I'm from Eritrea 🇪🇷, I wanted to tell you all Ethiopia people, you can do everything in your country, you have freedom, please do everything you can, use the time well.God bless you!!!!
does anyone love these kids as much as I do? comedian eshetu you are preparing tomorrow's generation to serve the country keep up the good work. Someone who love eshetu 👍
ገና ሳላይ ነው ላይክ ያረኩት እንድኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ
እኔም ከጉጉት ነበር የጠበኩት ግን ድምጽ የለውም
Emam walah sixabiq nabar🌹🌹❤❤❤
me too
እኔም
Ena
ኣረ በናታቹ ይህ ልጁ ሚወደው በላይክ❤❤👍👍👍
Islam kehone hulachu muslin lituf lalalachi rasist
እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ
ሚስኬን የኔማረ
እኔ❤❤❤
የመሱድ እና የእሸቱ አድናቂ በሙላ በላይክ 👍👍👍👍👍👍
በናታቹህ ሞት እኔንም ደምሩኝ
Edamna teana yeastcho lougch
ፈጣሪ ምናለ እንደናንተ ያሉትን ብዝት ቢያደርግልን
ክክክክክ አላህ ያሳድግህ
በቅንነት ደምሪኝ❤😘
እነዚህ ድንቅ ልጆች እንደእኔ የምቶዷቸው 👍👍
አረ ለኔ ድምፅ የለውም ምንድ ነው
አረ ምንድነው ድምፅ የለም እሣ
ድምፅ የለውምሣ
አንተ ምናለብህ ስማርት ስልክ የለህ በሬድዮ ነው ምትሰማው
ማሻአላህ
እኛ አዋቂዎች ግን ከነዚህ ድንቅ ልጆች ስለሰላምና ፍቅር እንዲሁም ስለሀገር ቁጭ ብለን ልንማር ይገባናል!
እሸቱ እንደዚህ ዓይነት ያለዕድሜያቸው አዋቂዎችን የሚያስተምሩ ድንቅ ልጆችን እያቀረብክ ስላስተማርከን እናመሰግናለን።
አሁንም ርከርዱን ሊሰባብረው ነው አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ትንሹ
ኢንሻ አላህ በዝህ ሣይሆን ቁረአን ሀፊዝ ያድረገው
@@ttww9470 ኢንሻ አላህ
አላህ በቁርአን
@@ttww9470 አሚን ትክክክል
You need to appreciate eshetu as well
ይገባሀል መሱዴ ጀግናዬ አኮራኸኝ ይህን አቅሞህን አይቼ ድንቅ ልጆች ላይ እንድትቀርብ ጥረት ባላደርግ ይቆጨኝ ነበር ❤️ ተሳካልኝ 💪💪💪❤️
እንዴ አንተ ከሆንክ መሱድ ያለው ቢንያም በእውነት ወንድሜ አንተ ከሆንክ በማዲያ ላይ ቀርበህ ነዉ መመስገን ያለብክ ትልቅ ሰው ነክ በውነት ፈጣሪ ላንተም ምኞትክን ያሳካልሕ
በጣም ትልቁን ስራ ነው የሰራከው ተባረክ ወንድሜ
Anteneme fetare balkebte yetbkeke wedeme biniyam
@@sophysofie8791 አሜን 🙏🙏🙏አዎን እኔ ነኝ ቀርቤ የተወሰነ ደቂቃ Interview አድርጊያለው ወደ መጨረሻው ደቂቃ ላይ አለሁኝ
@@sophysofie8791 አሜን ወንድሜ🙏🙏🙏
I'm from Eritrea 🇪🇷, I wanted to tell you all Ethiopia people, you can do everything in your country, you have freedom, please do everything you can, use the time well.God bless you!!!!
