ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
አይ ሰው ምን ይሻለናል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
የመናፍሥትን ሴራ መረዳት ግሩም ነው ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
ወይኔ መምህር ይህ ልጅ ምርጥ ሰዉ ነዉ ፀጋዉ የበዛለት ልጅ ነዉ ሚድያ ቢኖረዉ ብዙ ልምድ ያለዉ ልጅ ነዉ ቢያካፍለን ብዙ የሚያነብ ሰዉ ከፀሎት ጋ ሲሆን ጥበብን ይሰጣል። እባክህ መምህር በዮቱዮብ ቢያስተምረን አንተንም የሚያግዝህ ልጅ ነዉ።
የመጀመር እቅዱ አለ
ውድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ታሪከ ቀያሪ አምላክ ይክበር ይመስገን ሁላችንም ከታስርንበት ነገር እመብርሀን ትፉታን
በጣም ረጅም ስለሆነ ደስ ይላል ወደ ማዳመጥ ይሄ ልጅ እንደ Day7 የሚገርም እይታ አለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄንን ገጠመኝ መስማት ማዳመጥ እንድ መፅሐፍ ማንበብነው
እናመሰግናለን በጣም አሪፋ ትምህርት ነው በሚገባን ቋንቋ ነው ❤❤
ወድማችን እንደ አንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን
የኔ ውድ አባት እሩሩ ቸር እረኛ ደጉ ንጉስ ይህን ሁሉ እያየህ እሳት ያላወረድክብን እንደስራችን ያልከፈልከን ክብር ምስገና ላንተ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን መምህርየ ድጋሜ ይቅረብ የራሱ ይቱብ ይኑረው ባይ ነኝ❤
ብዙ መፃፍ ፈልጌ ከምን እንደምጀምር ግራገባኝ አሁን ለ አምስተኛ ጊዜ እየሰማውት ነው ለምን አላውቅም ከሁለቱም ወንድሞቼጋር ታስሮ የነበረው ልጅ መሰለኝ በጣም ተመስጬ ነው የማደምጠው ለምን ?እኔም የስደት ሸቤ ከንቱ ፲አመታትን በስደት አላሳዝንም በናታችሁ ?አሁን እቺን ስድስት ወር የመምህርን ትምህርቶችን ካወኩ ነው ደና የሆንኩት 🙏 አልመጥነውም እንጂ እራሴን ብሸልመው ብዬ ተመኘው ክርስቶስን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ ልጁ የሄደበት መንገድ ሰፊ በመሆኑ እና እውቀት ያለው የነበበ መሆኑ በጣም ደስ ይላል። በድጋሜ ተጋብዞ ተጨማሪ ልምዱን ቢያካፍለን ደስ ይለናል እባክህ መምህር ።
ጋብዞኛል ጥሩ ይዘት ያለው ነገር እንዳቀርብ በጸሎት አስቡኝ
አቤት የሚገረም መረዳት ነው ያለው ልጁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድጋሜ ይቅረብልን❤❤
አሜን
በጸሎታችሁ አስቡኝ
@@oursyegna7329 እግዚአብሔር ያስብህ ወድሜ
እመብርሀን የባከነብህን እድሜ በበረከት ትካስህ
ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የህይወት ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው እና ቢቀጥልልን ጥሩ ነው
ለእኔ እስካሁን ከሰማኋቸው መንፈሳዊ እንግዳ ይሄኛው በጣም ተመስጬ በጣም በትኩረት ነው ያዳመጥኩት የልጁ ግንዛቤው,እውቀቱ በጣም ግሩም እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነት ማስተዋል ይስጠን እሱ ባለው ላይ ለመጨመር ዶክተር በቀለ ያለው እውነት ነው እኔም ሄጄ ነበር ባጋጣሚ ደግሞ እኛ ሰፈር ናቸው እና አባትየው(dc bekele)tilik nachew yasiferalu ልጃቸው አብሮ ነው የሚሰራው ፀጉሩ የተያያዘ ነው ሎቲ ቀለበቱ ደግሞ ቀይ ነው በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ የሚያዩት እሳቸው ግራ እጅ ነው እና ኬት ነው ብለው ይጠይቃሉ እኔን ግን የኔን መድሃኒት አተቺዎም እዛው ያከመሽ ዶክተር ጋ ሂጂ ወዬም ፀበል ተጠመቂ ብለውኛል እና ደግሞ ሰኔ ሚካኤል አይሰሩም
መምህር ተስፌ የሚደንቅ አየታና መረዳት ያለዉ ልጅ ነዉ ያቀርብክልን፡ብዙ አየተማርን ነዉ መጨረሻዉን ያሳምርልክ ፡አግዚአብሔር አመብርሃን ትጠብቅ።
ፓርት ቱ በኖረው ብዬ ተመኘሁ ለማንኛውም ይሄንን ምስኪን ግራ የገባውን ህዝብ እኔን ጨምሮ ያነቃቹ በሙሉ አግዚአብሔር የነፍሰ ዋጋ አድርጋችሁ ።
የሚደቅ ነው አቤት የጌታ ትግስቱ ኦ ፈጣሪ ለዚህ ያበቃህ ክብርና ምስጋና ይገባው ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ መምህር ይህን ወንድማችንን በድጋሚ ጋብዝልን? የማይጠገብ ሰው ነው። ተስፍዬ በጣም እንወድሀለን እሺ? እማ ፍቅር አትለያችሁ❤
የወደደን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እና ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እዲሁም ወንድማችን ❤
Amen Amen Amen kalehewet yesmealena
ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ብዙ አስተማሪ ነው ህወትህ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለው ደሞ ትትናህ በጣም ደሰይላል ቀሲስ ሄናክ ወ/ደ ማርያም ገአ ስታገለግል ገና መጀመራ ላይ ነው ድምፅህን ስሰማ ያወኩ እዛ ስትፈወስም ነበርኩኝ አሁንም የምታገለግላት አመብራሀና እና መጥምቆ ዮሐንሰ መጨረሻህን ያሰምሩልህ ወንድሜ❤❤❤ መምህር አንተንም እማ ፍቅር እሰከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር፡በጣም፡ጎበዝ፡የተረዳዉን፡የገባዉን፡በግሩም፡ሁኔታ፡የሚያስረዳ፡ምርጥ፡ወንድም፡እግዚአብሔር፡ይጠብቀዉ፡፡
Besmeab besmeweld besmemenfeskudus ysewren fetarii Egziabher ytebken . Ethiopia yasferal 🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን ላተ የተለመነች እመቤታችን ለኛም ትለመነን እሰይ እዴት ደስ ይላል እንኳንም ከሱሳሱስ ነገሮች ወጣህ ተመስገን እምነትህ እዴት ደስ ይላል እለት በለእት ስለትህ ሲደርስ
Mamher getemagnhen sadameti batedegagame baheleme ayekalehu selamyesemagnle egzehabr anten yesten lezi tohuled yesmgn idemen tena yeseti inamesegenalen mamher,,,,
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ !!!
