የተፈጥሮ ተአምር ነው አለምን ያስገረሙ የበቀሉ ትልልቅ ፍራፍሬዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 98

  • @user-oh2sn6tv7e
    @user-oh2sn6tv7e 4 หลายเดือนก่อน +75

    እባክህን አቤል አርዳኝ ለ 3 ጊዜ ነው ምለምንክ ሂወት መሮኛል በምቶደው አምላክ ስም እርዳኝ❤😢❤😢

    • @yonyyony4561
      @yonyyony4561 4 หลายเดือนก่อน +22

      የፈጠረሽ ከምንም በላይ ቅርብሽ ነው ከልብሽ አልቅሰሽ ለምኝው አቤል እንዳንች ለመኖር ተፍጨርጫሪ ፍጡር ነው

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 4 หลายเดือนก่อน +18

      ለኛም ግልፅ አድርጊና የምንችለውን እናድርግ

    • @nurumuhamed8130
      @nurumuhamed8130 4 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ላቤል ያረገው ጌታ ላንችስ

    • @gedyonnigussie1224
      @gedyonnigussie1224 4 หลายเดือนก่อน +2

      Lemage

    • @sabitutaju4801
      @sabitutaju4801 4 หลายเดือนก่อน +12

      ኮመንትሽን ያላነበበልሽን አቤልን እንዲህ እንደለመንሽ ፈጣሪሽን አልቅሰሽ ተማጸኝ ችግርሽን ምናልባት ልያቀልሽ ይችላል!!

  • @Hablen_tube
    @Hablen_tube 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የ እኔንም ስራ ገብታችሁ አበረታቱኝ | አቤላ የሰራህልን ታሪክ በጣም ነው የወደድኩት

  • @tigistwakejera9806
    @tigistwakejera9806 4 หลายเดือนก่อน

    Gracias

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 4 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እናመሠግናለን አቤሎ

  • @Jeme259
    @Jeme259 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing new❤❤❤❤

  • @GutaBatelu
    @GutaBatelu 3 หลายเดือนก่อน

    Abel you program is very amazing because I get knowledge from it
    There is no negative ideas from your program.thank I love you
    . You are well knowledged person

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 4 หลายเดือนก่อน

    Wechewu gud part ❤❤abelo first

  • @NatanGetachew-ts7ne
    @NatanGetachew-ts7ne 4 หลายเดือนก่อน

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @raddanitube
    @raddanitube 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ተፈጥሮ ነው❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እና ያልጠበቃችሁት እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ

    • @YanetAlemayehu-gb3dn
      @YanetAlemayehu-gb3dn 4 หลายเดือนก่อน

      abo yemchek ken lebona❤❤

    • @user-mh5gz4jk7l
      @user-mh5gz4jk7l 10 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉​@@YanetAlemayehu-gb3dn

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው የአለምን ሁኔታ ታስውቀን አለህ በርታ ❤

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 4 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ አቤላ ❤❤

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሌ በጣም ገራሚ ነዉ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 3 หลายเดือนก่อน

    ሽንኩርት ❤

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምኞቴ ገበሬ መሆንነው በጣም ነው ምወደው ፍራፍሬና አትክልት ማምረት ❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 4 หลายเดือนก่อน

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ዘወትር እንዲህ ድንቃ ድንቅ ነገሮችን ትምህርት ሰጪ ነገሮችን በማቅረብህ ሰው ይኮተኩታል አማኑኤል ያሣድቃል አቤቱ ለኛ ስንቱን ፈጠርክ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡

  • @Forexample-eg
    @Forexample-eg 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ኩባን አሳየን Please

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @KirshNa-gm7hz
    @KirshNa-gm7hz 4 หลายเดือนก่อน

    First like

  • @LadaEntertainment
    @LadaEntertainment 4 หลายเดือนก่อน

    አቤል ደስ የሚል ስራ ነው ቤተሰቦች እኔም እንደሱ ነው ምሰራው እስኪ አበረታቱኝ ገብታችሁ 😢

  • @HagizeYG
    @HagizeYG 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @MokeYe-wj3rq
    @MokeYe-wj3rq 4 หลายเดือนก่อน

    አቤል በጣምነው የምትመቸኘ ❤️❤️❤️

  • @haylemiki7357
    @haylemiki7357 4 หลายเดือนก่อน +3

    በፎሬክስ ሀብታም እና ደሃ ስሆኑ ሰዎቸ ስራልን አበቤሎ✌✌✌

    • @PESISMYBLOOD
      @PESISMYBLOOD 4 หลายเดือนก่อน

      wall of the street

  • @user-ch6zf6es4r
    @user-ch6zf6es4r 4 หลายเดือนก่อน

    አቤልዬ እንኳን ደና መጣህ ይሄ የተፈጥሮ ሳይሆን የፈጣሪ ስራ ነው

  • @uadh7751
    @uadh7751 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ ይሄ ሁሉ የሰዎቹ ስራ ሳይሆን የፈጣሪ ስራ ነው😢🎉🎉

