንስ አቅም ማነስ የተነሳ ዕውቀትና የሥራ ልምድ እያለቸው የሥራ ፈጠራቸው ተንጠልጥሎ ለሚቀረው ወገኖችም ወሳኝ መፍትሔ ነው ። ዜጎች በግልና በጋራ በሚፈጥሩት የሥራ መስክ እራሳቸውንም ሆነ ሀገራቸውን ይጠቅማሉ። ባንኩ ያመቻቸውን የሥራ ፈጠራ ዕድል ለመጠቀም መትጋት ደግሞ የዜጎች ድርሻ ነው።
    ገበያ ሚዲያ የባንኩን ዓላማ በማብራራት በኩል የበኩላችሁን ድርሻ በመጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። ሰላም !

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว

    Thank you somuch gabiya caliye

  • @jemberu100
    @jemberu100 2 ปีที่แล้ว

    I wish I have these all information six months ago.
    Thank you for the information

  • @tornesmai5308
    @tornesmai5308 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰየሜል የምክር አገለግሎት ነው ወድሜ አብራራው

  • @mozobel8465
    @mozobel8465 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much really good opportunity

  • @abayendale
    @abayendale 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምነው ወንድማችን በጣምነው ደስየሚለው ሃሳቡን ሰፋ አረጋቹህ አቀርቡት

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንን

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የበሪከቹ❤😘

  • @tigistmirat8221
    @tigistmirat8221 2 ปีที่แล้ว

    be ewunat betam enameseginalen ehe video lane new 100% betam das bilognal thanks 👍🙏🙏🙏

  • @freshwoinnegash2518
    @freshwoinnegash2518 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @wasaarega909
    @wasaarega909 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ተመችቶኛል

  • @samiramuhammad9511
    @samiramuhammad9511 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለ ምስማር ማምረቻ ማሽን እና በስራው ዙሪያ መረጃ ፈልጌ ነበር ወንድሜ እባክህ

    • @meazasahlemariam
      @meazasahlemariam ปีที่แล้ว

      እኔም ኢሄን ነበር ያሰብኩት የጥሬ እቃ እጥረት እና dollar እንደ ልብ ያለመገኘት ?እና ሌላ ዘርፍ ማሰብ ጀመርኩ ኢትዪጲያ ውስጥ በሚገኝ ጥሬ እቃ ምርት ማምረት dollar እጥረት ስራዬን ማይጎዳ

  • @sadiyaabdella
    @sadiyaabdella ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalehu merejachu betam tekmognal bertu

    • @samerabayahie3673
      @samerabayahie3673 ปีที่แล้ว

      5000ሹአለኝተራቴረመበደርይችላል

  • @myuteb5305
    @myuteb5305 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ አላማየ ወፍጮ መትከል ነበር ግን ክፍለ ሀገር ቢተክልልኝ ስደት መሮኛል

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 2 ปีที่แล้ว

    Selamachuu yebza ehit wendemochee Egziaber Amlak le hagarachen selamun yabzalen hulum selm senor new selm kalelaa marim ayexemim selazih fexariyachen le Agarachen selm yabzalen ke dengetagna adegam yesawuran

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 ปีที่แล้ว

    ስለ ፕሮጀክት ፋይናንሲንግ ጋር በተየያዘ ሰፋ ያለ መረጃ ብትሰራልን ጥሩ ነው!!!

  • @eliaselias7531
    @eliaselias7531 2 ปีที่แล้ว

    አሬፈ ነው በጣም ነው ምንፈል ገው🌟🌟🌟🌟🌟✨✨✨✨✨

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 ปีที่แล้ว

    ተባክ ግፅ

  • @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
    @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን

  • @HabtamuTewedo
    @HabtamuTewedo 2 หลายเดือนก่อน

    የእርሻ መሬትስ ይሰጣል ወይ መሬት ለማገኘትስ ምንማድረግ አለብን?

  • @AyelechLegesse
    @AyelechLegesse ปีที่แล้ว +1

    Yirsha mekina kefelku idenewi magigneti ichilalewi ine birisha siralayi tsemarichene yalewiti be berenewi yemarisewi irdagni wedime.