መምህር ሰው አገኘህ
ወንድማችን የህይወት ልምድህን ስላከፈልከን እጅግ እናመሰግናለን! ውይይቱም በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ እውቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ደግሞ ውይይቱን ሳቢ አድርጎታል! ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ! ፍፃሜህንም ያሳምርልህ!
አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ
Memerii yemagira mesardat new yelaw
እግዚእ
መምህር እርስዎን እና ወንድማችንን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን(መምህር እኔን ሊያስታውሱኝ ይችላሉ ደውየልዎት አውርተናል ከዲያቆንነት እንዴት ወደ አለማዊ እንደቀየረኝ አሁን ስነቃ በጣም ይገርመኛል ዲያቆን ሁኜ የዝሙት ፊልም ማየት እራስን በራስ ዝሙት መስራት አውደ ነገሥት ማንበብ እጅጉን መጣም ብዙ ሃጢዓት የምሰራ ሰው እና መምህር እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና እርስዎም የኔ ታሪክ ሰዎችን በተለይ ዲያቆናትን ሊያነቃ ስለሚችል ፈቃድዎት ከሆን በአካል ቀርቢ ሰዎች ከእኔ ቢማሩ ደስ ይለኛል
ተባረክ ወንድም ሰው ከኔ ይማር ብሎ ማሰብ ምንኛ መታደል ነው
Ewnet new
እልል እልል እግዚአብሔር ይመስገን አገልጋይ ሲነቃ ደስ ይለኛል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንድ ቀን ቀርብልኝ ወድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ሰው መንቃቱ ነው አንድ ቀን ቀርበህ እንድናይህ ምኞታችን ነው ከእግዚአብሔር ጋር።
ድንቅ መረዳት ያለው ሰው ነው
በጣም ግሩም ድንቅ የሕይወት መማርያ ::ካለፈዉ ህይወ ትህ አንድንማርበትና የስላሤ ልጅነታችንን አጥብቀን ይዘን ፀንተን እንድንኖር ስላሳየኸን እጅግ እጅግ አርገን እናመሰግንሃለን::ሁለታችሁንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ብቻ ሰአቱ አጠረ....
ወንድሜ ቀሪውን ዘመንህን ፈጣሪ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ የዶ/ር ሮዳስን ፕሮግራሞች በዚ አንግል አይቼዉ አላቅም ነበር
እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም ያደርሰን መምህረ ጠብቀ ነቀር የምር በጣም የገባው የምገርም ሰው ነው አገላለፁ ደስ ይላል በጣም የነቃ ሰው የምናገረው ሁሉ እውነት ነው ፈጣሪ እንኳን ከፈተና አቀጣክ ብዙ ተማሪን የምር
የሚፆም የሚፀልይ የሚሰግድ ሰዉ ቅዱሱን መንበር ሲሰራ አስቡት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚከብር አስቡት መንፈስቅዱስም ሀይሉን ያሳድርበታል። የሚንበረከክ ሰዉ የሚሰራዉ ሁሉ የተባረከ ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን ከወንድማችን የተማርኩት ቢኖር ብዙ ነገሮች ማስተዋል እንዳለብን ባለማወቅ የምናደርጋቸው እንደሚጉዳን ተረድቻለው
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እይታህ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ንቁ ብንሆን ሁላችንም ሴጣን ጉዱ ፈልቶ ነበር 👍👍
ሰላም መምህር ከወንድማችን ጋር እንካን ደህና መጣቹ ይገርማል የሰው ልጅ በስንት መከራ ኣልፎ እዚ መድረስ ቀላል ኣይደለምና ወንድማችን እንካን ደስ ኣለህ ❤❤❤
ምእመናን ቅድም የት ጠፍቶ ነው እያላቹህ የነበራቹህ ይሄው ለቆላቹኃል አዳምጡት እንደ ወንድማችን በጣም ጎበዝ የነቃ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏
እሺ እህት በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
እሽ ❤በሕልሜ እራሤላይ አመድ እየሰነሥኩ አጓራለሁ ምንላርግ ምናረኩ እያልኩ በሁለት እናቶች መሐል ቁጭ ብየ ትልቅ ዛፍም ያረጀ አለ ከፊለፊታችን ቀለል ያለች ወራጅ ም መዋኛም ወንዝ አለች እባካቹ የመምሕር ተሥፋሥላሤ ተማሪዎች ስለአዛኟ ብላቹ ፍቱልኝ በተማራቹት አፈታት😢😢😢❤❤❤😊
ይገርማል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም የሚገርም እውቀት ነው ቀሲስ ሄኖክ ምን ያህል እንደሰሩክ ያሳያል እንዳንተ አይነቱን ወጣት ያብዛልን በእውነት ፈውስህንም ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል የአንድ ሰው መዳን ለሀገርም ለህዝብም ምን ያህል ጥቅም እንዳለሁ ባንተ አይቻለሁ ስለሰጠህን የህይወት ልምድ በጣም እናመሰግንሀለን ቀሪው ዘመንህን የምታገለግላት እመብሀን ትባርክልክ በቤቱ ያፅናክ...❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም እጡብ ድንቅነዉ በቤቱ ያጥናሕ በርታ ስላካፈልከን ተሞክሮሕን እናመሠግናለን መመሕርም ተባረኩ ቃለሕይወት ያሠማልን ተሥፋመንጎሥተሠማይን ያዉርሥልን ኢትዮ ሠላምሽ ይመለሥ እምየ ማርያም ታሥብሽ ታሥበን❤❤❤❤❤❤❤
ክፍል ሁለት ይቅጠል ፈጣሪ ይመስገን እወቅት ስቶሃል ብርታ ወድማችን
