ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑሪ የዋህ ነው ዩቱብ የከፈተለት የሚትሉ👍👍👍👍👍
👍👍👍👍
ስልክ ግዙለት
❤❤
እስኪ እንርዳው የምትሉ በረካላሁ ፍኩም
እሽ እንሪዳው
ኑሪ የኔ የዋህ😢😢ማርያምን በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ😢እዛዉ ስራ 😢ይቱብም ክፈቱለት እናበረታታዋለን😢
አብሺሪ ውንድሜ ሁለምያልፍል ሲደት አትውጠ ዮቱዮብ ይክፍቱልክ😢😢😢
ወላሂ እደት እዳሳዘነኝ ኑሪ አላህ ርዚቅህን ባገርህ ያርግልህ ሃቢቢ ሽግር አይንህ ይጥፋ 😢
ስራ ለሚሰራበት ብር ተጋገዝእና ብንረዳው ምንይመስላችሀል እህቶች👈👈 እኔየተቻለኝ አሰግለታለሁኝ የስደትን ስቃይ ስለማቀውበተለይ ባሁንሰአት🥺🥺🥺🥺ቁጥሩን ስጡኝ የምታቁ
መችኮመንትያነባሎነ እኔምአስቤነበርግንአይመልሱም
@@FicChv-un6km ብንረዳውምንችግርአለው ወላሃባሁንሰአት ስደትለወድልጅ ስቃይነው በዛላይ ዘሰኝነቱ🥺🥺🥺🥺አለ እና እህቶችእንርዳው ወድሟችንአይደል መቶሪያል 10ሰውእራሱ ሁነንብንልክለት ወላሂለሱበቂውነው🥺🥺🥺ቁጥሩን የምታቁ ንገሩኝ ኮሜትኬያችውመልሱልን አሚር
አዉ
@@FicChv-un6km ስልክ ያላቸዉ አይመስለኝም ማለትም ተች ስልክ
አላህ ይስጥሽ የኔውድ ያሰብሺዉ ያሳካልሽ
ላለው የምታሽቃብጡ ምድረ ጉረኞች ምናለ ለእነዚህን ልጆች ብትረዱ 😢 ቢያንስ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉላቸው
ትክክል ነዉ የኛ ሠው ወደ አለው ነዉ የሚያሽቃብጠው
ኦረ ይቅርብህ ኑሬ እኔ ወድሜ ሲመጣ ብዙወጭ አዉጥቸ ካምስት መተሸ በላይ ነዉ ያወጣሁት ያጀመአ አመቱ ምንም አድቀን እኮ ስራ ከብቶ አያቅም እሱም ተጨናንቆ እኔም ተጨናንቄ ነዉ ያለነዉ ምንም ስራ የለም እደድሮዉ አይደለም ያስጠላል ብቻ ያየዉ የቀዋን😢
😢😢😢ትክክል ብለሻል😭😭😭
😢😢😢
ወለሂ ትክክል ናሽ እንደ ድሮው አይደለም እኔም ጋ 2አመት ያተቃመጠ አለ😢😢😢😢😢😢😢
ኑሪወድሜእርዝቅህን፣ባገርህ፣አላህያርግልህ፣አረብአገርአትምጣ፣ወድሜ፣እደምታስበውአይደለም
ኑሪ በጣም ያሰዚነኛል አይን አውጣ በበዛበት ዘመን
ኤሄ ቻናል ምያስጠለኝ ነገር ብኖር ኮሜት አታነቡም አራ አብቡ👎👎😏😏😏😏😢😢😢😢😢😢
አላህ ያላሰባቹት ርስቅ ይስጣችሁ😢😢አሚር ምርጥ ወንድም ነህ🎉🎉
❤❤❤❤
የኔ የዋህ ኑሪ አረብአገሪ ያለዉም ሠዉሚሠራ ነገር የለምበሥት አዱ ነዉ የሚሠራዉ አግርህይሻላሀል በተረፉተመልካቹች የአላህብለን እንርዳዉ
ወአለይኩም ሰላም ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሰደት ስንት ወንድሞችን አሳጣን አገርህ ላይ ጠክረህ ስራ ሰደት እደሚወራው አደለም ከባድ ነዉ
Azo yene abat😢😢
ይቅርብህ ወንድሜ ሀረብ ሀገር. እዴበፊቱ. አይዴለም እዛዉ. ሀገርህ ስራ 🎉🎉🎉
