በቀን ገቢ ግምት ግብር እንድት ማስላት ይቻላል||የኢትዮጵያ ታክስ ህግ ||ethiopia tax proclamation ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም ብሮዬ ጠፍተህ ነበር ።።አትጥፍብን ።።በጣም ልዩ ትምህርት ነው ።የምፈልገውን ስላስተማርከኝ ከ ልብ እናመሰግናለን።። 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      ሳሪ አዎ ትንሽ ጠፍቼ ነበር ስራ ሲበዛ ነው።የናንተ አስተያየት እና ምስጋና ይበልጥ ያበረተኛል ።አመሰግናለሁ 🕵️‍♂️

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @yitbanatamire38
    @yitbanatamire38 10 หลายเดือนก่อน +1

    የትርፍ ህዳግ ሠንጠረዥ የት እናገኛለን

  • @TarikMar-kr8hw
    @TarikMar-kr8hw 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you ደረሰኝ ማወራረድ አሳየን

  • @የወሎልጇይ
    @የወሎልጇይ ปีที่แล้ว

    እናመሠግን አለን

  • @BeyuBerg-hz2ei
    @BeyuBerg-hz2ei ปีที่แล้ว

    It is very wanted portion , be continue!

  • @BeseBese-k1u
    @BeseBese-k1u 18 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ አሁን ምሳሌ የኔን ወሰድ እና የቀን ግምት 7000 ሺ ብር ነው የስራው ዘርፍ ደሞ አትክልት እና ፍራፍሬ ነው እስቲ በዚ ስርተክ አሳየኝ ግልፅ እዲሆንልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @MeseretHailu-j8t
    @MeseretHailu-j8t ปีที่แล้ว

    Betam Arefe New

  • @tesfayeterafa1362
    @tesfayeterafa1362 2 ปีที่แล้ว

    በጣሚ ጥሩነ

  • @alphabord2415
    @alphabord2415 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much🙏

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 2 ปีที่แล้ว

    I have received valuable lessons

  • @MelakuGebre-t7k
    @MelakuGebre-t7k 6 หลายเดือนก่อน

    best lecture

  • @EndaleNega
    @EndaleNega 5 หลายเดือนก่อน

    Enamesginalen eseti yene siralign
    Sheqexasheqex new yesira zerfu
    Yeqen gebi 642 birr new
    Adama

  • @maomultimediaproduction
    @maomultimediaproduction ปีที่แล้ว

    Hisab aserarih tikikil ayidelem hulunim iyabazahiko newu lemisale 450000x10%=4500000 gin 9000 shi lemamitat 450000/10%=45000 45000*20%/100=9000-3630=5370

  • @maomultimediaproduction
    @maomultimediaproduction ปีที่แล้ว

    Yegibir Hig indeyekeliloch yileyayal or federal mengisit indawotawu newu ??? Fetan milash yiseten

  • @sosinasolomon4024
    @sosinasolomon4024 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @aynalemassefa4591
    @aynalemassefa4591 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ፣ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፣ የዘርፉ የንግድ ትርፍ % የት አገኞለሁ። ካለህ ብታጋራን፣

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      የግምት ታክስ ስሌት መመሪያ 138/2011 ላይ አለ

  • @s.as.a.a5797
    @s.as.a.a5797 3 ปีที่แล้ว +4

    የአመት በጀት እንዴት ነው ሚዘጋው ፕሊስ።ሌላው ካሻችን ካነሰ እንዴት ነው ምናደርገው?pls pls ወንድም አለሜ ንገረኝ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +2

      የአመት መጀት ለመዝጋት process ነው ሙሉ የማስተምረውን ከተረዳህ ማዘጋጀት ትችላለህ።ካሽ ማነስ የለበትም በአግባቡ ሂሳቡ ከተሰራ።ነገር ግን የካሽ ጉድለት ድርጅቱ ከገጠመው መበደር ይችላል ሆኖም ግን በውልና ማስረጃ በተደገፈ ሰነድ መሆን አለበት

