❤😍እናትም እህትም ሆና ያሳደገችኝን እህቴን ዳርኳት❤😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 401

  • @BuchaTube
    @BuchaTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    መልካም ትዳር ታንኩት እእታችን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +136

    ማነው እዳኔ ሄሉዬ ብቻኛ በማሆና ያሰዛነቹ 😢😢ብቻ ለይክ😢😢😢

    • @werkineshmeskeleyoutub
      @werkineshmeskeleyoutub 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mahder-yk5qq
      @Mahder-yk5qq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሄሉዬ ኣይዞሽ የኔ ሴት❤💔😢

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አር ዝም ብለቹሁ በገበቹሁበት ሁሉ ሄሉ አትበሉ😢

    • @Sameea-oc4ig
      @Sameea-oc4ig 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ😢😢😢

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰው እደሌላት አዋረዷት ሚድያላይ አስመሳይ ሁላ ደግሞ የሚገርመኝ ትውን የራሳችን ህይውት እኑኑርበት ሲሉ እና ማን ሊኖርላችሁ ትፈልጋላችሁ ስበራችኌት ሚድያላይ አይዞሽ ማለት ሲገባችሁ ሁሉም ሰው የሚቀርባት ለጥቅማቸውነው ሊነግዱባት ነው አስመሳይሁላ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elotube16
    @elotube16 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ትዳራችሁ ይባረክ ❤🙏🙏
    ክፍል 2 ህን ይለቀቅልን ዊና የጨፈረበትን😂

    • @FgsfFሀያት
      @FgsfFሀያት ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤላዬ❤❤❤❤😂

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እወ ይለቀቅልን ዊና ሲጨፍር ማየት እፍልጋለን😂

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ እንጠይቃለን በጉጉት ኤልዬዬዬ❤❤❤❤

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂❤❤

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    መልካም ትዳር ለእህታችን 😍😍

    • @እራፐሯ
      @እራፐሯ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      እዩዬ ተው በናትክ ልለምንህ አላዛርን ይቅርታ ጠይቀህ አስተካክለው ናፍቃናለች ሄሉዬ 😢😢😢😢

    • @የአብ-ቱዩብ21
      @የአብ-ቱዩብ21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እዩዬ ሄሉን ተንከባከባት ተረዳት ብቸኛ ናት ከሄሉጋር ናፍቃቹሁናል የኔ ፈንዲሻወች ለምን እንደሆነ አላቅም ሄሉ ከእዩ ጋር ስትሆን በጣም ደስ ዪለኛል የእውነት ፈጣሪ ፍቅራቹን ዪመልስ እዩ ሄሉን ዪቅርታ ጠይቃት ከጎኗሁን አደራ እዩ በተረፈ ታምራላቹ

    • @sssssdsccf
      @sssssdsccf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሰዉ ቁጥረሽዉ ነዉ የሆነ እላቲት

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😤😤😤😤😤😤ሴጣን

    • @HeJw-c9g
      @HeJw-c9g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አንተ ሾካካ ሄሉዬን ይቅርታ አጠይቅም ወይ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    ሁላችሁም ከሄሉ ጎን ሁላት የምትሉ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +130

    የኔ ወንድም ጀግና እኮ ነክ
    ላንተ ደስተኛ ነኝ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ዊናዬ ያኔውንድም 😢😢እባክህን ሄሉዬን አዳራ😢😢😢😢

    • @mastaይቱብ
      @mastaይቱብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @lililili7992
      @lililili7992 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere ehith adera​@@mastaይቱብ

    • @sasaudi
      @sasaudi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዊናዬ ሄሉጋ ሁኑ😢😢

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@Zade-h7pተውኝብሏልተውት ለሷምፈጣሪአላት

  • @Elsa_21-g5g
    @Elsa_21-g5g 45 นาทีที่ผ่านมา +3

    እንኳን ዴስ አለሽ እህታችን ዊናዬ ግንኮ ሄሉዬ እእእእእ------

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    መልካም ጋብቻ ቡታጅራዎች እባካቹ ከሄለን ጎን ሁኑ

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን ተሄለን ጓን አኮኑም በጣም ነዉ የታዘብሁት

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔኮ ሳዑዲ አልዳርም የምለው በምክንያትነው እዩት ድምቀቱን ማን እንደሀገሬ ሞትና ሠርጌን በሃገሬ በሀገሬ😢😢❤❤❤