ይገርማል መምህር ዶክተር ሮዳስን ብዙ ግዜ በጥርጣሬ ነበር የምመለከተው ። ጥያቄዬ አሁን መልስ አግኝቷል ።
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ ክፉ አጋንንት ያወጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤ የሁላችንም ማንቌ ደወቌ ደወል ነህ አተ
በስላሴ ስም ይሄ እንግዳ አረዳዱ በጣም እሚገርም ነው በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችችሁ
የሚገርም መንፈሳዊና በእምነት በእውቀት የጠነከረ ወንድም ነው መምህር ስላቀረብክልን እናመሠግንሀለን።
በጣም ድንቅ የሂወት ተሞክሮ ነው ያካፈልከን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድማችን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
መምህር እማ ፍቅር በምትላት እናታችን ስም ልለምንህ ይሄን ልጅ ደጋሜ ሰፋ አድርገህ ጋብዝልን 😊
ጋብዞኛል እኮ በጸሎት አስቡኝ ረብ ያለው ነገር እንዳቀርብ
yegermal betame ya fatari sera በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው emabrhane tetabkh wandema
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ እንግዳ ወንድማችን በርታልን ትልቅ ቦታ ለይ ነህ ያለህው በርታ በእውነት እስር ቤት ይሄን ጉድ አለ አቤት ይገርማል ❤😢
እግዚአብሔር ይመሰገን የሄ ሰው አገናኙኝ ታላቅ ታላቅ ወንድሜ እድሜ ልኩ ይታሰራል ይፍታል ቤተሰብ በጣም ተቸግረዋል እኔም ሰደት ነኝ እና በእግዚአብሔር ይርዳኝ 4 ወንድሞቼ ተይዞዋል ሁሌ የምታሰሮው ወንድሜ በጣም የዋህ ሰው አማኝ ነው እና በማርያም ወንድሜ የሄ መሰጅ ታነበዋለህ ከቻልክ እርዳኝ ጌታችን የታሰረች አህያ ፍትዋት ብለዋል እና አንተም በማርያም እርዳኝ እኔም ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ
እሽ እማ ቁጥርሽን ላካኪልኝ
አንችም እኮ ወንድምሽን መርዳት ትችያለሽ ዋናዉ አስተምህሯቸዉን መከተል ነዉ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይረዳል። በመጀመሪያ የወንድምሽን ክርስትና ስም በመዳፍሽ ፃፊና ስገጅ ፀልይለት በመቀጠል የቤት ዉስጥ ሱባኤ በወንድምሽ ስም ፃፊና ጠይቂ በሱባኤ የማይመለስ ጥያቄ የለም። ስለ ቤት ዉስጥ ሱባኤ መምህር ተስፋየ ዮቱዮብ ላይ ታገኝዋለሽ አይዞሽ። የአንዱ ፀሎት ለአንዱ ይረዳዋል።
መልስ የተሰጠሽ ላይ መልስሽ ነታለ
ይገርማል በጣም 14አመት መታሰር አቤት እንዴት ያለ ፅናት ነዉ ዋዉ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ ትግስት ፅናት እምነት ማስተዋል የእግዝያህሄር ቸርርነት ያያሁበት ገጠመኝ ነዉ በርታ ወንድ እመቤቴ ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ
እንዲህ እረጅም ሲሆን ደስ ይለኛለኛል ❤ሼር👍👍✅✅✅ የጠፋባቸው እንዲመጡ ደግማችሁ ሼር አድርጉ✅✅✅ላይክ👍👍✅✅✅ሰብስክራይብ👍✅✅✅እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ።እጅግ ብዙ ትምህርት ፣ቁምነገር ያላገኝንበት ።እንዲህም አለ! ያልንበት ነው ወንድማችንም ንግግሩ ፍፁም ትህትና የሞላበት፣እረጋ ያለ፣የማስረዳት ችሎታው ግሩም ነው ለአራት ሰአት ቢሰማም አይሰለች ። እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏⛪
ቤተሰብ እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን በፆሎት አስብኝ ወለተ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼ በማርያም❤🙏
አስተማሪ ቆይታ ነው። በሁለት ወይም በሦስት ክፍል በደንብ ሊጠየቅ የሚገባው ልጅ ነበር። መልኩን ሳይደብቅ ሌሎችን ለማስተማር ተዘጋጅቶ ብቅ ቢል ወይም የራሱ ሚዲያ ቢከፍት ጥሩ ይመስለኛል።
መምህር ተስፋየ እባክህን በcomment ዲያቆን ነበርኩ መንፈሱ ወደ አለም ወስዶኝ አሁን ተፈዉሻለሁ። ዲያቆን እያለሁ የተፈተንኩበትን ላዉራህ እያለ ነዉ አቅርብልን በመድሀኒዓለም አግልጋዮችን በዚህ መመለስ አለብን። መንቃት አለባቸዉ
ክፍል 2 የሰራልን በጣም ብዙ ነገር ነዉ የተማርንበት❤❤❤
እግዚአብሔር በብዙ ያስተምራል እኛ ሁላችንም አንዱ ለአንዱ ትምህርት ቤት ነን
እንበለደዌ ወህመም ወሕማም እንበለ ፃም ወድካም አመከመዬም ያብፃነ ያብፃክሙለብርሐነ ትንሣኤእግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላምአባታችን በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም❤
ገነና ብዙ የነግረነናል ይቀጥል በጠጣም ጠጥሩ መጽሀፍ ማለተት ሁለተተኛ ክፍል ቢቀጥል ደስ ይለኛል
እኔም የካበተ እዉቀትና ልምድ አለዉ ደግሞ የነቃ አንባቢ ነዉ
ኧረ ፊደል ይስተካከል
እሺ
Kal Hiwot yasmalien memharachin ❤
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እንማር❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!