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 3 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax amesegnalew 🙌👍👍

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot bro

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 3 ปีที่แล้ว

    Perfect and thanks bro😍

  • @EyerysGizaw
    @EyerysGizaw 7 หลายเดือนก่อน

    Tanku

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

    ገቢዎች የቀን ገቢ ግምት 👉👉በሚገምቱበት ወቅት የሚመለከቱትን 8 ነገሮች ለማወቅ ከፈለጋችሁ 👉th-cam.com/video/DSt6RW0TwV8/w-d-xo.html
    👉ማስተካከያ:-ሁለተኛው ምሳሌ ላይ አጠቃላይ ዓመታዊ ሽያጭ 360,000 ሲመጣ upper limit 375,000 ስለሚሆን በሱ ነው የሚሰራው

  • @yestube2050
    @yestube2050 3 ปีที่แล้ว

    Nice explanation ..👏👏👏 it is helpful

  • @ibrahimseyfu8062
    @ibrahimseyfu8062 3 ปีที่แล้ว

    Wow U are always great. please if u have pdf of the profit marigin percentages, share us😊

  • @munabahiru1760
    @munabahiru1760 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ካፌ እና ሬስቶራንት ለመክፈት እቃ አሟልቻለሁ* ምን የምትመክረኝ ነገር አለ ? እና ቀለል ያለ የካፌ ስም ሹክ ብትለኝ

  • @t2k833
    @t2k833 2 ปีที่แล้ว

    Pleae show us for trasnport ዘርፍ የኪራይ አገልግሎት 7113 tax calculations . For eg, Ride transport thanks in advance 🙏

  • @arontubedire
    @arontubedire ปีที่แล้ว +6

    ለሌሎች የተለያዩ ዘርፎች የስራ ቀናት እና የዘርፉ የትርፍ መተመኛ ዝርዝር እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 ปีที่แล้ว

    ስላም ለአንተ ይሁን እባክህ። በኦን ላይን እንዴት ግብር መክፍል እንድሚቻል እና አፑ ከአለህ እባክህን ውጭ ስለሆንኩኝ ነው

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      I will make a video soon as possible

  • @mengistum
    @mengistum 8 หลายเดือนก่อน

    how to get profit marigion

  • @rozahyssen9559
    @rozahyssen9559 หลายเดือนก่อน

    ለአዲስ ኤጀንሲ አመታዊ እንዴት እንስራ

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 3 ปีที่แล้ว +1

    10q arif concpet nw gn የንግድ አይነቶች ፕሮፊት ማሪጅን ዝርዝራቸውን ሰንጠረዥ ብታጋራን ለምሳሌ የስቴሽነሪ የኮምፒውተር አክሰሰሪ

  • @birhanuasfaw9360
    @birhanuasfaw9360 3 ปีที่แล้ว

    Tank u

  • @AbdiSayid-y3x
    @AbdiSayid-y3x 4 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ናቹ ሰላም ነወ የስኦስ(coc) አዎጣጥ እንደት ነው

  • @tesfayeterafa1362
    @tesfayeterafa1362 2 ปีที่แล้ว

    PERSENT meleya wereqetuhan lexifilin

  • @user-wendmsaw
    @user-wendmsaw 2 ปีที่แล้ว

    assume tax year 2012 up to 2014 not paid and finally 2015 tax budget paid current year how much penalty 2012-014 please upload full video tax penalty calculation

  • @bezawitgetasew3340
    @bezawitgetasew3340 ปีที่แล้ว

    አመታዊ አሰራር TOT Please

  • @NolaweShilemat
    @NolaweShilemat ปีที่แล้ว

    እኔ የቀን ገብዬ 300 ብር ነው የአበባ ማስቀመጫ እንስራውን ከመርካቶ እየገዛው ቀለም ቀብቸ ነው የምሸጠው በትክክል 300 ነው ገብዬ ከዚህ ላይ ምን ያህል ግብር የደርስብኛል በአመት