Thank you so much 💓
Thank u salina i wish too u unlimited freedom♥️♥️♥️
Eski zem bel,shabiya
@@eritreashekore358 kkkkk hakiki
@@merhawitembaye3813 የዋህ ይመስሉ አብዝይ መፄዮም
እኔ ኤሪትራዊን ደሞ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እኮራለው ብሰላሙን የተፈጠረ ፍቅር ፡ ግን በዚ ሊጅ ነገር በጣም ይገርመኛል ነው ። እንዴት ብየ ልግለጠው እንኻን መናገር ኣቅቶኛል ❤❤❤❤❤ ይመቻቹ ጎረቤት ሃገር ሰላምና ፍቅር ይስጣቹ
ኧረ ይህ ልጅ ልዩ ነው! እድግ በልልን :: ግን መማር አለበት::ግርግር እና ሆያሆዬ እንዳይሆን አደራ:: ተምሮ በስርአት ይደግልን::አሜን!
Awo liyasetemiruti iyesabu new betayelaye islamic tihmrti
የኔውድ አላህ ያስድግህ
Masha alh❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
Tikikil
ልክ ነው፣ ህይወት እንደዚህ እንዳይመስለው። ሁሉንም በልኩ አድርጉት። ግርግር በዛበት
ተምህርቱስ? ልጆችን እንደልጅነታቸው እባካችሁ።
ብርቱ እናት ጀግና እናት አንቺ ጠቁረሽ ይህን ቆንጅዬ እንጆሪ የሚመስል ልጅ አሳደግሽ የምትደነቂ እናት ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ አድጎልሽ ይጡርሽ
መሱድ አደጎ ትሊቅ ደረጃ ደርሶ ማየት የሚመኝ በlike ይግለፅ ❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Wowo👏👏❤❤🫰🫰💕💕💕
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መሱድ ጥሩ ትምህርት ቤት ቢማረ መልካም ነው እግዚአብሔር ያሳደገው
ይደርሳል ኢሻላህ
👍👍👍
የኔ መሱር የኔ ጀግና ልክ ነህ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ያለዉ አተ ብቻ አሏህን ያዝ አለ የኔ ጣፋጭ
Mesud is ahead of his time እንደዚህ ያሉ ፈጣን ልጆችን የተሻለ ድጋፍ ቢደረግላቸው ለአገራችን ብዙ ነገር ማበርከት ይችላሉ
True true true 💗
100% right
ቤት የሚሠጠው መስሎኝ ነበር
በቅንነት ደምሪኝ❤
@@Jackson-arada ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
ኢንሸ አላህ በቁረኣን ሂፍዝ በድጋሚ እናየዋለን የምትሉ 👍👍👍👍🌹🌹🌹💞💞💞
ኢሻአላህ
ኢንሻ አላህ
ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ ያረብ
ኢንሻ አላህ
እረ እሼ መሌ መሱድን ባየዉ ባየዉ አልጠግብ ብያለዉ እስቲ እየደጋገመ ያየዉ ካለ ።መሱድዬ ቅመምዬ ድንቅዬ ልጅ ጣፋጭዬ እድግ በል ። ዜማዬ ያሳድግሽ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
I'm from 🇪🇷 🇪🇷
Really I love ❤️ etiopian people
Alah bless him 🙏 yareb
ይሄንን ልጂ ፈጣሪ ያሳድገው የምትወዱት ያሳድግህ በሉት😘😘😘😘😘
Egziabher yasadeghe
አለህ የሰድገዉ
❤
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በኡነት በ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በጣም ትልቅ ክብርና ፍቅር ኣለኝ የፍቅር የደስታ ኣገር ናቹ ለአርትራና ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን👏👏👏
Amaring endet aweksh..... ertrea wust yiweral ende betam mawek mifelgew
እናመሰግናለን እኛም እንወዳችሗለን
Thank you so much 💗 and Amen
@@samuelbirhanu4647 በአብዛኛው ከአወራካቸው ያወራሉ ምንም ችግር የለባቸውም
@@samuelbirhanu4647 አእዚህ እኮ ናቸው Internet ያለው
ሱብሀን አላህ አላህ የእናቱን ችግር ሊያስወግድላት ሲፈልግ ይሄን ልጅ ሰበብ አደረገላት ባለ ዱአ ናት አላህ ከአይንም ከሸርም ይጠብቅላት ወደ ዲናቸው ዝቅ የሚሉ ያድርጋቸው ያረብ::
ማሻአላህ ልጅ የራሱን ሪዝቅ ይዞ ይመጣል አይደለ የሚባለው
መሽአላ👍👍
Amen
Amina
ትክክል አሚን❤😘
ይህ ህጻንስ የሚገርም ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው 👍👍👍
በእውነት እስከዛሬ ካየዋቸው ድንቅ ልጆች በጣም በጣም ምርጡ እና አንደኛው መሱድ ነው። ምንም ጥርጥር የለውም ይሄ ህፃን እናቱን እና ቤተሰቡን እንደሚጦር አላህ አፊ ያድርገው! ያሰበበት እንዲደርስ ሁላችንም በላይክ እና በኮመንት እናግዘው።እሸቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!