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 2 ปีที่แล้ว

    Gn aykebdm yeamst hamet yebet kiray bzu iko new ket ymetal yhe hulu genzeb amst hamet Eko tnsh adelem wedm🤔🤨

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ስላካፈልከን እናመሰግናለን !.ያመቻቻል ?
    ባንኩ ግን ብር አበድሮኝ የፈለኩት ቦታ የ መግዛት ዕድልስ

  • @footballhighlight9413
    @footballhighlight9413 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መሽኑ ብባላሽ ወይም ብቃጣል እንዴት ነዉ ዋስትና አለዉ

  • @habtamutadele15
    @habtamutadele15 ปีที่แล้ว

    አብዛኛው አዲስ አበባ ነው የሚሰራ ወደ ክፈለ ሃገር የሚሰራ ለምሳሌ ደብረ ማረቆስ ካለ አጋሩን

  • @AmnonAtnafuhi
    @AmnonAtnafuhi ปีที่แล้ว +1

    Gen banku kezi men yetekemal .sel merejaw betam Amesgenalew

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @nebiyatshemsu1975
    @nebiyatshemsu1975 2 ปีที่แล้ว +2

    15 million kalegn lemn ebederalew 1 fabrica aygenebalgnm bayhon mnm genzeb saynoren bebidr mikniyat yemnagegnew genzeb ateyaykuln ye sra hasab noron genzeb new yatanew lela mnm chgryelebnm bye asbalew beterefe merejachu lay bertu enamesegnalen

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 2 ปีที่แล้ว

    ግዴታ ማሽን ብቻ ነው እንዴ መኪና ወይም ባጃጃሥ? አይገዝም ወይም

  • @maki-u9l
    @maki-u9l ปีที่แล้ว

    እናንተ በጣም ትችላላችሁ ችግሩ ኮሜንተሮች ምንም ሀሳቡን አይረዱም ክላሽ ነው የሚያደርጉት😌

    • @TiwabechAbebe
      @TiwabechAbebe 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @monamona273
    @monamona273 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @eliaselias7531
    @eliaselias7531 2 ปีที่แล้ว

    እምኔም እሞክራለሁ

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 2 ปีที่แล้ว +2

    የሱኳር ማምርቻ ማሽን ጠይቁልን

  • @ibsamalato5293
    @ibsamalato5293 ปีที่แล้ว

    Makina yisatali Isuzu or fsr

  • @ALEMUHAYLE123
    @ALEMUHAYLE123 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ማሳት የፈለኩት ሃሣብ ዘመናዊ የእርሻ ተራክተር ሲሆን የምኖረው በስደት ነው በቅርቡ ወደ ሀገሬ መግባት ስለፈለኩ ነው ግን መረጃውን ማወቅ ስለፈለኩ ነው ብታብራራልኝ

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 2 ปีที่แล้ว

    የሸሚዝማተሚያዋጋውስንትነውጠይቁልን።

  • @teshomeadem6884
    @teshomeadem6884 ปีที่แล้ว

    የከተማ ግብርና የከብት እርባታ ላይ ለመስራት

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 ปีที่แล้ว

    ልማት ባንኩ የሚሰጠውን ስልጠና በ3ኛው ዙር ተሳትፌያለሁ ። እጅግ የሚያበረታታና ግልፅ የሆነ ዕውቀት የሚያስጨብጥ ነው። ግን በወቅቱ ያልተገለፀልኝ አሁን ግን ላነሳ የፈለኩት ጥያቄዎች አሉኝ
    1/ኛ ከእርሻ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን አገልግሎቶች ለመስጠት የሚያስችሉ መሣሪያዎች ሲገዙ ሥራ የሚጀመርበትን ጊዜ (ወቅት) ታሳቢ ካላደረገ የብድር አገልግሎቱን የሚያገኘው ተበዳሪ እንዴት ብድሩን መመለስ ይችላል ?
    2/ኛ ተበዳሪው ለእርሻም ሆነ ለአጨዳ ሥራ የተረከበውን መሣሪያ በተበደረበት አካባቢ ብቻ አገልግሎት እንዲሰጥ ገደብ የሚጣልበት ምክንያት ምን ይሆን ?በአካባቢው በርካታ ማሽነሪዎች ተሠማርተው ሥራው በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢጠናቀቅ ወደ ሌላ ቦታ ተንቀሳቅሶ አገልግሎት ካልሰጠ ተበዳሪው የሚጠበቅበትን ብድር ለመመለስ አይቸገርም ወይ? አመሰግናለሁ !

  • @Rasfx9
    @Rasfx9 2 ปีที่แล้ว

    እርሻን በ idea financing መበደር አንችልም?

  • @mapkmapu5334
    @mapkmapu5334 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ትራክት ግስትዉ እንድሰጡኝነዉ እምፍገዉ??ይሰጡኝ ይሆን

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 ปีที่แล้ว

    Arif

  • @healyourselfg
    @healyourselfg ปีที่แล้ว

    meret alegn kebt lemarbat yabedirugnal?