Amen amen amen kela hewit yesman wedu mehary enkan Abro Adersen mehary egzebr yebrki wedmy enmsgln Fetri yestin sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርታ አመሰግናለው።
ስለ ሁሉም ነገር የእግዝአቤሔር ስም የመሰገን.
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእዉነት ❤️መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍Eyadergachu Temariwoch Lebzu Wochu Endiders Tebaberu
መምህር ሰላምህ ይብዛ። ከወንድማችን ብዙ ተማርኩኝ እከተናገረው እራሴም ላይ ያየሁት አለ እና ሁለታችሁንም አመሰግናለው
Egizbhera Yemasgin Wetacha Eyankin new
አሜን በጸሎታቹ አስቡን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፣ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewent bêtas yemigerm eyta new egzabher ahunme ewketu yabzaleh memhrachen egzabher yakbrelen des yemil menfesawi chewuwt ❤❤❤
አሜን በጸሎታችሁ አስቡን
100K +. Should watch this
ሰትጀምሩ ላይክ እያረጋችሁ ጀምሩ ምዕመናን በድጋሜ እናድምጠው ወንጌልም ተለቋል ሰለ ህማማት ማወቅ ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አድምጡ ከሰኞ እሰከ እሁድ ትረጉማቸው
Memeher ebakh chenket west negn mekerkn eflgalew ebakh
አይዞህ/ሽ በስጋ ነው ወይስ በነፍስ ጉዳይ ነተጨነቁት የስጋ ከሆነ ማባሪያ የሌለው ጭንቀት ነው ነገር ግን ስለ መንፈሳዊ ህይወት ከሆነ ቤተክርስቲያን ኑ ተብለናል እኛ ሸክማችን የከበደ ወደ ሚያቀልልን የሚራራ ለኛ ሲል የደም ዋጋ የከፈለልን ቅዱሳንን የሰጠን አመብርሀንን ይዘን አይከብደንም ለቅዱሳኑና ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ተምበርክከን ስንጸልይ ይለቀናል።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ከተማርሁበት ቡሀላ አስተያየት እሰጣለሁ
Yemjereme temherete newe mene ayente aleme laye newe yemnenorewe fetare hoye
we need part 2wow, what an amazing storyGod bless you bothsend you loves dear preacher
ok from gust side
አሜን እኳን አደረሳችሁ ኸረ በጸሎት አሰቡኝ ጨቆኛል ወለተሀና ብላችሁ 😢😢😢😢😢
Egziabhier yasbsh
ፈጣሬ ያቅልልል እህቴ አይዞሽ ያልፋል እኮ እህታለም የኔ ከርታታዬ በርችልኝ ጀግናዬ የኔ ብርቱ❤
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት የምሰጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በኑሮሕ ስላስገባህን እናመስግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ በመቁጠርያ ቀጥቅጬ በፆሎት የያዝኩት መንፈስ ይገርማል በሰላምታ ነው የሚገባው የተዋርሰው ሰውየ ግን ወንድ ሆኖ በሰለጠነ ውሻ ገበረ ሰጋ ይፈፅምና ይዋረሰዋል ወንዱ ውሻ ወንዱ ሰወየ ይወሰበዋል ከዛ የሰላቢ እና የመሰተፋቅር መንፍስ ሁኖ ይገባል እግዚአብሔር በምህረቱ ይየን እንጂ የማንሰማው የለም
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ ልምዱን የሚያካፍል በአምላክ ዘንድ ዋጋ አለህ ሰዎችን እያነቃህ ስለሆነ ሌላም ከሸለ ሁሌ ፃፍ አንድ ሰዉ ትመልሳለህ
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህሬ❤
እግዛአብሄርይመስገንእንኳንደህናመጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ላንተ የገላገለ ለኛም ይገላግለን. ,, በፀሎታቹ ኣስበኝ. ( ኣፀደ,ማርያም ) ብላችሁ በተለይ. ኣቋራጭ መንገድ መሄድ ቆራርጦነው ቁጭ የማርግህ. ኤኔ ስንቱን ኣለመታገሴ ያጣሁት ቡዙነው ጠንቋይ የላከው ዙሙት መንፈስ ተጫወተብኝ ሄወቴ እስካሁን. ኣልነበርኩም ስጋየ እንጂ እባካቹ. በፀሎታቹ. ኣስቡኝ
መምህር በጣም የምጨነቅበት ጭንቀት መምህር እርሶ ነው የምፈቱልኝ መናዘዝ አለብኝ ንዟዘ የመንፈስ የየንአባት 2:መምህር 12:28