ኑርዬ የኔ የዋህ አረብ ሀገር ይቅርብህ ከባድ ነው የኔ ወንድም እንደምታስበው አይደለም ይቱብ ክፍቱ አሚርና ኑሪ አንደለይ ኑ ስብስክራይብ እናረጋችዋለን የኔ ሚስኪኖች አላህ ያላስባችሁት እሪዝቅ ይስጣችሁ አብሽሩ
አሚር ወዴ ዘሌ አደራ አስቁምት እወነቱ ከሆ ኑሬ የኔ ሙስኪን አርብ አገር አት እዳሰብከው አደል አሁ በጣም ይከብዳል ስራ ሚባል ይለ በዛላይ በይ መገዱ የዳላኖ ክፋት በጭራሽ ላት አይሆንም ይቅርብህ ባላህ ኑሬ
ወንድም አረቦ አገር. ከባድ ነወ እንምታሰብት አይደለሞ. ተረጋጋ
አይ አረብ አገር ቀለለ መሰሎተል አገር ብሰራ ይሸለል😢😢😢😢😢
ኑርዬ እንዳትሔድ በአገርህ ሥራ ነገ ሌላ ቀን ነው እናንተም ከልክሉት ምከሩትሰደት መጥፎ ነው።
ኑሪ ኑሪ ኣገርህ ይሻልሀል በተለይ ባሁን ሰዐት ላይ በጣም ከባድ ነው ካሰብከው ግን እግዚአብሔር የ ጨርቅ መንገድ ያድግልህ
እረይቅርበት እዛዉይሻለዋል ኑሪአይዞህ ያልፋል አላህእርዝቅህን እዛዉባገርህላይ ይረዝቅህያረብ
ኑርዬ የኔ የዋህ የሳቄ ምንጭ ፩❤❤❤❤❤
ወድሜ አረብ ሀገር ለመሄድ ካሠብክ በጣም ከባድነውበህጋዊ የሚወሥድህ ሠው ቢገኝ የተሻለነውበህገወጥ ግን በፍፁም እዳትሞክረው መንገድ ላይ ብዙ ወጣቶች እየሞቱነው ወላሂ 😊😊😊
ማነውእንደኔያስለቀሰው
ላይክ እያረጋችሁ
እሚፈልግ ይረዳዋል አስር አምስት ሲያሳዝን
ኧረ ኑሪ እዲህ አይደለም በደብ አስብበት ስንቶቻችን ነን እዚ ተሰቃይተን ያለነው እና እኮ እስከምናነው ድረስ ስቃይ ያለው አይመስለንም ቀርህ ስታየው ነው ምታውቀው ለም ከሀገሬ ወጣሁ ምትልበት ጊዜ ይመጣል ተው ኑሪ በኀላ ይቆጨሀል😢😢አላህ በሀገራቸንም ላይ ጥሩ ስራ ይስጥህ ጥሩ ሂወትህ ከጥሩ አፊያ ጋር ይስጥክ
አረ አችልም በአለህ እንደሄድ ከነታጋ ይስሩ አለህ
ወይ ድህነት ወንድሜ ኑሪ የኔ ወንድምም ሳዉዲ ካልሄድኩ ብሎ በባህን ሄደ ግን መግባቱን በሰላም ገብቷል ግን ስራ የለም ተቀምጦ ነዉ ያለዉ እዉነት ነዉ ለዉጥ ያስፈልጋል ግን አርብ አገር ሄዶም አይደለም በአገርም መለወጥ ይቻላል
ዩቱብ ክፈቱለት ሁሉም ያርስቁን ነው ሚጠቀማው በሃገርህ ሰርተህ ኑር ያሰው ሃገር አንደሰብከው ቀለል አይደለም
ኑሪአብሺረየልፈል🎉💐☕️☕️☕️☕️
አይዞህ ወንድሜ ያልፍል
ኑሪ ስደት እደምታስበው አይደለም እሱጋ ቢያንስ ወድሞችህ ከጎንህ ናቸው ስደት ላይ ግን እኳን አሚያጥናናህ የውስጥህን የምተነፍሰው ሰው አታገኚም ስደት አይኑ ይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ኑሪ የለኢላሀኢላህ ወንድማችን የኔ የዋህ አላህ በሀገርህ ላይ ይርዝቅህ አላህ የወደደዉን ይፈትናት አብርሺ አላህ የተሻለ አላህ ይርዝቅህ ያርብ አብሺር
