ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስከረም ሮሀ

ความคิดเห็น • 96

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  9 หลายเดือนก่อน +20

    ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስክረም ሮሀ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 หลายเดือนก่อน +74

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 9 หลายเดือนก่อน +20

    Wow በእውነት ባንቺ ታሪክ ተፅናናው ጌታ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አይዞሽ

    • @Buzaabuzayo
      @Buzaabuzayo 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 9 หลายเดือนก่อน +15

    ምን አይነት የእግዚአብሔርን እጅ የየዘች ነብስ እንደ ሆንሽ ነው የተረዳሁት መስኪዬ ጀግና ነሽ ውዴ እግዚአብሔር የረዳሽ ነሽ❤❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 9 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍ ድብቅ ማለት ወደ እግዚአብሔር እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው ጥንካሬሽን ሳይ እንዴት እግዚአብሔር ላይ ያለሽ ነገር ደስ ይላል

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 8 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ ቆንጆ እመኚኝ ይህ የመንፈስ ስራ ነው ሲጀመር ባልሽ ታሰረ ይባጃጅ አደጋ ከዛ ቀጠለ ማህፀንሽ rapture ሆነ እህል እያለ ይህ ሁሉ አይዞሽ እህቴ ስሞትልሽ ለአንድ ቀን የአምላክን እናት ለ1ሰአት ብቻ ተማጸኛት ግድየለሽም አንድ ቀን ቤተክርስትያን ሂጂ ፀበል ምክሪ ታያለሽ ህልውናን ሻሎምንም ሀኒስንም ደግመሽ ታቅፊያቸዋለሽ❤❤ ። እኔ ግን ጓደኛሽን በጣም ጠርጥሪያት በተለይ በድንገት ሆስፒታል የአገኘሻትን ይህን የምልሽ ዝም ብዬ እንዳይመስልሽ። ብቻ የአመንሽዉ አምላክ ጠላትሽን በእጅሽ ይስጥሽ። ❤❤❤

  • @yirgaachamyeleh
    @yirgaachamyeleh 9 หลายเดือนก่อน +5

    ገኒ እንዴት ነሽ እውነት ከሆነ ከባለቤትሽ ጋር በመታረቃችሁ በጣም ተደስቻለሁ በተለይ እነዚያ ቆንጅየ ልጆችሽ ከእናት አባት ጋር አብረው መኖራቸው በጣም ደስ ይላል ።ችግሮች በየትም ቦታ ይኖራሉ ግን መቻቻል በትግስት ማለፍ ወሳኝ ነው ለማንኛውም ገኒ በርች መልካም የሥራ ግዜ

  • @CaMedia-rc2ik
    @CaMedia-rc2ik 9 หลายเดือนก่อน +8

    የምታመልክው ጌታ በነገርሽ ሁሉ ጠልቃ ይግባ

  • @jelo3241
    @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አንተ እኮ ልዮ ነህ ካንተ ጋር ሁሉም ይቻላል ።

  • @userphone9487
    @userphone9487 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ነሽ በፈጣሪሽ ያለሽ እምነት ፅናት እራሴን ታዘብኩበት ድክመቴን አየሁበት❤❤❤

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከማረሚያ የሚወጣ እና የሚወልድ እስረኛ የለም ለምትሉ ፓሊሶች እውነቱን ስሙ በአደባባይ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እንደበተ ርዕቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @alemtsehaytsega1955
    @alemtsehaytsega1955 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዝም ብሎ የማድመጥ ልምድ ቢኖረሽ ገኒ፤ ሳቅሽ ይረብሻል፡፡

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yebunabèt sèt saq

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 9 หลายเดือนก่อน +5

    የዚች እህት ታሪክ በጣም አሳዛኝ ነው 😢ግን ለምድነው የምትቀባበሉት እራሱን ታሪኩን መድገም እሷንስ አይጎዳትም

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m 9 หลายเดือนก่อน +8

    John 3:16 for God so loved the world he give the only begotten son whose over believe in him should not perish but have everlasting live .....🙌🙌🙌
    ኢየሱስ ያደናል ንሰሀ ግቡ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው እንድንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው!!!!❤❤❤❤ ኢየሱስ ይወዳቹሀል

