📍📌📌 "መውጊያውን ብትቃወም በአንተላይ ይብሳል።" እፎይ ተመልሷል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እፎይ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እፎዬ ጀግናየ 🙏 ጌታ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 วันที่ผ่านมา +4

    WOW ሁለቱ መሐመድ ጠፍታቹሃል ኸረ አድርሱልኝ እፎይ ቻሌንጁን እንደሚመጣ ታውቃለህ እጅግ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነህ በርታ እውነት አሸናፊ ነው

  • @samarr1112
    @samarr1112 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፎይ 💪

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አየ አይዞህ እግዛቤሕር ካንተጋርነወ በርታልን ብዙአሳወቀህነል❤❤❤❤❤❤😂

  • @meaza5096
    @meaza5096 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ አካውንት ተዘጋ በላቸው ይህን ሥራ እደታቁሙ በቃ የእናንተ ስጦታ እግዚአብሔር የከፈተው ይሄ ነው የመሐመድ ተረት በኢየሱስ ስም የመሐል ተረት አፈረሱት

  • @thomaskibret7453
    @thomaskibret7453 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    It’s very helpful to learn about religion.
    Thank you

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፎይዬ❤

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 วันที่ผ่านมา +1

    WOW ኸረ ዳኒ እውነት ለሁሉ ጠፍተሃል አድርሱልኝ ከሚዲያ ጠፍታቹሃል እውነት ለሁሉም

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Emiye tsegawn yabzalek 🥰😍

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የደረደራችኋቸው ያልፀደቁ ፃድቃን ሰማዕት ያልሆኑ ሰማዕታት የምትጠሯቸው የስሞች ብዛት የተዋረሳችሁት አጋንንት መጨረሻችሁ የእሳት ባህር ነው በስሙ ንሰሃና የሐጥያት ስርየት የሚሰበከወ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሉቃስ 24:47

  • @MekdiBru
    @MekdiBru วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርይጠብቅህ😢ሴጣንሲነቁበትእደዚህነዉቅዱስገብረኤልይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክርስቲያን ወይንም በወንጌል ማርቆስ 1:14_15 አምናችሁ አታውቁም ማለቂያ በሌለው የትውልዶች ታሪክ በብልሃት የተፈጠረ ተረት የአጋንንት ትምህርት እያደመጣችሁ ጠፍታችኋል ።1 ጢሞቴዎስ 1:1_4