  • @SayedBodiya
    @SayedBodiya ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እህታችን መልካም ትዳር❤❤😊😊😊 ዊና በጣም ታሳዝናለህ እንዴት ሄሉ ትተዋታለህ ክፉነክ😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😒

    • @FatmaYousf-z1z
      @FatmaYousf-z1z ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሂጅ ጭጋፍ ይተዋት አይተዋት ምን አሳወቀሽ ቱ

    • @Bety2026
      @Bety2026 40 นาทีที่ผ่านมา

      ኧረ አይባልም በስልክ እያወራን ነዉ እንጨርሳለን ብሎል እሱም ችግር ዉስጥ እንዳለ ተናግሬል ምን አለ ዝም ብትሉ ዊና ሙቹም አይተዋትም እንኳን ለሄሉ ለሌሎችም የሚሆን ነዉ

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 6 นาทีที่ผ่านมา

      የሡ ችግረ አያልቅም ይህ ቱሢ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማነው እንደኔ የሠው ደስታ የሚያሥደሥተው መልካም ጋብቻ እታችን😘😘😘😘😘😘😘

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe 28 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዘፋኝትን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ያብርሃም እና የሳራ ያድርግላት ለእህታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ጌታ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር ታበቃኝ ይሁን አንተ ታቃለህ😢😢😥

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ለእህታችን መልካም ትዳር የኔ ውዶች ግን አንድ ነገር ላስቸግራቹህ ሁላቹህም ከሄሉዬ ጎን ሁኑ ወንድሞቼ በእርግጥ ከኛበላይ😢እንደምታስቡላት እናወቃለን ግን አሁን ከጎኗ ሰው ያስፈልጋታል 😢😢

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መልካም ትዳሪ እንኳን ደስ ኣለክ ቡራ ወንድሜ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤ድምፃዊቷ ፈጣሪ ሀሳብሽ ይሳካልሽ 👌👌🤲🤲☝️🌺🌺🌺🌺

  • @AbFaf7
    @AbFaf7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    መልካም ትዳር 🎉🎉

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እረ ዊና የስጋ እህት አለመሆኖን ያወከው በቅርብ ከሆነ ምን አይነት ጭካኔ ነው በዚህ ሁኔታ በከባድ ህመም ላይ አይዞሽ ማለት ከጎኖ መሆን ነበረብህ ምን ይሆን ጥፋቶ 😢እውነት ትገርማለህ

    • @HayatAhmed-o3n
      @HayatAhmed-o3n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ባለጌ ናው የምር ውሸታም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ያሳዝናል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ ዝም በሉ አሁን እሄዳለሁ እያለች አደለ ሄሉ እምገባው እነሱጋ ነው ዝለዚህ አድ ናችሁ ዝም ብላችሁ አለፍልፉ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉን አይቼ እናተ ሳይ በጣም እያስጠላኝ ነው😢😢😢😢 ዊና ግን አተነህ በሄሉ የጨከንከው

  • @Dani-u1u2o
    @Dani-u1u2o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እኔ ኤሎ ያገባመስሎኝ ነበር😁 ሁላችሁም ተውባችኃል😍😍😘 ቡራ እኳን ደስ አለህ🎉 ለእህትህም መልካም ጋብቻ ይሁንላት ትውለድ ትክበድ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካት♥😍😘😍

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መልካም ጋብቻ ዘመንሽ ይባረክ ቡራ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዊናዬ ስቀህ ሳላየሁህ ደስ ብሎኛል እህትህ አደራራ❤❤❤❤❤❤

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁላችሁም በጣም አምሮባችኋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @besu2g
    @besu2g ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም የትዳር ዘመን ለሙሽሮቹ🤵👰 ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉❤

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ከናተመሀል አድ የሚያሰጠላኝልጅአለ የሄሉን ደስታያጠፋው😅😅😅 እናተኘቹ ወደፊት💪💪

  • @almaze214
    @almaze214 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቆይ የኔ መነፋረቅ ምን የሚሉት ነው
    የቡራ ስሜት ተጋባብኝ😢😢

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😢 መልካም ትዳር እኔም ወንድሞቸ እንድህ ነው ሚፈልጉት እንዳገባ ሚፈልጉት ❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ጋብቻ እህታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 นาทีที่ผ่านมา +1