በናታችሁ አርብ አገር ልወንድ ልጅ በጣም ከባድ ነዉ ምንም ቢሆን ለሴት ይሻላል እኔም አረብ አገር ነዉ የምኖርዉ ግን የኔም ወንድም በሰወች ግፊት ነዉ አርብ አገር የሄደዉ እናም ከብዶታል ግን እንዴት ኑሪን ማግኝት ይቻላል ባገኝዉ ደስ ባለኝ ከቻላችሁ ስልክ አስቀምጡልን
ኑሪ ይቅርብህ የእውነት ከሆነ እኔ ለ2አመት መጥቸ 16አመት ኖርኩ ግን እዳሰብኩት አልሆነም እዛ ሁነን የምናስበው ሌላ እዚህ ያለው ሌላ እባካችሁ አትጡ ስቃይ ሀሳብ ድክመት በመጨረሻም ህመም ነው ብርግ የለም
አረ አረብ አገረ በጣም ከበደ ነዉ ወዲሜ አይዟህ አገረህ ለይ ሥረ አትናቅ ሥረ
የኔውድየኔማርአብሻር አላህይጠብቅህ አላህከጎናቹይሁን😊😊😊❤❤
ምስኪን ብናግዘዉ ይበልጥ ጥሩ ነዉ ስደት ለማንም አይጠቅምም 😢😢እግዚአብሄር ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ ኑሪዩቱብ ይክፈትለት እናሳድገዉ አለን❤
ወላሂ በጣም ነው ያሣዘነኝ ብንዳ አሥረ አምሥት ጥሩ ነበረ😢
😢😢😢😢
ታዉ ወንድሜየ ወደ ሥደት አትሠብ እዚህ ሥራ የለም ወንድሜየ ደሞ ለመጣት ብታሣብ እንኳን አንሽ ተቀባይ ያሥፈልጋል እዚህ ለወንድም ለሤትም ሥራ የለም ሀቂቃ ሥንቱ እያለቀሠ መሆኑን እወቅ ተረጋጋ
አካውንት ይከፈትለት ሀገሩ ላይ እሚሰራበት
የኔ የዋህ አሳዘነኝ
You tub ክፈቱለት
የኔ ውዲም 😢😢😢ማጣት ክፍት 😢😢
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማጣት ይስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዋህ ነው ኑር አላህ ካንተጋይሁ
Walaikum Assalam Wa Rahmatullah Barakatuh 🎉❤ ኑሩ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋል እባክህን
የአሺማሻአላህአናቴአሚንፍቅርሮ❤❤😢😢😢ማሻአላህ😢😢
ኑሪ ይቅሪቢክ ወድሜ እዘሰሪተ መለወጥ ትችለለ❤❤❤❤
ኑሪ አላህይርዳህ
ወአለይኩም ሠላም ሢያለቅስ አሥለቀሰኝ የኔ የኔ ወንም አንጀቴን በላበው ኑሬ አይዞሕ😢😢😢😢
አረብ ሀገር እንዴምታሰበው አይዴለም ኑሪ በዚህ ዘመን አትሰበው ስዴትን ወላሂ😢😢😢
ኑሪ ወንድሜ እኔ 17 አመት ስደት ነኝ ጠብ ያለልኝ ነገር የለም ከእጅ ወደ አፍ ነው ፡፡ኑሪ አንተ የዋህና ደግ ልጅ ነህ አንዲት የግራ ጎንህን አግባና ከአንድ ብርቱ ሁለት ኮሳሳ ይባላል ኑርዬ ባልጠቅምህም አልጎዳህም ፡ኑርዬ መካሪ ጒደኛ አክብር ፡፡
መለት ምስት አግበ እያልሽው ነው😢
@@1sebehadin ታዲያ ከጎኑ ሆና አለሁህ የምትል
አይዞህ ኑሪ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሥደት እደሚወሩት ቀላል አይደለም ወድሜ አገርህ ላይ ሥራ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዲሳባ ይሂድ በደብ ስራይሰራል እደሱአይነትሰዉ ብዙወቹ ባለሀብቶች ስለሚፈልጉ የሰራል አረብሀገር ጦስህን ይዉሰድ ኑሪየ አዞህ ሁሉም ያልፍል ነገሌላቀንነዉ