    • @rim1060
      @rim1060 8 หลายเดือนก่อน

      Jesus is not God. JESUS SAID MY FATHER GREATER THAN ME

  • @senaitgobze2211
    @senaitgobze2211 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ፅናትሸ አፀቀናሸን ፅናትሸ ዋው ለአግዚአብሄር ያለሸ አምነት መታደል

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 9 หลายเดือนก่อน +9

    5ኛ ኮማች ነኝ ላይክ አረጉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 9 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ገኔ ሳቁም ንግግሩም በጣም ጮህ። አንዳንዴማ ከሳቁ ብዛትና የንግግሩ ፍጥነት አይሰማም ሁላ እንዲህ በማለቴ ግን ይቅርታ

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ ፀጋዉ ነዉ ያሥቻለሽ።።የእግዚአብሔር ፀጋ በቲሊነር አይመዘንም አይተካዉም በገንዘብ ቢሖንማ ሥንቶቹ የአይፎን መሥራቹ በገዛዉ ጤናዉን የእግዚአብሔር ፀጋ ኦኦኦኦኦኦኦ ሐሌሉያ እሕቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጋንዩ እንደት ያለ የእግዚአብሔር ፍቅር ናው ሁለት ልጅች አጥቶ እግዚአብሔር መመስገን ብዙ ታመራኩ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ social media ድሮ ልናያቸዉ ምንጓጓ አርቲሰቶቻችን እና ታዋቂ ሰዎች በyoutube from some body to no body ቀየረብን😢😢😢😢😢😢ቴዲ አፍሮ ከሲ ንፁህ ነዉ😂😂😂😂 the rest is history 😂😂😂😂😂

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 9 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢የኔ ውድ አይዞሽ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 8 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ የሀገሬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ይለኛል አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም ካንቺ የባሰ ታሪክ አለኝ ወደ ሀገር ስገባ ገኒ ላይ ቀርቤ አወራዋለው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 9 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ እባክሽን ከቀይ አበባ ነገር ካለበት ሽፎንሽ በስተቀር ሌላ ሌላውን እራሳቸውና ሌሎች ያስተዋውቁላቸው ።አገሩ ሁሉ ለብሶ እየጎተተላቸው ነው ።ምን ይደረግላቸው?እንእንተና የአያቶቻቸውን አለባበስ !

  • @fevu5185
    @fevu5185 9 หลายเดือนก่อน +5

    ክፍል ሁለት ይለቀቅ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 หลายเดือนก่อน

    የታሰረበት ነገር ቁርስ አድርጎ ነው እንዴ የታሰረበትን ኬዝ አልወቀስሺም

  • @makitube-1857
    @makitube-1857 9 หลายเดือนก่อน +9

    አምላኬ ሆይ ይህን ታሪክ ፌቨን ሾው ላይ ሰምቼው እያንዳንዱን ክፍል በእንባ ነው የሰማሁት እጅግ በጣም የተገረምኩበት የእግዚአብሔር እርዳታ የሷን ብርታት ጥንካሬ አይቼበታለው
    ሰው በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ተፈትኖ ይህን ሁሉ ነገር አልፎ እንደዚህ በጥንካሬ መመቆም ይችላል
    እራሴን በብዙ መልኩ አየውት ብዙ ነገር በሂወቴ አልፏል በዚት ትንሽ እድሜ ብዬ በራሴ እገረም ነበር ግን አንቺን ከሰማሁ በኋላ ምንም ነገር እንዳልተፈተንኩ አሰብኩ
    አንቺ ብርቱ ሴት የመፅሐፍ ቅዱሱን እዮብ ትዕግሥት እና ፅናት በአንቺ ውስጥ በዘመኔ አየውት
    እግዚአብሔር በብዙ የረዳሽ ያገዘሽ ነሽበቃ ምን እንደምልሽ አላውቅም በአንቺ ህይወት የሆነውን እንኳን ኖሬ ላሳልፈው ለሰማሁት እንኳን የመቋቋም አቅም ነው ያጣውት ቪዲዮውን እያቆምኩ እራሴን እያረጋጋሁ ነው የሰማሁት
    በጣም ነው ምደነቅብሽ ምን አይነት ጥንካሬ ነው 🤔🤔
    በዚህ ሁሉ የረዳሽ ልብሽን ያበረታ ያፀናሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 4 หลายเดือนก่อน

      GOD bless you so much

  • @kidisttaye3055
    @kidisttaye3055 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት ነው።

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 9 หลายเดือนก่อน +3

    ህይወት መልካሙ የት ደረሰች እንዴትስ ሆነች?