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ኑ 🥰አዳምጡ ሼር እናድርግ
Egzihber emsegen bewute betam yemegerm temertenew zebenachu yebarke memher kale hiwote yasemalen 😢❤❤❤
Amen betselot asbugn
እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
አይ ሰው ምን ይሻለናል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
የመናፍሥትን ሴራ መረዳት ግሩም ነው ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
ወይኔ መምህር ይህ ልጅ ምርጥ ሰዉ ነዉ ፀጋዉ የበዛለት ልጅ ነዉ ሚድያ ቢኖረዉ ብዙ ልምድ ያለዉ ልጅ ነዉ ቢያካፍለን ብዙ የሚያነብ ሰዉ ከፀሎት ጋ ሲሆን ጥበብን ይሰጣል። እባክህ መምህር በዮቱዮብ ቢያስተምረን አንተንም የሚያግዝህ ልጅ ነዉ።
የመጀመር እቅዱ አለ
ውድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ታሪከ ቀያሪ አምላክ ይክበር ይመስገን ሁላችንም ከታስርንበት ነገር እመብርሀን ትፉታን
በጣም ረጅም ስለሆነ ደስ ይላል ወደ ማዳመጥ ይሄ ልጅ እንደ Day7 የሚገርም እይታ አለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄንን ገጠመኝ መስማት ማዳመጥ እንድ መፅሐፍ ማንበብነው
እናመሰግናለን በጣም አሪፋ ትምህርት ነው በሚገባን ቋንቋ ነው ❤❤
ወድማችን እንደ አንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን
የኔ ውድ አባት እሩሩ ቸር እረኛ ደጉ ንጉስ ይህን ሁሉ እያየህ እሳት ያላወረድክብን እንደስራችን ያልከፈልከን ክብር ምስገና ላንተ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን መምህርየ ድጋሜ ይቅረብ የራሱ ይቱብ ይኑረው ባይ ነኝ❤
ብዙ መፃፍ ፈልጌ ከምን እንደምጀምር ግራገባኝ አሁን ለ አምስተኛ ጊዜ እየሰማውት ነው ለምን አላውቅም ከሁለቱም ወንድሞቼጋር ታስሮ የነበረው ልጅ መሰለኝ በጣም ተመስጬ ነው የማደምጠው ለምን ?
እኔም የስደት ሸቤ ከንቱ ፲አመታትን በስደት አላሳዝንም በናታችሁ ?
አሁን እቺን ስድስት ወር የመምህርን ትምህርቶችን ካወኩ ነው ደና የሆንኩት 🙏 አልመጥነውም እንጂ እራሴን ብሸልመው ብዬ ተመኘው ክርስቶስን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ ልጁ የሄደበት መንገድ ሰፊ በመሆኑ እና እውቀት ያለው የነበበ መሆኑ በጣም ደስ ይላል። በድጋሜ ተጋብዞ ተጨማሪ ልምዱን ቢያካፍለን ደስ ይለናል እባክህ መምህር ።
ጋብዞኛል ጥሩ ይዘት ያለው ነገር እንዳቀርብ በጸሎት አስቡኝ
አቤት የሚገረም መረዳት ነው ያለው ልጁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድጋሜ ይቅረብልን❤❤
አሜን
በጸሎታችሁ አስቡኝ
@@oursyegna7329 እግዚአብሔር ያስብህ ወድሜ
እመብርሀን የባከነብህን እድሜ በበረከት ትካስህ
አሜን
ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የህይወት ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው እና ቢቀጥልልን ጥሩ ነው
ለእኔ እስካሁን ከሰማኋቸው መንፈሳዊ እንግዳ ይሄኛው በጣም ተመስጬ በጣም በትኩረት ነው ያዳመጥኩት የልጁ ግንዛቤው,እውቀቱ በጣም ግሩም እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነት ማስተዋል ይስጠን እሱ ባለው ላይ ለመጨመር ዶክተር በቀለ ያለው እውነት ነው እኔም ሄጄ ነበር ባጋጣሚ ደግሞ እኛ ሰፈር ናቸው እና አባትየው(dc bekele)tilik nachew yasiferalu ልጃቸው አብሮ ነው የሚሰራው ፀጉሩ የተያያዘ ነው ሎቲ ቀለበቱ ደግሞ ቀይ ነው በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ የሚያዩት እሳቸው ግራ እጅ ነው እና ኬት ነው ብለው ይጠይቃሉ እኔን ግን የኔን መድሃኒት አተቺዎም እዛው ያከመሽ ዶክተር ጋ ሂጂ ወዬም ፀበል ተጠመቂ ብለውኛል እና ደግሞ ሰኔ ሚካኤል አይሰሩም
መምህር ተስፌ የሚደንቅ አየታና መረዳት ያለዉ ልጅ ነዉ ያቀርብክልን፡ብዙ አየተማርን ነዉ መጨረሻዉን ያሳምርልክ ፡አግዚአብሔር አመብርሃን ትጠብቅ።
አሜን
በጸሎታችሁ አስቡኝ