ዩቱብ ክፋቱለትአራ የመደም ቅመሞች ለላው ለምትሽቃብጡ እነዚ ልጆች እናቀሪታተ።😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤
ኤሬይቅርብህ😢😢
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ ስደት ከባድነው አትጣ ወድሜ ይቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታተዋለን 😢
የኔ የወሃ ስደት ተቀምጠን እንደሰብነዉ አይደለም አተስበዉ ክክክ
ሚስክን ኑሪ አትህድ ለኝም አስጠልቶነል ያረቢ ሀጋር ሰሙ እኝጅ በጠም ነው ያሚያስጠል ሚስክን💔💔💔
ኧረአረብአገርበጣምከባድነዉ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ይቅርብህ ኑሪ ከባድ ነው የሰው ሃገር😢😢
እረይቅርበትአረብአገርየቀንጨለማነዉእፍመከራተት
አይዞህ ኑሪ ፈታሪ ከተጋር ይሁን
የዋህ ሀረብ ሀገር በጣም ከባድነዉ ወድሜ ይቅርብህ
አሚር ቁጥር ሰጤኚ እራዳወላዉ በአላህ ቁጥር አሰቂሚጤ
Misken nuri indsmahaw adlam aschgary naw sidat atasb tankrak bhagr sira
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት ❤❤
እረ እዳለቁት አረብሀገር ከባድ ነው ያዙትያዙት ስደት
uffff😢😢😢
ኧረ ኑሬ አረብ ሀገር እዳትሄድ ከባድ ነው ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ በጣም ይክብዳል ስደት አይስፈልግም እኛም መመለሻዉ ጠፍቶብን ነዉ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢
ል❤❤❤
ዋአለይ ኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኑሩየ አላህ ይወከ ልህ
Hayi banati at hidi ehe arbachi birri asxaum bi saxu irasu birri yemi liki sawochi biru balato ziminon 😢😢😢😢
ኑሪ የኔ ምስኪን💔💔ወንድሜ የበድ ወልድ አብሸር💔💔💔አላህ ይጣብቂህ በጣምነው 4:31
አይ ኑሪ ስደት ከባድ ነው እደአተ ያለ የዋህ ከአገርህ ላይ ስራ ይቱብ ክፈት ወንድሜ አይዞን😢
እፍ😭😭😭ሰልክአስቀምጥ
ዩቱብ እደምንም ክፈቱለት እናሳድገዋለን እዴት እዳሳዘነኝ የኔ አባት😢
ስልክም ያስፈልጋል እኮ
ኑሪ ዩቱብ ክፈትለት የምትሉ ደምሩኝ
😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔ በጣምነው የሚሳዝነኝ ቁጥሩን ስጡኝና እረዳዋለሁ ከምሬነው
የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ
ኑሬሠፈርቀይርናስራጀምሮቀስብለሕወደስደቱተመለስ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
ኑሪ የዋህ ሰው
ዩቶብ ይከፈትለት እናበረታታው
❤❤❤❤❤
የሀበሻ ሸው አፍላ ይወድ የለ እደነዚህ ያሉ የዋህ እያሉ ሌላ ፕራክ እያሉ ከሚጨማለቁ ሰወች ነው ሰው ሚከታተለው ኑ እሰኪ እናበረታታቸው
ጠፍችሁኮ
ኑሪ ሚስኪን
Er nuri endatasebew sedet kebade betame bahunu seate lewende leje betelye adega new welahi sera yelm tew wendema😢😢😢😢
ምንአለእንዝህያሉትንብታግዙ
ኑሪ የዋህ ነው ዩቱብ የከፈተለት የሚትሉ👍👍👍👍👍
👍👍👍👍
ስልክ ግዙለት
❤❤
እስኪ እንርዳው የምትሉ በረካላሁ ፍኩም
እሽ እንሪዳው
ኑሪ የኔ የዋህ😢😢ማርያምን በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ😢እዛዉ ስራ 😢ይቱብም ክፈቱለት እናበረታታዋለን😢
አብሺሪ ውንድሜ ሁለምያልፍል ሲደት አትውጠ ዮቱዮብ ይክፍቱልክ😢😢😢
ወላሂ እደት እዳሳዘነኝ ኑሪ አላህ ርዚቅህን ባገርህ ያርግልህ ሃቢቢ ሽግር አይንህ ይጥፋ 😢
ስራ ለሚሰራበት ብር ተጋገዝእና ብንረዳው ምንይመስላችሀል እህቶች👈👈 እኔየተቻለኝ አሰግለታለሁኝ የስደትን ስቃይ ስለማቀውበተለይ ባሁንሰአት🥺🥺🥺🥺ቁጥሩን ስጡኝ የምታቁ
መችኮመንትያነባሎነ እኔምአስቤነበርግንአይመልሱም
@@FicChv-un6km ብንረዳውምንችግርአለው ወላሃባሁንሰአት ስደትለወድልጅ ስቃይነው በዛላይ ዘሰኝነቱ🥺🥺🥺🥺አለ እና እህቶችእንርዳው ወድሟችንአይደል መቶሪያል 10ሰውእራሱ ሁነንብንልክለት ወላሂለሱበቂውነው🥺🥺🥺ቁጥሩን የምታቁ ንገሩኝ ኮሜትኬያችውመልሱልን አሚር
አዉ
@@FicChv-un6km ስልክ ያላቸዉ አይመስለኝም ማለትም ተች ስልክ
አላህ ይስጥሽ የኔውድ ያሰብሺዉ ያሳካልሽ
ላለው የምታሽቃብጡ ምድረ ጉረኞች ምናለ ለእነዚህን ልጆች ብትረዱ 😢 ቢያንስ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉላቸው
ትክክል ነዉ የኛ ሠው ወደ አለው ነዉ የሚያሽቃብጠው
ኦረ ይቅርብህ ኑሬ እኔ ወድሜ ሲመጣ ብዙወጭ አዉጥቸ ካምስት መተሸ በላይ ነዉ ያወጣሁት ያጀመአ አመቱ ምንም አድቀን እኮ ስራ ከብቶ አያቅም እሱም ተጨናንቆ እኔም ተጨናንቄ ነዉ ያለነዉ ምንም ስራ የለም እደድሮዉ አይደለም ያስጠላል ብቻ ያየዉ የቀዋን😢
😢😢😢ትክክል ብለሻል😭😭😭
😢😢😢
ወለሂ ትክክል ናሽ እንደ ድሮው አይደለም እኔም ጋ 2አመት ያተቃመጠ አለ😢😢😢😢😢😢😢
ኑሪወድሜእርዝቅህን፣ባገርህ፣አላህያርግልህ፣አረብአገርአትምጣ፣ወድሜ፣እደምታስበውአይደለም
ኑሪ በጣም ያሰዚነኛል አይን አውጣ በበዛበት ዘመን
ኤሄ ቻናል ምያስጠለኝ ነገር ብኖር ኮሜት አታነቡም አራ አብቡ👎👎😏😏😏😏😢😢😢😢😢😢
አላህ ያላሰባቹት ርስቅ ይስጣችሁ😢😢