    መልካም ትዳር 😢😢❤❤❤❤❤❤ያሳዝናሎ እፍፍፍ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መልካም ትዳር🥰 ብሩኬ አስለቀሡኝ😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ውናበጣምታዘብኩህእደትነው ሄሉንየምትተዋት😢

    • @Elsa_21-g5g
      @Elsa_21-g5g 47 นาทีที่ผ่านมา

      እኮ 😢😢😢

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 40 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም የራሱ የሆነ ሀሳብ አለበኝ አለኮ ደመደመ ።

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ትደር ይሁነለቹ እግዚአብሔር መጨረሻው ይመረ ይሁን ቡሩዬ አይዛን😘😘😘❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 18 นาทีที่ผ่านมา

    መልካም ጋብቻ ዘመናችሁ ይባረክ ቡራ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያማር የሰመረ ትዳር ያርግልሽ እህታችን🎉🎉🎉🎉

  • @TensayTemechew
    @TensayTemechew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 4 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ደሕና መጣችሁልን ዋው በጣም ነው ምታምሩት ባለ ማሕተሞች❤❤❤❤❤ቡራዬ እንኳን ደስ አልሕ ሁሉም ነገር የሚሆነው በግዚአብሔር ፍቃድ ነው❤❤❤❤❤እሕታችን የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወድሞቸ ማሻ አላህ አምሮባችሆል ሁሌም ይመርባችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቡራየ የኔ ወድም እንኳን ደስ አለህ ለህትህ መልካም ትዳርን ተመኘሁልታ ጀግና ወድም የህቱ መከታነዉ በርታልን

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋዉ ደስ ይላል ዉለዱ ክበድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቡራ እንኳን ደስ አለህ ለህትህ መልካም የትዳርዘመን ይሁንላት እህትህን እዳከበርካት እ/ር ያክብርህ እስቲ ብራሲያለቅስ አብሮ በደስታ ያለቀሰ👍

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኣብራሃምና የሳራ ትዳሪ ያድርግላቹ ቡራየም እንኳን ደስ ኣለህ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት ድምፅ የኔ ቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብራዬ መልካምትዳር ለህትህም❤❤❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ትዳር ❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ጋብቻ ቀጣይ ዊናታየ ያንተን ሠርግ ያብላን

  • @Kenaabuzunesh
    @Kenaabuzunesh ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow wow wow waqaa sinii ebisuu ebifama jirekesa kanii Sara Fi Kani Ara sinii yatuu😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 27 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ይሁንልሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zinash-y5f
    @Zinash-y5f ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለህ ብራ😍😍😍

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 32 นาทีที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉❤እልልልልል መልካም የትዳር ዘመን እህታችን ብራውን ወንድማችን ሁሌም ያልፋል አብሽር ❤🎉🎉 ሁላችን በጣም ነው የምታምሩት ❤🎉🎉

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብሩኬ እዲህ ነው ወድም ጎበዝ የድካሟን ውጤት ማሳየትህ ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ደሰ አለክ ቡራየ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው ደስይላል ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉እንኩዋን ደስአለሽ የኔ እት ቡራዬ አይዞክ 😢😢የኔ ዎንድም

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ሲል ብምራም ቡርዬ አንካን ደስ አለህ የኔ ግታ ♥️♥️❤️❤️♥️♥️❤️❤️❤️ ምልካም የትዳር ዝመን ይህንለሽ አህቴ ♥️❤️❤️❤️❤️

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 7 นาทีที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ዛሬ ነዉ ቤቱን ያየሁ ሳላስብ ሰዉ ቤት ገብቶ ማልቀስ😢 ደስ የምል ሰርግ ትዳራቹ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
    @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሥታምሩ😢❤

  • @LubabaHussen-h1t
    @LubabaHussen-h1t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢መ ቸ ይ ሆ ን, እደ ዜ ህ የ ማ ገ ባ ው 😢😢😢

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን🙏❤❤
    ቡራ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ🙏❤❤❤

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቀጣይ ዊና ነውየሚዳረው👍👍👍👍👍👍

  • @CharaMai
    @CharaMai ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ትዳር ይሁንልሽ እህታችን ቡራየ እኳን ለዚህ አበቃልህ ለህትህ መልካም የትዳር ዘመን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለህታችን መልካም ትዳራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @وزانوزان-ل3ب
    @وزانوزان-ل3ب ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹዉ❤❤❤❤