ፓርት ቱ በኖረው ብዬ ተመኘሁ ለማንኛውም ይሄንን ምስኪን ግራ የገባውን ህዝብ እኔን ጨምሮ ያነቃቹ በሙሉ አግዚአብሔር የነፍሰ ዋጋ አድርጋችሁ ።
አሜን
የሚደቅ ነው አቤት የጌታ ትግስቱ ኦ ፈጣሪ ለዚህ ያበቃህ ክብርና ምስጋና ይገባው ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ መምህር ይህን ወንድማችንን በድጋሚ ጋብዝልን? የማይጠገብ ሰው ነው። ተስፍዬ በጣም እንወድሀለን እሺ? እማ ፍቅር አትለያችሁ❤
የወደደን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እና ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እዲሁም ወንድማችን ❤
Amen Amen Amen kalehewet yesmealena
ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ብዙ አስተማሪ ነው ህወትህ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለው ደሞ ትትናህ በጣም ደሰይላል ቀሲስ ሄናክ ወ/ደ ማርያም ገአ ስታገለግል ገና መጀመራ ላይ ነው ድምፅህን ስሰማ ያወኩ እዛ ስትፈወስም ነበርኩኝ አሁንም የምታገለግላት አመብራሀና እና መጥምቆ ዮሐንሰ መጨረሻህን ያሰምሩልህ ወንድሜ❤❤❤ መምህር አንተንም እማ ፍቅር እሰከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
መምህር፡በጣም፡ጎበዝ፡የተረዳዉን፡የገባዉን፡በግሩም፡ሁኔታ፡የሚያስረዳ፡ምርጥ፡ወንድም፡እግዚአብሔር፡ይጠብቀዉ፡፡
Besmeab besmeweld besmemenfeskudus ysewren fetarii Egziabher ytebken . Ethiopia yasferal 🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን ላተ የተለመነች እመቤታችን ለኛም ትለመነን እሰይ እዴት ደስ ይላል እንኳንም ከሱሳሱስ ነገሮች ወጣህ ተመስገን እምነትህ እዴት ደስ ይላል እለት በለእት ስለትህ ሲደርስ
Mamher getemagnhen sadameti batedegagame baheleme ayekalehu selamyesemagnle egzehabr anten yesten lezi tohuled yesmgn idemen tena yeseti inamesegenalen mamher,,,,
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ !!!
መምህር ሰው አገኘህ
ወንድማችን የህይወት ልምድህን ስላከፈልከን እጅግ እናመሰግናለን! ውይይቱም በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ እውቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ደግሞ ውይይቱን ሳቢ አድርጎታል! ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ! ፍፃሜህንም ያሳምርልህ!
አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ
Memerii yemagira mesardat new yelaw
እግዚእ
መምህር እርስዎን እና ወንድማችንን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን(መምህር እኔን ሊያስታውሱኝ ይችላሉ ደውየልዎት አውርተናል ከዲያቆንነት እንዴት ወደ አለማዊ እንደቀየረኝ አሁን ስነቃ በጣም ይገርመኛል ዲያቆን ሁኜ የዝሙት ፊልም ማየት እራስን በራስ ዝሙት መስራት አውደ ነገሥት ማንበብ እጅጉን መጣም ብዙ ሃጢዓት የምሰራ ሰው እና መምህር እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና እርስዎም የኔ ታሪክ ሰዎችን በተለይ ዲያቆናትን ሊያነቃ ስለሚችል ፈቃድዎት ከሆን በአካል ቀርቢ ሰዎች ከእኔ ቢማሩ ደስ ይለኛል
ተባረክ ወንድም ሰው ከኔ ይማር ብሎ ማሰብ ምንኛ መታደል ነው
Ewnet new
እልል እልል እግዚአብሔር ይመስገን አገልጋይ ሲነቃ ደስ ይለኛል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንድ ቀን ቀርብልኝ ወድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ሰው መንቃቱ ነው አንድ ቀን ቀርበህ እንድናይህ ምኞታችን ነው ከእግዚአብሔር ጋር።
ድንቅ መረዳት ያለው ሰው ነው
በጣም ግሩም ድንቅ የሕይወት መማርያ ::ካለፈዉ ህይወ ትህ አንድንማርበትና የስላሤ ልጅነታችንን አጥብቀን ይዘን ፀንተን እንድንኖር ስላሳየኸን እጅግ እጅግ አርገን እናመሰግንሃለን::ሁለታችሁንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ብቻ ሰአቱ አጠረ....