አሚር ምርጥ ወንድም ነህ🎉🎉
❤❤❤❤
የኔ የዋህ ኑሪ አረብ
አገሪ ያለዉም ሠዉ
ሚሠራ ነገር የለም
በሥት አዱ ነዉ
የሚሠራዉ አግርህ
ይሻላሀል በተረፉ
ተመልካቹች የአላህ
ብለን እንርዳዉ
ወአለይኩም ሰላም ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሰደት ስንት ወንድሞችን አሳጣን አገርህ ላይ ጠክረህ ስራ ሰደት እደሚወራው አደለም ከባድ ነዉ
Azo yene abat😢😢
ይቅርብህ ወንድሜ ሀረብ ሀገር. እዴበፊቱ. አይዴለም እዛዉ. ሀገርህ ስራ 🎉🎉🎉
ኑርዬ የኔ የዋህ አረብ ሀገር ይቅርብህ ከባድ ነው የኔ ወንድም እንደምታስበው አይደለም ይቱብ ክፍቱ አሚርና ኑሪ አንደለይ ኑ ስብስክራይብ እናረጋችዋለን የኔ ሚስኪኖች አላህ ያላስባችሁት እሪዝቅ ይስጣችሁ አብሽሩ
አሚር ወዴ ዘሌ አደራ አስቁምት እወነቱ ከሆ ኑሬ የኔ ሙስኪን አርብ አገር አት እዳሰብከው አደል አሁ በጣም ይከብዳል ስራ ሚባል ይለ በዛላይ በይ መገዱ የዳላኖ ክፋት በጭራሽ ላት አይሆንም ይቅርብህ ባላህ ኑሬ
ወንድም አረቦ አገር. ከባድ ነወ እንምታሰብት አይደለሞ. ተረጋጋ
አይ አረብ አገር ቀለለ መሰሎተል አገር ብሰራ ይሸለል😢😢😢😢😢
ኑርዬ እንዳትሔድ በአገርህ ሥራ ነገ ሌላ ቀን ነው እናንተም ከልክሉት ምከሩትሰደት መጥፎ ነው።
ኑሪ ኑሪ ኣገርህ ይሻልሀል በተለይ ባሁን ሰዐት ላይ በጣም ከባድ ነው ካሰብከው ግን እግዚአብሔር የ ጨርቅ መንገድ ያድግልህ
እረይቅርበት እዛዉይሻለዋል ኑሪአይዞህ ያልፋል አላህእርዝቅህን እዛዉባገርህላይ ይረዝቅህያረብ
ኑርዬ የኔ የዋህ የሳቄ ምንጭ ፩❤❤❤❤❤
ወድሜ አረብ ሀገር ለመሄድ ካሠብክ በጣም ከባድነው
በህጋዊ የሚወሥድህ ሠው ቢገኝ የተሻለነው
በህገወጥ ግን በፍፁም እዳትሞክረው መንገድ ላይ ብዙ ወጣቶች እየሞቱነው ወላሂ 😊😊😊
ማነውእንደኔያስለቀሰው
ላይክ እያረጋችሁ
እሚፈልግ ይረዳዋል አስር አምስት ሲያሳዝን
ኧረ ኑሪ እዲህ አይደለም በደብ አስብበት ስንቶቻችን ነን እዚ ተሰቃይተን ያለነው እና እኮ እስከምናነው ድረስ ስቃይ ያለው አይመስለንም ቀርህ ስታየው ነው ምታውቀው ለም ከሀገሬ ወጣሁ ምትልበት ጊዜ ይመጣል ተው ኑሪ በኀላ ይቆጨሀል😢😢አላህ በሀገራቸንም ላይ ጥሩ ስራ ይስጥህ ጥሩ ሂወትህ ከጥሩ አፊያ ጋር ይስጥክ
አረ አችልም በአለህ እንደሄድ ከነታጋ ይስሩ አለህ
ወይ ድህነት ወንድሜ ኑሪ የኔ ወንድምም ሳዉዲ ካልሄድኩ ብሎ በባህን ሄደ ግን መግባቱን በሰላም ገብቷል ግን ስራ የለም ተቀምጦ ነዉ ያለዉ እዉነት ነዉ ለዉጥ ያስፈልጋል ግን አርብ አገር ሄዶም አይደለም በአገርም መለወጥ ይቻላል
ዩቱብ ክፈቱለት ሁሉም ያርስቁን ነው ሚጠቀማው በሃገርህ ሰርተህ ኑር ያሰው ሃገር አንደሰብከው ቀለል አይደለም
ኑሪአብሺረየልፈል🎉💐☕️☕️☕️☕️
አይዞህ ወንድሜ ያልፍል