  • @minalknigusie
    @minalknigusie 16 วันที่ผ่านมา

    ትወቲ ግብር እዴት ነው የሚከፈለው

  • @SosinaDaba-z7x
    @SosinaDaba-z7x ปีที่แล้ว

    Ye qen gebi gmtun endet nw mnawqew
    Ena ...yetrf metemegna percent percent'tun

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነህ

  • @setegntsegu9864
    @setegntsegu9864 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @mahdera9375
    @mahdera9375 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @hikmahikma7709
    @hikmahikma7709 3 ปีที่แล้ว

    arife new gn TOT calculate senaderge ke gebiwe lay new calculat medergwe weys ke profitu?

  • @mahletyigezu4861
    @mahletyigezu4861 2 ปีที่แล้ว

    Selam edet nhe.................. please make a video profit after taxation like legal reserve and divided 🙏🙏🙏🙏

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ የምታቀርበውን እያየሁ ነው በጣም አስተማሪ ነው በርታልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ካላስቸገርኩህ ብታስረዳኝና የሚደርስብኝን ብትነግረኝ ባለ ሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም ምድር ካሬው 47 ነው የማከራየው አለኝ በወር 6000 ነው አሁን የግብር አከፋፈል ጨመረ ይባላል እባክህን አሁን ስንት እንደምከፍል ብትነግረኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁኝና እባክህን የብሩን መጠን ንገረኝ እባክህን ያንተን መልስ ነው የምጠብቀው አደራህን እርዳኝ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      ይሀው አሰራሩ th-cam.com/video/QnwRgBD5wj4/w-d-xo.html

  • @FathaddinIsmael
    @FathaddinIsmael 5 หลายเดือนก่อน

    የ ትለያዩ ቤት እቃ (ቡርጩቆ) ኣሰራር የተለየ ነው እንዴ? Over ስላመጡብኝ ነው

  • @DagneAsefa-l1i
    @DagneAsefa-l1i 6 หลายเดือนก่อน

    የአንድ አክራይ ብወር 13000 ቢሆን አመታዊ ግብር ስንት ነው

  • @kidistbegashaw-hc6jo
    @kidistbegashaw-hc6jo ปีที่แล้ว

    ዘርፎቹን ስሌቶቹን ምን ላይ እናገኛለን የሚሸጥም ከሆነ ቦታውን ጠቁመን

  • @ebtisamhussen7137
    @ebtisamhussen7137 3 ปีที่แล้ว

    dereja HA yehone Negade amet lay Yalew stock 1000000 kehone yemikeflew gibr mn Yahl lihone ychlal?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +2

      ስቶክ ላይ 1ሚሊዬን የሚያወጣ እቃ ስላለ ብቻ ይህን መሰረት ተደርጎ የምትከፍለውን ግብር ማወቅ አይቻልም ።
      👉ደረጃ ሀ ግብር ከፋይ በርግጥ በሂሳብ መዝገብ ግብራቸውን የሚከፍሉ ሲሆን በእጅ ያለ እቃ (inventory on hands ) በጨመረ ቁጥር የሚከፍለው ግብርም በዛው ልክ ያንሳል ይህ የሚሆንበት ምክንያት ደግሞ የተገዛው እቃ አልተሸጠም ማለት ሲሆን እቃ ደግሞ ካልተሸጠ ግብሩም በዛው ልክ ይቀንሳል ።ለዛም ነው ግብር ከፋዬች ሆን ብለው ሂሳብ መዝገባቸው ላይ stock ከፍ አድርገው የሚይዙት።ገቢ መስሪያቤትም በአካል ሱቃቸው ድረስ በመሄድ የእውነት ሂሳብ መዝገብ ላይ ያለው stock መኖሩን አለመኖሩን የሚያረጋግጡት

  • @chalachewgetnet5917
    @chalachewgetnet5917 2 ปีที่แล้ว +1

    የቀን ገቢየ 250 ብር ከሆነ አመታዊ ግብር ስንት ነው? የስራ አይን ፀጉር ስራ ነው

  • @genettesfaye963
    @genettesfaye963 2 ปีที่แล้ว

    አበርልሚት አንጠቀምም ወይ

  • @emanajebo
    @emanajebo ปีที่แล้ว

    profit margin plz

  • @Borvivo
    @Borvivo ปีที่แล้ว

    የትርፍ መተመኛ percent ምናገኝበትን document አጋራን

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ላይ አለ

  • @motisima-q8j
    @motisima-q8j 5 หลายเดือนก่อน

    ሕሳቡን ስታሠላ አፔር ልምት የለውም?