ዜማም አለች
ትክክል አንደኛ ገራሚ ልጅ ነው
ልጁማ ማሻአሏህ ወሬብቻ አይደለም ተግባርም አለ😂😂😂😂😂😂ፍቅር የሆነልጅ😘😘😘😘አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እሸም ከአሏህ በታች ሰበቡ ነህና ኑሮህ ሁሉ ደስታ ይሁን እኔጃ እኔ ላታ ቃላት የለኝም💖
እኔ እኮ የሚገርመኝ ለምንድነው እንደ ህፃናቱ አንኩአን ማሰብ ያቃተን
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለካ ልጁ እዚህ ለመድረሱ ከበስተጀርባው ብዙ ሰዎች አሉ። ሁላችሁንም አላህ ይጨምርላችሁ።
አዎ እናቱ ነግራናለች ግን የራሱም ትልቅ ተሰጥኦ አለው
ልክ ነሽ እህቴ የመጀመሪያዉ የራስ ተሰጥኦ ነው ቢሆንም ግን አቅምን ለማውጣት ከፈጣሪ በተጨማሪ አጋዥ ሰው ያስፈልጋል።
እሌሌሌሌሌሌ
1 M ገባ በ 19 hours እንካን ደስ ኣላችሁ 🎉🎊🤴 🇪🇷🇪🇷🇪🇷መሱድየ እና እሼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Donkey Tube, መስማት የማትፈልጓቸውን አስተያየቶች ለምን ትሰርዛላችሁ?
ከላይ ነው ትዛዙ፤ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው
እሼ ለዚ ልጅ ቤት ብታሰጠው ደስ ዪለኝ ነበር እስኪ ዪሰጠው ምትሉ በላይክ አሳዩን
Yegl tmhrtbet bimar kebeteseb alfo lehagerm tlk sra yiseral
Yenem hasab new bro
ለምስኪኑ እናቱ ብሰጣት
anten des milk khonemaaaa Ayasasbm
Wiy Esun biyaregimma Tilik Kum neger Neber 🤔🤔🤔
የኔ ጌታ እድግ በልልን
ፍቅርን እንደወደድክ የፍቅር ሸማ ያልብስህ 🙏🙏🙏
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን
ደምሪኝ
አሚንንንንያረብ
@@betalhemtube እሽ
ኧረ ያልታሰበ???🤔🤔🤔🤔🤐🤐🤐🤐 ደሞ የማታ? ምናለበት በወጣትነታቸሁ እንኳ ቢሆንልን????
