የባሏና የእሷ ክፋት ልጆቿ ላይ አስጨከነኝ! ... እኔ ወዴት ልሁን ግራ ተጋባሁ።! ባለ ታሪክ ራሄል ሰይድ።ክፍል 2..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.พ. 2024
  • ከሚስቱ ጋ ሲፋቱ እኔን ጠምዳ ይዛኝ በውጪ ሆና ረበሸችኝ።... አስገራሚና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
    youtube.com/@R... ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች
    ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 90

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 หลายเดือนก่อน +17

    youtube.com/@Rahel-tube?si=NaQG8eYVVWCUNaLi ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች
    ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน +4

    እምነት እዴት መለካም እደሆነ የእግዚአብሄር ቸርነት። ከልጂነቴ ቅባት ስበላ መተኛት አልችልም ነበር ለቅዱስ ገብሪኤል ተስየ 3 ልጂ እከምወልድ አልትራሳውንድ ስነሳ እራሱ ይታያል ግን ምንም ህመም የለም።ጠፉ ከ30 አመት በላይ ሆነኚ የእግዚአብሄር መላአክ ደስታን።አብሳሪውን ቅዱስ ገብሪኤልን አመስገኑልኚ❤❤❤❤❤

  • @Adme1244
    @Adme1244 5 หลายเดือนก่อน +20

    ስደት ላይ ስብር (ትዕግስት) ያስፋጋል ይሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ የረመዳን ፃም ከመዳም ጭሆት ከስራ ብዛት አላህ ይጠብቀን 👈👂

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 5 หลายเดือนก่อน +1

      እረእኔስአልሆነልኚም። አቃተኚ😭😭😭

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውዴ በረቺ

    • @Adme1244
      @Adme1244 5 หลายเดือนก่อน

      @@SoSomo-sd9dp አብሺሪ አላህ ስብሩን ይስጠን

    • @user-mg2vm3un5l
      @user-mg2vm3un5l 5 หลายเดือนก่อน

      @@Adme1244ለኔም ድዋ አድርጉልኝ አመልያ ትሆኛለሽ እያሉኝነው እኳን ስራ አቁሜ እየሰረሁም እከን ታወጣልኛለች

    • @user-zg9lv4dt6f
      @user-zg9lv4dt6f 5 หลายเดือนก่อน

      ምነው ውዴ​@@SoSomo-sd9dp

  • @yordanosyordanos31
    @yordanosyordanos31 5 หลายเดือนก่อน +9

    ደላሎች እማ አይለፍላቸው ለራሳቸው ዜጋ እንደማገዝ ለአረቦቹ እየወገኑ አሳልፈው ይሰጡናል

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 5 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለሰዉ ዘሮች በሙሉ ❤

  • @user-bemin
    @user-bemin 5 หลายเดือนก่อน +7

    እነዚህ ኤጀቶች ደላሎች በጣም ከባድ ናቸው ውይ ሁሌ ለማዳሞች ነው የሚያሽቃብጡት ደደቦች ናቸው

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጥፍርሸ ያሰፈራል አረ ምን ጉድነው የምናረገውን እንወቅ ልቦና ይሰጠን

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 5 หลายเดือนก่อน +10

    የገኒ ቀሚሶች ያምራሉ❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 5 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ ማሻአላህ ቀሚስሽ ያምራል በውሀ ይለቅ ብያለሁ ከለላ ሲምር ።🎉🎉

  • @saved.by-grace
    @saved.by-grace หลายเดือนก่อน +1

    Video 6min siders sound ena image chigir alebet!! Check bitadergut arif new.