  • @ሠላም1067
    @ሠላም1067 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ትዳር እህታችን❤❤

  • @naimayoutube
    @naimayoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡርዬ አንካን ደስ አለክ የኔ ቡርዬ በጣም ይስዝናል የኔ አባት አይዞክ ♥️♥️♥️❤️🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤️♥️♥️

  • @MakiyaYaYouTube
    @MakiyaYaYouTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ትደር ይሁንለቹ የምር እድለኘ ነህ የኔ ዎንድሚ እንደዝች አይነት ጠንከረ ሴት ስለገኘህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብሩኬእንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለእህትህ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ያማረ የሠመረ ይሁንልሽ ጀግና ነሽ ምርጥም ወንድም አለሽ

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ጋብቻ እህታችን

  • @ኤልሳወለየዋ
    @ኤልሳወለየዋ 36 นาทีที่ผ่านมา

    ኤላ በጣም አምሮበታል

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ጋብቻ የኣብራህም እና ሰራ የርግላቹ ውለዱ ክበዱ

  • @EeEe-v8n7j
    @EeEe-v8n7j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ጋብቻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😢 አይዞህ ብራዬ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 53 นาทีที่ผ่านมา

    ቡሩዬ እንኳን ደአልክ ❤❤❤❤

  • @ZedZed-p4k
    @ZedZed-p4k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Agzebher tedarachun yibark ye abrham yesara gabcha yadrglachu ❤❤ be awent anbayen mekotatr akatng😢❤

  • @oebitአለሙ
    @oebitአለሙ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳንንን ደስስስስስ አለህ ቡራ ለህትህም መልካም ትዳር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሪት እና ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @galtewahido9473
    @galtewahido9473 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍ😢 የኔ ማሮች 🎉❤

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bexam yasazinal getan 😭😭❤❤❤❤❤ igzabeher malkaam nw 🥰🥰🥰

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አይዛችሁ በርቱልኝ እፍፍ😢😢

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AyshaAbdela-f1o
    @AyshaAbdela-f1o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላቹ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ስታለቅሱ እኔም አስለቀሳቹኝ ሁሉንም ቁስሉ እኔጋ ስላለ አቀዋለዉ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabhere tiderachun yberkelachu bewnte wow dise yelale❤❤❤boera enkan dise yalhe❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    _መልካም ትዳር ይሁንልሽ እህታችን💙_ፆም ፅጌ እኮ ነው ኣሁን😮_

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሺ ❤❤❤❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቡራ እኮንደስአለህ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azalechsebsbe
    @azalechsebsbe 46 นาทีที่ผ่านมา

    Echii Lijii Dimxaa Bexmii Newe Mamrwee Wwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fanuboche
    @Fanuboche 39 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤ukani dasi alachuu baxami dasibiloynaa

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸአላህ🎉🎉 ኧረ ወገን ሰኡድ ያላችሁ ስራ ፈልጊልኝ ድብርት ልሞትነዉ ያረብ😢😢😢

  • @seadajemal-h8u
    @seadajemal-h8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ አስለቀሱኚ መልካም ጋብቻ❤❤❤

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 41 นาทีที่ผ่านมา

    እናንተ ሰዎች በጣም ያስጠላችሁኝ ኤጭ ስታስጠሉ

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረበናታችሁ ቡራ በጣም ያሣዝነኛል እሲጨር እያረጋችሁ ቢድዮዉን እናበርታተዉ 😢😢😢😢ምስጊን እኳደስአለህ ወድሜ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስአለህ ወድሜ

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዊናታ,እንኳንደስ አላቹ,

  • @kabekabe4304
    @kabekabe4304 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️ለእኔም ቡታጀራ ፋልጉልን 🥺

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን እህቴ ይያ እተም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉ ታምርላቺሁ የላተንም የምናይ ያደርግን መልካም ትዳር እህታቺን እናተም እንኮን ደስ አላቺሁ

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኳን ደስ አለህ ቡራ ለህትህም እንኳን ለዚ አበቃሽ የማር ትደር የርግልሽ

  • @HyweteHywete
    @HyweteHywete 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    La ehitochi talaqi kibiri yasifaligali enikani geta redati 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 51 นาทีที่ผ่านมา

    ማነው እደኔ ሄሉ ያሳዘነችው ኡፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢ተው ግን ሁላችሁም ከጐና ሁኑ 😢😢