አሜንንንንንንንንንንን🌻
እናቱ አንጀት ስትበላ አላህ ልጅሽን ይጠብቅልሽ በሱ ያሳልፍልሽ ይገባሻል ምርጥ ልጅ ሀቢቢ
ማሻ አላህ መስኡድ አላህ ይጨምርልህ🥰
አሚን
አሚን
አሚንንንንንን ያረብ
አሚን
አሚንንንን ያረብ
ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድጎው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሶው 😘😘🙏
በናትህ እሼ ይሄን ልጅ አትተወው ገና ብዙ ይሰራል እስከ ሰኞ ልቤ ተሰቅሏል ።እስኪ እንደኔ ልቡ የተሰቀለ
እኔም እናት ምናለ ቤት ቤሆን ሺልማቱ
ትልቅ መልእክት አስተላልፏል ሁለት ፈጣሪ የለም ሶስት ፋጣሪ የለም አባቴ ብዛት ያላቸው መልእክቶች ናቸው☝😍
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
ትክክል ወላሂ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፈው
ሳታቂ አቀባጥሪ ሚስጥረ ስላሴ ያለ ማወቅሽ ብዙ አሶርቶሻል
አወ ወላሂ
ኧረ ዝም በሉ ህጻኑ ግንኳን ሀይማኖት እኩልነትን እያስተማረነው
የዚህ ልጅ ወላጆች ለልጃቸው በጣም ሊጠነቀቁለት ይገባል። አላህ ያሳድግላቸው
አተድቅልጁ ፈጠሪ የሰድክክ እሺ እናመሰግናለን እንደነዚ ድንቅልጀች እግዚአቤሔር የሰድገቸዉ ስወድቹዉ መንስር እድግበል የኔ ጨፈጭ
አላህ ቁርአንን የምታሀፍዝ ያድርግህ ለመስኡዴ ይህን የሚመኝለት በላይክ አሳዩኝ
👍👍
ala udrjw ala wkbr☪☪☪☪
ወላሂ ጠንካራ እናት ማለትም ጨዋ የሀይማኖትን እኩልነት አስተምራ በእውቀት በነጻነት በፍቅር በስፖርት ነው ያሳደገችው ሀይማኖቱንም ሳይለቅ አላህ ሰበብ አድርጎ ያሳልፍልሽ እሸዋ በልጅ ተባረክ ክበር
ውዴ ደምሪኝ😘❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሽ አንችም ደምሪኝ
ሳሪ እንደማመር
@@saratube9100 እሺ
@@emebetkebede5243 እሺ ውዴ
ሱባሀን አላህ ማሻ አላህ በሉ አላህ ካይን ይጠብቀው ደጋግሞ ቢታይ አይጠገብም ጅግና ልጅ. አላህ ያሳድግህ ትልቅ ትምህሪት አሰተላለፈ
እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ቅን ሰው ነህ ይህንን ህጻን ልጅ ለትልቅ ደረጃ ታባቀዋል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ቃላት ያጥረኛል ጀሊሉ ከሠዉ ዐይን ይጠብቅህ ለወግ ማረግ ያብቃህ ህፃን መስዑድ እሼ የሰዉ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ ረበና የምወደዉን እስልናን እመኝልሃለሁ
አሜን እኔም የምለው ይህንኑ ነው የምለው
Ameen
መሱዑድ ሓቢቢ ዓሰል 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🤲🤲🤲🤲ኣላህ ያሕፍዘክ።
እንደዚህ አይነት ፈጣን ልጅ የትም የለም። እሼ ሌላ ጊዜም አቅርበዉ።👏👏👍
ሰኞ ጠብቄ ሰኞ አለእኮ
@@mekasja6442 እሺ
ጌታ ይባርክህ ለአንተም የተባረኩ ድንቅ ልጆች ይስጥህ ሰው ያንኑ የዘራውን ያጭዳል
አላህቁረአን ሀፊዝያርገው የምትሉላይክ
ሰላም ውዴ ደምሩኝ
Awe wellahi
አሚን
💞💞💞💞
አሚን አሚን
👉ማነው እንደኔ አርብ አልደርስ ያለው መሱዴ❤️🔥እሳት የሆነ ልጅ 👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ One love 🇪🇹❤️🙏
ኧረ ይሄልጅ እደተከታታይ ድራማ ሁሌም በቀረበ❤️🥰🥰🥰🥰የሳቅ 😂😂ምንጭ የሆነ ልጅ ❤️❤️❤️❤️
እረ ሀዩቲ አለሽ ወይ🌹❤❤❤❤❤❤
@@saidaalsh5706 የኔ ፈላጊ አለሁልሽ🥰🥰🥰❤️👈
እኔማ መዳሜ ስታበሳጨኝ ሳየዉ ይለቀኛል
👍👍👍👍😂😂😂😂ሁሌምም ቢቀርብ
የኔህት እዴት ነሽልኝ
አዕምሯችን በትክክል ማሰብ ይችላል ተብሎ ሳይንቲፊካሊ ከተቀመጠው እድሜ ገደብ ቀድሞ ማሰብ የቻለ ብቸኛ ህጻን። እግዚአብሔር የሰጠውን ክብርና ሞገሰ ሳይነሳው ጠብቆ ያሳድገው!!