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 5 หลายเดือนก่อน +3

    የደላሎች ጉድ እኮ አይጣል ነው 🤗🤗

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቆይ አንዴ መሄድ ኩለመዳችሁ ለምንድነው ድጋሚ መሄድን የምትመኙት? ስንት ችግር አይታችሁ የማትቀጡት? በሀገር ላይ መስራት እየቻልሽ ገፍቶ መሄድ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድጋሚ እዛው ቤት ወያ ጉድ ሌላ ብትገቢስ ምናለ ወያ ጉድ

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed หลายเดือนก่อน

    ወይ ይሄ የፈረደበት የአረብ ሀገር ስንቱን እንዳላሳለፈለት እስገድዶ ሂዱ ያላቸው ይመስል ዩቱብ ላይ እየመጡ ይለፈልፋሉ ስንቶች ተቀይረውበታል ዋናው እራስን መጠበቅ ዱአ ፆለት ማድረግነው ክፉዎቹ ድንገት ሳታሰቢው ገር ይሆናሉ ዋናው ዱአ ነው ።

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገንበሰደት
    እምትገኙበሙሉ።ሰላምለሀገርያብቃን
    መጨረሻችንንያሳምርልን።ተክፏነገርይሰውራችሁ🛍🛍🛍🛍

  • @mahi3934
    @mahi3934 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሴት ልጅ ፈተናዋ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน +2

    geni zares maymesil alubalta tarik nw

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አንደ አይደለም ተስፍስፈው የሚውዱ አሉ አርቡች ለልጁቻቸው ሞችናቸው

  • @tiruyeabebe6082
    @tiruyeabebe6082 5 หลายเดือนก่อน

    ስለልጆቹ ያወራሽ እዉነት ነዉ ዞረዉ አያዮም

  • @tsinuLove
    @tsinuLove 4 หลายเดือนก่อน +1

    Huletegna tarkish bamulu yen tark nw

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው ታሪኩ እዛው በዛው ሆነ ገኒ ምረጪ እንጂ

  • @kirosbrhne5804
    @kirosbrhne5804 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዬ እኔም አንችን ማውራት ማግኘት እፈልጋለሁ እናቴ 💝ፈቃዱ ከሆነ

  • @ebrahimumar8678
    @ebrahimumar8678 5 หลายเดือนก่อน

    Wrwa mnm altemchegem sejemer tegest aregshe mserat naw alma belshe kewtashe aserem wra

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውነቷነው ወልደው መጣል

  • @deborahberhanu5575
    @deborahberhanu5575 2 หลายเดือนก่อน

    Ye demts terat yestekakel geni

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ የኛ ስሎሊሊሊ

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yena knjo

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያን ሁሉ ፈተና አይተሽ ድጋሚ እዛ ቤት ሌላ ቤት አትገቢም

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ጉድ እኮ ነው የኔን ሃሳብ

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ስራ ስለሚበዛባቸው ነው ጠቅለሽ አረብ ሲባል አትበይ ተቀጥረሽ መሰለኝ ገንዘብ ቢጨመርልሽ ኖሮ አያምሽም ስራውም አይከብድሽም

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት 😢😢 😢

  • @user-nu9pd9uo3t
    @user-nu9pd9uo3t 5 หลายเดือนก่อน +2

    Xifirishin qurech

    • @user-zx3og9jd5s
      @user-zx3og9jd5s 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አባሽ አገባሽ

  • @user-rn1iq3fw3n
    @user-rn1iq3fw3n 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mnew tarikun 30 Dekika aderegshiw lemn andewnm atilekim

  • @user-hz1dz4rt3u
    @user-hz1dz4rt3u 5 หลายเดือนก่อน

    Mejemreya keraseshga tegbabi lanchiblewu bet keyeru😂 wushetam

  • @user-jq4uz1is2m
    @user-jq4uz1is2m 2 หลายเดือนก่อน

    Weshatame nachi bazalaye yametawerawe atakeme debelalki yala nw yametawerawe

  • @user-hz1dz4rt3u
    @user-hz1dz4rt3u 5 หลายเดือนก่อน

    Passport enlekalen alu😂😅

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa 5 หลายเดือนก่อน

    Khorfakkanochi ejachihun awutu🙋

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ አለን ኮርፋካን

    • @tigstgetawa
      @tigstgetawa 2 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@tigstgetawa ❤❤

  • @fateibrahim5162
    @fateibrahim5162 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስፓርት ድጋሚ የዚች ልጅ ወሬ ውሸት የተጨመረበት የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እየቀበጣጠረች ነው😮😮