  • @israelmulatu1304
    @israelmulatu1304 ปีที่แล้ว

    ስሮሊንግ ወረቀት ማምረቻ መረጃው ካላቹ 🙏Please

  • @ramadansharafa6838
    @ramadansharafa6838 ปีที่แล้ว

    Betam new menameseginew hagerin ena wegenin mikeyer hasab new metafelkut

  • @tekalignedano269
    @tekalignedano269 2 ปีที่แล้ว

    የትራክተር:ዋጋ ን ንገረን።ጫላ እግዜር ይባርክህ በርታልን።

  • @eristatu2673
    @eristatu2673 ปีที่แล้ว

    I want this one but where have to go?

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 2 ปีที่แล้ว

    መኪና አይገዙልኝም ለትራንስፖርት

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 2 ปีที่แล้ว

    Salam wandme ena ye doro mafalfeya machin new yefalgew ygegnal

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 2 ปีที่แล้ว

    Be masno lamasrat egazaw mendenaw
    Ena maret alegne lemasno jerenitar yasfalgal

  • @kidusjr7278
    @kidusjr7278 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊየልብስ ስፌት መኪና 2እፈልጋለው

  • @yenuskassie8137
    @yenuskassie8137 ปีที่แล้ว

    መስቀሌ ወንደሜ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @martinatub4662
    @martinatub4662 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርክን እንዴት ማግኘት እችላለው በውስጥ ላወራክ ፈልጌክ ነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @yheesau443
    @yheesau443 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን እኔ የየልብስና የገላ ሳሙና የሚያመርተውን ማሽን እፈልጋለሁ ባለፈው በሠጣችሁት መረጃ መሠረት ደውዬ ጠይቄ ነበር እና ዋጋው 550,000 እደሆነ ነገረኝ እኔ ከስደት ተመላሸ ነኝ ያለኝ 400,000ነው እናመ ቀሪውን ሊያበድረኝ ይችላል

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @Zozo-vo7ch
      @Zozo-vo7ch 2 ปีที่แล้ว

      እት

    • @yheesau443
      @yheesau443 2 ปีที่แล้ว

      Eshi

    • @yheesau443
      @yheesau443 2 ปีที่แล้ว

      በምን ቁጥር እናግኛችሁ

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ ปีที่แล้ว

    እኔ የእንቁላል መፈልፈልያ ፈልጌ ነበር

  • @tigistmirat8221
    @tigistmirat8221 2 ปีที่แล้ว

    Ene ye gebeya midia meketatel ke jemerkut bohala new hilmen ye wesenkut ke libe amesagihalow shi amet nurulin

  • @yonasweldi1482
    @yonasweldi1482 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይባርካቹ የስንትን ሕይወት እየቀየራቹነው ኣንድ ጠያቄኣለን ኣደራ መልሱልኝ እምኖሮው ኣረብ ኣገርነወ መስርያቦታ ለድጅት ብየየሰራሁን ለስራምቹየሆነ ከበቂበላይ ቦታ ኣለኝ የሚያስፈልገኝ ሚንባስ መኪና ለመከፋፈያና የዳቦ ማሽኖች ጥያቄ ከቀረብኩ በስንት ግዜ ልሰጠኝ ይችላል ለትብብራቹ ኣመሰግናለሁ

    • @meazasahlemariam
      @meazasahlemariam ปีที่แล้ว

      ባንዴ ሁለት ነገር ይሰጣሉ የዳቦ ማሽን እና ማከፋፈያ መኪና interest area new

  • @ALEMUHAYLE123
    @ALEMUHAYLE123 2 ปีที่แล้ว

    የእርሻ ትራክተር ብፈልግና ትራክተሩን እዴት አገኛለሁ

  • @yaredyemane
    @yaredyemane 2 ปีที่แล้ว

    Yehe aserar bir lalachew new yemn kot bew ber kalelagn mesrat anchelem malat new lamisale lane telku manako yemkot baw negar yelagnem ena mesrat eyachalku mesrat anchelm malet new

  • @yooyoo575
    @yooyoo575 2 ปีที่แล้ว

    የብሎኬት ማምረቻ ፈልጌ ነው

  • @eristatu2673
    @eristatu2673 ปีที่แล้ว

    ene ene felge nber

  • @sintayehu46
    @sintayehu46 2 ปีที่แล้ว

    መረጃው አሁናዊ አይደለም! የተሻሻሉ መረጃ ወች ስላሉ በአካል ጠይቃችሁ አርሙትና አቅርቡት ጥሩ መረጃ ስለሆነ! ለምሳሌ ለሊዝ ፋይናንሲንግ የስራ ቦታ የኪራይ ውል ወደ ሁለት አመት ወርዶ ተሻሽሏል!