ወንድሜ ቀሪውን ዘመንህን ፈጣሪ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ የዶ/ር ሮዳስን ፕሮግራሞች በዚ አንግል አይቼዉ አላቅም ነበር
እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም ያደርሰን መምህረ ጠብቀ ነቀር የምር በጣም የገባው የምገርም ሰው ነው አገላለፁ ደስ ይላል በጣም የነቃ ሰው የምናገረው ሁሉ እውነት ነው ፈጣሪ እንኳን ከፈተና አቀጣክ ብዙ ተማሪን የምር
የሚፆም የሚፀልይ የሚሰግድ ሰዉ ቅዱሱን መንበር ሲሰራ አስቡት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚከብር አስቡት መንፈስቅዱስም ሀይሉን ያሳድርበታል። የሚንበረከክ ሰዉ የሚሰራዉ ሁሉ የተባረከ ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን ከወንድማችን የተማርኩት ቢኖር ብዙ ነገሮች ማስተዋል እንዳለብን ባለማወቅ የምናደርጋቸው እንደሚጉዳን ተረድቻለው
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እይታህ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ንቁ ብንሆን ሁላችንም ሴጣን ጉዱ ፈልቶ ነበር 👍👍
ሰላም መምህር ከወንድማችን ጋር እንካን ደህና መጣቹ ይገርማል የሰው ልጅ በስንት መከራ ኣልፎ እዚ መድረስ ቀላል ኣይደለምና ወንድማችን እንካን ደስ ኣለህ ❤❤❤
ምእመናን ቅድም የት ጠፍቶ ነው እያላቹህ የነበራቹህ ይሄው ለቆላቹኃል አዳምጡት እንደ ወንድማችን በጣም ጎበዝ የነቃ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏
እሺ እህት በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
እሽ ❤በሕልሜ እራሤላይ አመድ እየሰነሥኩ አጓራለሁ ምንላርግ ምናረኩ እያልኩ በሁለት እናቶች መሐል ቁጭ ብየ ትልቅ ዛፍም ያረጀ አለ ከፊለፊታችን ቀለል ያለች ወራጅ ም መዋኛም ወንዝ አለች እባካቹ የመምሕር ተሥፋሥላሤ ተማሪዎች ስለአዛኟ ብላቹ ፍቱልኝ በተማራቹት አፈታት😢😢😢❤❤❤😊
አሜን
በጸሎታችሁ አስቡኝ
ይገርማል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም የሚገርም እውቀት ነው ቀሲስ ሄኖክ ምን ያህል እንደሰሩክ ያሳያል እንዳንተ አይነቱን ወጣት ያብዛልን በእውነት ፈውስህንም ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል የአንድ ሰው መዳን ለሀገርም ለህዝብም ምን ያህል ጥቅም እንዳለሁ ባንተ አይቻለሁ ስለሰጠህን የህይወት ልምድ በጣም እናመሰግንሀለን ቀሪው ዘመንህን የምታገለግላት እመብሀን ትባርክልክ በቤቱ ያፅናክ...❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም እጡብ ድንቅነዉ በቤቱ ያጥናሕ በርታ ስላካፈልከን ተሞክሮሕን እናመሠግናለን መመሕርም ተባረኩ ቃለሕይወት ያሠማልን ተሥፋመንጎሥተሠማይን ያዉርሥልን ኢትዮ ሠላምሽ ይመለሥ እምየ ማርያም ታሥብሽ ታሥበን❤❤❤❤❤❤❤
ክፍል ሁለት ይቅጠል ፈጣሪ ይመስገን እወቅት ስቶሃል ብርታ ወድማችን
ይገርማል መምህር ዶክተር ሮዳስን ብዙ ግዜ በጥርጣሬ ነበር የምመለከተው ። ጥያቄዬ አሁን መልስ አግኝቷል ።
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ ክፉ አጋንንት ያወጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤ የሁላችንም ማንቌ ደወቌ ደወል ነህ አተ
አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ
አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ
በስላሴ ስም ይሄ እንግዳ አረዳዱ በጣም እሚገርም ነው በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችችሁ
አሜን
የሚገርም መንፈሳዊና በእምነት በእውቀት የጠነከረ ወንድም ነው መምህር ስላቀረብክልን እናመሠግንሀለን።
በጣም ድንቅ የሂወት ተሞክሮ ነው ያካፈልከን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድማችን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
መምህር እማ ፍቅር በምትላት እናታችን ስም ልለምንህ ይሄን ልጅ ደጋሜ ሰፋ አድርገህ ጋብዝልን 😊
ጋብዞኛል እኮ በጸሎት አስቡኝ ረብ ያለው ነገር እንዳቀርብ
yegermal betame ya fatari sera በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው emabrhane tetabkh wandema
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ እንግዳ ወንድማችን በርታልን ትልቅ ቦታ ለይ ነህ ያለህው በርታ በእውነት እስር ቤት ይሄን ጉድ አለ አቤት ይገርማል ❤😢
እግዚአብሔር ይመሰገን የሄ ሰው አገናኙኝ ታላቅ ታላቅ ወንድሜ እድሜ ልኩ ይታሰራል ይፍታል ቤተሰብ በጣም ተቸግረዋል እኔም ሰደት ነኝ እና በእግዚአብሔር ይርዳኝ 4 ወንድሞቼ ተይዞዋል ሁሌ የምታሰሮው ወንድሜ በጣም የዋህ ሰው አማኝ ነው እና በማርያም ወንድሜ የሄ መሰጅ ታነበዋለህ ከቻልክ እርዳኝ ጌታችን የታሰረች አህያ ፍትዋት ብለዋል እና አንተም በማርያም እርዳኝ እኔም ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ
እሽ እማ ቁጥርሽን ላካኪልኝ
እሽ እማ ቁጥርሽን ላካኪልኝ
እሽ እማ ቁጥርሽን ላካኪልኝ
አንችም እኮ ወንድምሽን መርዳት ትችያለሽ ዋናዉ አስተምህሯቸዉን መከተል ነዉ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይረዳል። በመጀመሪያ የወንድምሽን ክርስትና ስም በመዳፍሽ ፃፊና ስገጅ ፀልይለት በመቀጠል የቤት ዉስጥ ሱባኤ በወንድምሽ ስም ፃፊና ጠይቂ በሱባኤ የማይመለስ ጥያቄ የለም። ስለ ቤት ዉስጥ ሱባኤ መምህር ተስፋየ ዮቱዮብ ላይ ታገኝዋለሽ አይዞሽ። የአንዱ ፀሎት ለአንዱ ይረዳዋል።
መልስ የተሰጠሽ ላይ መልስሽ ነታለ