👍👍👍👍
I am an Eritrean so far I saw this edition for more than 3 times. It so fantastic. I wish Mesud, Eshetu and donkey tube crew all the best. GBU
❤️❤️❤️
ልጅ ተወለዱ አይቀር እዲህ ነዉ ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እኔ የምመኝልህ ቁርን ሀፊዝ እድትሆን ነዉ 🇪🇹🇪🇹እሸቱም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ነዉ 👌
ፈጣሪ ልጅ ሲሰጥ እንደዚህ ከበረከት ጋ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ። ለቁም ነገር ያድርስህ ።
እግዚአብሔር ያሰድግ መሱድዬ ምንነው በያልቅ እየልኩ ነዉ ያየሁት ትልቅ ቦታ ያድሪስ
እኔ ምንም አልልክም እመቤቴ ማርያም በጥበብና በሞገስ ታሳድግክ ለእናትክም ለእኛም ትልቅ ቦታ ደርሰክ ፈጣሪ ያሳየን
ይሄልጅ ትልቅ እድል ያለዉ ልጅ ነዉ አይደለም ለእናቱ ለሀገርም የሚጠቅም ልጅ ነዉ የሚሆነዉ ! ወደ ዶንኪ ቲዮብ እንዲቀር ያመጡት ልጆችም እሼም ትልቅ ምስጋና ይገባችሃል !!! ሸላሚዎችን ከልብ እናመሰግናለን ‼🙏
" እደዚ አይነት ልጅ ይስጣችው ልጅ ለምትለምኑ በመሉ እግዚአብሔር 🙏 ከነ ሀብቱ የመጣልጅ 🙏🇪🇷
Ameeeen
አሚን
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
ኣሜን 🤲🤲🤲
አሜንንንንንንንንን❤😍😍😍
መሱድ ውድ ነገር የኢትዮጵያ ጀግና
እደኔመሱድ እና እሼን ከልባችሁ የምትወድ በጉጉትም ስጠብቁ የነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 👍😍❤️
❤️❤️👍
ውዴ እንደማመር
ይችን የምታነቡ የኢስላም ልጆች ሁሉ ለተከበረዉ ሪመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን ።) እንድሁም በስደት ያላችሁ በሙሉ ወቶ ከመቅረት የቤተሰብ ክፉ ከመስማት አላህ ይጠብቀን
አሚንንንን ያረብ
አሚንንንንን
አሚን 🤲🤲
አሚንንንንንን ያረብ
አሚን ያረብ
አራ በናታቹ ይህ ልጁ ምወደው በላይክ🤙❤️
Masha Allah we’re proud of Masud, may Allah bless him.
Please make English subtitles for non Amharic speakers. Thanks!
አሁንም ሪከርዱን ሊሰብረው ነው 24 ሰአት ሳይሞላው 1milon ሊገባ ነው ።ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ ከንፉ ይጠብቅህ
አልፈ
አላህ ከራስህ አልፈህ ለሃገር የምትተርፍ ያድርግህ ❤❤❤ እሼ አንተም ትውልድህ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እ
አሚን❤ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
I am from 🇸🇩 Sudan and this kid is very funny and blessed may Allah be with him.
do you listen amharic or you understand him from his action
@@natnaelwendmu5975 I translate it
@@Saraa-wp7gp
How you trqnslate it?