  • @israelmelkamu6908
    @israelmelkamu6908 2 ปีที่แล้ว

    negadew yeken gebiewn myasawkbet form ale?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      የቀን ገቢ የሚያሳውቅበት የተለየ ፎርም የለም።ሆኖም ግን በየግዜው ሽያጭ የሚሸጠውን በደረሰኝ የሚቆርጥ ከሆነ ከሱ ላይ ምን ያክል መሸጡ ይታወቃል ።በደረሰኝ የማይሸጥ ከሆነ ግን ገቢዎች ራሱ የቀን ገቢ ግምት ይገምታሉ

  • @MudMuketarAli
    @MudMuketarAli 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን ለምሳሌ የፈሳሽ ሳሙና ቸርቻሪ ነኝ ዛሬ መጥተው ደብተር ዉሠድ አሉኝ ጭራሽ ግምትም አልተገመተልኝም ደሞ ከጀመርኩ ሁለት ወር ነው ምን ላድርግ

  • @ahadumedia-3211
    @ahadumedia-3211 2 ปีที่แล้ว

    አመታዊ ሒሳብ መዝጋት ብታሳየን

  • @shimelsbeshir8991
    @shimelsbeshir8991 ปีที่แล้ว +1

    ቫት ሪፖርት ሳላደርግ አልፎብኝ ነበር እና ወለዱ በጣም ጨምሮብኛል እንደት እንደሚሰላ ማወቅ ይቻላል bro?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      You can watch my previous video

    • @SeudMohammed
      @SeudMohammed 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopiatax4:37

  • @lubabaamiru5389
    @lubabaamiru5389 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ መልስልኝ 2ፑልና 3ክፍል ሻወርቤት ነበረኝ በቀን 1000 ብር ገምተውብኝ 23,000 በአመት ትከፍያለሽ አሉኝ ማስቀየር እችላለሁ ወይስ ልዝጋው? ከአቅሜ በላይ ስለሆነብኝ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      ለምን በቀን ገቢ ግምቱ ላይ ቅሬታ አገባም አለአግባብ ከሆነ ቅሬታ ሰሚ ያስተካክለዋል ።

    • @NolaweShilemat
      @NolaweShilemat ปีที่แล้ว

      የቀን ገብ አንድሽ አስመዝግበሽ በአመት ሃያ ሶስት ሺህ ትክክል አይደለ

  • @amanbereket6451
    @amanbereket6451 3 ปีที่แล้ว

    great explanation, thanks

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 2 ปีที่แล้ว

    የሠራተኛ ደመወዝ እና ሌሎች ወጪዎች ይቀነሳሉ ?

  • @matitube2494
    @matitube2494 2 ปีที่แล้ว +1

    ተከራይ አከራይ አከፋፈሉ ቀድሞ ማወቅ ይቻላል ???

  • @betelhemmamo6836
    @betelhemmamo6836 ปีที่แล้ว

    የቀን ገቢ ግምቱን ማን ነው እሚገምተው?

  • @biniamsisay2746
    @biniamsisay2746 2 ปีที่แล้ว

    45000 ወደ 500000 ጣራ ተወስዶ ነው የሚሰራ ለ ደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ብቻ

  • @nebyiatgetachew8378
    @nebyiatgetachew8378 3 ปีที่แล้ว

    bro VAT refund seralen please

  • @mulugetashefaraw118
    @mulugetashefaraw118 ปีที่แล้ว