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት መልካሙ በደጋግ ሰዎች ምክንያት ነገሮች ተስተካክሎላት ድስ የሚል ህይወት ጀምራለች በባለፈው ሳምንት ለምስጋና መጥታነበር

  • @sebleafrem9108
    @sebleafrem9108 9 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ገኒ ልጅቷን አላሶራ አልሽ ከአፍ ከአፋ አነጠቅሽ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅ ሀዘን ከባድ ነው 😭😭😭

  • @BemntTube-ow2nj
    @BemntTube-ow2nj 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጠንካራ። ነሽ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኦኦኦ ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍👍

  • @sksultan5809
    @sksultan5809 9 หลายเดือนก่อน +3

    እስር ቤት ነው ያረገዝሽው አልገባኝም

    • @jelo3241
      @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน

      አዎ ባለትዳር እስረኞች visit ይፈቀድላቸዋል

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 9 หลายเดือนก่อน

      ይህ ተተፈቀደ ምኑን ታሰሩት ሆ​@@jelo3241

    • @Haregi849
      @Haregi849 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim5608 8 หลายเดือนก่อน

    ገነት ጋዜጠኛ አለመሆንሽ ጎድቶሻል,,ልጅቷን አስወሪያት

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተማርኩብሽ ጥንካሬን

  • @Masinuguse-m7b
    @Masinuguse-m7b 9 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭

  • @HemenNatan
    @HemenNatan 9 หลายเดือนก่อน +2

    3ኮማች ነኝ

  • @wudiebetsha1293
    @wudiebetsha1293 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ayizishi hulum lego new

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 8 หลายเดือนก่อน

    ገኑ በጣም ነው የምወድሽ ሀገር ስገባ ታረኬ ባወራሽ ቀለል የለኝ ነበር

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገንተመኛሁ
    ገንየሰወድሺ።በመላውአለምእምትገኙየመዳምቅመምወችየማታእጀራይሰጠንየሰውቤትየመረረውበዱአበፀሎትየረፋትእጀራይሰጠን@ፋሮፋሎንበመጫንጎራበሉአግዙኝ

  • @HannahGaby-yv3qs
    @HannahGaby-yv3qs 4 หลายเดือนก่อน

    Wow 🙏🙏🙏👍👍👍🫶🫶

  • @foziamehdi2556
    @foziamehdi2556 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይካስሽ የኔ ቆንጆ

  • @romangina5121
    @romangina5121 8 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤር የሚወደውነው የሜፈትጠው አይዞሸ እህቴቴቴቴ😢

  • @meazalakomelza9166
    @meazalakomelza9166 9 หลายเดือนก่อน +1

    Like like like share share share beteseb!!!!!!

  • @Ethiopia-g4b
    @Ethiopia-g4b 8 หลายเดือนก่อน +1

    God is good!

  • @tarekegnwoldehana4589
    @tarekegnwoldehana4589 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ለበጎ ነው

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ😢

  • @samrasamsam4390
    @samrasamsam4390 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @eyerusgirmay587
    @eyerusgirmay587 9 หลายเดือนก่อน +1

    6 ተኛ ❤❤❤🎉🎉

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh 9 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሻ🎉

  • @Hayat-j6w
    @Hayat-j6w 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @belestitangut7249
    @belestitangut7249 9 หลายเดือนก่อน

    yena tigsetegna egzabehare mechershashen yasamerleshe ena beande leje fetariyan kejawe nber

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 9 หลายเดือนก่อน

    Basimabi ya erikus manifasi sira naw 😢

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 9 หลายเดือนก่อน

    Ewiy Geni min bedelin senbet midir yihe kebad new

  • @fiyorimebratu9689
    @fiyorimebratu9689 9 หลายเดือนก่อน

    Ere min gud new ahuns beza😢😢😢

  • @Masinuguse-m7b
    @Masinuguse-m7b 9 หลายเดือนก่อน

    🙀🙀🙀🙀

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ ድካመ

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 9 หลายเดือนก่อน

    Uffff 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatawal9133
    @hayatawal9133 9 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @meazalakomelza9166
    @meazalakomelza9166 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam geni