ማሻአላህ ልጅ እነደ ስሙ ትርጉም እየኖር ነወ አሁን አላህ ይባርከው ምንም ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ነው ያረብ ሰላሙን አወረድልን 🇪🇹💝🥰🤲
ወይ መንሱር እግዚአብሔር በምን መንገድ እንደሚያነሳ አናቅም ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እንደዚህ በማታቁት ነገር ያንሳችሁ 🙏🙏🙏🙏
Amen
amen mnale admas loteri bidersegn enen degmo gen yitaweqegnal
@@tsionemariam1121 mn ysanewal
የእውነት ለዚህ ልጅ እሳሳለትአለሁ አምላክ ይጠብቅህ መሱዴ
መስዴ አላህ ያሳድግህ ማነው እዴኔ እሽቱን የሚወድ
የሚገርመው ነገር ደጋግሜ አይቼው አሁንም እንደ አዲስ ነዉ ማይው ፣ ፈጣሪ ያሳድግህ።
መልካም ህፃን ነው እሸየ በርቱልን ኢ/ያ ለዘላለም ትኑርልን የምትሉ🇪🇹👍
edg bleln
abo ymechw
እፁብ ድንቅ ነው ነው !!!መጀመሪያውን ሳይሆን ፍፃሜውን ልዑል እግዚአብሔር ያስምርለት 👏👏👏❤❤❤😍😍
እሚን
Ameen anchi kin asabi
በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ደምሬሻለሁ
ውዴ እንደማመር
ድንቅ ልጆች በቲቪ ይሁንልን የምትሉ በላይክ 👍👍👍
Balageru lay
Hagere tv ላይ እኮ ይቀርባል አልፎ አልፎ
Jennra,27/1/2023
Iam. Sentmentale. From. Eritrea. Thankyou good. Speech.
በመቤቴ ከሰው አይን ይጠብቅ ትልቅቦታትደረሳለህ ታስታውቃለህ ጀግናነክ😍😍😍አንተን የወለደች እናት ተባረክ😍😍😍
እንደ መሱድ አይነት ልጅ ይኑረን🙏
አሚን😍😍
አሚን
@@ሱሱነኝየአላህባሪያ ሱሱዬ ደምሪኝ
አሚንን
Amen
የእሼ እና የመሱድ አድናቂዎች እስኪ እንያቹ በላይክ ግለፁ 👍👍👍 ጣፋጭ አንደበት ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ እውነትም ድንቅ ልጆች ከእሼ ጭምር
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እድግበል ባባዬ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ የነገ ሀገር ተረካቢ ናችሁ 🙏🙏
መሱዴ ይለያል እሼ ድጋሜ ስላቀረብከው እናመሰግናለን እስኪ መሱድ የምትሉ በላይክ ,👍❤️👍
የኔውድ አሏህ ያሣድግህ እሰኪ የዚህ ልጂ አዲናቂወች የመዳም ቅመሞች በላይክ አሣዩኝ
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
ያረቢ አሏህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስኡዴ አድናቂዎቹ በላይክ አሳዬኝ 🥺❤
ለዶንኪ ትዩብ አዘጋጅና አቅራቢ እሸቱ፤ መስዑድና ተከታዮቻችሁ ሙሉ ጠናና እድሜ ይስጥችሁ
አላህ ያሳድግህ ብዙ ህፃን አይቻለሁ የመሱድ ይለያል።
ዎላሂ ቃል አጠረኝ
እሼቱ አንተ መልካም ሰው አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ።
የልጅ አባት ልሆን ነው ስትል በጣም ነው ደስ ያለኝ።
በመጀመርያ እሸቱን አመሰግናለሁ👏👏👏 ሲቀጥልም አላህ ላንተም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይሆነ ልጅ ይስጥህ🤲🤲
መጀመሪያ መመስገን ያለበት እሸቱን የፈጠረው አላህ ነው
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የምር ክብር የሚገባህ ታላቅ ሰው ነህ!!!