ይገርማል በጣም 14አመት መታሰር አቤት እንዴት ያለ ፅናት ነዉ ዋዉ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ ትግስት ፅናት እምነት ማስተዋል የእግዝያህሄር ቸርርነት ያያሁበት ገጠመኝ ነዉ በርታ ወንድ እመቤቴ ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ
እንዲህ እረጅም ሲሆን ደስ ይለኛለኛል ❤
ሼር👍👍✅✅✅ የጠፋባቸው እንዲመጡ ደግማችሁ ሼር አድርጉ✅✅✅
ላይክ👍👍✅✅✅
ሰብስክራይብ👍✅✅✅
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ።
እጅግ ብዙ ትምህርት ፣ቁምነገር ያላገኝንበት ።እንዲህም አለ! ያልንበት ነው ወንድማችንም ንግግሩ ፍፁም ትህትና የሞላበት፣እረጋ ያለ፣የማስረዳት ችሎታው ግሩም ነው ለአራት ሰአት ቢሰማም አይሰለች ።
እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏⛪
ቤተሰብ እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን በፆሎት አስብኝ ወለተ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼ በማርያም❤🙏
አስተማሪ ቆይታ ነው። በሁለት ወይም በሦስት ክፍል በደንብ ሊጠየቅ የሚገባው ልጅ ነበር። መልኩን ሳይደብቅ ሌሎችን ለማስተማር ተዘጋጅቶ ብቅ ቢል ወይም የራሱ ሚዲያ ቢከፍት ጥሩ ይመስለኛል።
መምህር ተስፋየ እባክህን በcomment ዲያቆን ነበርኩ መንፈሱ ወደ አለም ወስዶኝ አሁን ተፈዉሻለሁ። ዲያቆን እያለሁ የተፈተንኩበትን ላዉራህ እያለ ነዉ አቅርብልን በመድሀኒዓለም አግልጋዮችን በዚህ መመለስ አለብን። መንቃት አለባቸዉ
ክፍል 2 የሰራልን በጣም ብዙ ነገር ነዉ የተማርንበት❤❤❤
እግዚአብሔር በብዙ ያስተምራል እኛ ሁላችንም አንዱ ለአንዱ ትምህርት ቤት ነን
እንበለደዌ ወህመም ወሕማም
እንበለ ፃም ወድካም
አመከመዬም
ያብፃነ ያብፃክሙ
ለብርሐነ ትንሣኤ
እግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላምአባታችን በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም❤
ገነና ብዙ የነግረነናል ይቀጥል በጠጣም ጠጥሩ መጽሀፍ ማለተት ሁለተተኛ ክፍል ቢቀጥል ደስ ይለኛል
እኔም የካበተ እዉቀትና ልምድ አለዉ ደግሞ የነቃ አንባቢ ነዉ
ኧረ ፊደል ይስተካከል
እሺ
Kal Hiwot yasmalien memharachin ❤
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ ምእመናን ገባ
ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እንማር❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!
አሜን
Amen amen amen kela hewit yesman wedu mehary enkan Abro Adersen mehary egzebr yebrki wedmy enmsgln Fetri yestin sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርታ አመሰግናለው።
ስለ ሁሉም ነገር የእግዝአቤሔር ስም የመሰገን.
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእዉነት ❤️መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍Eyadergachu Temariwoch Lebzu Wochu Endiders Tebaberu
መምህር ሰላምህ ይብዛ። ከወንድማችን ብዙ ተማርኩኝ እከተናገረው እራሴም ላይ ያየሁት አለ እና ሁለታችሁንም አመሰግናለው
Egizbhera Yemasgin Wetacha Eyankin new
አሜን በጸሎታቹ አስቡን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፣ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewent bêtas yemigerm eyta new egzabher ahunme ewketu yabzaleh memhrachen egzabher yakbrelen des yemil menfesawi chewuwt ❤❤❤
አሜን በጸሎታችሁ አስቡን
100K +. Should watch this
ሰትጀምሩ ላይክ እያረጋችሁ ጀምሩ ምዕመናን በድጋሜ እናድምጠው ወንጌልም ተለቋል ሰለ ህማማት ማወቅ ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አድምጡ ከሰኞ እሰከ እሁድ ትረጉማቸው
Memeher ebakh chenket west negn mekerkn eflgalew ebakh
አይዞህ/ሽ በስጋ ነው ወይስ በነፍስ ጉዳይ ነተጨነቁት የስጋ ከሆነ ማባሪያ የሌለው ጭንቀት ነው ነገር ግን ስለ መንፈሳዊ ህይወት ከሆነ ቤተክርስቲያን ኑ ተብለናል እኛ ሸክማችን የከበደ ወደ ሚያቀልልን የሚራራ ለኛ ሲል የደም ዋጋ የከፈለልን ቅዱሳንን የሰጠን አመብርሀንን ይዘን አይከብደንም ለቅዱሳኑና ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ተምበርክከን ስንጸልይ ይለቀናል።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ከተማርሁበት ቡሀላ አስተያየት እሰጣለሁ
Yemjereme temherete newe mene ayente aleme laye newe yemnenorewe fetare hoye
we need part 2
wow, what an amazing story
God bless you both
send you loves dear preacher
ok from gust side
አሜን እኳን አደረሳችሁ ኸረ በጸሎት አሰቡኝ ጨቆኛል ወለተሀና ብላችሁ 😢😢😢😢😢
Egziabhier yasbsh
ፈጣሬ ያቅልልል እህቴ አይዞሽ ያልፋል እኮ እህታለም የኔ ከርታታዬ በርችልኝ ጀግናዬ የኔ ብርቱ❤
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት የምሰጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በኑሮሕ ስላስገባህን እናመስግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ በመቁጠርያ ቀጥቅጬ በፆሎት የያዝኩት መንፈስ ይገርማል በሰላምታ ነው የሚገባው የተዋርሰው ሰውየ ግን ወንድ ሆኖ በሰለጠነ ውሻ ገበረ ሰጋ ይፈፅምና ይዋረሰዋል ወንዱ ውሻ ወንዱ ሰወየ ይወሰበዋል ከዛ የሰላቢ እና የመሰተፋቅር መንፍስ ሁኖ ይገባል
እግዚአብሔር በምህረቱ ይየን እንጂ የማንሰማው የለም