  • @solomonteshome4788
    @solomonteshome4788 2 ปีที่แล้ว

    Wendme surprise new yaderekegn yemfelgew machine neber edlen emokralehu

  • @nasserevin5145
    @nasserevin5145 2 ปีที่แล้ว

    Ene mefalgaw bajji lmgzat naw gemash ale gemashun ybderalu woy

  • @umuAymen22
    @umuAymen22 2 ปีที่แล้ว

    ወለድ አለው ወይ

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube 2 ปีที่แล้ว

    ታዳ ትርፉ ምንድን ነው ኪሳራ እንጂ ለሚሰራው ሰው ለሚመደረው ሰው ምንም ጥቅም የለውም

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ብር ከሌለንስ ምናስመዘግበው ብድሩ አይሰጠንም ማለት ነው???

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ወንድሜ እነ በ500.000 ብሩ ባጃጅ ገዝተው ይሰጡኛል እኔ ብር አልፌለኩም ገዝተው ልብረውን በመያዝ ሰርቼ መክፌል ነው

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው የምፈልገው

  • @yalewfanthun9138
    @yalewfanthun9138 2 ปีที่แล้ว

    Sele Import and Export merga setun

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 2 ปีที่แล้ว

    Yihen lij siwadawu chala edmekn yarznawuu

  • @dagimtesfaya2425
    @dagimtesfaya2425 2 ปีที่แล้ว

    Men men eneseraa

  • @Cakerecip
    @Cakerecip ปีที่แล้ว

    ብር ብቻ መገኘት አይቻለም???

  • @degefefelele6033
    @degefefelele6033 2 ปีที่แล้ว

    ቃን አሌኝ ደርሰሎ

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 2 ปีที่แล้ว

    Eny hajy nebr gen ante endalkw alalugnem 😢

  • @elsayi.daneldaricho1357
    @elsayi.daneldaricho1357 2 ปีที่แล้ว

    600000. ክሌ እንበስትመንት። መማዝገብ። ይቻላል

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Selam new chala

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሰላም

  • @sikosilo4361
    @sikosilo4361 ปีที่แล้ว

    እኔ ያጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሺን እፈልጋለሁ

  • @gemechsani2434
    @gemechsani2434 2 ปีที่แล้ว

    First you have to deposit 20% of the money you want to borrow.If you want 5 million birr,you have to deposit 1 million birr.

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 7 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ሲጠጉአችሁ ነው መስፈርቱ የሚበዛው አይዲያችሁ አሪፋ ነው

  • @marmetoube
    @marmetoube 2 ปีที่แล้ว

    ወለድ ዬለውም ወይ ብድሩ??

  • @brkd403
    @brkd403 2 ปีที่แล้ว

    እኛ እኮ በሁሉም ነገር እታች ነን እና ነው አስራምስት ሚሊየን ይደንቀናል

    • @xa6869
      @xa6869 2 ปีที่แล้ว

      tadiya mn enaderg endakemachen nw

  • @betibeti5982
    @betibeti5982 2 ปีที่แล้ว

    Endet new mnagegnewu

  • @wanishethmeroon3368
    @wanishethmeroon3368 2 ปีที่แล้ว

    Ene makina megzat felgalw aba dula bale 5 million gemash parsant ene nany yemiqoxebaw weyis muluwen banku new yemigezaw bewec hager leminsera yegabi menc manorachin bame malku new yeminasaweqa gideta gabi yalew saw selahone bemin yakil gize wesx new yemigezaw

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 2 ปีที่แล้ว

    Ye doro chachut be faleges

  • @buffer-ethio
    @buffer-ethio ปีที่แล้ว +1

    አንተ እንደምተለው አይደለም ሰው ከሌለህ በጣም አዛ ፕሮሰስ ነው ሚተክሉበህ።ያውም ካስጀመሩክ ነው። እርግጥ ከፈቀዱ ቡሀላ ብዙም አይቆዩሞ! በጣም ቀለል ስላደረከው ነው

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 ปีที่แล้ว

    የማሽኑን ክራይ ከፍዬ ከጨረስኩ ማሽኑ ከዛ ለማን ይሆናል

    • @wazatube3530
      @wazatube3530 ปีที่แล้ว

      እባካቹሁን መልስ እፈልጋለሁ ሌላው ቦታ አለኝ እስከ 4 ሚልዬን ብር የዳቦ ቤት ማሽን ሊገዙልኝ ይችላሉ 20% ካስያዝኩ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      አሳማኝ ፕሮፖዛል ይፈልጋሉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪💪🇪🇹👏

  • @wendugetahun9931
    @wendugetahun9931 2 ปีที่แล้ว

    ከ 500,000 በታች መበደር ይችላል