የኢፌዴሪ አየር ሃይላችንን ወስደህ ያስጎበኘው ነገር ከተበረከቱለት ስጦታዎች ውስጥ በጣም ውዱና በገንዘብ የማይተመን ነው።
መስዑድ ነስሮንም አንተንም ከነ ቤተሰቦቻችሁ አሏህ ይጠብቃ!!!❤❤❤
ማነዉ የሠዉ ደሥታ እንደኔ የሚያሥደሥተዉ ወላሂ እናቱን ፈገግ ሥትል ምን ያለህል ደስ አለኚ🥰🥰🥰መስኡድ ዶንኪ ትዩብ ላይ ቢሰራ በቅርብ 2.m sb ትገባላችሁ🙏💝❤️❤️
ይሄንን ገራሚ ጉደኛ ልጅ ፈጣሪ ከከፉ አይን እና ከከፉ መላስ ጠበቀህ አሳድገዉ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹
አላህ ይጠብቀው ገና ብዙ እንጠብቃለን ከዚህ ልጅ
የተመቸው ብቻ like 👍 ❤
ኧረ ምን ጉድ ነው ውሪሪሪ የልጁን ልጅነት የነጠቀው ማነው ። የኔ ሙጪሊት ስወድህ በስመአብ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። ዜማዬ የኔ ፌመስ እንኳንም አየንሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
እዉነትሽን ነዉ ልጅነቱን ተነጥቆል ክክክ
ወላሒ አሳቅሽኝ ውነትም ተነጠቀ🤣🤣🤣🤣
@@sn-jn3eg እኔ እራሱ ገርሞኛል ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
እሼ የተዋህዶ አይን የችግረኞች አባት ዘመንህ ይባረክ??.
ከሰው አይን ይሰዉርህ የኔ ጌታ እድግግግ በል ለእናትህ ❤❤❤ አዩን😍
ሣህ እኔም በጣም ነው የሣሣሁለት🥰
does anyone love these kids as much as I do? comedian eshetu you are preparing tomorrow's generation to serve the country keep up the good work. Someone who love eshetu 👍
There is no sound tho
አላህ ይጠብቅህ ታይን
@@wealthynetwork81 enem endza hunobgn nbre switch off argesh/argeh abraw
Comedian Eshetu ewumetm Eshet neh keep up a nice work please .with you Allah you and your lovely family someone who like eshetu❤🇪🇹❤!?
This is a show not a science workshop
አሁንም ሪካርዱን ይሰባብረዋል የኔ ድንቅ ልጅ ቅመም የሆነ ልጅ አሏህ ትልቅ ደረጃ ለመድረሰ ያብቃህ
እግዚአብሔር ልጆችን በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግ ፡፡ በጣም የሚገርም ልጅ ነው መሱዴ ትልቅ ስጦታ ነው እሼ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ተባረክ
ውዴ እንደማመር
አተ የተባረክ ልጅ እድግ በል ትልቅ ቦታ ድረስ በሰፈርህ የሚያዩህ ወጣቶች ተባረኩ የናተ ውጤት ነው ይህ ታዳጊ ልጅ
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
ልጂ መስኡድ ልጂ ዜማ አሼ🌹
Ethiopia twdem
@@Hideous_keep_at ዘር ማንዘርህ አመድ ይሁን ህይወትህ ውደም ይበል ያለህ ጤናህ ውድም ይበል
የእሼቱም ልጅ ልክ እንደ መንሱድ የነቃ የሁን የምትሉ ላይክ👍👍
fexare new enje like new ende meyadergelet
ልጅ አለው ዴ
እሸቱ! ኩሎም ምድላዋትካ ኣዝየ እየ ዘከታተሎም ብጣዕሚ ትምቸየኒ ሰብ ኢኻ እሞ በርትዕ ዕድመ ጥዕና ድማ ይሃብካ ክብል እፈቱ በርትዕ
ኢሄ ልጅ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ልጅ ነው:: እውነት አምላክ በጥበቡ ያሳድግክ❤
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
አረ በናታቹ ይህ ልጁ ሚወደዉ በላይክ.🇪🌹🌹🌹🌹
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ባለችበት ይጠብቃችሁ
አሚን
Amen
በጣም ደስ ይላል መንሱሬ ቁራኑም ላይ በርታ