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 หลายเดือนก่อน

      ፓስፓርቴን ጣልኩ ብላለች

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 5 หลายเดือนก่อน

      Yes True

    • @sifendebela5626
      @sifendebela5626 5 หลายเดือนก่อน

      Mejemera parporten tiyalew bilalech min kebeterechiw tadya

  • @AbebaneshiDiffe
    @AbebaneshiDiffe 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልገባኝ

  • @dxbdxa3087
    @dxbdxa3087 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ብቻ እራስሽን ፃድቅ

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 5 หลายเดือนก่อน

    ገን፡ትለያለሽ

  • @lalamendenew9271
    @lalamendenew9271 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባክሽ ፈልፈላ በዘር ማንዘርሽ የወረሽው ነው ችግሩ አንቺ ጋር ነው

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 หลายเดือนก่อน

    ትተረተሪው የለም እንዴ ደግሞ Kuwait 🇰🇼 አንቺ እንደምትይው በዝህ ልክ ተንክል የለም ረጅም እመት ሰርቻለው በውጪ ብሆንም የሆንሽ ወታፍ ስራ አታ ይKuwait ምድም አንችን ስታፈላልግ በሞላ ከዳማ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 5 หลายเดือนก่อน +3

    አረብ ማለት ወልዶ መጣል ነው ብለሽ ጠቀለልሻቸው አግባብ አይመስለኝም ዞረሽ ሁሉም ቤት አይተሻል ??

    • @user-hz1dz4rt3u
      @user-hz1dz4rt3u 5 หลายเดือนก่อน

      Awo geragebtoatal abzagnaw wushetnew

    • @user-sk1yg2nm7k
      @user-sk1yg2nm7k 5 หลายเดือนก่อน +3

      የሀርብ አሽቃባጭ እውነቶን ነው

  • @medihanitmatiwos9069
    @medihanitmatiwos9069 5 หลายเดือนก่อน

    Sijemer anchi yesira sew aydeleshm sew ken iskiweta zik yilal anchi demo cirash inde aseri yaregishal

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሻንጣውን ሸፈንኩት .....እኔ ግን ምንም አልተዋጠልኝም ታሪኩ እውነት አይመሰልምም

    • @its-mahii9432
      @its-mahii9432 5 หลายเดือนก่อน +2

      Weha yemtalesh 😅

    • @user-yk4wf3on3b
      @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน

      Enem altewatlgnm

    • @marken378
      @marken378 5 หลายเดือนก่อน

      ለምሳሌ ትንሽ ሻንጣ ከሆነ በጀርቦ አርግሽ ከቁምሽ እንዴት ይታኛል

  • @adisalemyenata3251
    @adisalemyenata3251 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ታሪክ ሳይሆን ከራስሽ እምፈልጊውን አለማወቅ መወዛገብ ነው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 5 หลายเดือนก่อน

    ገኔ የምታወራው ግን

  • @lielinayejualgaw196
    @lielinayejualgaw196 5 หลายเดือนก่อน

    Alubalta ayasetemrem

  • @ademkemal6777
    @ademkemal6777 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ውሸታም የሆነች ሴት።እውነተኛ ባለ ታሪክ መስማት እፈልጋለን

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 5 หลายเดือนก่อน +12

    አንቺልጂ ውሽታም ነገር ነሺ

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 5 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ዋሽች

    • @MaxamedxasanInjinerka
      @MaxamedxasanInjinerka 5 หลายเดือนก่อน

      ሌባ እናት ልጇን አታምንም😂😂😂😂

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 5 หลายเดือนก่อน +2

      ታቂታለሽ😮

    • @ZaynbaStotaw
      @ZaynbaStotaw 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😅😅😅

    • @zufangirma8054
      @zufangirma8054 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer 5 หลายเดือนก่อน

    አርብ ወልዶመጣል ነው ያልሽው ውሸት ውሸት ውሸት ውሸት ለምን ይዋሻል አረብ ለልጁ ይሞታል ቅመሞች ይመስክሩ የምን መቀደድነው

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ የኛ ስሎሊሊሊ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ የኛ ስሎሊሊሊ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ምትፈልጊውን እወቂ የኛ ስሎሊሊሊ