ኑሪ ስደት እደምታስበው አይደለም እሱጋ ቢያንስ ወድሞችህ ከጎንህ ናቸው ስደት ላይ ግን እኳን አሚያጥናናህ የውስጥህን የምተነፍሰው ሰው አታገኚም ስደት አይኑ ይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ኑሪ የለኢላሀኢላህ ወንድማችን የኔ የዋህ አላህ በሀገርህ ላይ ይርዝቅህ አላህ የወደደዉን ይፈትናት አብርሺ አላህ የተሻለ አላህ ይርዝቅህ ያርብ አብሺር
በናታችሁ አርብ አገር ልወንድ ልጅ በጣም ከባድ ነዉ ምንም ቢሆን ለሴት ይሻላል እኔም አረብ አገር ነዉ የምኖርዉ ግን የኔም ወንድም በሰወች ግፊት ነዉ አርብ አገር የሄደዉ እናም ከብዶታል ግን እንዴት ኑሪን ማግኝት ይቻላል ባገኝዉ ደስ ባለኝ ከቻላችሁ ስልክ አስቀምጡልን
ኑሪ ይቅርብህ የእውነት ከሆነ እኔ ለ2አመት መጥቸ 16አመት ኖርኩ ግን እዳሰብኩት አልሆነም እዛ ሁነን የምናስበው ሌላ እዚህ ያለው ሌላ እባካችሁ አትጡ ስቃይ ሀሳብ ድክመት በመጨረሻም ህመም ነው ብርግ የለም
አረ አረብ አገረ በጣም ከበደ ነዉ ወዲሜ አይዟህ አገረህ ለይ ሥረ አትናቅ ሥረ
የኔውድየኔማርአብሻር አላህይጠብቅህ አላህከጎናቹይሁን😊😊😊❤❤
ምስኪን ብናግዘዉ ይበልጥ ጥሩ ነዉ ስደት ለማንም አይጠቅምም 😢😢እግዚአብሄር ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ ኑሪ
ዩቱብ ይክፈትለት እናሳድገዉ አለን❤
ወላሂ በጣም ነው ያሣዘነኝ ብንዳ አሥረ አምሥት ጥሩ ነበረ😢
😢😢😢😢
ታዉ ወንድሜየ ወደ ሥደት አትሠብ እዚህ ሥራ የለም ወንድሜየ ደሞ ለመጣት ብታሣብ እንኳን አንሽ ተቀባይ ያሥፈልጋል እዚህ ለወንድም ለሤትም ሥራ የለም ሀቂቃ ሥንቱ እያለቀሠ መሆኑን እወቅ ተረጋጋ
አካውንት ይከፈትለት ሀገሩ ላይ እሚሰራበት
የኔ የዋህ አሳዘነኝ
You tub ክፈቱለት
የኔ ውዲም 😢😢😢ማጣት ክፍት 😢😢
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማጣት ይስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዋህ ነው ኑር አላህ ካንተጋይሁ
Walaikum Assalam Wa Rahmatullah Barakatuh 🎉❤ ኑሩ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋል እባክህን
የአሺማሻአላህአናቴአሚንፍቅርሮ❤❤😢😢😢ማሻአላህ😢😢
ኑሪ ይቅሪቢክ ወድሜ እዘሰሪተ መለወጥ ትችለለ❤❤❤❤
ኑሪ አላህይርዳህ
ወአለይኩም ሠላም ሢያለቅስ አሥለቀሰኝ የኔ የኔ ወንም አንጀቴን በላበው ኑሬ አይዞሕ😢😢😢😢
አረብ ሀገር እንዴምታሰበው አይዴለም ኑሪ በዚህ ዘመን አትሰበው ስዴትን ወላሂ😢😢😢
ኑሪ ወንድሜ እኔ 17 አመት ስደት ነኝ ጠብ ያለልኝ ነገር የለም ከእጅ ወደ አፍ ነው ፡፡ኑሪ አንተ የዋህና ደግ ልጅ ነህ አንዲት የግራ ጎንህን አግባና ከአንድ ብርቱ ሁለት ኮሳሳ ይባላል ኑርዬ ባልጠቅምህም አልጎዳህም ፡ኑርዬ መካሪ ጒደኛ አክብር ፡፡
