Ethiopia ግብርና ታክስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2020
- On this Channel i present an education about accounting and Ethiopia Tax system ስለ ኢትዬጵያ Ethiopia ግብር እና ታክስ የማስተማር ሲሆን በዚህ video ስለ ኢትዮጵያ ታክስ ህግ ስለ ኢትዮጵያ ግብር አከፋፈል ስርዓት የማውቀውን የምናይ ይሆናል።
ግብር ምንድነው ግብር አከፋፈል ግብር አወሳሰን የግብር ከፋይ ደረጃዎች
#Ethiopia #Ethiopiatoday #Accountingeducation
Dear Hani, You are doing great !! Keep up the good work!!
🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
Thank you
excellent
❤❤
Gobeze berta
I love you so much hani tube
በየቀኑ እየለቀቃችሁ ስለሆን እናመሰግናለን
thank u
አዲስ ህንፃ መሳሪያ ልጀምር በቀን ግምት ይሻለኛል ወይስ ቫት ጥቅሙና ጉዳታቸውን አብራራልን አመሰግናለሁ
ቁርጥ ግብር ከፋይ ባንክ ስቴትመንት ግዴታ ማሳየት አለባቸው ?
hi
የፈረጅ ዘጊ ከሆኑ መቼ ነዉ አ
መታዊ ግብር ማሰወቂያ
bro answer me these questions to an accountant
bussiness sector =Phramacey
1.wt z working days to multiply the daily income estimate(in z case of phramacey)
2. What is the profit margin of the sector(Phramacey)%?
Profit margin 21%
Working days ..300
daily income presumption is based on ገቢዎች ግምት ።
There are PLC companies that pay monthly TOT. Are they categorized in "ሀ" or "ለ" tax categories
ለ። ፋይሉ የት ነው? tell me your branch
For instance, my company is PLC. I pay TOT monthly. The branch is Megenagna, Comet Building.
Actually if you are reporting Turn over tax exactly you are under category 'B' Taxpayer.
If your annual sales more than 1M birr,they will not let you to collect TOT.
it is not obligatory to register VAT,if annual turn over is less than 1M and በዘርፍ ተመዝጋቢ ካልሆናቹ በቀር
Category A because u are PLC
ደረጃ ሀ ነን ግን የትምህርት ቤት ነው
ሰላም ሰላም። ቪዲዬህ ቆኖጆ ነው።
ወጣ ያለ ጥያቄ ነው ግን እውቀቱ ካለህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
በክፍለ ሀገር መታወቂያ አዲስ አበባ ላይ ንግድ ፍቃድ ማውጣት እችላለሁ??
ይቻላል ።የታደሰ መሆን ግን አለበት።
Derja 3 ybirr mxnachwu snti newu
እስከ 500,000
ደረጃ ሐ ነኝ 2014 ትርፍ አላተረፍኩም Negative ኪሳራ ላይ ነኝ አመታዊ ግብር ማሳወቂያ ግዜ ደርሷል እንዴት ልስራ ነገ መጨረሻ ነው Pleas help me
የደረጃ "ሐ" ግብር ከፋይ ከሆንክ በግምት መሰረት ነው የሚያስከፍሉህ።ስለመክሰርህ በቂ ማስረጃ ካለህ እሱን በማቅረብ ነፃ ልትሆን ትችላለህ ።ከዛ ውጭ ግን በግምቱ መሰረት ያስከፍሉሃል።
@@hanitubeaccounting no ግምት አይደለም ፤ ዛሬ ጥዋት ሄጄ አመታዊ ሂሳብ አሳውቄአለሁ ያ ማለት ገቢ እና ወጪን አቀነናንሶ ማስቀመጥ ማለት ነው ምንም ሌላ በዥታ የለውም ። ብዙ ግዜ በሂሳብ ባለሞያ አሰሩ እያሉ ግራ ያጋቡናል ለእደኔ አይነት ቢዝነስ ጀማሪዎች ራሳችሁ ማዘጋጀት ትችላላችሁ በጣም ቀላል ነው።
የልጆች ልብስ ቁርጥ ግብር ነው ወይስ ቫት ይጠይቃል ፕሊስ ንገረኝ
ኧረ።መልሱን
የልጆች ልብስ ስለሆነ ብቻ ጥያቄሽን መመለስ አይቻልም ሱዛን።አንድ ግብር ከፋይ VAT ተመዝጋቢ ለመሆን አጠቃላይ የአንድ ዓመት ሽያጩ 1 ሚሊዬን ብር መሆን አለበት ሁለተኛ በሚሰሩት የስራ ዘርፍ (ለምሳሌ ወርቅ ሽያጭ ፣ አስመጪ...) ነው።
ስለዚህ የሱዛን ስራ በዘርፍ አያስመዘግባትም ሆኖም ግን ዓመታዊ ሽያጭዋ 1ሚ የሚደርስ ከሆነ መመዝገብ እና ቫት መሰብሰብ አለብሽ።
ሆኖም ግን ከዛ በታች ከሆነ TOT 2% መሰብሰብ አለብሽ ።
አጠቃላይ ሽያጭ ከ 500ሺ እስከ 1ሚ ከሆነ ቲ.ኦ.ቲ መሰብሰብ ነገር ግን ከዛ በላይ ከሆነ VAT ትሰበስባለሽ then ልክ አመታዊ ግብር ለመክፈል ስትይ ሂሳብ መዝገብ መዘጋጀት አለበት ማለት ነው።ሆኖም ግን ከ500ሺ በታች በሚሆንበት ግዜ በቁርጥ ግብር (በቀን ገቢ ግምት) ነው ምትስተናገጂው።
✍️ባጠቃላይ ጥያቄሽ የተብራራ ስላልሆነ ነው more ላብራራ የተገደድኩት ።ጥያቄውን እንደመለስኩልሽ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏
@@hanitubeaccounting በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ስራ ለመስራት ስላሰብኩ ብዙ ግዜ የልብስ ሱቆችን ቫት ተመዝጋቢ ስላደረጓቸውና ሲቀጡ ስለማይ ሀሳብ ገብቶኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
🙏
@@hanitubeaccounting ሀይ ሰላም ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ዘርፍ ልብስና ጫማ ለመሸጥ ስናስብ ዘርፋ ምን በሚል ነው የሚወጣው አልባሳት በሚል ነው ወይስ ሌላ ስም አለው
የኦሮሚያ ገቢዎችብሮ ደንብ እና ሥርዓት ከቸልክ በጽሑ ፍ አቅርብ