  • @PerceptionChangetube
    @PerceptionChangetube 3 หลายเดือนก่อน

    ተፈጥሮን ልብ ብለን ካየን ብዙ የሚያስገርም ነገር አለ: አናመሰግናለን አቤል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sepr6jy
    @Sepr6jy 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምይገርመኛል ድንቅ። የአላህስራነዉ ግን ተፈጥሮምትሉት ተፈጥሮን የፈጠረዉን ስሙንላለመጥራት ! ይህከምእራባዊ የተኮረጀነዉ ።

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂አቤላ ኢዘክ የምትመጣው ቪዲዮ ያስገርመኛል ❤😊😅

  • @user-oh2sn6tv7e
    @user-oh2sn6tv7e 4 หลายเดือนก่อน +4

    እባክህን አቤል ሥፅፍልክ እራሱ እያለቀስኩኝ ነው እርዱኝ

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 4 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ችግሩ ግልፅ አድርግ በሰላም ነው????🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😮😮😮😮

    • @haymanotmanot808
      @haymanotmanot808 4 หลายเดือนก่อน

      ስላም ምን ሆነህ ነው ግልፅ አድርገው

    • @haymanotmanot808
      @haymanotmanot808 4 หลายเดือนก่อน +1

      ስላም ምን ሆነሽ ነው

    • @user-oh2sn6tv7e
      @user-oh2sn6tv7e 4 หลายเดือนก่อน

      @@haymanotmanot808 wuchi mehed felge new leza new

  • @gebeyhugetnet3936
    @gebeyhugetnet3936 4 หลายเดือนก่อน

    ስለ ድረግ ዲለሮች ስራልን

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c 4 หลายเดือนก่อน

    Avocado yegna ersha makeli 2.4 mimezini ale

  • @VibeVitality1
    @VibeVitality1 4 หลายเดือนก่อน

    What 😎🙄🙄

  • @melaykameketaw9125
    @melaykameketaw9125 4 หลายเดือนก่อน

    Ye muz (Banana) foto ayiche neber gn.......... ??

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል እኔ የሚልክ 🤔ግብርናሁም ቴክኖሎጅዉም ለ ናጮቹ ነው እንዴ የምያደላው 🤭🤭🤭😂

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ በጣም የሚገርም ተፈጥሮ ነው😮😮😮

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 หลายเดือนก่อน

    ውዮ ጉድ ይህም ኣል❤🎉

  • @helinasamuel4016
    @helinasamuel4016 4 หลายเดือนก่อน

    endet

  • @TgEt-gf1hh
    @TgEt-gf1hh 4 หลายเดือนก่อน

    ያ ሎሚ ግን እኛ ጓሮም አለ በክሮ ሎሚ ነው የምባለዉ በእኛ አከባቢ ❤

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 4 หลายเดือนก่อน

    የዲንቹ እንኳን ውሽት ነው የፍጣሪ ያለህ ውሽት ቤት ነው የሚህለው

  • @Hayalsewkassahun3330
    @Hayalsewkassahun3330 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ቪዲዮህን ሳይ ለ608 ኛ ጊዜ ነው ምርጥ ፕሮግራም ነው
    አለማችን በምስጢር የተሞላች ናት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጀማሪ ዩቲዩበር ነኝ አበረታቱኝ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 4 หลายเดือนก่อน

    5ተኛዉ የተለየ ነዉ😂

  • @abifunny
    @abifunny 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሁላችሁም ተከተሉኝ አርጉኘ

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal1 4 หลายเดือนก่อน

    ምንጊዜም ለጤናችን ተመራጭ የሚሆነው መጠናቸው ትናንሽ የሆኑት ናቸው

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 3 หลายเดือนก่อน

    💉🌡️💉🌡️💉🌡️

  • @yaredtilaye-jn4mn
    @yaredtilaye-jn4mn 3 หลายเดือนก่อน

    ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 3 หลายเดือนก่อน

    Abalobe.2000am..egna..goro.jimma.sekoru..wereda..tilik..jok..yemeyakil...karot..bekilo..gorebat..hulu..meto..seyayew..neber..gin..bezaya..geza..youtub..weyim..tekitok...yelem..yigermal

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 4 หลายเดือนก่อน

    ጤነኛ ናቸው ግን ለመብላት ግን ያስፈራሉ እንደራሳቸው የሠማይ ስባሪ ቢያደርጉንስ

  • @Worldeventsbiruk
    @Worldeventsbiruk 4 หลายเดือนก่อน +10

    Please ቻናሌ ሊያድግ አልቻለም እየገባቹ አበረታቱኝ

    • @yonasmekonn4
      @yonasmekonn4 4 หลายเดือนก่อน +5

      ok argeshalew

    • @user-up2ct6kv2r
      @user-up2ct6kv2r 4 หลายเดือนก่อน +3

      Video bedemb sra

    • @onlycomedyethio
      @onlycomedyethio 4 หลายเดือนก่อน +3

      በርታ

    • @Melateeee
      @Melateeee 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሂድ ከዚ

    • @Birukshows
      @Birukshows 4 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😊😊