መለት ምስት አግበ እያልሽው ነው😢
@@1sebehadin ታዲያ ከጎኑ ሆና አለሁህ የምትል
አይዞህ ኑሪ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሥደት እደሚወሩት ቀላል አይደለም ወድሜ አገርህ ላይ ሥራ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዲሳባ ይሂድ በደብ ስራይሰራል እደሱአይነትሰዉ ብዙወቹ ባለሀብቶች ስለሚፈልጉ የሰራል አረብሀገር ጦስህን ይዉሰድ ኑሪየ አዞህ ሁሉም ያልፍል ነገሌላቀንነዉ
ዩቱብ ክፋቱለት
አራ የመደም ቅመሞች ለላው ለምትሽቃብጡ እነዚ ልጆች እናቀሪታተ።😢😢😢😢😢
😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢❤
ኤሬይቅርብህ😢😢
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ ስደት ከባድነው አትጣ ወድሜ ይቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታተዋለን 😢
የኔ የወሃ ስደት ተቀምጠን እንደሰብነዉ አይደለም አተስበዉ ክክክ
ሚስክን ኑሪ አትህድ ለኝም አስጠልቶነል ያረቢ ሀጋር ሰሙ እኝጅ በጠም ነው ያሚያስጠል ሚስክን💔💔💔
ኧረአረብአገርበጣምከባድነዉ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ይቅርብህ ኑሪ ከባድ ነው የሰው ሃገር😢😢
እረይቅርበትአረብአገርየቀንጨለማነዉእፍመከራተት
አይዞህ ኑሪ ፈታሪ ከተጋር ይሁን
የዋህ ሀረብ ሀገር በጣም ከባድነዉ ወድሜ ይቅርብህ
አሚር ቁጥር ሰጤኚ እራዳወላዉ በአላህ ቁጥር አሰቂሚጤ
Misken nuri indsmahaw adlam aschgary naw sidat atasb tankrak bhagr sira
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት ❤❤
እረ እዳለቁት አረብሀገር ከባድ ነው ያዙትያዙት ስደት
uffff😢😢😢
ኧረ ኑሬ አረብ ሀገር እዳትሄድ ከባድ ነው ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ በጣም ይክብዳል ስደት አይስፈልግም እኛም መመለሻዉ ጠፍቶብን ነዉ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢
ል❤❤❤
ዋአለይ ኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኑሩየ አላህ ይወከ ልህ
Hayi banati at hidi ehe arbachi birri asxaum bi saxu irasu birri yemi liki sawochi biru balato ziminon 😢😢😢😢
ኑሪ የኔ ምስኪን💔💔ወንድሜ የበድ ወልድ አብሸር💔💔💔አላህ ይጣብቂህ
በጣምነው 4:31